የመንግስት አደገኝ የጥፋት ጥሪ |Ethiopian| Addis Ababa City | Oromia | Adanech Abebe|Prosperity |ነጋሪ Negari TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 124

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Год назад +9

    እግዚያብሔር ምረቱን ይላክልን ያስፈራል

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Год назад +14

    ሰላም ለአንተ ይሁን ውዴ አገላለፅህ ከነቦዲ ላንጎጂህ ድምፅህ ይመስጠኛል እልህህን ጨምሮ አቦ አይዞን ይህም ያልፋል እስኪያልፍ ግን ጨርሰው❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @NegariTV
      @NegariTV  Год назад

      ወዳጄ አመሰግናለሁ

    • @lulahailu1177
      @lulahailu1177 Год назад +1

      @@NegariTV ስልጡኑ የአዱገነት ልጅ አንተን አየሁ በመልስ ምት ታዋቂ ተብዬዎች thank u sorry plez ያዋረዳቸው የሚመስላቸው ጋዜጠኛ አክቲቪስት ወዘተ ገጣሚ ጠሀፊ አይሞቱም እንዴ የመልስ ምት ከሰጡ ብዙሀኑ ቃላቶቼን ጉዲፈቻ የሚያሳድጉ እስኪመስል በሀገርም በውጪ እንደግልንብረታቸው ሲያንገላቱት በሚያስፈልገው እየሸነቀሩ እከሌ እንዳለው or cotashin mark በፍፁም any wey ይድኔ አጥርተህ ከሄድክ ሰው ለማግኘት ይከብዳል sorry thank u plez በሂወትህ እንደምትጠቀምባቸው ምልክት አገኘሁ መሰል ለውጥ መጣ ብዬ በዚህ በግም ፖለቲከኛ ተብዬ እና መንግስት አካውንቴን ቀይሬ ገባሁ እንጂ ይህን ከሚይገባቸው አሁንም ባልዘጋቸው ውጪዎቹ ጋር እንደፍላጎቴ የተጎዳኘሁት ስታደንቀው ተንበርኮ መልስ ይሰጣል እኛ ብዙ ይቀረናል ቃለሂወት ያሰማልን እንደማትለኝ እርግጠኛ አይደለሁም አይምሮህን ሰፋ እንዲል ከጭቅጭቅ ውስጥ ፈታ ላርግህ ብዬ ነው እኛው ለኛው ካልሆን ስናይፐር ድሮን የለን ሀይማኖተኞችና soshial life ነፍ ያረግን ተጠቂዎች በርታ አትራቅ k gonight ይድኔ የሸገሬ love u 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏

    • @NegariTV
      @NegariTV  2 месяца назад

      በእውነት በዚህ ደረጃ ትኩረት በመስጠት ለተሰጠኝ ገንቢ እና አነቃቂ አስተያየት ምስጋናዬ እንደተጠበቀ ነው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 Год назад +18

    ኃይል የእግዚአብሔር ነው
    የመጣብንን ይመልስልን
    ክብር ያድልልን

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይባክህ ወንድማች ኃይል የእግዚአብሔር ነው የግዜ ጉዳይ ነው እንዚህ ጠባቦች በህይወት ዘመናችን አይተንየማናቀው ጉድ ነው እያየን ያለነው ፈጣሪ እሱ በኪነ ጥበቡ ይገላግለን !

