Thank you Ms Yayesew shimelis, I wish you to add one thing in this report" I have increased the salary of employees 300 times of the former base salary, not 300% it was 300 times" which I needs to show is he him self( solely)shares the positive works done in the country but the negative performance
ቅኔውን በትነሕ የምትፈታልን ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜ ይሥጥህ ያልታየውን እንድናይ አደረከን
ይህን ሰውዬ ራቁቱን በማስቀረት ግንባር ቀደሙ ሰው አንተ ነህ። ያየሰው ተባረክ።
ያየሰው፤ የእውነት መምህር፣ ተባረኩ። ለብዙዎች ብርሃን ሁናችኃልና።
አማራን ለመግደል ድሮን እየገዛበት ነዋ 😢😢😢
ቢችልማ የኣፍሪቃ ቀንድን ባጋየ::
ያዬ የእኔ ጀግና አንተእኮ ትለያለህ የምንለው በበቂ ምክንያት ነው ።ክበርልን❤❤❤
ያየ የህዝብ ድምፅ ነህ ቀጥልበት❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ደንበኝነቴ ባንተ ሰዋዊ ንፁህ የህዝብ ድምፅ እና ጋዜጠኝነትህ ነው።
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
የመምህራንን የመኖር ህልውና ሳያረጋግጥ ተማሪ ወደቀ፣ የትምህርት ጥራት ወደቀ የሚሉ ጉዳዮች አግባብነት የላቸውም ፍትአዊም አይደሉም።
ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ
አሜን 🙏❤
አሜን🙏🙏🙏
አሜን። ከትግራይ ጦርነት በኋላ ኢትዮጵያ ትልቅ ችግር ላይ ወድቃለች።ከትግራይ ወገኖቻችን ጋር የሚያስታርቀን ጠፋ።ያሳዝናል ።
አመራሮች ናቸው የተጣሉ እንጂ ህዝቦች አልተጣላም አምላክ ሰላማችን ይመልስልን
Tigray is ♋️ for Ethiopia look what they did to Ethiopia and its neghbours tigray is Ethiopia's ♋️ 🦀 🎀
ኢትዬ ፎረም እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቀደመውን እና የአሁኑን ፓርላማ ልዩነት እና አንድነት ሪፓርታዥ ብትሰራልን ጥሩ ነበር
ያያ እኛ እናምንሀለን የሱን ድምፅ አታሰማን እራስክ ተንትንልን ብሮ
አንተ የዚች ሚስኪን ሀገር እስትንፋስ ያየ ሰው አንተን ለማድነቅም ሆነ ለማሞገስ ቃላት የለኝ ፈጣሪ ብቻ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤
ለካ ይፈርዳል አይ ጊዜ አንድ በአንድ እያሳየን ነዉ ፈጣሪ ።
ገና ነው ! የደሃ እንባና ደም ፈሶ አይቀርም።
መችም ያንተን ዝግጅት አስተማሪነትና አሳዋቂነት በቃላት መግለፅ አይቻልም እንዲያው በደፈናው በርታልን ሰላምህ ብዝት ይነል ---
አጨብጫቢዎች መድሀኔአለም እጃችሁን ይስበረው
እስኪ የኢትዮ ፎረምን ዜና ትንታኔ እንደ እኔ ገና ሳያዳምጥ ላይክ እና ሼር የሚያዱርግ
ድልለአማራ ፋኖ❤❤❤😊
አንተን እና TDF አለማድነቅ አይቻልም ።
🤣🤣
TDF FOR LIFE
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አብየን በድገት እንዳመጣው በድገት የሚያነሳ ፍጣሪ ይላክልን አላህሆይ ኢትዩጲያንአሥባት
አብይ👉1000 አመት ግዛን…ሙሴያችን አሻጋሪያችን ብሎ ያሽቃበጠለትንና የተነጠፈለትን ህዝብ በችግር ሲቆላዉ እንደመመልከት ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም…ቪቫ አብይ💯
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
#ለድሮን መግዣ እና ለሳር የህዝብ ገንዘብ ያዋለ ዘራፊ ስርዓት ነው።#አማራ አሸንፎል።💪💪💪🇪🇹
አብይ👉1000 አመት ግዛን…ሙሴያችን አሻጋሪያችን ብሎ ያሽቃበጠለትንና የተነጠፈለትን ህዝብ በችግር ሲቆላዉ እንደመመልከት ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም…ቪቫ አብይ💯
@@bruktadesse1832 😂 የነጩ ፖስታ ዉጤትስ ተቀደማቹህ ለዱረን (ለአመሜ ነሽ መዋጮ
አረ ምን ይሻላል ጎበዝ!
