🛑ለማመን የከበደኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ትልቅ ዋጋ ያስከፈለኝ ስራ | Rich Man Miko

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 мар 2024
  • In this video we visited youutbe Subscribers family. we found hime in a very difficult situation. he can't afford some family story. in this video we learned a lot we hope you guys to. We need to spread love and generosity to the hole world
    Don't forget to:
    • Like this video if you believe in the power of sibling love!
    • Subscribe for more heartwarming surprises and family celebrations!
    • Leave a comment below sharing your own stories of reconnecting with loved ones!
    P.S. There might be a hilarious blooper at the end you won't want to miss!
    For More Info Contact - 0947000009
    #RichManMiko #ketetel #Prank #Seifuonebs #donkeytube #mereja #newvideo #amazingstory #lovestory #couple
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 468

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 месяца назад +16

    🛑እህታችን ሊሊ ሙሉ መረጃዉን በሌላ Video አጋልጣለች Videon ለማዬት ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭነዉ ይመልከቱ👇
    ruclips.net/video/mFgdgdgM1oo/видео.htmlsi=hCgwxCq3-ibqY7oS

    • @natnaelgirmay8223
      @natnaelgirmay8223 3 месяца назад

      Pls finish what you have stated brother you will get it from God, and why didn't you ask him in detail where he got the money with a salary of 8000

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 месяца назад

      ባለቤትየውን ለምን አታቀርቡም 🤔

    • @youcando2026
      @youcando2026 3 месяца назад

      Audio quality ystekakel miko

  • @drgashu
    @drgashu 3 месяца назад +116

    ድፍረትህን ሳላደንቅ ማለፍ አልቻልኩም ዘመንህ ይባረክ ይሄ የሚያሳየው በፈጣሪ መተማመንህን ነው ጀግና ነህ

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 3 месяца назад +49

    ማይኮ ሀቢቢ ይህን መሰል ሲርየስ ኢሹ ስትይዝ የህግ ከለላ እንዲኖርህ ይገባል
    ወደ ቢሮህም የሚገቡ ሰዎች መሳርያ አለመያዛቸው :
    ስለታማ ነገር ይዘው አለመምጣታቸው ማረጋገጥ ይኖርብሀል አላህ ይጠብቅህ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 месяца назад +35

    😮ከጀመርክ ጨርስህ አሳየን እኛም ቤተስብ ደስ ይለናል❤❤❤

  • @zewditubekele5820
    @zewditubekele5820 3 месяца назад +32

    በጣም በጣም ከባድ ክህደት ነው ልጅቱ እግዚአብሔር ያበርታሽ የልፋትሽን ዋጋ ይመለስልሽ ወይኔ ሚኮ ግን በጣም ተጠንቀቅ ሰው ተጨካክኗል የሠራኸው ስራ ግን እግዚአብሔር የሚወደውን ትልቅ ነገር አምላክ ያግዝህ

  • @user-ru2od2pp8o
    @user-ru2od2pp8o 3 месяца назад +29

    በጌታ እራስህን ጠብቅ ሰው ከፍቷል ግን የጀመርከው ስራ የብዙ ተበዳይ ሰዎችን እንባ ያብሳል ግን ጥንቃቄ አይለይህ

  • @drgashu
    @drgashu 3 месяца назад +70

    ማይክ እኔም ታስፈልገኛለህ በጌታ እንዴት ላግኝህ

    • @MikoMikee
      @MikoMikee  3 месяца назад +22

      ሁሌም ቢሆን አለዉ

    • @mwje1289
      @mwje1289 3 месяца назад +7

      ​@@MikoMikeeኑርልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ማይኮዬ

    • @buratube266
      @buratube266 3 месяца назад +4

      @@MikoMikee ሚካ ትክክለኛ ስራ ነው የሰራሀው

    • @WUdeGezahagn-yc7cl
      @WUdeGezahagn-yc7cl 3 месяца назад +8

      ማይኮዬ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 3 месяца назад +2

      EYOU.CUFAGARE.DWEY

  • @abrhahaftu8182
    @abrhahaftu8182 3 месяца назад +18

    ድራማ ሚመስል ነገር አለው....ባለጉዳይዋ እሄን ያክል ከዝ እንዴት ወደ ህግ አልወሰደችውም እስከ ኣሁን?