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Год назад +4

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይቀመጥላቸው እነሱ ለዘላለም የሚቀመጡ መስላቸው እናመስግናለን በርቱልን❤❤❤

  • @KingAbdul-rn6ch
    @KingAbdul-rn6ch Год назад +5

    ፍርዱን,እግዚአብሔሔር,,ይሰጣቸዋል,,የተቀመጡበት,ወንበር,በጊዜው,ይነሳሉ,,,,,,ለሁሉም,ጊዜ,አለዉ,,,,,,

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Год назад +5

    Thank you Brother ❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Год назад +3

    God bless you 💚💛❤

  • @hmisrak4
    @hmisrak4 Год назад +4

    ይድዬ ያንተን አይነት ያብዛልን በአ/አበባ ላይ አምላክ ከክፉ ይጠብቅልን ድምጻችን ነህ❤

    • @NegariTV
      @NegariTV  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ

  • @wzdluv5318
    @wzdluv5318 Год назад +8

    እጅግ በጣም ትክክለኛና ሚዛናዊ የፖለቲካ ትንታኔ ነው ። በተለይ የአዲስ አበባ ሕዝብ ከዚህ ትንታኔ ምን ዓይነት የዘር ማጥፋት መርዘኛ ሴራ እንደተጠነሰሰለት በሚገባ ተረድቶ ራሱን ለመከላከል ፈጣን ዝግጅት ማድረግ ይኖርበታል ።

  • @eden2986
    @eden2986 Год назад +5

    Thank you ❤

  • @lemlem2297
    @lemlem2297 3 месяца назад +3

    ዘርህ ይባረክ

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Год назад +4

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @mekbebtubez3460
    @mekbebtubez3460 Год назад +7

    ፈጣሪ ይገስፃችሁ በሐሰት የምትኖሩ አጋንንት

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 3 месяца назад +1

    እግዛብሄር ይፈርዳል በቅርብ

  • @meselubekele
    @meselubekele Год назад +8

    አዳነች አቤቤ አንጀትሽንካንስር ያፍረሰው እሜን

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 2 месяца назад

    እግዚአብሄር. ምህረቱን. ይላክላቸዉ. ልቦና. ይስጣቸዉ.

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 Год назад +13

    እምዬ ኢትዮጵያ በአሸባሪ መንግስት እይተመራች ነው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይንቀልልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅልንም ይድኔ የልብ ስው ❤️እውነት በአንደበትህ ያውም በማስረጃ እንዲህ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ማለት 💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @NegariTV
      @NegariTV  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ

  • @enanaesu4388
    @enanaesu4388 Год назад +4

    ሰው በገባው ልክ ነው እሚናገረው አንተም በገባል ልክ ነው የተናገርከው ነገር ግን ባለሴጣኑ ምን ይጠቀማሉ ብለህ እራስህን ጠይቅ መጀመርያ ሲቀጥል ተቃዋሚ ፓርቲ የሆኑ የስልጣን ጥማቸውን ለማሳከት ብለው የከተማውን ህዝብ ለማስጨረስ ነው የኔ እይታ ነው

  • @etetu9375
    @etetu9375 Год назад +4

    አዲሳባ ለመግባት ከየት ይሆን ቢዛ የምንጠይቀው አይ ኢትዮጵያ ህዝቡ ሳይሆን የሚያፈርስ ሽ ባለስልጣኖችሽ ናቸው እናቴ

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 2 месяца назад

    በአንድ ነገድ ለይ ይበሉ።ብሔር ኢትዮጵያ ናት።

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Год назад +6

    አትፍረድባቸው በውስጣቸው ያለው የበታችነት ሰሜት ነው የሚጫወትባቸው እባካችሁ እራሳችሁን ከሌላው ያነሰ አታደርጉ

    • @berhanu2368
      @berhanu2368 Год назад

      ምን ይሁን ነው የምትይው? እየገደሉ እይፈናቀሉ የዘር ፍጅት በአደባባይ ሥያውጁ ዝም በሉ ነው የምትይው??

