Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እልልልል በሉ ዛሬ የደስታ ቀኔ ነው ታናሺ እህቴን ያባቴን ልጂ በተለያየን 25 አመት አገየዋት ድምጾን ሰማሁ ተዉ ግን ውዶች ተዉ ውልዳችሁ አትፈቱ እመሙ ከባድ ነው
Alf mebruk
እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ እኔም እህት ነበረችኝ እምፈልጋት እንዴት ተገናኛችሁ በሚዲያ ፈልገሻት ከሆነ ተባበሪኝ
እኳን ደሠአለወት
አላህበሰላም ያገናኛቹሁ ከላላወች የት ናቹሁ
enkanem des alshi
የወሎ ልጅ ነኝ እኔም በአባቴ እናት በኩል በሙሉ ሙስሊም ናቸው በእውነት በጣም የምትደነቅ ወንድም ነህ በቅርቡ እንደምታገኛቸው እርግጠኛ ነኝ።
እኔስ አባቴን አገኘው ይሆን አላህዬ እርዳኝ እና አባት የሚለውን ቃል ከአንደበቴ ይውጣ አባዬ ብዬ ለመጣራት ልበቃ ፍቅሩን ተመግቤ ባላድግ እንኳን አሁን አባዬ ልበል አላህ እርዳኝ እና አባት አለኝ ልበል😭😭😭😭😭😭😭
አቤት የዛሬ ፈላጊ ብዛቱ የተጠፍፍቹ ሁሉ አላህ ይርዳቹ
አወ በዝተዋል አላህ ያስግኝላቸው
እኔም ተገርማለሁ አላህ ያገናኛኛቸው
ወሎ መጀን አሪህቡ መርሀባ እንደአካባቢው ባህል አለው ፈጣሪ ይርዳህ ወሎ ገራገር
ጀግና እናት ነው ያሉህ አንድ ሰው ክርስትና ማስነሳታቸው
አይይይ መሸወድ
@@ezdenandhawlettube1660 ማን እኔማ አልተሽውድኩም ኢየሱስ ክርስቶስን አባት ድንግል ማርያምን እናት ቅዱስ ሚካኤልን ጠባቂ መላክ ይዢ አልሽውድም ምን አንደሚያድርጉልኝ ብነግርህ/ ብነግርሽ እጅህን ባፍህ/ሽ ነው የምትጭነው/ኝው ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ እግዝያብሄር ይመስገን አይኔን እንዳይ አድርጎ ስለፈጠርኝ አልተሽውድኩም አልሽውድም አይንህ/ አይንሽ እንዲበራ እጸልይልክ/እጸልይልሽ አለው
አላህ ይርዳህ ወንድሜ ግን ከላላ ሰፊነው ልዩቦታ ቢነገረን ሀሪፍነው ለመፈለግ ይረዳን ዘንድ
ፈጣሪይርዳክ ወድሜ በውነት ፈጣሪ ይርዳህ
ዋው ደስ ይላል የኔም የናቴ ወንድም ጠፍቷል በሂወት አለ አዲስ አባ ነው ሚኖረው ባለፈው በጆሲ ቀርቦ ነበር መጀረሻ አከባቢ ግን አላዩትም ሄደው ሲጠዮቁም ተቋረጠ ፕሮግራሙ እናም ጥሩ ነው በዚ ምናልባት ሊገኝ ይችላል ብዬ ተስፍ አረጋለው
እኔም 18/ወድም አሉኝ አላህ ይጠብቃቹ
ፈጣሪ ያገናኛችሁ🙏
አላህ ያገናኝህ
Ebs ጅግና
ጌታ ይርዳህ ወንድሜ🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን
Thanks 🙏
አላህ ያስገኝላችሁ አባቴ
ወሎ ከላላዩ አላህ ያገናኛችሁ
ያገሬሰው ፡ ፡ በሰላም ፡ ያገናኝህ
አላህበሠላም ያገናኛቹሁ
ምንም ችግር የለዉም ከላላ ነዉ ያለውት የተቻለኝን አደርጋለዉ
Allah yasgegnlh wondime. Ene FB lay share adrgeyalehu. Hulachihum tebaberut. Share and like bemadreg endigenagn enagzew.
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድማችን 😥😥❤
ወገኖቼ በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ
@@senkesartube እሺ❤
ከላላ ከሆኑ ያገኛሉ የከላላ ሠወች ተባበሩት ካሥፈለገም ከላላ ያለሠው ቁጥር እሠጣለንዐ
በቴሌ ግራም ሸር ተደርጓል ኢንሻ አላህ እንተባበራለን
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ግን የአባትህን ፎቶ ሳይ በጣም ነው የደነገጥኩትኝ በተለይ እያሱ ይልማ እረታ ከሆነ የኛ ቤተስብ ነህ አጠቃለይ ቁጥሩ ትክክል ነው አብዘሃኛው ሴቶች ናቸው ወሎ ቃሊም አካባቢ ከሆነ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይረዳህ 🥰🥰🥰😥😥😥😥
እግዚአብሔር ይርዳክ ግን አባቴ ፈልሶ ማለት አልገባኝም? ከአንድ ክፍለአገር ወደ አንድ መሄድ መፈለስ ከሆነ ወንድም ዓለም አመለካከትን አስተካክል !!!
