ብታምኑም ባታምኑም የ 5 ዓመቷ ታዳጊ ወለደች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 239

  • @user-ss3qv2fj6t
    @user-ss3qv2fj6t 2 года назад +45

    ውይ በጣም የምታሳዝን ልጅ... የሚያስገርምና የሚያሳዝን ታሪክ
    እናመሰግናለን 🙏

    • @solomonyim2755
      @solomonyim2755 2 года назад +1

      መፀለይ

    • @rekikamen3995
      @rekikamen3995 2 года назад

      ጥሩ ታሪክ እናመሰግናለን

    • @abuki2381
      @abuki2381 2 года назад

      Wayne betamyasaznal

    • @abuki2381
      @abuki2381 2 года назад

      Tasaznalech

    • @ls-yo2be
      @ls-yo2be 2 года назад

      የሞተ ሰው በምንም ተአምር ምንም ሊያደርግ አይችልም

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 года назад +17

    ይህ አንዴት ሊሆን ቻለ ሴት ልጅ ፔሬድ ሳታይ እንዴት ታረግዛለች

    • @Badema1991
      @Badema1991 2 года назад +1

      እኔም ገርሞኛል

    • @user-yj5jf1no4b
      @user-yj5jf1no4b 2 года назад +1

      𝑦𝑖𝑔𝑟𝑚𝑎𝑙𝑒

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 2 года назад +2

      አላህ ምን ይሳነዋል ለመሬም ያላባት እድታረግዝ አርጎ የለደ ምንም አይደቅም

    • @Badema1991
      @Badema1991 2 года назад +2

      @@alimetalemu8377 በእስልምና እምነት ከ5 አመት ልጅ ጋር ግንኙነት እንድታደርግ ይፈቅዳል እንዴ?? ምን አይነት ሰው ነህ ይሄንን ነው የአላህ ድንቅ ሰራ የምትለው? ኧረ ንቃ በዚህ በ21 ክፍለዘመን እየኖርክ

    • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
      @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 года назад

      @@Badema1991 እንደዛ ማለት አይደለም መጀመሪያ ተረጊ

  • @tamiratchenfa729
    @tamiratchenfa729 2 года назад +65

    ያለማመን መብታችን ይጠበቅልን።

    • @ghazalaghazala4101
      @ghazalaghazala4101 2 года назад

      😃

    • @yutyube7468
      @yutyube7468 2 года назад +1

      ✅✅✅

    • @selamendazenaw1174
      @selamendazenaw1174 2 года назад +3

      ትክክል🤣🤣🤣

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад +1

      ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ……ሙሉ ታሪኩ👇
      በኔ ቻነል ያገኙታል እውነተኛ ታሪኮች በማራኪ አቀራረብ

    • @GedarifTafesse
      @GedarifTafesse 7 месяцев назад

      ፣kkkkk

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 года назад +23

    የሚገርም ታሪክ ነው ። አቤልሻ ሁሌም እከታተልሃለሁ!!🙏❤

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 2 года назад +17

    ያረቡ ጀሮ አይስማ ከዚህ አዳጋ አላህ ይጠቡቀን

  • @Abel-tz1nn
    @Abel-tz1nn 2 года назад +1

    በሳይንስም በተፈጥሮም የሌለ ነገር ህፃን ልጅ እንዴት እንቁላል ልትይዝ ትችላለች በዚ እድሜዋ? ያለ እንቁላል ሴቶች ማርገዝ መች ይቻላላል ቆይ? እንዴት እንዲ ሊሆን ይችላል

  • @nigistiyitbarek8799
    @nigistiyitbarek8799 2 года назад +14

    ይህችን ህፃን የፈታች እመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ከታሰርንበት ነገር ሁሉ ትፍታን አሜን ።

    • @ls-yo2be
      @ls-yo2be 2 года назад +1

      የሞተ ሰው በምንም ተአምር ምንም ሊያደርግ አይችልም

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад

      ህጻናት ሴት ልጆችን እየሰረቀ……ሙሉ ታሪኩ👇
      በኔ ቻነል ያገኙታል እውነተኛ ታሪኮች በማራኪ አቀራረብ

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 года назад +5

    DNA መመርመሪያ በዛን ግዜ የለም እንጂ ሊታወቅ ይችል ነበር

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 года назад +4

    እንዴት ሆኖ ነው የ5 አመት ልጅ የምታረግዘው??