  • @negashnegash6783
    @negashnegash6783 3 месяца назад +1

    Yasazenal begeza hagerschi ere gobez

  • @tamene1525
    @tamene1525 Год назад +3

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @workulegesse9844
    @workulegesse9844 3 месяца назад +1

    Woregna

  • @fes592
    @fes592 Год назад +4

    ዘመን ይመጣል በቅርቡ አማራ ላይ የፈነጨ ሁሉ መግቢያ የሚያጣበት። አማራ ለሀገሩ በሞተ ይህ ሁሉ ግፍ አይገባም ነበር። ግን አሁን ጨለማ ነው ይነጋል ለእነሱ ግን እየጨለመ ነው። የዋሁ ኦሮሞ እና ክፉው ኦሮሞ እየተለየ ነው።

  • @TenayeFenta
    @TenayeFenta 3 месяца назад +1

    ከስራቸው እንነቅላለን እነዚህ ሁሉ ነገን አያዩም

  • @henokabebe885
    @henokabebe885 Год назад +6

    Thanks Yidine for your info appreciated it

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Год назад +5

    በህግ?????? እኔ እኮ በህግ የሚያስጠይቅ ስትብሉ የሚገርመኝ አናርኪዝም የሰፈነው ቡራዩና ሻሸመኔ ድሀ ዘቅዝቆ የሰቀሉ ጊዜ መስሎኝ

  • @Alu-j3k
    @Alu-j3k 3 месяца назад +3

    የት ነው ያለህው ፍጣሬ ይጠብቅህ

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 3 месяца назад +1

    ህዝብን እዛብሄር ይጠብቅ አዲስ አበባ ግን ደሀን ገፍተሻልና እግዛብሄ ይፍረድብሽ

  • @Kya-vu3iz
    @Kya-vu3iz 3 месяца назад

    Abiy. Unatunoo. Fanoo. Ormoon yixalaa. Yes dhugaketii 👍

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 3 месяца назад +1

    ብልፅግና የሚባሉትን ወይም ነኝ የሚሉትን ሰብስቦ የባቡር ሃዲድ ላይ ደርድሮ ፈጣኑን ባቡር በላያቸው ላይ መንዳትና መፍጀት ነው መድሃኒቱ :: ከዚያ በሃላ ኢትዮጵያችን ሰላም ታገኛለች ብዬ አምናለሁ::

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 3 месяца назад +3

    ለነገሩ ይበለን።ምክንያቱም ሳይቃጠል በቅጠል ቸብ ቸብ ተደርጎ መጥፋት የሚችለውን የዘረኝነት ነበልባል ከአመታት በፊት ማጥፋት ስንችል ችላ በማለታችን የመጣ ነውና ይበለን።አሁንም ቢሆን ባለችው ጠባብ እድል ተጠቅመን ማዕከላዊውን መንግስት በቃህ ካላልነው ጓዳችን ገብቶ ያመሳቅለናል።

  • @husienayelew
    @husienayelew 2 месяца назад

    ስለኡነት ሁሉም ያልፋል ግን ለታሪክ ይቀመጥ ስናሸንፍ እናወራለን ዲል ለፋኖ ወንዲሜ ዲንቅ የኢ ልጂ መቶወቺ ይኑሩልን የማያልፍ ምንም ነገር አይኖርም?

  • @sebleeshetewube460
    @sebleeshetewube460 Год назад +10

    😭😭😭 እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ያለብህን ሃላፊነት ተወተሃል

    • @NegariTV
      @NegariTV  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Год назад +4

    ሁሌ የሚያመኝ ቃል ነው ይህ የአብይ ንግግር :: እውነት ግን ይህ ሰው ክርስቲያን ነው? ማለቴ ጴንጤ ነው? እናንተስ ከፍተኛ የሆነ አማራ ጠል አዲስ አበባ ውስጥ የለም? ያዉም ቤታቸው ላይ ምልክት እየተደረገ ቤታቸው የሚፈርስባቸው ::

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 Год назад +3

    Wondme KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN MELAKITOCH KENE BETESEBOCHI YITEBKU AMEN
    TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Год назад +5

    የኢትዮጵይ ፓርላማ የእብይ አህያ ሆኖ እንደነዳውና የፈለገውን እየጫነ የሚናዳው አሳፋሪ ለታሪክ ከነ ፎቶግራፍቸው ማስቀመጥ ነው የማፈርያ ስብስብ ናቸው