በምን ቃል ልግለፅህ ያዩዬ
አብቹ ችግሩ ለሁላችን አዳረሰልን
ግን ሁሉ መቅመስ ጥሩ ይመስለኛል
ትግራይ 3 ዓመት ሚሉ እንዳ ሳንውች ተከበን መውጫ መግብያ አጥተን ስንሰቃይ ከኢትዮፎረም ወሰጪ ማንም ድምፅ አለሆነልንም
ዛሬ ደግሞ ከትግራይ ቀጥሎ ወደ አማራ ቸስፋፍቶ ፍሬ እያፈራ ነው
ድሮኑ ውግያው ጨፍጨፋው ረሃብ ሴቶች መደፈር ወዘተ
Ena dess aleh ?
@@debelasefereለምን አስተያየቶችን በቅንነት ለማንበብ ተሳነህ።የሚለው ግልፅና ሁላችንም በአይናችን ያየነውን ሐቅ ነው። በትግራይ ያደረገውን ጭፍጨፋ በአማራ ክልል እየደገመው ነው እያለህ ነው። ሌላ ሐቅ ግን ልጨምርልህ:በትግራይ የተደረገው ለ3 አመት መድኃኒት :ሸቀጥ መከልከል ብሎም የውጭ ሐይል አላዘመተባችሁም።ስለዚህ ቀንሶ የተናገረው።በትግራይ ላይ 6/7 ሐይል ዘምቷል። ከዚህ አንፃር የአማራ ክልል የሚዋጋው ከሚሊሺያ ጋር ነው።የነበሩትን አሉ የተባሉትን የመከላከያ ወታደሮችን የትግራይ ሐይል ደምስሷቸዋል።አሁን ከደካማና ትንንሽ ልጆች ጋር ነው እየተዋጋችሁ ያላችሁት።ይሄ ነው ሐቁ
Finally teshenefachehu enna rås be rås mebalat jemerachehu. Debit vs Gecho Anja @@woinshetkassaye7174
@@debelasefere እውነት ለመናገር በአማራ ተግባር ማ ቢሆን የትግራይ ወጣት በሙሉ አብይን ደግፎ የተፈናገለ ህዝብ ማርመለስ ነበረብን ግን
እኛ ተጋሩ እንደ እነሱ አደለንም
የአማራ ህዝብ ኮ ከሻዕብያ ኦሮማ በመተባበር በምዕራብ ትግራይ የነበረ አሀ2ሚልየን በላይ ትግራዋይ ግማሹ በማሰር ግማሹ በመግደል ግማሹ ደግሞ በመፋናቀል ከሞቀ ቤቱ ወደ በረሃ አሳዶ
አሁን ምዕራብ ትግራይ አዳዲስ ሰፋሪዎ ኣስፍሮ
ያለቤታቸው ያለዕቃቸው ዕቃ ያሐመሬታቸው መሬት ይዘው ተረጋግተው እየኖሩ ነው
ለሰላም ብለን እንጂ አንድ ቀን ከፈለግነወሸ ሃይል በመተባበር ርስታችን እንደምናስመልስ እርግገኛ ነኝ
@@debelasefere እውነት ለመናገር በአማራ ተግባር ማ ቢሆን የትግራይ ወጣት በሙሉ አብይን ደግፎ የተፈናገለ ህዝብ ማርመለስ ነበረብን ግን
እኛ ተጋሩ እንደ እነሱ አደለንም
የአማራ ህዝብ ኮ ከሻዕብያ ኦሮማ በመተባበር በምዕራብ ትግራይ የነበረ አሀ2ሚልየን በላይ ትግራዋይ ግማሹ በማሰር ግማሹ በመግደል ግማሹ ደግሞ በመፋናቀል ከሞቀ ቤቱ ወደ በረሃ አሳዶ
አሁን ምዕራብ ትግራይ አዳዲስ ሰፋሪዎ ኣስፍሮ
ያለቤታቸው ያለዕቃቸው ዕቃ ያሐመሬታቸው መሬት ይዘው ተረጋግተው እየኖሩ ነው
ለሰላም ብለን እንጂ አንድ ቀን ከፈለግነወሸ ሃይል በመተባበር ርስታችን እንደምናስመልስ እርግገኛ ነኝ