  • @BelayineshSime
    @BelayineshSime 3 месяца назад +17

    ከመጃመረ ፍት ለእህታችን ሁለታኛ ፍታቾ መታየት አላባት ምክነቱም ወንጃለኞች ስለሆኑ ህዝቡ መወቅ አላባት እባክ ማጫረሻውን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 месяца назад +25

    ማይኮ በጌታ ራስህን ጠብቅ ቢያንስ ለትንሺ ግዜ እራስህን ገለል አድርግ እኔ ጨንቆኛል ላተ ጌታንን😢😢😢😢

    • @user-sb9lj3wm8o
      @user-sb9lj3wm8o 3 месяца назад

      ምናባታቸው እንዳያረጉት ነው mamaye maiko ko nw

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 3 месяца назад

      @@user-sb9lj3wm8o 😥😥😥😥eshi.kalik🙏

  • @user-fj3xb6ho4v
    @user-fj3xb6ho4v 3 месяца назад +10

    ሚኮ በጣም ትልቅ ስራ ነዉ፣እዉነት አደባባይ ሲወጣ ድንቅቅቅቅ ነዉ፣አደራ ግን እንዲህ አይነት ስራ ሪስክ ስላለሁ ጥንቃቄ እያደረክ፣
    “ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል፥”
    - ምሳሌ 2፥11

  • @user-yl2yg8ld1i
    @user-yl2yg8ld1i 3 месяца назад +16

    የእውነት ጀግናነህ ሰውዬው ሌባ እንደሆነ ያስታውቃል ሚኮዬ❤❤❤❤

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 3 месяца назад +6

    በጣም የገረመኝ ድራማ ነው ወይስ እውነት ነው ሚኮ አልገባኝም ጡሩ የሰራ ሰው ጌታ ይጠብቅል እረሱ ይጠብቅህ🙌🙌

  • @agalachmedia
    @agalachmedia 3 месяца назад +33

    ማይኮ ከልቤ ዛሬ ባየሁት ነገር ኳርቼብሃለዉ እንዲህ አልጠበኩም

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 месяца назад +18

    ፊታቸውን ሳትሸፍኑ በግልጽ ለህዝብ ቪዲዮውን ልቃቁ። ባለጌዎች ናቸው

    • @Eyobsha
      @Eyobsha 3 месяца назад

      ድራማ ነው እኮ እየፈጠሩ የሚሰሩብን

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 3 месяца назад +14

    ሚኮ ወንድሜ አሁን እሳት እየጨበጥክ ነው
    እራስህን ጠብቅ please

  • @user-rh9vw9gh3n
    @user-rh9vw9gh3n 3 месяца назад +14

    ጀግናው ሚኮ እራስህን እየጠበክ

  • @doda9780
    @doda9780 3 месяца назад +12

    ማይኮ አራሴን ጠብቅ ዎንድሜ በጣም መልካም ስራንዉ ግን በህዎተ አደጋ ያስመጥታል 😢

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 3 месяца назад +6

    ይህ ስራ ቀጥሎበት እንዳልክ የመስሉ ጀግና በርቱ

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 3 месяца назад +4

    ለፍትህ ለእውነት የቆመ ሰው ማይኮ !! እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ይጠብቅህ። በርታ

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 2 месяца назад +1

    ሚኪያስ እግዚአብሔር ይባርክህ ለተፉ እና ለተጎዱ እንዲሁም ለተበደሉ ሰው ማገልገል ከእግዚአብሔር ዘንድም ዋጋ አለው ተባረክ ሚኪያስዬ።
    ይኽንን ባለጌ እና ዋልጌ ጋጥወጥ የመንደር ልጅ ባለጌ እና ሞሽላቃ በእሳት ነበር ማቃጠል ኢኼ የመንደር ልጅ አጋሰስ ዋልጌ እና ባለጌ ፊቱን አትሸፍንለት እባክህ ሚኪያስ እባክህ ።

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 3 месяца назад +4

    Welcome Brother Miko በርታ ከጎንህ አለን🙏 እጅግ በጣም የሚያናድድ ታሪክ ቀማኛ ዘራፊ የበዛበት ዘመን ያሳዝናል እህታችን ላብሽ የትም አይሄድም እግዚአብሔር ይረዳሻል🤔