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede893 Год назад +4

    እኔ እምለው አሁን ስልጣን ላይ ያሉት ሁሉ ፈልሰው የመጡ አይደሉም እንዴ ሕዝቡን መሀይም አደረጉት

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Год назад +4

    አን ቺእበት ለአዲሳባ ቅርብ የማን ብሔርነውቆመሽአስብ አፍሽን ከመክፈትሽበፊት

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Год назад +2

    GOD PLEASE WOCH AOVER ETHIOPIANS AND ETHIOPIAAAA 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤝🤝🤝✌️✌️🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️LIMITLESS YOU FOR SHARING BLESS 💚 💛 ❤️ 🙏🏻

  • @AtakletDerbe
    @AtakletDerbe 3 месяца назад +1

    Egzabher❤❤❤yesthe

  • @neimasiraj9755
    @neimasiraj9755 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 месяца назад +1

    አብረን፣፣እንጠፋትለንእንጂ፣፣፣፣አንላቀቅም
    አዳነት፣፣፣አብዪ፣፣ሺመልሰ፣፣፣በፍፀም
    ቀልዳቺሁአትቀራትም፣፣፣፣ቨእንጫረሳታለኝ

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 Год назад +6

    የአዲስ፡አበባ፡ወጣት፡ለራሰህ፡ሰትል፡ንቃ፡አለበለዛያ፡ትገረፋለህ፡ትታሰራለህ፡ትገደላለህ፡እራሰህ፡አድን፡አትጃጃል።

  • @tarikudilnesahu775
    @tarikudilnesahu775 Год назад +3

    ምን ይደረግ ወንድሜ የአቦጊዳ ሽፍታ አዲስ አባን እየመራ ምን ትጠብቃለህ? በደንብ ትግል ማድረግ ነው።

  • @Usaaid
    @Usaaid Год назад +5

    I have a question? I can't find any sign regarding our beloved country name Ethiopia, I am not in Africa, I am in Ethiopia, yet all I see is Africa, go to anywhere in Africa, they highlight the name of the country, not hide behind the logo of Africa. Your program presentation is well thought and Current Afair and applies to us all, for those who thinks and see out of the Box. Keep up the good work and keep well and Safe

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Год назад +1

    Right ✅️

  • @tonneryaya4056
    @tonneryaya4056 Год назад +2

    እብዶች ፡

  • @MekonenZeleke-f9f
    @MekonenZeleke-f9f 2 месяца назад

    ante gaze xegnawu newu yemot tirri iyyelefefki ylehewu. sile selam atisebkim ante!

  • @henokabebe885
    @henokabebe885 Год назад +4

    አንድም ያዲስ አበባ ተወላጅ የለም አንድ እንኴን በነዚህ ጅሎች ነው አዲስ አበባ የምትታመሰው

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Год назад +2

    AMHARA GENOCIDE is real and will happen like Rwanda🇷🇼 genocide!!!

  • @mohammedawoltube4422
    @mohammedawoltube4422 Год назад +5

    ኧረ ምናችሁም አያምርም ።ሀገር መምራት ህዝብ መጨረስ መግደል ነው እንዴ?

  • @liasol8518
    @liasol8518 Год назад

    Weyzero Abebe Adanech

  • @liasol8518
    @liasol8518 Год назад +3

    Ye biltsigina mengist ye Amara tell nw. Amara maninim telto ayawkim. Hager siyastedadir anid adrgo nw.

  • @yetmworkjagema9467
    @yetmworkjagema9467 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +1

    ደግ አደረጉ ስራ ፈታ ስልጣን ልኣስለቀቅ ነው ፈሳም 🤧🤧🤧🤣🤣🤣🤣👎🏿👎🏿👎🏿

  • @dejensisay9953
    @dejensisay9953 Год назад

    Err yidne teftekal

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 месяца назад

    አዲስ አበባ አሜሪካ እደሆነች ነው እንጂ የሚቆጥሩት ጉድኮነው

  • @Alu-j3k
    @Alu-j3k 3 месяца назад +1

    ማፍራሁሉ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 3 месяца назад

    አንቹስ ምን አየሰረስ ነው ከነግሩፕስ ???

