Ethiofact: ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከስምምነት የደረሱበት ሰነድ ምን ይዟል? - 12 December 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 66

  • @brukbkb5724
    @brukbkb5724 Месяц назад +12

    ለጠየቀችው መልስ የማትጠብቅ በጣም ደካማ የመንደር ጋዜጠኛ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Месяц назад +9

    ምን አይነት የጋዜጠኝነት ሰነ መግባር የለ ላት ባለጌ ነሸ👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻

    • @PeaceUnited-p6z
      @PeaceUnited-p6z Месяц назад

      It's DW qualifications ayeteyekim antem DW news 4kilo bilek RUclips laye jemer

  • @Dafruashebo-x1v
    @Dafruashebo-x1v Месяц назад +3

    Yes yes dell lfano fano ❤❤❤❤❤💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👍👍👍

  • @GetawAgedew
    @GetawAgedew 29 дней назад

    ፋኖ አንዳርጋቸውን ቢጠቀም ያተርፋል እንጂ አይከስርም፣ ያለፈው አለፈ ስለወደፊቱ እናሰብ።

  • @NigatuKifle-z3n
    @NigatuKifle-z3n Месяц назад

    ያባረሩሽ ትመስያለሽ ስአት ለማባቃት ይመስለኛል ትርኪ ምርኪ ከምታወሩ በሀገር ጉዳይ ፊት ለፊት ተጋፍጣችሁ ማንንም ሳትፈሩ ብታወዋዩ ለውጥ ማምጣት ይቻላል

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +1

    Correct brother

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад

    Beautiful message sister information

  • @GetnetShiferaw-g5i
    @GetnetShiferaw-g5i Месяц назад

    ጠያቂ ተርጋጊ እንግዳሽ ወሳኝ ሰው ነው ተመልካችም አድማጭ አለው!!!!

  • @AyeleBekele-y8z
    @AyeleBekele-y8z Месяц назад +2

    ሁሉአመረሽ ስለሆነ ነው እሱን ማንም አይጠብቀውም እኛ ተገላገልን ነው የምንለው የፓለቲካ ደላላ ማለት ይቻላል ጋዜጠኛዋ ምነው የወረደ ጥያቄ ሆነብኝ ይመስለኛል ጵፎ ከፍሎ መሰለኝ የወሬ ሱስ ያለው ስለሆነ ነው የሚጠይቀው ስለአጣ መሰለኝ
    አንዳርጋቸው ሀገሪቷ የኛ ነች የኛን ጉዳይ ለኛ ተወው አሁን ወዴት ጠጋ ጠጋ ነው አማራ ነኝ ብለህ የአማራን አንጀት ልትበላ ይህ ነው የጅል ፓለቲካ የፓለቲካ ሽርሙጥና ይባላል አሁን ተወን ወያኔ አክቱፍ ብሎ የጣለህ ነህ የፓለቲካ ሰልባጅ አያስፈልግም

  • @Shimelis-o7u
    @Shimelis-o7u 29 дней назад +1

    ኣንጻርጋቸው የሸማግሌ ወስላታ

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 Месяц назад +3

    ጋዜጠኛይቱ ምርቃና ላይ ናት::ለአንዳርጋቸው አትመትኝም::

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Месяц назад

    ለ አቶ አንዳርጋቸው ጽገ ምለኡ ክብር አለኝ በጣም አዋቂ ኩቡር አባት 👌
    የ ኢትዮጵያ ችግር በ ዉሸት ታሪኽ መሆንዋ ነው ታሪክዋ ዳግም በ ሐቅ የተመሮኮዘ ታሪኽ መጻፍ መተረክ አለበት ያን ጊዜ ኽ ጦርነት ትላቀቃለች ኣለበልዝያ በ ጦርነት አርስበርስ ጦርነት ይ ቀጥላል ከ ጎረቤት አገሮች ንትርክ ትንኮሳም ይቀጥላል ::

