Ethiofact: "መካር የሌለው ንጉስ እንዳይሆኑ" ፤ ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የተፃፈ አቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 54

  • @assefaYigzaw-eq3lw
    @assefaYigzaw-eq3lw 20 дней назад +4

    ዋው ድንቅ ምክር ነበር ..ግን ሰሚ የለም ጎበዝ እናማ ፤ የሕዝብ እንባ ይፋረድ ፡

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 20 дней назад +12

    "የምመካው በእግዚአብሔር ነው" እያለ በጴጤነቱ የሚመፃደቀው አብይ አህመድ፤ ንፁሀንን በድሮንና በከባድ መሳሪያ በጅምላ ግደል፣ ንብረታቸውን አውድም፣ የተቃወመውን በሙሉ ማሰርና ማሰቃየት፣ ሚሊዮኖችን ማስራብና ከቀያቸው ማፈናቀል ወዘተ የሚያደርግ እግዚአብሔር ፈቅዶለት ይሆን?

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 20 дней назад +2

      የፔንጤን ማንነት አለማወቅ ነው. ፀረ ኦርቶዶክስ, ፀረ ኢትዮጵያ, ፀረ ሕዝብ, ፀረ ባህል ወዘተ... ናቸው. ለጥቅም እንጂ ሐይማኖት የላቸውም. ሁሉ ነገር ለማጭበርበር እንጂ ፍርሃተ እግዚያብሔር የላቸውም. የፔንጤ ሐይማኖትን ተጠቅሞ የአእምሮ ቀበኛ ሆኖ ሌሎች ለጥቅማቸው እንዲያገለግሉ ወጥመድ ውስጥ ማስገባት መሆኑ የአልገባው የዋሁ የአገሬ ሰው የአልገባችሁ አብይ ቀላቅሎ የሚጫወተው ዘረኝነትንና ፔንጤነትን አጣምሮ ነው. አዎ ለብዙ ሰዎች አይገባም. ምክንያቱም በአንድ በኩል ከእነሱ የበለጠ ፈጣሬን ፈሪና ሐይማኖተኛ የለም ብለው የሚመጻደቁ አብይን አይነት ዓይን የአወጡ ጮሌዎች ናቸው. ኢትዮጵያ አደጋ ላይ ናት.

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 19 дней назад +2

    ይህ ሰው የመጣው ሀገር ለማፍረስ ነው ።አመጣጡ ተልኮነው ይህ ጥርጥር የለውም ።❤❤❤❤❤

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 19 дней назад +1

      AGANENTUWA SENI ZEQZAQIWA BEMETAMELKEW SEYXAN XENQULALET YEXELQU GZY SAXNAEL NEWE YEMIMERAW ABEY AHEMED YE SEYXAN LEGE NEWE

  • @AdinoMelese
    @AdinoMelese 20 дней назад +3

    በጣም ጥሩ ፅሐለፍ ጥሩ ሰነድ እጅግ ጥሩ ሐሳብ ዳሩ ምን ያደርጋል ሰሚ የለም ።

  • @samideres-q3f
    @samideres-q3f 19 дней назад +2

    ይኧንን ፅሁፍ ወይም ሰነድ ለመስማት ቅን ልብ ያስፈልጋል ሰውየውም ጀሌወቹም ሰው አይመስሉኝም ጊዜ ይፍረደን

  • @diresmelisew
    @diresmelisew 19 дней назад +1

    እድሜ ይስጥልን !! አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው ነገሩ, እንጂ ምክረ ሃሳቡ በጣም ገንቢ ነው.

  • @FAFENET
    @FAFENET 20 дней назад +10

    ሰውይው መሀይም ነው የወሬ ምሁር ነው😢

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 20 дней назад +2

    ጥሩ መልዕክትያለው ነገር ነው ያቀረብከው ግን ስታነብ በጣም ነው የምትቸኩለው እርጋ ብለህ አንብብ ስለምትፈጥን ለመስማት አይጋብዝም

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 20 дней назад +3

    ምክር የሚሰጠው ለሚሰማ ነው። ከሆነም የመጨረሻው ይመስለኛል ምክንያቱም ምክርና መሬት ላይ ያለው ሁኔታ ------- + ------ በተቃራኒ አቅጣጫ በመጓዝ ላይ መሆኑ
    እየታዬ ነው እይታዬ ስህተት ካለው እታረማለሁ

  • @mezgebufassil6035
    @mezgebufassil6035 20 дней назад +2

    Betam mirt eyeta!!!!

