የእንቅርት ሆርሞን እጥረት ምልክቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች Hypothyroidism Causes, Signs and Natural Treatments.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #ጤናሚዲያ #የእንቅርትህመም #hypothyroidismweightloss
    የእንቅርት በሽታ
    የእንቅርት መዳኒት
    የእንቅርት ቀዶ ጥገና
    የእንቅርት አይነቶች
    የእንቅርት በሽታ ምልክቶች
    የእንቅርት ካንሰር
    የእንቅርት በሽታ መከላከያ
    የእንቅርት በሽታ ህክምና

Комментарии • 65

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 Год назад +7

    Fantastic doctor ሰው ቢጠቀምብህ እሚደነቅ እውቀት ነው ያለህ በተለይ ቪድዮ ስትሰራ መነሻውን,ምልክቶቹን እና መፍትሄውን ባንድ ላይ የምታቀርበው ነገር እጅግ ትኩረት ከመሳቡም በላይ በቂ ግንዛቤን ይፈጥራል
    ኑርልን ረጅም እድሜ !

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад +2

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ
    ዶክተርየ እሮመዷን ሙባረክ ውዲ የጤና ሚዲያ ተከታታይወች በሙሉ እኳን አደረሠን በሰላም ፁመን የምጨርስ ያዲርገን

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 Год назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @MeriSaid-pi3hf
    @MeriSaid-pi3hf Год назад +2

    አሰላሙአለይኩም ዶክተር ከኦፕሬሽን በኋላ የምወስደው መዲሐኒት አለኝ ባቋርጠው የሚያመጣው ችግር ምዲነው?

  • @sameraaliumer6168
    @sameraaliumer6168 2 месяца назад

    ደክተር. እኔ አስወጣሁ ግን እመሙ. ብዙም አልተወኝም መበሳጨት እና መናደደን ቀንሻለሁ አልሀምዱሊላህ ግን መልሶ ይተካል እንደ. የውስጥ. ታይሮድ ነው የኔ እብጠት የለውም እባክህ እንዳታልፈኝ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 8 месяцев назад

    ተባረክ ዶክተር 👌👌👌👌👍👍

  • @bereketenglishtteachingtes7784

    ጥሩ ነው ዶክተሩ ለተጠየቀው ጥያቄ ምንም አይነት መልስ አይሰጥም ። 😭

  • @amaamm6192
    @amaamm6192 2 месяца назад

    እኔ ነተናረካቸሁ ምልክቶችአሉብኛ የጉሎዘይትእሞክራለሁ

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 Год назад

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ዶክተር እሮመዷን ሙባርክ እንኳን አደርሰህ
    እኔም አለብኝ ከኒን ሰተውኝ አላዳነኝም

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 5 месяцев назад

    Thank you Dr

  • @meriemweber7401
    @meriemweber7401 Год назад

    Allah kheirehen yekfeleh rezekeh yabzaleh

  • @dguf8816
    @dguf8816 Год назад

    جزاك الله خيران

  • @ayelech5009
    @ayelech5009 Год назад

    ሰላም እንዴት ሰነበትክ እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ እደራ መልስልኝ ከጭንቅላት አክታ በጉሮሮዬ በኩል ይመጣብኛል የምን መንስኤ ይሆናል

  • @toybaali1212
    @toybaali1212 Год назад +2

    ዶክተር ቁጥርህን ተባበረኝ በግል ጥያቆ መልስል ቀጥታ መሠመር ተባበረኝ

  • @emebetendrias8059
    @emebetendrias8059 8 месяцев назад

    Thank you 🙏

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Год назад

    Thank you Doctor 💊🙏

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ አለበኝ መድሃኒት እየወሰድኩኝ ነው አስር ቀን ይቀረኛል እጨርሳለው

    • @rahimar859
      @rahimar859 Год назад

      በአላህ እኔአረብሀገር ነበር እምሠራው ግን አገቲላይአበጠብኝ በጣም ያምኛል መዳኒቱን ፃፊልኝ እደገዛ በአላህ 😢😢😢😢

    • @mothermother2001
      @mothermother2001 Год назад

      @@rahimar859 ማስታገሻ ነው ዘላቂ መድሃኒት አደለም እንደየ እበጡ ይለያያል ለማንኛውም በሚሴንጀር አውሪኝ

    • @user-ws4lw4os7j
      @user-ws4lw4os7j Год назад

      የሜሴንጀርሽን. ቸር. አርጊልኚ. እህት​@@rahimar859

  • @user-dd6hg7mn3y
    @user-dd6hg7mn3y 7 месяцев назад

    ዶክተርአመልያመደረገእፈልገነበርደማነሥአለብኝ

  • @gizmanabdulahi4762
    @gizmanabdulahi4762 Год назад

    Thank you! ❤🙏

  • @DemuyeZebdiwos
    @DemuyeZebdiwos 2 месяца назад

    T3T4 ሰላም ነዉ ግን ኦጰሪያሶን ተደረጌ ነበር አሁንም አደገ ምን ላርግ ሉጎል ሶሊሸን ሁሌም እጠቀማለሁ እባክህ ምን ላርግ

  • @user-mm4ie4rs4c
    @user-mm4ie4rs4c Год назад +1

    አንደኛነኚላይክ

  • @user-bz1wu7zk5u
    @user-bz1wu7zk5u 8 месяцев назад

    ዶክተር

  • @sammiratubea2942
    @sammiratubea2942 Год назад

    Wa'alekumu salami worahimatullahi wobarakatuhu

  • @rabiyatabu2777
    @rabiyatabu2777 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ አንደኛነኝ

