Bro this song is fire 🔥 🔥🔥 Jesus was the hidden secret from eternity past but now he revealed to us he is the greatest revelation of all the time i loved the song 🥰
2 Corinthians 4:6 (ESV) For God, who said, “Let light shine out of darkness,” has shone in our hearts to give the light of the knowledge of the glory of God in the face of Jesus Christ. Ebba blesses
wow. Every line of the lyrics is powerful. gbu Ebba
ebaye, tsega yibzalih. this is so lovely.
የእግዚአብሔር ጥበብ ክርስቶስ ነው ፤ የበራልን ምስጥር ክርሰቶስ ነው። ውብ ግጥም + ድንቅ ዜማ ጌታ ይባርክህ🙏🏾
Amen 🙏🏽
Bless you😇
❤❤
Ebba ende hulgizew🥰
Bro this song is fire 🔥 🔥🔥 Jesus was the hidden secret from eternity past but now he revealed to us he is the greatest revelation of all the time i loved the song 🥰
🎉🎉🎉🎉Amen amen
በእውነት መዝሙሮቻችን ሁሉ ኢየሱስን ያውሩ!! ኤባ ዘመንህ ይለምልም ብሩክ ነህ!
ቃልም ስጋ ሆነ
ታላቅ ጥበብ አለ ከሁሉ የሚበልጥ
ከመገለጥ በላይ የላቀ መገለጥ
እየሱስ ክርስቶስ የህይወት መገኛ
እውነትና መንገድ የበራልን ለኛ…እኔ ይሁን ዝማሬ ስሰማ ራሴን መቆጣጠር ያቅተኛል ለኛ ለደካሞች የበራልን ከብር ከእቁ የላቀ እውነት፣ ህይወት፣ መንገድ አቤት እንዴት መታደል ነው ኤባዬ ተባረክ ቃል የለኝም ጌታ በክብሩ ከፍ ያድርግ ከና ከዚህ በላይ በብዙ ጌታ ባንተ ይባርከናል!!!!!!!!!!!!!!!!
Amen 🙏🏽
ኤባዬ ከምባረክባቸው ዘማሪዎች 1ኛው ነህ!ውዴታዬ ስትዘምር አይደለም ስታወራ እስከመስማት ነው ! ብሩክ ነህ❤❤❤
ምን አይነት አስደናቂ መዝሙር ነው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Ebaye Be Blessed ❤
አሣርፎናል የበራልን amen 🙌🙌🙏🙏
ኤባ የተወደድክ ሰው የእግዝ/ን መሠረት በክርስቶስ የሆነውን በአንተ ስለበራልን ጌታ ይመስገን❤🎉 ድንቅ መልዕክት
2 Corinthians 4:6 (ESV)
For God, who said, “Let light shine out of darkness,” has shone in our hearts to give the light of the knowledge of the glory of God in the face of Jesus Christ.
Ebba blesses
ወንድማችን ኤባ 🙏🏾ጌታ ይባርክህ ❤❤
ከመገለጥ በላይ የላቀ መገለጥ ...ኢየሱስ🎉🎉🎉🎉
ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።
1ኛ ቆሮ 1፥24
ተባረክ ኤባ 🙏
Tebarek🙌
I can't stop listening...blessed brother amen amen🎉🎉🎉🎉
It’s so deep!
We thank our lord Jesus who revealed this amazing grace.
God bless you abundantly 🙏
የሚገርም መገለጥ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባርክ 👏👏👏👏
የእግዚአብሔር ጥበብ ኢየሱስ አዳኛችን ይባረክልን!
ተባረክልን!
አሜንንንን
የጠላቶቹን ውርደት ልቀቤል
የኔ ትሁት !! 😭😭♥️♥️♥️🙏🙏
Eni wondimee silenezalih tsega simu yikiberilin 💙💙
Ehiteh mekdes negn ke SAUDI ARABIA DAMAM afer
Amen 🙏🏽 thanks
ኤባዬ ጌታ ይባርክህ ድንቅ መዝሙር ነው🥰🙌🙌
bless you ebisha
የበራልን ጌታ ኢየሱስ አማኑኤል
God bls you❤
እናመሰግናለን በምናውቀው ቋንቋ ሁሉም ነገር ስለተጻፈ !!! ይህ ለሁሉም መማሪያ የሚሆን ነው👏👏👏👏👏
ድንቅ መዝሙር እና የሙዝቃ ጥበብ እንደሁም ግሩም መልእክት አለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት 🙏🙏🙏 እየተባረክንበት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
Amen 🙏🏽
የፀጋዉ ባለበት እግዚአብሔር ይባረክ።
What a song ❤
የእግዚአብሔር ጥበብ ኢየሱስ
How I love this song...God bless you bro. ❤❤❤
So full of the word ኡፎይ
Amen 🙏🏾
Wendeme geta yibarekh!
Konjo mezmur newi getan❤
Wow, Great song ድንቅ ነው
እልልል ልልልልልልል 🙌❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን...You are blessed Ebbaye
Elelelelelelelele..Hallelujah..🙌❤️🙌❤️🙌❤️
Blessed eba❤
Amen tebarek Ebba
እግዚአብሔር ይባርክ ኤባ❤❤
Amen 🙏🏽
Amen tebarki 🙌🥰
Wow
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
❤❤❤❤❤❤❤
des yemil mezmur,
But, is it really a live recording?
Yes
Talku tebebe