  • @marta2478
    @marta2478 19 дней назад +1

    አይ ሁሉም ጥሞዋቸዋል ጓይ እንዲህ በቀላሉ ያሰቸግራል። አምላክ ቀኑን ያቅርበው ።

  • @አሊያ
    @አሊያ 20 дней назад +4

    አብይ ሸረኛ ስለሆነ በራሱ ሸር ተጠልፎ ይወዲቃል😢ጠብቁ

  • @SehaniTerefe
    @SehaniTerefe 20 дней назад +4

    Abiy Ahimed is never and ever represent oromiya !! never!!

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 10 дней назад

    የኦሮሞን የበላይነት ለማምጣት ሁለቱን ማባላት ከወያኔ ጋር ተነጋግሮ አማራን ባሪያ ማረግ ነበር አላማው

  • @SelamHmaryam-w8e
    @SelamHmaryam-w8e 18 дней назад

    Mikir new weys kemejemeriyaw yeserawn sira masawek new

  • @lidiaamanuel4648
    @lidiaamanuel4648 20 дней назад +2

    Meriyachu Foto ywedal Kumneger Yelalewwwwwe

  • @lidiaamanuel4648
    @lidiaamanuel4648 20 дней назад +1

    ÄTHIOPIENOCH ☝️ Meriyachu Foto Kumneger Yelalew👈

  • @beidemariamworkneh
    @beidemariamworkneh 20 дней назад +1

    This is absolutely true. For the most part, Abiy's oromia party and other parties in oromia have no clean vision. Not only Abiy is confused, and he is illusionist.

  • @FAFENET
    @FAFENET 20 дней назад +3

    የአብዩት አደባባዩን ተወው የፊልሙ ዳሪክተርም ፕሩድዩሰርም የበሻሻው እራሱ ነበር 😢

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 20 дней назад +1

    Selam melkek ? Meche new yemigebachihu. Seytan beselam yilkek ? Ke' seytan gar mederader ?

  • @lidiaamanuel4648
    @lidiaamanuel4648 20 дней назад +1

    Meriyachu Rasun Stewal

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 20 дней назад +1

    እንዲህ አይነቱ ጥያቄ ለአምባ ገነን ሳይሆን ስልጣን የህዝብ እንደሆነ ለገባው ብቻ ነው የሚሰራው::በጉልበት ለመጣ አይሰራም::የትኛው የአፍሪካ መሪ ነው በሰላም ስልጣን የለቅርቀቀ!? ኃይለ ማርያም እኮ አላሰራ ሲሉት ነው ጥሎ ዞር ያለው::ይሄ ደግሞ በዘረግንነት በሺታ ያበደ በዘረፋ ህዝቡን ያሳበደ እብድ እንኩዋን ኖሮ ሞቶም አይለቅም::ፈላጭ ቆራጭ እሱ ሰሚ ጆሮ የሌለው በህዝብ ቁስል እንጨት እየሰደደ የሚቀልድ ጉድ በሰላም ስልጣን ይለቃል!? የአፍሪካ መሪዎች ስልጣን ከሚያጡ እራሳቸውን ቢያጡ የሚቀላቸው ጀዝቦች እኮ ናቸው::በዚያም ምክንያት ምልዮኖቺን ይዘው ነው የሚሞቱት መሞታቸው ለማይቀር::እሱስ በልቶ ነው የሚሞተው::በባዶ አንጀቱ ለሃገሩ ብሎ የሚሞተው የህዝብ ልጅ ነው የሚያሳዝነው::ይሄ ነው የኛ በወርቅ የተፃፈ ታሪክ::ያየነውም ይሄው ነው::እውቀት ከማጣት የበለጠ የቁም ሞት ምን አለ!? ስልጣን እንኩዋን የህዝብ መሆኑ የማዮገባው መሃይም ለራሱ ሲታገል እሱም አይድን ሕዝቡም አይድን ተያይዞ ገደል!::

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 19 дней назад +1

    You and all Your colligues were declared the transition by excluding all Oromo political parties from the election. Now we are out of Ethiopian politics so leave us!We wanna to live peacefully. Paper Tiger community.