ዋውውእ 18 እህትና ወንድም
ዋው እደኔ አስራአደኛ ልጅ
ከላሎች የት ናቹሁ ሸር አድርጉለት ያገሬ ልጅ
I also have a family member that I wanted to find out where they are any body knows ebs’s phone number
እኔከላላነኝ ግንአላህያስገኝልህ
ከላላ ከሆንሽ አጠያይቅለት እህት
እሽ
ከላላ እኛ ጋ ማለት ነው ።
His father must have been a farmer who needed labour force on his farm.
What are you saying you bullshit he is my grand father.
በናታችሁ ነዚህ ሚድያ ቁጥር ካላችሁ ላኩልኝ አንድ እህታችን ከልጆቾ ከተለየች 9አመት ሆናት እና አፋልጉን
እስክሪላይ ባስቀመጡት ቁጥር ደውዪ
ግን ቁጭ ያሉትን ሰዎቹ ለምንድነው ማስክ የሚለብሱት????🇪🇷🇪🇷🤔🤔🤔
የኔም ጥያቄ ነው
ኮሮና አለኮ ገና የኛ ሠዉ ተዘናግቷልይ
የሚገርም እይታ ጥሩ አስተዋይ።
ከከከከከከ ሳር እዳይበሉ ታፍነው ነው
Katakamatu corona ayezem eneda
Enem yebalbeten abat efelgalw yerdashe blug
አባከቹህ እዳያቹህት አትለፉት አፈልጉኝ አክስቲን ስሞ ሰፈኑት መልንግስቱ ትባላለቸ እናቶ ተሰሙሰጣርገው እህቶ ሙሉ ሽፈራው ወድሞ ባዘዘው ዘውዱ ይባላሉ ሀገሮ ጎደር ደንቢያ ወረዳ አረቡያ መዳናለም እሮቢት ይባላ ል እባከአቹህ አፈልጉኝ
የሚገርም ታሪክ ነው እኔ አባት ጀማል መሀመድ ይባላል ለቤተሰቦቹ 10ኛ ልጅ እንደሆነ ያጫውተን ነበር አሁን አባቴ በህይወት የለም የአባቴ እህቶቹም መሪማ ማህመድ ዘምዘም መሀመድ በድርያ ማህመድ እንደሚባሉ አውቃለሁ እርግጠኛ ነኝ መልክህም ከወንድሞቸ ጋር ይመሳሰላል
ቸገናኘችሁእንድ እም ደረሰ
Lmn yettefafutn mgenaga chanal ankftm eski husabu yalchhu
ይህስ ምንድነው...ruclips.net/video/-8_MIu-B3Pw/видео.html
ኧረ የሁለት እናቶች ወሬ የደረሰ
በሳቸው መጀን
ለምን አንደኛውኑ አንድ ደርዘን ወንድሞች ጠፉብኝ አይልም።ለመሆን የእግር ኳስ ቡድን ሊያቋቁም አስቧል? ሰውን ምን ነካው?ሕዝብ አጠገቡ ካለው ጋር ስምምነት የለው፤ ለምንድነው የጠፋውን የሚፈልገው?
ከብት
Ahya abaten tisadebaleh ende
ጤነኛ ነህ ከፉ መንፈስ የሚጫወትብህ እንዳንተ አይነቱ ነው አገሪቱን እያመሰ ያለው
ስንት በሽተኛ አለ ባካችሁ🤔 እላይህ ላይ ያለው ከሁሉ አላስማማ ሲልህ/ሽ ሁሉም አይስማማ መስሎሀል ፀበል ሞክር/ሪ
ወይ ጉድ ከሙስሊም እንዳልተጋባን አሁን ጠሉን
Man new yetlash?
አረ አንጠላሽም እህቴ
@@yunisjemal2418 አየናቹ እኮ በወራቤ የገደለው አብዱራሂም ይባላል አግብቶ ያለው አማራ ነው አማራ ይጨርሳል
@@ማርታ-ኸ6ደ ይህን የሚያደርጉ በጣም ጥቂት ፅንፈኞች ናቸዉ እህቴ ሁሉም አይደሉም::
@@degitushachachew4708 ስለዚ ታድያ ወጀለኛን ማጋለጥ ነው ቤተክርስቲያን አይደለም ወጀለኛ በአይማኖት ትምህር ካልተገናኙ በቀጥታ ትለያለች
እንዴት ነው መመዝገብ ሚቻለው
ስክሪን ላይ ስልክ አስቀምጠዋል ቢድወውን ድጋሜ እይው
@@hikematube7242 eshi amesegnalew
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
Hi

እግዚአብሔር ይርዳህ ወድማችን
😥😥❤