  • @user-vj9kd8dk2l
    @user-vj9kd8dk2l 3 месяца назад +5

    ሜኮ መልካም ሥራ ነዉ የምትሰራዉ ሥራ በርታበት የዚህን መጨረሻ አሳዉቀን እባክ ገንዘቧን እንደ ምንም ብለህ አሰመልስላት

  • @kingsonsamisha1
    @kingsonsamisha1 3 месяца назад +4

    እውነተኛ ታሪክ ነው !
    ሚኮ ትህትና የሚገርም ነው ❤
    አንደ ዛቻው ቢሆን በጣም ከባድ ነበር 🤔

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 3 месяца назад +7

    ፈጣሪ ጥላ 🙏ይሁን ሚኮ ወድሜ በርታ💪❤️

  • @kabualem110
    @kabualem110 3 месяца назад +1

    ማይኮ ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ ሞገሱን ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ኣንተ ብሩክ ነህ ኣሁንም ኣሁንም እንደ ጥበበኛው ሰለሙን ኡነተኛ ማስተዋል እና ጥበቡን በዚች ምድር ላይ ያብዛልህ ፥ በጣም ኣስተናሪና ኣስተማሪ ነገር ነዋ ፣ይገርመሃል ፣ ኣንዲት ቤተሰቤን ኣዲስ ኣበባ ምትንኖር ኣለችኝ ልክ እንደዚህ ክህደት ያጋጠማት

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 3 месяца назад +3

    ጎበዝ ማይኮ ውጭሀገር የምትኖሩ ወገኖቻችን ማንንም አትመኑ መጥታችሁ በስማችሁ ብትገዙ የተሻለ ነው።

  • @tamirattekle9412
    @tamirattekle9412 3 месяца назад +2

    መልካም ስራ ማይኮ! ይህ ስራ የመጀመርያህ ቢሆንም ወደ ትልቅ ዓላማ (ወደተፈጠርክበት ዓላማ /destiny/ የሚከትህ መስሎ ይሰማኛል! ፍትህ ለተበደሉት ሁሉ ድምፅ እንድትሆን እግዚአብሔር አስቦ ቢሆንስ ማን ያውቃል!
    ከእውነት ጋር መቆም ማለት በእግዚአብሔር ፊት ሽልማት ( ዋጋ) የሚያሰጥህ ነው።
    ይህ ዘመን በፅድቅ የሚሰሩ የሚድያ ሰዎች ከፖሊስ በላይ የሚከበሩበትና የሚፈሩበት ዘመን ሆኗል። (ይህ ስራ ቀላል አይደለም ህግን ማወቅና ራስን ማስጠበቅ ተገቢ ነው።

  • @ftsumbeyene5091
    @ftsumbeyene5091 3 месяца назад +2

    ኡነት ለሰውልጅ የተሰጠች የማትሻር ስጦታ ናት ልትሽራት ብትንገራገርም ሰጨው ብቅ ይልና ወየልህ ።

  • @user-bx2kl5nq1p
    @user-bx2kl5nq1p 3 месяца назад +9

    እረ ለማይኮ ለዛሬዉ Video ቃል የለኝም

  • @derejeEthiopia762
    @derejeEthiopia762 3 месяца назад +3

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ። ደፈጣ በስተመጨረሻ ለተበደሉ, ለምያለቅሱ እና መፍትሄ ላጡ ሰዎች እንድትረዳቸዉ መርጦሀል ሚኮ። ❤❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 3 месяца назад +5

    ማይኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏❤❤❤🇪🇷

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 3 месяца назад +7

    ማይኮ ወንድሜ በረታ

  • @rajidaniel9988
    @rajidaniel9988 3 месяца назад +2

    nice vid man love the vids keep doin' whacu doin' broski

  • @abdmusema9375
    @abdmusema9375 3 месяца назад +4

    wow ጀግና መይኮ የቡዙሃንን እንባ እንደምታብስ እርግጠኛ ነኝ በርታ ግን ጥንቃቄ አድርግ አደገኛ ስራ ነው

  • @WandeTube119
    @WandeTube119 3 месяца назад +6

    ማይኮ ምርጥየ Big Respect ❤❤❤❤

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 3 месяца назад +6

    እረ ሰው 😢😢😢
    ማይክ እባክህ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ❤

  • @Shmoelworku
    @Shmoelworku 3 месяца назад +2

    ሚኮ ማይካችን የሚገርመው ነገር
    አንተ ዩቱብ ከከፈትክ ጊዜ ጀምሮ እስካሁን
    ድረስ ያንተ በጣም አንድ ቀን ቢድዮከን ሳላይ አልፌ አላቅም እማወቅህ ከድሮ ጀምሮ ነው አሁን ያለከበትን ቦታ ሳስብ በጣም ነው ግርም እሚለኝ አመላከ እስራኤል ይከተልክ ከዚህም በላይ ከፍ ያለ ደረጃ ደርሰክ ተገኝ
    መታደል ወርቁ ከእስራኤል ❤