  • @Betiyshaebiya_1991
    @Betiyshaebiya_1991 2 года назад +3

    Thanks Abelo

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 года назад +4

    ወይ አቤል ዛሬ ደግሞ ምንድነው የምታሰማን!?🤔
    አቤል!? በሀገራችን ኢትዮጵያ በ18 አመቱ ስለተወለደ አንድ ወጣት ሰምቻለሁ እባክህን እንዲህ ክሽን አድርገህ/ አጣፍጠህ አቅርብልን!!

  • @tamenech962
    @tamenech962 2 года назад +5

    እዉነት አይመስልም በክርስትዮስ ስም 🤔😭❤️🙏

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 года назад +11

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም።

  • @tsehaymengesha9836
    @tsehaymengesha9836 2 года назад +2

    በሰመአብ ከቤተሠቦቿ ሊሆን ይችላል ግን የሚያሳዝነው የዛ አገር መንግስት እሷንም ልጇንም አለመርዳቱ አለማየቱ እንዲህ ተረሰታ መቅረቷ በጣም ልብ ይሠብራል!!!

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 года назад +5

    ከሰው ነው ውነት አላህ በጥበቡ ዝብሎ ሰጣት

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 2 года назад +7

    አጂብ ነው የአላህ ስራ ሱብሀን አላህ

  • @kediradame8452
    @kediradame8452 2 года назад +5

    😱😱😱😱ኧራ ገርሞኝ ሳልሞት አቤልዬ ጆሮ ዬሳጣን ፈጣሪ ይማስጌን ገና ዬምን ሳማዉ ብዙ አሌ ፈጣሪ ቻር ዎሬ ያሳማን

  • @-zeeshastube
    @-zeeshastube 2 года назад +4

    Bertalin abela

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 2 года назад +3

    አቤልዬ እሄን ነገር ከስልኬላይ ላጠፋው ነበር ነገር ግን ትዝሲለኝ ለካ ቻናሉ ያአቤሎ የወይኗ ልጅ ነው

  • @cujoafrica6330
    @cujoafrica6330 2 года назад +1

    V surprising unbelievable story sad too because this little girl could not tell who abused her what a pity

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 2 года назад +3

    እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ ማለት ይሄን ነዉ 😳

  • @Jamalalif-r5t
    @Jamalalif-r5t 5 месяцев назад

    የማይታመን ወሬ አኹን ገና አወራኽ ያውም በሚዳያ።
    ከባባባድ ዉሸት አወራኽ ።95/: ነው ውሸት።

  • @asnakuourgesa6549
    @asnakuourgesa6549 2 года назад

    ጨምላቃ ወረኛ ደግ አደረገ አጀንዳ አንቀይርም አንተ የአብይ የጭን ረገድ ማፈሪ ቡሸቲ

  • @tsegashetmekuria2751
    @tsegashetmekuria2751 2 года назад +2

    ውሸት ይመስለኛል

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz Год назад

    እኔ አላምንም ገናየተወለደችልጅ አረገዘች ዉሸትነዉ

  • @zolayewedefitu2079
    @zolayewedefitu2079 2 года назад +3

    Amigò እስኪ ስለ ህፃኑ ፕሮፌሰር ሰቦርኖ Isaac ባሪ ምርጥ ቪዲዮ ከውንልን...Gracias.

  • @ማዕረግአስተዋይ
    @ማዕረግአስተዋይ 2 года назад +1

    እባክህን ምታቀርበውን መርጠህ አቅርብ

  • @selam.z.zselam8505
    @selam.z.zselam8505 2 года назад +3

    የመድሀኒያለም ያለሽ እውነት ነው ግን

  • @HaissamCell-jq4df
    @HaissamCell-jq4df 4 месяца назад

    ኤጭ ውሸታም ሁላ አፋችንን ከፍተን ስንሰማችሁኮ አበዛችሁት

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 2 года назад +1

    ስትታይ የ 5 ሳይሆን 10 ይሆናል በግምት ነው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +2

    እኔ በራሴ እምነት የለኝም

  • @extremetube1670
    @extremetube1670 2 года назад

    Is something far away from science

  • @jamaalxuseen6390
    @jamaalxuseen6390 2 года назад +1

    አቤሌ እኔ በጣም ለማመን ይከብደኛል።

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 2 года назад +3

    አስበን አላህ ወኒአመል ወኪል አላህ ሆይ ከደዚህ ነገር ጠብቀን

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 года назад +11

    ወንድማለም። ስወድህ እኮ አተራርክህ እራሱ❤🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад +5