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 10 дней назад

    የኦነጉና የሸኔው ጉዳይ የፋሚሊ ነገር ሆኖበት ነው

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 19 дней назад

    Kotetem

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 20 дней назад +1

    ደብዳቤ ጻፊው አማካሪ አንተ የአላጤንከው ዓላማው ምንድን ነው የሚለውን ነው. በግልጽ የታዩትን መጻፉ ነውር የለውም ግን ስህተቱ:
    1) ሆነ ብሎ ለዓላማው የሚሠራን መምከር በድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው.
    2) ደግ መጠበቁ የዋህነት እንጂ የሚያስወቅስ ባይሆንም መሠሪነቱንና አደገኛ ዘረኛ አስመሳይ ውሸታምነቱን አለመገንዘብ ሥህተት ነው.
    ቅንነት የሚጠላ ነገር ባይህንም ቅንነት ለአረመኔ አስመሳይ ሓብን መንገድ መጠቆሙ የራስን ድክመት የአሳያል. አዎ የአብይ ቀመር ማወናበድ ስለሆነ አጉል ቅሬነቱን አለማየትና ቆራጥነት የሌለው ተማርሁ የሚል ሰውነት ነው. የአለፈው አልፏል. ወደፊት ንቃ ከእንቅልፍህ የእኛ አማካሪ. ጀዝባነቱ በቃ.

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 17 дней назад

    Down down down down oromia and Abeye only one and only country strong Ethiopia

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 10 дней назад

    ሰውዬው ደካማ አምባገነን ነው የሚመራውን ህዝብ አያቀውም ዘረኛ

  • @ManuelAmn
    @ManuelAmn 20 дней назад +2

    ጀግና ጠቅላይ ሚኒስትራችን እናንተ ጻፉ አንብቡ እሳቸዉ ሀገር ወርቅ አድርገዉ እየገነቡ ነዉ

    • @አሊያ
      @አሊያ 20 дней назад +1

      ጊዜ መስታወትነው ወላሂ ጠብቂ ፡ በሰፈሩት ቁና ይሰፈርበታል አቸኩኝ የቻላችሁትን አርጉ ነገግን ታለቅሳላችሁ ቃል ለምዲር ለሰማይ ይሄ ንግግሪ እዳትረሽው ስለሚሆን ነው

    • @አሊያ
      @አሊያ 20 дней назад

      ጠብቂ ወላሂ እዲሜይስጥሽ ፡ምንእዴሚፈጠር አፍ ብሉበት እጂ ጡር አትናገሩበት ተብሎል ፡ነገ ትለቀሚያለሽ ፡፡

    • @አሊያ
      @አሊያ 20 дней назад +1

      መግስት ፈጣሪ አይዴለም ፡ነገ ይወርዳል ይብላኝ ላለቅላቂ ፡ወጥበወጥ ትሆናላችሁ

    • @አሊያ
      @አሊያ 20 дней назад

      ተባራሪ ጋላ

    • @esetetsegaye2274
      @esetetsegaye2274 19 дней назад

      @@አሊያበጣም እርግጠኛ ነኝ አንቺ የስራቱ ተጠቃሚ ከሆኑት ጥቂት ሰዎች አንዷ ነሽ

  • @MilkomAdamu
    @MilkomAdamu 20 дней назад +1

    I think, this message might be from fano's messenger! Nomore fake fictions!

  • @መኪሉቅማንዘይን-ጐ6ጀ
    @መኪሉቅማንዘይን-ጐ6ጀ 20 дней назад +1

    የአይሚሮ ዳደቦች ያአብይን ኢግር ታጥበላቹ ገና።