  • @mssi9175
    @mssi9175 3 месяца назад +3

    Thank you Miko! Keep it up

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 3 месяца назад +2

    ወንድሞቼ እንዳትለቁት !! አዟቺሁ እንደነዚህ ዓይነት ወንጀለኞቺን መዋጋት እና ማጥፋት የሁላቺንም ጉዳይ ነዉ::

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳት አንተንም ፍጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢😢

  • @SinoBirhanu
    @SinoBirhanu 3 месяца назад +24

    Isk mechereshaw irdat please mayiko respect 🙏

  • @user-ug9jq5oq1j
    @user-ug9jq5oq1j 3 месяца назад +2

    Miko all Ethiopians are with you,
    when good ppls keep quiet bad ppl will be powerful,
    so all we are will stand with justice.

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 месяца назад +1

    አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ለተጎዱ ለተበደሉ ለተገፋ ሰዎች በዚህ ሰው ሁሉ አውሬ ጨካኝ አስመሳይ ገዳይ ነብሰ በላ በሆኑበት መልካም ሥራ መስራት ከሰው ባታገኝበትም ከፈጣሪ ታገኝበታለህና ማይኮ pls don"t you give up be strong & stund up for who in need of . thank you so mutch m& may God bless You.በርታ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 3 месяца назад +4

    የእውነት አምላክ ይጠብቅህ ማይኮ

  • @zufnea2955
    @zufnea2955 3 месяца назад +1

    ማይኮ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በተለየ ብድዮ መጣህ በርታ ጀግና

  • @asna6087
    @asna6087 3 месяца назад +3

    ጌታ ይባረክ እስከ መጭርሻ አገዘዉ ❤

  • @abelwaregay6401
    @abelwaregay6401 3 месяца назад +3

    Big respect 🙏 bro ,,,may god be with uu bro ...

  • @abelb5604
    @abelb5604 3 месяца назад +3

    አመሰግናለሁ አሁንም እስከ መጨረሻው እባክኸ እርዳት በሕግ ገንዘቧን እስክታገኚ ድረስ ግን ተጠንቀቅ እነዝህ ጨካኞች ናቸው. I can't wait ቤቶን እስከምታገኚ ማይኮ እግዛቤር ይባርክኸ

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 3 месяца назад +1

    Miko! Let God be with you. God is great. Miko you are also a respectful person since you stand with the oppressed.

  • @aweljebel9341
    @aweljebel9341 3 месяца назад +4

    You are so cool bro respect you bro you’re a great man

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 2 месяца назад +1

    የኔ ጀግና ጌታ ከንተ ጋርይሁን ይጠብቂህ ወንድም❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 3 месяца назад +2

    ጎበዝ ጀግና ሚኪ ማይኮ እግዚአብሔር ደሞ ይርዳህ

  • @KongetGetachew-ui6so
    @KongetGetachew-ui6so 3 месяца назад +3

    Miko thank you God blessed my dear o wonderful job.

  • @drinfonews1
    @drinfonews1 3 месяца назад +14

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ማይኮ በደንብ ቀጥልበት

  • @user-hd1ci9rh6t
    @user-hd1ci9rh6t 2 месяца назад

    ማይኮየ እስከ መጨረሻው እርዳታህ አይለያት የኔ ጌታ እነዚህን አጭበርባሪ ሌቦች ማንም ሰው 1እንጀራ ነው የሚበላው ስለዚህ ሰዎች እባካችሁ ለምድራዊው አለም ሆዳችሁ አይዘዛችሁ የሰው ሀቅ አትመኙ ፈጣሪንም አታሳዝኑት

  • @mihretGetahun-te1he
    @mihretGetahun-te1he 3 месяца назад +5

    ዋው በርታልን

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 3 месяца назад +2

    Tebarek geta yetebekih mikoye

  • @dr.ahmedmohammed8629
    @dr.ahmedmohammed8629 2 месяца назад +1

    For sure as soon as he left your office he was communicated with some government bodies and they told him to avoid any answer provision and for sure you ,Miko, have to continue this issue and those government bodies also do not want to expose themselves and will finally surrender the current individual and then he will cooperate in returning the property for relevant body that means for our sister sooner and please please Miko do not gave up the issue and she is also 100% confidence on your work. Thanks and we are with you.