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 Месяц назад +3

    የብልፅግና ጋዜጠኛ ነሸ እንዴ ? ማለት የብልግናው መንግሥት ማውራት እንጂ መሰማት አያውቁም ብዬ ነው

  • @Yousaffenta
    @Yousaffenta Месяц назад +8

    አረ ተርጋጊ ምላስ

  • @alemnewalelign1921
    @alemnewalelign1921 29 дней назад

    መጠየቅ እንጅ ማዳመጥ አታውቅም።

  • @haileasmerew3487
    @haileasmerew3487 29 дней назад

    ጋዜጠኛዋ ትንሽ ብትረጋጊ መልካም ነው: ተጠያቂው ሃሳቡን ሳይጨርስ ማቋረጡ አላስፈላጊ ነው በተለይ አንድ ለአንድ ወይይት ላይ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +2

    Correct brother beautiful message

  • @Melaw-l2h
    @Melaw-l2h Месяц назад +3

    እንኳን አንዳርጋቸው ቀርቶ አብይ ያላታለለው ሰው አለ እንዴ ለማን ገዱን አለምን አታሎ እኮ ሽልማት ተቀብሏል ይሄ አጭበርባሪ እኮ ነው አብይ ያለውን ሁኖ የማያቅ ሰው ላይ ብቻ ክፋት አረጋለሁ ሲል ብቻ ነው የሚያደርገው

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 29 дней назад

    You as Amhara elected the current government as PM so he will lead us for ever

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 29 дней назад

    ለመሆኑ በሥምምነቱ ሱማሊያ ከግብፅ ጋር ያላት ወታደራዊ ሥምምነትሥ እንዴት ይታያል ?

  • @mpymelondy
    @mpymelondy Месяц назад

    It is not what one says but what he does that should be looked. Why don't we say I am sorry we were wrong to think. This is important to learning.

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 Месяц назад +1

    እናቱ ተረጋጊ እንጂ ኦኦ!

  • @IsraelDeribe-i3g
    @IsraelDeribe-i3g Месяц назад

    Abiye is too small to lead great country.Great poletician via Andargachew

  • @TechTronics7
    @TechTronics7 Месяц назад +3

    Why is she in a hurry, calm down 😂

    • @PeaceUnited-p6z
      @PeaceUnited-p6z Месяц назад +1

      Yea she have to go to collect Sozialversicherung before the closed

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 29 дней назад

    ይኸ ሀፍረተ- ቢስ እስስት አዛውንት ራሱን ከሰው መደበቅ ሲገባው ደግሞ ብቅ አለ ፤ ደግሞም "እንደኔ ያለ ምሁር " አለ ። ይኸ ከሰው ተራ የወጣ ስግብግብና ባለጌ ሽማግሌ" road map " ይዞ ጠፍቶ ለኤርትራ ባንዳ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል ። አሁን ደግሞ ከዐብይ ጋር ስለተጣላ አማራ ሆነ ፤ አይ አንዳርጋቸው ‼
    ንዳርጋቸው ወይስ ለያያቸው ⁉😭

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 Месяц назад

    እባክሽ አስጨርሽው, ሰከን ብለሽ ጠይቂ

  • @goldyalem6279
    @goldyalem6279 Месяц назад

    አንዳርጋቸው ራሡ የአማራ ክልል ባለሥልጣናትን አስገድሏል! የደህንነት መረጃ ብሎ ለአብይ መረጃ በመስጠት ማለትም እነ ዶ/ር አምባቸውና አሳምነው ፅጌ መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉብህ ነው ብሎ በማቅረብ!

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Месяц назад +1

    አንዲርጎቸው ሰለ ኢትዮጵያ ምን ያገባዋል ሁለት ምላሰ ሰለአድዋ የተናገረውን አሰታውሰ

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 29 дней назад

    ጋዜጠኛዋ አትንቀዥቀዢ ትጠይቂያለሽ አታሥወሪም ። ጣጣቴ

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k 29 дней назад

    የሆነቺ ቀልቃላ ጋዜጠኛ ስካራም ተረጋጊ😮😮😮ለሰው ክብር ይኑርሺ

  • @PeaceUnited-p6z
    @PeaceUnited-p6z Месяц назад

    Most of the audience asking why she is rushing well DW it doesn't pay her she got paid by Sozialversicherung she have to go before they closed
    If you want you can create your own DW news on RUclips for free

  • @makw5069
    @makw5069 Месяц назад

    We all supported Abye, black Mosoloni, Abye cheated all therfore, most Ethiopian supported Abye(black Mosoloni) not only Andargachew.