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭

  • @Absalatwarkyeekiyu
    @Absalatwarkyeekiyu 3 месяца назад

    Tadafiranw malat nw yasazinal😢😢😢😢

  • @zmzm-q7s
    @zmzm-q7s 5 месяцев назад

    እንዴትባምስትአመትመውለድይችላልእውነትነውግን

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 4 месяца назад

    አረ ባካችሁ ፔሬድ ሳታይ አትወልድም ተው መአት አታውሩ

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa 2 года назад +2

    ይሄን ታሪክ ካሁን ቀደም አውቀዋለሁ ግን ሲሳዝን መጨረሻው እናትና ልጅ እደህ መሆናቸው 😭😭😭😭

  • @የሕይወትገፅ
    @የሕይወትገፅ 2 года назад +2

    ሰላም ይብዛላችሁ ከላችበት ባታ ሁሉ የኔ ዶቼአበረታቱኝ በእናትቹ ስውዳቸሁ ❤🇪🇹ሠላም ይብዛላችሁ ለዚህ ቤት ቤተሰቦቻቸው በሙሉ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ያደርግልንሠላም ለዚህ ቤት ቤተሰባች ለሁላችንም ሰላም ይብዛላችሁ ❤❤😍🙏ሠላም ለዚህ ቤት ቤተሰባች ለሁላችንም ሰላም ይብዛላችሁ

  • @temehailemariyam9757
    @temehailemariyam9757 2 года назад

    ይሄ ነገር ከፈጣሪ ጋር መጣላት አይሆንም ?

  • @diacongrooman7727
    @diacongrooman7727 2 года назад

    ጉጉጉድድድ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 2 года назад +1

    I don’t believe that. Absolutely it’s not true.

  • @diacongrooman7727
    @diacongrooman7727 2 года назад

    ኦኦኦኦ

  • @mitu8128
    @mitu8128 2 года назад +2

    Asazenechign lijintuan kemuat, bemiteborkibet edmewa balitenekere sewintua yasalefechiw sikay miskinn

  • @የስደትኑሮ-ቨ8ቘ
    @የስደትኑሮ-ቨ8ቘ 2 года назад +2

    የሚቀራረብ ወሬ አውራ ያስገመግመሀል ሴት ምን ቢመቻት ከዘጠኝ አመት በፊት የወርአብባ አታይም፡፡

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 года назад

      አረከ አስረ አምስት አመት ለይ ኘዉ ምታየው 🤭😧9🤭 አንችም ዉሸት

  • @thegoodvoicemedia8413
    @thegoodvoicemedia8413 9 месяцев назад

    ገና
    ገና
    ገና
    አቤል የወይኗ
    ተጎዛለህ ጀገና

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ 2 года назад +9

    ሱሃነላህ በጣም ይገርማል ለመስማት ለማመን የሚከብድ አቤልይ ምታቀርብልን መረጃ በጣም ደስ ይለናል በርታ
    😘😱

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ

    እግዚኦ እማይሰማ የለ 🙆🙆

  • @MuntyTube3117
    @MuntyTube3117 2 года назад

    Endee DNA Mirmera Alnebrem inde😢😢

  • @alimatbaba1464
    @alimatbaba1464 2 года назад

    ያማል 🌹

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed 11 месяцев назад

    ያአላህ አላህ ምንይሳነዋል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 года назад +1

    እረ አላመንኩምበስላሴ ስም

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 2 года назад +2

    Wey gud!!!! 😡

  • @tamratniguse1947
    @tamratniguse1947 2 года назад +2

    የምገርም ታርክ🤔

  • @KidiMar-ji5hj
    @KidiMar-ji5hj 3 месяца назад

    በየሱስ ስም በጣም ይገርማል

  • @Abel-tz1nn
    @Abel-tz1nn 2 года назад

    ከሰይጣን ነው

  • @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
    @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 2 года назад

    ምንወይፈጤሪሆይ

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 6 месяцев назад

    ምንጉድነውበጌታስም

  • @ZaenulZaenul-u9w
    @ZaenulZaenul-u9w 7 месяцев назад

    ምን እንደምል አላቅም

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 2 года назад +1

    ሰላም

  • @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ

    አቤላ ሽእ አመት ያኑርክ ወድሜ

  • @listentube1615
    @listentube1615 2 года назад +1

    Abela keytnew endethey aynet nger mtggnew ngrena egnam enweq🙄😀

  • @heloyanlensyan-sw5vn
    @heloyanlensyan-sw5vn Год назад

    መቸም ይገርም

  • @birtukantagele487
    @birtukantagele487 2 года назад

    ይቅር በለን

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 3 месяца назад

    የፈጣሪ ታምር ነው

  • @FasikaFasika-b8s
    @FasikaFasika-b8s Месяц назад

    በፍፁም አይታመንም

  • @redietworkneh8057
    @redietworkneh8057 2 года назад +6

    Thank you abela ❤️

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад

    እንዴ ኧረ በማርያም አለማችን ላይ ስንት ጭካኔ ነው ያለው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +2