አጠቃላይ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች እውነተኝነታቸው በትክክለኛ ማስረጃ የተደገፉ ከመሆናቸውም በላይ ከአለእውቀት የድርጊቱ ፈፃሚና ተባባሪ የሆነ ሁሉ ስህተቱን (ድንቁርናውንና ግብዝነቱን) ቁልጭ አድርጎ የሚያይበት ከስህተቱም መማር ለሚፈልግ አስተማሪነቱ የላቀ ነው ፡፡ ያለግንዛቢ በድንቁርና የድርጊቱ አጃቢና አጨብጫቢ ለሆኑ ደግሞ እግዚአብሔር በዚህች አለም ክብር ሞገስና ማስተዋል ሰጥቶ ከሰው እኩል ፈጥሯቸው በህይወት እንዲኖሩ ከሰጣቸው እድሜ ላይ በሆድ አደርነት ተገዝተው ሰብእናቸውንና ክብራቸውን ሸጠው እየኖሩ መሆናቸውን ቆም ብለው የሚያዩበት አንቂ ትምህርት ነው፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ ብርታቱንና ሰላሙን ያብዛልህ !!!!
ምን የልሆነው አለ አብዩ አንተ ከመጣህ አባቶች አለቀሱ እናቶች አለቀሱ ፈጣር ይሄንን ዘመን ያሳልፍልን ብቻ
አገዛዙ የመስተዳደር ብቃትም አቅምም ቁማናም የሌውም ፦ ስለዚህ ስልጣኑን ለቆ በህግ መጠየቅ አለበት !
Viva Ethio-Forum ❤👍➕❤👍‼
ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ያዬ ❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ተገባ ነው ።
ሽመልስ ጀግና እውነትን በጥረህ ታውቃታለ❤ትችላለህ
እንኳን ደና መጣህልን ያያ ሰው አንደኛ
ኢትዮ ፎረም በርታ
ማን እንደ መለስ የድሃ አባት🥲🥲🥲🥲
ጀግና ጠያቂ ነዉ ፣ አዋረደህ
እረይህንምግሥት ተባብረንእናዉርድማለቃቺ ነው
Welcome welcome back Ethio forum 👏🙏❤
የሆነውን ከመዘርዘር ይልቅ ያልሆነውን መዘርዘሩ ይቀላል😢
"You are one of a kind" bro. 💚💛❤️
Thank you EF, for being the voice for the voiceless 🙏
እኔ ለ ኢቶ ፎረም ቃል የለኝም ይሄ ሁለት አይነት የሆነ ሰው እግዚአብሔር ይገላግለን ጋዜጠኛ አድንቄ አልጨርስም ኑሩን እንደናተ አይነት ያብዛልን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን እውነት በዘር በሀይማኖት በጎጥ ሳያያይ ባንድ አይን የሚመራን መሪ ይላክልን ኢትዮጵያ ብሎ😢😢😢
Ethio forum u always say what I think. U the best!! 💯 %
ትክክል 👏
የዱባዩ መልዕክተኛ ጠቅላይ እኔ ሚሊሻ አደለሁም ሙቱ ተጋደሉ ሲላቸው ሚያጨበጭቡ ዱዝ ሰው መሰሎች አራዊቶች አዳራሽ ውስጥ ተሰግስገው ያጨበጭቡለታል
አብይ👉1000 አመት ግዛን…ሙሴያችን አሻጋሪያችን ብሎ ያሽቃበጠለትንና የተነጠፈለትን ህዝብ በችግር ሲቆላዉ እንደመመልከት ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም…ቪቫ አብይ💯
Thanks ❤
አንጀት አርሱ ያዬ
good
አፌ ቁርጥ ይበልልህ
በጣም የሚያሰቀኝ ሰው ቢኖር ይሄ ጠንቋይ😂
ፈጣሪ ሆይ ከምድረ ገፅ አጥፋው🙏🙏🙏
ቆሻሻ ቀባጣሪ ሰገጤ በሱ ቤት አጭበርብሮ ልቡ ወልቋል🤣😂😂
❤❤🎉🎉ያየ
ዝም ብለንነው እንጅ ሀገሪቱ ወደኁላ ከሄደች ቆየች ያሳዝናል
A symptom of state failure'
ጥሩ ገለፃ ነው
ethio forme super media i love ❤️ it.
