ይቅር የማይባለውን ይቅር ያለው || ዳግማዊ አሰፋ|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.44

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በ44ኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ
    ከዳግማዊ አሰፋ (‪@DagmawiAssefa‬ ) ጋር ጥልቅ ውውይት ያደርጋል::
    ዳግማዊ አሰፋ ስራ ቦታው ላይሽጉት ይዞ የመጣው ሰው አብሮ የሚሰራውን ሰው ሽጉጥ ይለዋል::ዳግማዊውን በሽጉጥ ይመታዋል::ሆስፒታል ስሄድ ዶክተሩም በህይወት የመቆየት እድሉ 2% ነው ይለዋል::ግን ምን ሆነ? ሙሉ ታሪኩን ተከታቱሉ::
    GoFund me link
    gofund.me/d93d...

Комментарии • 223