  • @Alu-j3k
    @Alu-j3k 3 месяца назад +1

    የትኛው መንግስ ነው ድቃም

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 2 месяца назад

    ይሄኔ ነበር ህዝብ መነሳር ነበር ትኛ ህዝቡ የሚቀሰቅስ ጠፋ

  • @fes592
    @fes592 Год назад +3

    የሚያስገቡት የኦሮሞ መንጋ እየተንከረፈፈ ከተማውን ሞልቶ እያየን። እግዚአብሄር ይፈርዳል ያያል። እኛ የምንወዳቸው ኦሮሞ ጎረቤቶች እና ጓደኞች አሉን እንደነዚ ሴጣኖች አይደሉም። ጌታ ዘመናቸውን ያሳጥርልን።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 2 месяца назад

    ሥርዓተ መንግሥት ይባል።ሕገ መንግሥት የወንጀለኛ መቅጫና: የፍትሐ ብሔር ሕጎች ናቸው። እነዚህ የሥርዓተ መንግሥቱ ሁለተኛ ክፍል ይሁኑ።

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 2 месяца назад

    የቀድሞውስ. ሩዋንዳን. እናደርጋታለን. ብለዉ. ትመኝተዉ. ነበር. አሁን. የት እንዳሉ. እናስብ ንገ ምን እንደ መጣ. አንድ. አምላክ. ያውቃል።

  • @GizawAnden
    @GizawAnden 2 месяца назад

    ምንነዉ፡ወደ፡አዲስ፡አበባ፡ለመግባት፡ገንዘብ፡ከፍላቹነዉ፡የምትገቡት፡ብለዋል፡በሚዲያ፡፡

  • @BELETEA
    @BELETEA 3 месяца назад +2

    አንቺ 666 እርኩስ እዳንች ክተለየየ ክልል ብለሻል። ስክረሽ ነው።

  • @betishow7256
    @betishow7256 2 месяца назад

    ግን ይሄ ሁሉ ያልፍ ይሆን?😢

  • @GebreDese
    @GebreDese 3 месяца назад +1

    እንኳን የኦሮሞ ሕዝብ እራሱ መንግሥት ተብየውም አማራን መደምሰስ አልቻለም እራሱ እየተደመሰሰነው ነገሩ ቅዥትነው

  • @ሙክታር9091
    @ሙክታር9091 Год назад +2

    ይድኔ አሁን ያልካቸዉ ነገሮች ልክ ላይሆን ይችልል ነገር ግን እስኪ እዉነት እንነጋገር በተለየ አበይ አህመድ ኦሮሞ ጠሎች አሉ ያላቸዉ ሰዎች ዬሉም? ሩቅ መሄድ አያስፈልግም አዲስ አበበ ዉስጥ ባልደራስ ሚባል ፓርቲ አንዱ ግልፅ ማሳያ እኮ ነዉ
    ይድኔ አንወሻሽ በግለሰብ ደረጃ ደግሞ አንዱ አንተ ነክ ያዉ የባልደራስ አካልም አረለክ ስለዚ ጠ/ሩ ኦሮሞን ሚጠሉ ሀይሎች እንጂ ያለዉ ህዝብ አለለም በህዝብ ዉስጥ ለመደበቅ አትሞክሩ ደግሞ አንቺ ጉራጌ ነሽ ራስሽን ብትቺይ።።።።።።።።

  • @SurprisedProteaFlower-ek2zu
    @SurprisedProteaFlower-ek2zu 3 месяца назад +1