ኣብይ፣ ኢትዮጵያውያንን የሚመጥን መሪ ነው።
ለአብቹ እራስ ምታት
ETHIOFORUM THE VOICE OF THE PEOPLE
የዲፕሎማሲ ቋንቋ ያልተማሩ መሀይም ናቸው ።ብርሀኑ ጁላ 52ኛ ኮርስ በፍላግ ሽሬ ላይ የተማረኩ ወታደራዊ ሳይንስ ያልቀመሱ እንደሆኑ ሰምቻለሁ።ጠቅላዩስ ስንተኛ ኮርስ ይሆኑ።ስለ ሚሊተሪ ዶክትሪን ማወቃቸውን እጠራጠራለሁ ።
ያየሰው ክበርልን ❤️
ያዬ ✅❤🙏
ያየሰው=ሁሉሰው
ብልፅግና ህዝቡ ቢራብ ቢሞት ችግር የለውም
ችግሩ እናቱ የነገረችውን
7ኛ ንጉስ ለመሆን ቤተመንግስት መስራት ነው::
አረ አተ ጋዜጠኝ አፌ ቁርጥ ይበልልህ 😢 ባደባባይ ጠቅላዮን አዋረድከዉ 😂 4:49
በምን ቃል ልግለፅህ ያየ
አገሪቱ ለሰፊው ህዝብ መከራና ሰቃይ በኑሮው መከራ የሚያየበት ለአብይ ግብረሃበሮቹ እና ለካድሬዎች እንደፈለጉ የሚኖሩባት አገር ሆናለች‼️‼️‼️‼️
ለምንስ አብዮት አህመድን አዲስ ስም አንሰጠውም ለምሳሌ፣ አያሌው ውሸት ይህ ስም ይመጥነው ይሆን ኮመንት & ላይክ
@5:12 በጣም የሚገርመኝ ለምን ሰው እንደሚያጨበጭብ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እኔ የናንተ ሰፈር ሚሊሽያ ኣደለሁም ቤት በተቃጠለ ቁጥር የት ሄደ ኣትበሉኝ ማለታቸው ወይ ስራቸውን ኣያቁም ወይ ደሞ በህዝቡ ላይ በታሪክ ታይቶ የማያቅ ነቀት ኣላቸው።
የንቀቱ ጥግ የገልፀበት ነው።
ሰው እየተራበ ደሞዝ ከልክሎ አገር እየገነባው ነው ይላል ጊዜ ሁሉን ይፈታል
መፍትሄው ልክ ነው። ጥያቄው ገዢው ያለ ጦርነት መኖር ይችላል ወይ ?
መምህራን እና የመንግስት ሰራተኞችን የገጠማቸው ችግር በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ምክንያቱም ሁለቱም የመንግስት አሽከር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ ናቸው፡፡ ይህ ለባርያ የሚገባው ነው!! ለነፃነቱ ከመታገል ሞትን ፈርቶ ሲያሽቃብጥ የነበረ በመሆኑ ይገባዋል፡፡ አሁንም አንድነቱን ጠብቆ ከመታገል እየገደለው ላለው ስርዓት አቤቱታ የሚያቀርብ በመሆኑ ይገባዋ!! አሹ!!