  • @yusratube7257
    @yusratube7257 11 месяцев назад

    እስኪ ቁጥርህን አስቀምጥልን ዶክተር እበክህ እኔ ተምሜለውና በጣም ጫንቆኘል እነ ለማክርህ እፈልገለው ቁጥርህን በአለህ በምተምነው ይሁንብ ፁፌን ከዬሀው ማልስልኝ

  • @linaetipopia4736
    @linaetipopia4736 Год назад

    እኔ አይኔ እያበጠ ተቸገርኩ ወደውጪም ወቷል መድሀኒት ሰቶኛል ዶክተር ግን ምንም አይቀንስም አይኔ ዶክተር እባክህ ለአይንም መፍትሔ ካለ በተረፈ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤

  • @user-yw5sg8rw2f
    @user-yw5sg8rw2f Год назад +2

    Dr ቁጥርህን ተባበረኝ

  • @toybatube7941
    @toybatube7941 Год назад

    ወአለይኩም እስላም ዶክተር ጀዛከላህ ለምሰጠን ትምርት ጥያቄን መልስልኝ ልቤን ያመኛል ከጀመረኝ ሳምንቱ የቪታሚን ዲ እጥረት አለብኝ ውጤቱም 15.46 ነው ከስድስት ወር በፊት ተመርምሬ መዳቲቱን ተጠቅሜ ትቶኝ ነበር አሁን ተመለሰ ህመሙ እጥፍ ጨምሮ እግሬም ከቁርጭምጭምቴ በላይ እስከ ታፍየ በጣም ያመኛል ይለበልበኛል ይቆረጥመኛል ይደነዝዘኛል ብቻ መራመድም እየከለከለኝ ነው አሁን ወደ ልቤ ወደ ትከሻየ ወደክንደ ሁሉ ተሰራጭቷል መላ በለኝ ምንም አይነት መቅላት ማበጥ የለም ሰውነቴም ቀጭን ነበርኩ የብስ ከሳሁ

  • @hawamuhemed2070
    @hawamuhemed2070 Год назад

    ሠላም ዶክተር በአላህ ብየሀለሁ ኮሜቴን ካየኸው መልስልኝ እናቴ በእቅርት በሽታ በጣም ታማብኛለች እና መላ በለኝ ገጠር ነው ያለች የሚመገቡት ያው እጀራ በወጥ ነው እና ሀኪምም ብትሄድ ምንም መፍትሄ የለም በጣም ልቧ ይመታል ድካም ይሰማታል ግን በልጅነቷ ጀምሮ ነው ያመማት አሁን ምን መፍትሄ አለው ከቀዶ ጥገና ውጭ መድሀኒት አለወይ ለእቅርት

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ግን መጠየቅ የምፈልገው ነገር የ እጄና እግራ በጣም ነው የሚቀዘቅዘው ይህ ምልክት የዚ ችግር ብቻ ነው ወይስ ?

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 3 месяца назад

    ዶክተር አሰ ዋአ ወራ ባአላህ ፍቃድ ትመልስልኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለው እና እኔ ጉሮሮዬ ትንሽ እንቅ እንቅ ነገር ያረገኛል የሰው አገር ነው ያለሁት እና አኪም ቤት ሄጄ ታይቼው ኢፌክሽነው ብለው መዳኒት ሰተውኝ ነበር ግንእሱ አልተወኝም ምንላድርግ ጊዜው ሳይረዝም ምንላድርግበት ከጀመረኝ አራት ወር ነው ወይም ቴሌግራም ካለህ የቴሌግራም ቁጥርህን እጠብቃለው ዶክተር ባአላህ መልስልኝ

  • @seadiyehaiqa3624
    @seadiyehaiqa3624 Год назад +1

    ኧረ እኔ ድርቅ እያለ ተቸገርኩ ልክ ጋል ይላል ጉሮሮ የ ከዚያ ወገቤም አብሮ ይነዳል😥

  • @user-et3dn6yt9d
    @user-et3dn6yt9d Год назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላ ከይር እኔ እቅርት አለብኝ ሰውነቴ በጣም ሆርሞን ያመነጫል አሉኝ ዶክተሮች በቀ አምስት ክኒኒ እወስዳለው እስኪ በመጨመሩ ላይ ስራበት ቪዲዮ