  • @Josh-u2d5f
    @Josh-u2d5f Месяц назад

    Atwo adareGahewe seye ebakewe keberwene yetebekwo kedezehe yalehe yawerew 666 yaby telalakey Gazetenga ayekerebwo befesome Yehe atemeteneme adera aboye assmenewe Gedefo🇪🇷🙏🏼🇪🇷

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 29 дней назад

    You as Amhara elected the current government as PM so he will lead us for ever! You say Amhara! Amhara! What about Oromos question.??

  • @Josh-u2d5f
    @Josh-u2d5f Месяц назад

    Mene ayenete Gazetenga neshe menewe ereGa betey ere serrate yenoreshe yetekelekeleshe eteleshe yemeyaberede medanete yelakeleshe beselame atekelekeye kafe neteke nekelwo erewahe malete ahe neshe ewey 🇪🇷

  • @biruklemessa106
    @biruklemessa106 Месяц назад

    መሪት የተሰጠሽ የት ነው ? ወይስ የብልግና ፓርቲ አባል ትሆኛለሽ ተባልሽ ወይ ?

  • @YohannesM-r9c
    @YohannesM-r9c Месяц назад

    አረ በጌታ ይች ምን አይነት ጋዜጠኛ ናት የስኳር እረኛ ነው የምትመስለው እባክሽ እንደ ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን እንደ እሴት በጭዋ ደንብ ጠይቂ እባክሽን ። ዘጋሽኝ ዘጋሽኝ ዘጋሽኝ

  • @bird1144
    @bird1144 Месяц назад

    እቺ የአብይ ተከፋይ ጋዜጠኛ

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l Месяц назад

    ምን አይነት ፖለቲካ? አቶ አንዳርጋቸው

  • @makw5069
    @makw5069 Месяц назад

    KKK😂😂😂did you read the comments , Reporter😂😂

  • @Historytube_hahuu
    @Historytube_hahuu Месяц назад

    ጋዜጠኛዋ ምን ቀምሳ ነው::
    ምትንቆረቆር እረ ሀሳቡን ይናገር አስጨርሺው😂

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 29 дней назад

    🤪🤪🤪🤪Kotetem

  • @tesfayewodaje9623
    @tesfayewodaje9623 Месяц назад

    አታጣድፊው ረጋ ብለሽ ሃሳቦቹን ብታስጨርሽው ምን ነበር።

  • @belayneshaniley3023
    @belayneshaniley3023 Месяц назад

    ይህ ሰውየ ግን አር ምስል ይህም ስል አልነበረም

  • @JusticeInEthiopia-sr6cy
    @JusticeInEthiopia-sr6cy Месяц назад

    ይች ምንም የፕሮፌሽናልነት የሌላት የመንደር ጋዜጠኛ ምን የቡና እጣጭሽ መሰልሽ እንዴ አቶ አንዳርጋቸው? ክብር የሌለሽ ልፍላፊ:: ስራሽን ልቀቂ

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 Месяц назад

    ምንድነው ይህቺ ደግሞ የምትመናረቀው አብይ ነው እንዴ የላካት?መንቃራ ምን ትመናቀራለች ሼኔ ከሆንሽ ነይ አዲሳባ ግቢና ተኩስ ጀምሪ

  • @እሱንእሱንስትገረፍ
    @እሱንእሱንስትገረፍ Месяц назад

    ምን አይነት ጋዜጠኝነት ነው ተቅለብልበሽ ልትሞቺ ነው ስራሽንም ያወቅሽ አልመሰለኝም ለጠየቅሽው መልሶ ሳይጨርስ ሌላ ጥያቄ እሳት የሚንቀለቀል የሚሮጥ ማቆሚያ የሌለሽ ተርርርርር ጠርርርር ሁለተኛ አትቅረቢ ስራ ቀይሪ

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 29 дней назад

    ይቺ ጥራዝ ነጠቅ ዩቲዩብ ነች ሀሀ

  • @terefezenebe4271
    @terefezenebe4271 Месяц назад

    Kilib gazetegna

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 Месяц назад +1

    Is she really a journalist or a sent-out agent of Abiy himself. What a pity.

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 29 дней назад

    አንተ ስዳተኛ ዕድሜህን በስደት ጨርስ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад

    Correct brother