    አንተም እያነሳሳህነው

  • @Kya-vu3iz
    @Kya-vu3iz 3 месяца назад

    Fanoo. Siyiyaworaa. Lamiyee ,ayimih. Himii. Wushatamii

  • @negashnegash6783
    @negashnegash6783 3 месяца назад

    Omg

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 2 месяца назад

    YEMANEM CHELE ATLKI YE GIRAGN MHAMED TEKETAY😮 AGERUN AMESAT😮 NOCHE MENGEST😮 ABRBECH ARERARA😮😮

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 месяца назад

    ፎኖፎኖ፣፣፣፣፣አፖልመሰቀል፣፣ሳዪሆን
    አብዪየሚሰቀልበትዪሆናል፣፣ጠብቅ
    መረድን፣፣ሳዪሆን፣፣መተኮሰን፣፣መጨረሰን
    አሳዪተነዋቸዋል፣፣፣ገናበእሰናዪፐርነዉጨዋታዉበገዛመሳረያህ፣፣አሰፈታቸዉፎኖፎኖ❤

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 2 месяца назад

    ጉበዝ እግዛቤር ይባርክ ቀድመህ አሳውቀሃል ህዝቡ ለጥ ብሎ ሳይሰማህ ቀረ ያሳዝናል በዚህ ንንግግር ህዝብ መቃት ነበረበት ሲስቅ ሲያጨበጭብ ከመፈናቀል ደረሰ በግዜ እስክድር ነጋ ሲቀሰቅስ እደእብድ ተቆጠረ አሁን እዚህ ደረሰ

  • @YaBc-nm8tt
    @YaBc-nm8tt 2 месяца назад

    Gelnt nwe

  • @liasol8518
    @liasol8518 Год назад +2

    Yemin filset nw? Alfelesem leteleyaye guday wede Addis Abeba yimetal yimelesal, filsetin min ametaw? Enesu Oromon amtitew asfrewal endenesu meselachew ende? Amaran fertew memotachew nw. Anid ye hager meri rebilo, hizbin lemagachechet Oromo tel bilomenager yewahu oromo tetelichalehu bilo yasbal, yihe hitsan lij nw? Min ayinet yalbesele sew nw? Ene Lidya enante tebabere, Egziabher degmo ke Amara gar yitebaberal.

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Год назад

    ብዙ ትጠፋለህ መረጃም ላይ እንዲሁ????🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад

    ዶክተር አብይ ሺ አመት ይገዛል 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

    • @eg3549
      @eg3549 Год назад

      Abo yidifash ye hitsanat dem ena emba. Cekagne

    • @almazali4784
      @almazali4784 Год назад

      @@eg3549 ውሸታም 🤣🤣🤣

    • @eg3549
      @eg3549 Год назад

      @@almazali4784 @Almaz Ali yemitisiqibachew yasleqesish kifu

    • @almazali4784
      @almazali4784 Год назад

      @@eg3549 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @neimasiraj9755
    @neimasiraj9755 2 месяца назад

    😊😊😊😢😢😢😢😮😮😮😊😊😊😢😢😢

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo2654 Год назад

    Adegaw belayachu lay yemeta felfela muartga

  • @kidanuboje150
    @kidanuboje150 Год назад

    ፈስ ያለበት ዝላይ ___++

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Год назад

    Evil እሰይ

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 3 месяца назад

    አዲስ አበቤ ተኝታችኃ በቁማችሁ ተወረራችሁ

  • @Alu-j3k
    @Alu-j3k 3 месяца назад

    አውነውዱ የተጅምውሁሉም ወንድ ልቡ ተስልንብን

  • @tiruworkwoldamlak2478
    @tiruworkwoldamlak2478 Год назад

    Yanta I wish you are leader how handle this situation.Before you gudgi ng how thing wide if some Ethiopan heater wish to execice .Becase most of us grow only Americ specing. Aromo & other languge specer they want to teach there kids in there own languge . It is good respect all thr problem is if we do not one common languge it make us go back .Please understand real stuation.for Ethiopan unity be machured to solve problem
    .Thise time we cry to our God almight to love respect one another put ure self on small klelle teach instade of calling to fight.Yanta some time do good your part instade of crtisiz you small I think they are beg.