  • @user-jb3di4cl7e
    @user-jb3di4cl7e 3 месяца назад +2

    ማይኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ....አሁን በጣም ምርጥ ነገር ጀመርክ,,,,

  • @arsenalfc2285
    @arsenalfc2285 3 месяца назад +3

    ማይኮን በጣመረ ይመቸኘረ ነበር ትህትናው ፕራንክ ሲያደርግ ወዘተ ነገረረ ግን አሁን በመጣም አኦርቶዶክስን ለማዳከምና ለማጥፋት ባለው ፕሮጀክት ተባባሪ ነው እንዴሁም አንድ ጊዜ አርቶዶክስና ፔንቴ ክኒቻ/ ድብድብ/ ቢጀምሩ ማን እንደሚያሸንፍ እናያለን ብሎ የዛተ ልጅ ነው ( አሁን ፔንጤ ስለሆነ) ነዋየ የሰወረው ስብስብ……

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q 3 месяца назад +6

    ኧረ ማይኮ ማፈንጃ ጋርድ ነው ያለህ አስተማማኝ ነው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 месяца назад +2

    ካልሆነ እዳ ልክ ዩቱብ ይደርስበታል እሱ ይችላል miko አሳየን ❤

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k 3 месяца назад +4

    ለነገሩ እዉነትህን ነዉ ሀገሩ ምድሩ በ8,000 ብር ደሞዝ ነዉ ህንፃና መኪና የሚገዛዉ

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 3 месяца назад +3

    ሰው ክፉ ነው እንደው የሰው ልፋ ምንሚጠቅም ሞት እኮ አለ ዛሬ እንዳለን ነገ እንፈርሳለን

  • @user-xt7gc1kn7d
    @user-xt7gc1kn7d 2 месяца назад

    Thanks miko ye tegojiwoch voice sile honk enamesegnalen!!!!!!

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 3 месяца назад +1

    ሚኮዬ ታምነህ የተደገፍከዉ ጌታ ይጠብቅህ የራስህን ጥንቃቄ አድርግ ተፈትሸዉ እንዲገቡ አድርግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemassefa5892
    @betelhemassefa5892 3 месяца назад +3

    ሀይ ማይኮ ሰላም ነው ፕሮግራሙ አሪፊ ነው ነገር ግን ዎጋ ያስከፍልሃል እራስህን እየጠበክ አደራ እሺ ጊዜው አስፈሪ ነው እሺ ባለህብት ሰላም ይብዛልኝ ❤❤❤

  • @dabe4606
    @dabe4606 2 месяца назад

    Keep on doing bro🎉

  • @menberehaile3425
    @menberehaile3425 3 месяца назад +1

    Bless you Miko !!!!!

  • @abenezeryilema
    @abenezeryilema 3 месяца назад +3

    ጥሩ ሄደክ ሄደክ አበላሸከዉ እናተ ምድነዉ ምትጠቀሙት ሲልክ ብር ስጠን ብትለዉ ሁሉንም ያምንልክ ነበር ቀሽም ጠያቂ ነክ ኦረዲ አምኖልክ ነበር እኮ

  • @LawofGod
    @LawofGod 2 месяца назад

    Good job ! Truth wins 🎉

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 3 месяца назад +1

    ማይኮ እዉነት ተባረክ

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 3 месяца назад +4

    Good job 👍🏾

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 3 месяца назад +3

    ማይኮ ጀግና❤❤❤

  • @SamuelMelese-ce8le
    @SamuelMelese-ce8le 3 месяца назад +2

    Miko keep going 👍

  • @aboneshsada8523
    @aboneshsada8523 3 месяца назад +2

    ማይኮ አምላክ ይርዳክ።
    እውነት መቺም ቢሆን እውነት ናት

  • @user-xj5mq3oz4y
    @user-xj5mq3oz4y 3 месяца назад +2

    God bless you biro ❤️ 🙏 🙌 ♥️

  • @truworkasfaw7420
    @truworkasfaw7420 3 месяца назад

    ጀግና ነክ just subscribed 👍

  • @tare556
    @tare556 3 месяца назад

    Ena mleh miko Ye ljochune Ena ynatyawen Nbes k Ftari btache Ante gr nw Swochu Tenkole Endayasebu. Mkerxachwen Demo Atengerachwe. Good luck