ያያ❤
አብይ አህመድ እንኳን ሀገርን መምራት ይቅር እና ቤተሰቡን እንኳ የመምራት አቅም የለውም ብስባሽ ፣ ዘገምተኛ መሆኑን ከተረዳን ቆየን !!!
Yaya God bless you ❤
የብልፅግና አለቆች ለጥበቃ ስራ አይበቁም
'አቢያችን፡ አቢያችን፡'
እያሉ በየአደባባዩ የሚጨፍሩት እነዚህ አሁን ተራብን የሚሉት ናቸው። ውጤቱ ይሄ ነው።
ሲጀመር ይህን መንግስት ከኢአዲግና ደርግ ጋር ማወዳደር ይከብዳል እነሱ መንግስት ነበሩ
አብይ አገር አይደለም ቤተሰብ መምራት የሚችል ሰው አይደለም ነገር ግን ህዝቡ በጋራ የፍርሃት ቆፈን ስላለ ምንም ማድረግ አይቻልም
በጀቱን ለተመደበላቸው አካላት እንደ መልቀቅ በገንዘብ ሚኒስቴር እግቶ ለአሰቸኳይ የድሮን ና የጦር መሳሪያ መግዣ የብልፅግና ዱርዬ መንግስት እየፈፀመ ያለው
የሚገርሙኝ አብረውት የተሰበሰቡት መሀይሞች ናቸው። ለነገሩ የሱ ዘሮች ናቸው።ምድረ እንቅልፋም የመሀይም ስብስቦች።
እኔ የሚገርመኝ የህዝብ ተወካዬች ነን የሚሉ ሸለመጥማጦች ውሃ ለማይቆጥር የዚህ እብድ ጠ/ ሚኒስትር ተብዬ ንግግር ማጨብጨባቸው ይገርመኛል
ጉድ ጉድ ኢትዮጲያ ይህን ያክል ተዋርዳ እታቅም ምን መእት ነው
ፓርላማው ግን ማንጨብጨብ የማይሰለቸው አገሪቱ ቀልቁለት እየተዘቀዘቀች ሁሌ ያንጨበጭባል።
ገብቷቸው ነው የሚያጨበጭቡት? ለምዶባቸው ይመስለኛል
ያየ ሰው ጀግና የጋዜጠኝነት የትንታኔ ጥግ፤ ሌላ ልጨምርልህ ያለው አገዛ የወደቀ አገዛዝ ነው፤ ሰፊውን የመንግስት ሰራተኛውን እንዴ ባሪያ ሲገዛው ጥቂት የመንግስት ሹመኞችና በፈጠሯቸው ሰንሰለት የሃገርን ና የህዝብ ሀብት ያለ ርህራሄ ያለ ገደብ ይዘርፋሉ፤ ደመወዝ የጠየቀ መንግስት ሰራተኛ ታርጋ በብሄሩ ወይ በዘሩ ተስጥቶት በፍትህ ሚኒስቴር በኩል ህግ ወጥቶለት ፍትህ ተዛብቶበት በደህንነት ሰዎች ተዝቶበት ለእንግልትና ለእስር ብሎም ለግድያ ይደረጋል። ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የሀብት ምንጭ ስልጣን ሲሆን ባለስልጣኖች ያሻቸውን እየዘረፉ ሌላውን በድህነት ዘፍቀው ይኖራሉ፥ የሀገሪቱ ባለስልጣት ናቸው ኑሮን ሚስወድዱት የሚነግድት ዶላርን በጥቁር ገበያ የሚሸጠት ባንኩን ኮርፖሮሽኑን በአክስዬን አስመጭና ላኪውን የያዙት ያቀፋት የከተማ ቦታውን ግዙፉን ህንፃ የገነቡት እነርሱ ናቸው የሚገርመው ይሄን የሃብት ማማ ስቆጣጠሩት ሶፍትዌር ደቨለፕ አድርገው ወይ ከአያት ቅድመ አያት ሃብት ወርሰው ሳይሆን የህዝብን ሃብት ዘርፈው ነው እነሱ በተቆጣጠሩት ገበያ በኑሮ ውድነት ህዝቡን ያሰቃዩታል፤ የአገዛዙ የጦር ጀኔራሎች በጦር መሳሪያ ንግድ የደህንነት ሰዎች ሰዎችን በስውር በማገት ገንዘብ በማስከፈል የሃገሪቱ የገቢዎችና የፌደራል ፖሊስ አባላት በኮንቶሮ ባንድ ንግድ የወደቁ ናቸው። የዜግነት ጉዳዮች መስሪያ ቤት የኢትዮጵያን ፖስፖርት ለውጭ ዜጎች በመሽጥ ይታወቃል።
የመከላከያ ሰራዊት
የፌዴራል ፖሊስ
የደህነነት መስሪያ ቤት(በተለይም የአቬሽን ዘርፍ ለአየር መንገዱም ስጋት ጭምር ነው)
የገቢዎች ሚኒስቴር