    እንኳን በደና መጣክ በጣም ያሳዝናል

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 года назад +2

    ወይ ጉድ አለም ጠፋህ አቤል

  • @mohammedmohmud8954
    @mohammedmohmud8954 2 года назад +2

    ገራሚ ታሪክ ነው ግን እውኘት ነው

  • @nuruebrahim7320
    @nuruebrahim7320 5 дней назад

    ባይዋሽ ምን አለ.

  • @emebetalemayew249
    @emebetalemayew249 2 года назад +1

    አጀብ ነው

  • @natanimmoges8041
    @natanimmoges8041 2 года назад +2

    frist

  • @የሕይወትገፅ
    @የሕይወትገፅ 2 года назад +1

    በስመአብ ወወደ

  • @ekaloambaye8623
    @ekaloambaye8623 2 года назад +1

    በጣም ይገርማል ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው በፈጣሪ ሰም

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 2 года назад +1

    እግዚኦ

  • @hayatmuhammed6753
    @hayatmuhammed6753 2 года назад

    Wellahi leazim mgb eyebelahu neber akomkut eskahun kesemahuwachew tarikoch betam yezegenenegn tarik new yeset lji enat negn betam endsega new yaregegn

  • @እሙየጌትነትእህት
    @እሙየጌትነትእህት 2 года назад +1

    እውነት ነው ወይስ ድራማ ነው😢🙄🙄 እንዴት ተብሎ ነው ህፃን ልይ አላምንም

  • @buzuneshkorcho8323
    @buzuneshkorcho8323 2 года назад +1

    it is fack

  • @kawulibintbabatube
    @kawulibintbabatube 2 года назад +1

    ይገርማል

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 года назад

    Ene alhamnem pianshi enkuan bamest
    Ametua berde atayem endete lewn yechilale

  • @ኡሙዩስራ-ወ3ዸ
    @ኡሙዩስራ-ወ3ዸ 2 года назад

    سبحن الله اجب نو يا الله سر

  • @kidukiduabichu3281
    @kidukiduabichu3281 2 года назад

    Koy MN eyawerachihu nw🙄😱😱😱😱🙄🙄😳😳😳😳

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 2 года назад

    የምቀናብህ ልጅ ምርጥ የደጀን ልጅ !!!ግን ከየት ነው የምታመጣው ????? ጌታ ይባርክህ !!!!

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад

    በጣምየሚገርምነገርነውእኔይህንአላምንምበሰመአብወልድመፈሰቅዱሰ

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ 2 года назад

    እረ የማይመስል ነገር ነው እዴት ሊሆን ይይላል የወራበባ እዴት በ5አቷ ማየት ትችላለች?

  • @yaredyohannes610
    @yaredyohannes610 2 года назад +1

    What

  • @tegsetaba2316
    @tegsetaba2316 2 года назад +1

    ezigoo marinara kiristos.

  • @ashenafiAbebe-uw5os
    @ashenafiAbebe-uw5os 6 месяцев назад

    wyn😢😢😢

  • @ashenafiAbebe-uw5os
    @ashenafiAbebe-uw5os 6 месяцев назад

    wyn😢😢

  • @tsegiambaye479
    @tsegiambaye479 2 года назад +1

    Period Satay

  • @ኩንፈየኩን-ጨ3ኰ
    @ኩንፈየኩን-ጨ3ኰ 2 года назад

    አጅብ የአላህ ምንም አይሰነውም አላች ይችላል አደምን የለ ኣበት እናት ከጭቀ ፈጠረው እሰን እየሱስን የለ አበት ከድንግል መሪዬም ፈጠረው ሀዋንም ያላ እናት ፈጠረ ሰባናል ከልቅ

  • @YafetSemeneh
    @YafetSemeneh 3 месяца назад

    Hula weshat

  • @AbdiNajiib-ne8cxhamsa
    @AbdiNajiib-ne8cxhamsa 7 месяцев назад

    Subhaanalh

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 2 года назад +1

    Are mamen yikebdal

  • @taybasane274
    @taybasane274 2 года назад +1

    የሚገር ም ታሪ ክነዉ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭

  • @muhammadhuseen4075
    @muhammadhuseen4075 2 года назад +1

    በጣም አስገራሚ ታሪኮ ነው😢😢