በተልባው ሻንፖ ብቻ ቅባቱ አይለቅም ለምትሉኝ እህቶቼ ኑ ላሳያችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024
  • የቅርፉድ ውሃ እዴት እደማዘጋጅ የሰራሁት ነው እዩት
    • ታምረኛው የቅርፉድ ውሃ ለፀጉር እድ...
    የተልባውን ሻንፖ እዴት እዳዘጋጀሁት ማየት ትችላላችሁ
    • ምርጥ የተልባ ሻንፖ አሰራር እዩና ...
    እምቀባቸው ቅባቶችን በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ
    • ለፀጉሬ በጣም የተስማማኝን ቅባት አ... #ዶንኪ #እዮሃ #ኢቢኤስ #አብርሽ #habesha #የተንቢ

Комментарии • 31

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 26 дней назад +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ግማሹ ቀንሰሽ ሻንፓ ብትጨምሪበት ግማሹ እንደ ኮንዲሽነር መጨረሻ ላይ ማድረግ ይለሰልሳል በርቺ❤

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  26 дней назад +1

      እሽ የኔ ውድድድድድድድድድድድድ❤

  • @wdsdjgss3785
    @wdsdjgss3785 22 дня назад

    ማሻአላህ ነው ፀጉርሽ ጎበዝ በርቺ

  • @smiratube7442
    @smiratube7442 26 дней назад +1

    ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው

  • @Fzaff1z1zz2
    @Fzaff1z1zz2 25 дней назад

    ሰላም ቲጂዬ ዋዉዉዉ ማስደመሙን ቀጥለሸበታል በርች ማሻአላህ ነው ፕሮግራሞችሽ በሙሉ

  • @dearnebi5144
    @dearnebi5144 25 дней назад +1

    ከተልባ ውጪ ምንም ውህድ አትተጠቀሚም ቲጂዬ እባክሽ መልሺልኝ
    አመሰግናለሁ

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  23 дня назад

      @@dearnebi5144 እጠቀማለሁ በቀጣይ እለቃለሁ ማሬ

  • @LaylaM-e8q
    @LaylaM-e8q 18 дней назад

    የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 24 дня назад

    አረፋ ይወጣዋል ጉድ ልግዛና ልሞክረው እስኪ❤❤❤❤❤

  • @Raba-jq8qc
    @Raba-jq8qc 26 дней назад

    እሺ እናተየ ሰብ አድርጌሻለሁ የምፈልገው መልስ ነበር እናመሰግናለን ❤

  • @Fathafayha
    @Fathafayha 25 дней назад

    👍👍

  • @rabiahussain5192
    @rabiahussain5192 20 дней назад

    ተልባውን ከሻፖ ጋ ነውደ ቀላቅለሽ የምትጠቀሚው

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 24 дня назад +1

    ውዴ እንደ ሻንፖ ተልባው ፀጉራችንን ያፀዳዋል?

  • @ሮዛሽ
    @ሮዛሽ 26 дней назад

    ❤❤❤

  • @wdsdjgss3785
    @wdsdjgss3785 22 дня назад

    እኔ ከግንባሬ ሸሸ ወዴኋላ ምላርገው ፈረስ ያስፏልላል😂

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  22 дня назад

      @@wdsdjgss3785 ቅርፉድ ተጠቀሚ ውዴ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 26 дней назад +1

    ከግባር ለሚሸሽ ይመልሳል እድ ተልባ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 25 дней назад +1

    የእኔ ቆንጆ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ።እባክሽን እህቴ ትክክለኛውን የሮዝመሪ ቅባት እባክሽን ሰርተሽ አሳዪን

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  23 дня назад

      @@sarahawler1292 እሽ እሰራልሻለሁ ውዴ

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 24 дня назад

    አዲስ ነኝ ለቻናልሽ ደግሞ ጸጉርሽ ያምናል እማ

  • @ሀኒክችንኮድ35ሮዛ3
    @ሀኒክችንኮድ35ሮዛ3 26 дней назад

    ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FikirFikir-f4l
    @FikirFikir-f4l 25 дней назад

    Berchi mare demo melshilgn

  • @ALimetAhmed-l9i
    @ALimetAhmed-l9i 25 дней назад

    ቤተሰብእንሁን

  • @CanadianMedical-v9j
    @CanadianMedical-v9j 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