  • @andycole4235
    @andycole4235 3 месяца назад

    Proud of you keep it up the good work

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 3 месяца назад +2

    Good job Miko 👍

  • @adepankeru8578
    @adepankeru8578 3 месяца назад +1

    waw ...miko betamm meyasazen history nw........

  • @user-wl3hg8tr9x
    @user-wl3hg8tr9x 3 месяца назад +1

    ጌታይባርክ ትልቅ ስራነው የሴው ነብስነው ያተረፍከው❤❤❤

  • @derartou5760
    @derartou5760 3 месяца назад +2

    Thank bro❤❤❤

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h 3 месяца назад +1

    Miko ጋርድህ አስተማማኝ ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @yared2522
    @yared2522 3 месяца назад

    Respect mico you truly made significant video

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 3 месяца назад +2

    Egzaber yebark🙏❤❤❤

  • @youcando2026
    @youcando2026 3 месяца назад

    Audio quality betam ykerewal programh miko ystekakel

  • @user-uv5wk2mh5z
    @user-uv5wk2mh5z 3 месяца назад +3

    ይህው መኪና ተነጋግረው በውክልና ሸጠውልኝ ውክልናውን አንስተው ስም ሳላዞር መኪናው የኔ ነው ብለው በህግ እገዳ አውጥተውብኝ አስቁመው መኪናው ለነሱ ተፈረደላቸው እኔ ህይወቴን ሙሉ በረሀ ለበረሀ ተሰቃይቼ ያመጣሁት 1.5 million በልተውኝ ኑሮዬ ትዳሬ ሁሉ ነገሬ ተበታትኗል

    • @bilalhabeshe2943
      @bilalhabeshe2943 3 месяца назад

      Allah ketebeday ga new kenu birzemem balasebekew allah yetkahal allah yaletasbe neger yerzekeh ayzon

    • @fikirhaile4461
      @fikirhaile4461 3 месяца назад

      አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለዉ!!

    • @hayathayati9014
      @hayathayati9014 3 месяца назад

      እውነቱ አንድ አላህ ጋር ነው አብሽር

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 3 месяца назад +2

    This is new miko hero

  • @kidanweld6835
    @kidanweld6835 3 месяца назад +1

    እ/ር ይርዳህ ማይኮ ሓወይ!

  • @tinsaeresurrection1861
    @tinsaeresurrection1861 3 месяца назад +1

    keep yourself safe Miko

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 3 месяца назад +3

    ማይኮዬ ጌታ ይጠብቅክክክክክ😊

  • @Yoni.2Valid
    @Yoni.2Valid 3 месяца назад +2

    ሌባን ሌባ ቢሰርቀዉ ምን ይደንቀው። ይላል ያገሬ ሰው።

  • @diborakoyshagodana
    @diborakoyshagodana 3 месяца назад +2

    mako miko beeta beyesusum tebarei egzabhre kdakamwuchu garanawu yalichlm inasnle geta lela sawun yazegajal 150 ideme temnhwuti miko tebareki tebareki alfeki hide ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💯✅💯✅💯✅💯✅💯✅💯✅✅❤

  • @user-vj9kd8dk2l
    @user-vj9kd8dk2l 3 месяца назад +1

    ሚኮ ወንድማችን እንዴት ነዉ ብሯን አሰመለስክ ላት የሚባለዉ ነገር እዉነት ነዉ

  • @user-gn5og4si3c
    @user-gn5og4si3c 3 месяца назад +1

    አሪፍ ነው ድራማው ያነሳቹት ታሪክ የብዙዎቻችን ጉዳይ ነው

  • @LaveWonde-on5fx
    @LaveWonde-on5fx 3 месяца назад +2

    እውነት እውነት እለላዉ ትክክል ናይ፡፡🤔🤔🤔