  • @Alu-j3k
    @Alu-j3k 3 месяца назад

    እርበቃ ውንድ የለም

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад

    Oromo yemetela sew yelem‼️
    Ante satmeta anten neberu eko‼️‼️
    Selam endaynot‼️⁉️
    Hizbun mafajet lemin asfelege ⁉️⁉️⁉️⁉️
    Mesenbecha ⁉️⁉️

  • @husienayelew
    @husienayelew 2 месяца назад

    ወንዲሜ ለተናገርከው ኡነት የዘመኑ ውነተኛ አንተን መግለጥ ይከብደኛል አንተ በኮቢተር እኔ በጨቅላቴ ይዠው ወላሂነው የምልህ ለታሪክ ይቀመጥ የነሱ ወሬ አንዱም አይረሳም ወደፊትም አይመጣም ወደኋላም አላለፈም ብልፀግና ብለህ አስቀምጠው በኮቢውተር እኔ እዲሜ የሰጠኝ እደው በጪቅላቴ ለታሪክ እናስቀምጠው???!!!

    • @husienayelew
      @husienayelew 2 месяца назад

      ዲል ወንጀል ለተፈረደበት ለአማራ ህዝብ ዲል ለኢቶ ሰው

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 3 месяца назад

    ወረኛ ሁላ!!!

  • @COLDONYT
    @COLDONYT Год назад

    Abey ahemed shemeles abedesa oneg ayeya snake kosesa Kaia Kaia kebet oneg ayeya setan

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Год назад

    የበላሽው አይርጋ ዱርዬ ስብስብ ኮንጓም😮😮😮😮

  • @tonneryaya4056
    @tonneryaya4056 Год назад

    ማን ፡ ያንተ ፡ አደረገው። ወራሪ። ፡ ሲነቃባችሁ ፡ የደራረባችሁት ፡ ካባ ፡ ከላያችሁ ፡ ሲወልቅ ፡ ተንጫጫችሁ። ላሊበላ ፡ መጮህ ፡ ደንቡ ፡ ነው ፡

    • @frehiwottsega3721
      @frehiwottsega3721 Год назад

      አትስራና ሰው በሰራው ከተማ ለሀጭህን አንጠባጥብ !ማን ወራሪ እንደሆነ ወደኋላ ሄደህ ታሪክ አንብብ ! ጊዜ የሰጠው ቅል ...አሉ!

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад

    ደግ አደረጉ ሰገጤ ጮማ እራስ ዶክተር አብይ ያንተ እኩያ ነው ግን ሀገር እየመራ ነው አንተ ቁጭ ብለህ ወሬ

  • @dr.samuelmakonnen5020
    @dr.samuelmakonnen5020 Год назад +2

    🙏👉🚥🚦🚥🌹🦁HONORABLE YIDNEKACHEW KEBED🦁YOUR COMMENT , YOUR LOGICL RESPOND BASED ON INTERNATIONA & LOCAL LAW, I DO NOT HAVE WARDS TO SAY WHAT YOU RESPONED AND COMMENTS, GENERALLY GOD BLESSED YOU WHENEVER YOU ARE 🌹🚥🚦🚥
    👺👉TO SHAME FOR KILLER , LIAR , THIEF , & 🙏👉😈GRADE 7 DOCTOR ABIY AHMED ALI😈👈🙏👹

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 Месяц назад

    አ:አበባ ላይ ኦሮሞን የሚጠላ ካለ እንዳንተ ያለውን በክት ያገባችው እ አበባ ውስጥ አይደለችም እንዴ ያልችው ? አተ እንካን አገር መምራት እንሰሶችን መጠበቅ አትችልም ጨካኝ አረመኔ ነህ::