  • @azizaali6446
    @azizaali6446 Год назад

    ማሻአላህ

  • @user-vo3rp3dy1k
    @user-vo3rp3dy1k 6 месяцев назад

    ሰላም ዶ/ር እኔም አለብሽ ተብያለሁ ግን ልቤ በጣም ይመታል ህክምና ብሒድም ምንም ለውጥ የለኝም

  • @ekramail3262
    @ekramail3262 Год назад

    ዋአሊኩም ስላም ዶክተር እባክህን እኔ ፊጦ ጠጠች ንብ ርእና እንቅርት አመጣብኝ ዶክተር እባክህን ላናግር ፍልጊ ነብር ያልሁት ስድት ነዉ እባክህን መልስልኝ

  • @SonySony-qp8xl
    @SonySony-qp8xl 4 месяца назад

    ይምደነ ዘይት ነዉ

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 9 месяцев назад +1

    እባክ እኔ አንገቴ ለይ አብጥብኛል ሀክንቤት መሄደ አልችልም እባክህ በዋትሳብ እያወራሁ ነው እባክ መልስልኝ ምን ማደረገ አለበኝ ሰደት ነው ያለሁት ምን ማደረገ እንዳለበኝ አላውቅም በጣም ጨንቆኛል 😭😭😭

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammad Год назад

    wa wr wb

  • @fikirtube5705
    @fikirtube5705 Год назад

    አሰላሙአለኩም ወራመቱላሂ ዉበረካቱ እንድት ነህ ዉንዲሚ እኔ የታሮድ እጥርት አለብኝ እና መዳኔት የዉሰትኩ ነወ እንድት ማጥፋት ይቻላል 6 አመት ነወ መዳሀኒቱን ከጀመርኩ ከቻልክ መልስልኝ እባክህ እንዳታልፈኝ አደራ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sofya-ub1vh
    @Sofya-ub1vh 11 месяцев назад

    ጀዛካላህ ኽይር ዶተር ምልክቶቹ አሉብኝ በተደጋጋሚ ሀኪም ቤት እሄዳለሁ የታይሮድ ምርመራ አድርጌለሁ የለብሽም ነው እሚሉኝ መፍተሄ ብለህ ያስቀመጥካቸውን ያለምርመራ ብጠቀማቸው ችግር ያመጣብኛል ?

    • @user-uw4mu1im7q
      @user-uw4mu1im7q 6 месяцев назад

      አልትረሰወንድ ተነሺ ረጅ ተነሺ በሱ ይተወቀል

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 Год назад +1

    ዋአለ ኩምሰላም ወረህመቱላህ ደኩተር ቁጥርህን ፈልጌ ነበር ለረጅም አመት እግራን ያመኛል መዳኒት እየወሰድኩ ነዉ ግን ሊሽለኝ አላቻነም የደም መርጋት መሰላኝ እባክህ ተባበረኝ

  • @rahma00tube
    @rahma00tube 10 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ እንቅርት አለብኝ ግን ሰውነቴ በጣም ቀነሰ 😢 መላ ካለህ

  • @samriwtmakonenn4268
    @samriwtmakonenn4268 Год назад +1

    😢😢😢😢.ena alibing .hakemem hadeku mafiteha yelewm

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 3 месяца назад

      ኡፍፍፍፍ እኔ እራሱ

  • @toybaali1212
    @toybaali1212 Год назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር

  • @user-yw5sg8rw2f
    @user-yw5sg8rw2f Год назад

    አዩዲን ጨው በውሃ መጠጣት እንችላለን?

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 Год назад

    ባይታሚን D እጥረት አለብኝ ባለፈው ዶክተር አዞልኝ ስጠቀም ትንሽ ቀንሶነበር አሁን መውጣት ጀመር ዶክተር መላ ስጠኝ

  • @user-tm5xm2px6y
    @user-tm5xm2px6y 10 месяцев назад

    ቁጥርህአይወጣብ

  • @user-uw4mu1im7q
    @user-uw4mu1im7q 6 месяцев назад

    እስኪ በአለህ ከዬሀው ማልስልኝ ማተማተ ወተት እጣጣለው ጡወት ደሞ መድሀኒት እወስደለው የሆርሞን ማተኪየ እነ ወተቱ ችግር አለው ማለት ነው

  • @rabiyatabu2777
    @rabiyatabu2777 Год назад

    ሶስተኛነኝ

  • @mariamkabidi1731
    @mariamkabidi1731 Год назад

    ባአላህሲሊኪቁጠርበምሰርዉቡድወቦታሲተላፉአተኒማገኘትኢፈሊጋለሁበአላህበቁርአኒሊለምነህ

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 8 месяцев назад

    ጀዛከላኸይር ዶክተር እኔ በዘር ነው እናቴ አላት እና ምላርግ አየሩ ብርድ ማከሆነ ያመኛል

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад +1

    👍

  • @saradav2853
    @saradav2853 Год назад

    enamsgnaln

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Max-qp5fe
    @Max-qp5fe Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Max-qp5fe
    @Max-qp5fe Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-mm4ie4rs4c
    @user-mm4ie4rs4c Год назад

    ላይክ