ከንታባ ፅ ቤት ከሙስና የፀዳ ና መንግስታዊ ኤጀንሲነታቸውን ትተው በግለሰብና በጥቅመኞች ከመመራት ወጥተው ተቋማዊ ለውጥ ካልተደረገ የሃገሪቱ ምስቅልቅል እየባሰ የራበው ህዝብ መንግስትን መብላቱ አይቀርም። ሌላው በመንግስት መስሪያ ቤት የማከፈሉ ክፍያዎች ቅጣቶች ጭምር በግለሰብ አካውንት ይገባሉ። ተቋም እንደመሩ ተሹመው ሲሻሩ አለቅም ይላሉ ለዝህ ተጠያቂው ቅንጭሩ አብይ ነው።
ወደፊት ስምና ሃላፊነት ጠቅሸ እመለሳለሁ።
የኢትዮጵያ ህዝብ ፍረድ፤ ተደራጅ ታገል።
ድል ለፋኖ ፤ አማራ ያሸንፋል።
Thank you Ms Yayesew shimelis, I wish you to add one thing in this report" I have increased the salary of employees 300 times of the former base salary, not 300% it was 300 times" which I needs to show is he him self( solely)shares the positive works done in the country but the negative performance
"What he shares/ responsible for in the country " is my wish to be your next title
ፋሽሽት አብይ አህመድ ለመምህራን እና ሰራተኞች ደመወዝ መክፈል የኔ ስራ አይደለም የሚል ፌዝ መናገር የማይሰለቸው ወፈፌ ህዝብን ለመግደል ግን ገንዘብ አያጣም::
Ethio Forum / Yayesew & Abe are always stand with any oppress peoples & anti of dictators !! I wish to you a good life !!
እኔ በበኩሌ እንደማትሰርቅ አላውቅም።
ብሩን ምን እያደረገው ነው። ወዴት እየወሰደው ነው። ይህ አገዛዝ በፍፁም ህዝብ ተኮር አይደለም። ደሞዝ ከፋይ አይደለሁም ሚሊሽያ አይደለሁም ከሚል አገዛዝ ምን ይጠበቃል።
Selam selam selam selam.my family ethio forum❤❤❤❤❤ viva viva viva viva ethio ፎረም❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገሪቱ ህዝብ እንጅ መንግስት የላትም፣ ሲቨል ሰራተኛዉ በራሱ ሆድ እንጅ ትግል የሚባል አያቅም፣
Weyenye Webitwa Hagrhene ye Mamoshe Mehawha tehune 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
የኢኮኖሚ አዘቅት ውስጥ ገብተው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ይላሉ!
Welcom to etho from
ሰላም ሰላም ያዬ
Ethio Fourm to day tommorow and Forever ❤❤❤❤
ድል ለፋኖ
Ethio Forem ትለያላችሁ‼️‼️
እውነት ለመናገር አስተያየት ባልፅፍ እንተን ሣልሠማ ማድር አልችልም።
ኮሪደር እያለ በህዝብ ይቀልድ
Our voice ❤❤❤
Ethio form የጩቁ
ኖች ድምጽ
የአሰተሳስብ ደረጃው የዘቀጠ ነው