ከቤት ሰራተኝት ወደ ሆቴል ባለቤትነት - ትንሷ የሆቴል ባለቤት - በ 9ኝ አመቷ ከገጠር ወጥታ የራሷ ሆቴል የከፈተችነዉ ልጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024

Комментарии • 83

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 3 года назад +34

    በጣም ጀግና ናት እኛ አረባገር እድሜያችን ሽጠን አልበቃንም እንላለን ውነት ሚገርም ነው ለኛ ትምርት ነው

  • @user-jw1km5so3n
    @user-jw1km5so3n 3 года назад +12

    በሰደት ያላችሁ እህቱች በውነት በዚች ልጅ መማር እንችላለን እሰከመቸ በሰው ሀገር እንቃጠል በርችልን እህታችን

  • @vxfvbb7432
    @vxfvbb7432 3 года назад +4

    የኔ ጎበዝ በርቺልኝ ኡፍፍፍ የኔ ውድ ስጦታ ለሰጠሃት ፀጉራ እራሷ ይበቃታል እውድሻለሁ እኔ በሀረብ ሀገር እድሜን ጨረስኩኝ ምክሪኝ

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 года назад +12

    የሸገር ያገሬ ልጆች ምችት ይበላችሁ ነጻ ናችው ልጅቱአ ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ 👍👍

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 года назад

      ጀግና የኔ ቆንጆ ግን ስጦታው አልተመቸኝም ከዚህ የበለጠ የምትሸለም ናት

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 года назад +13

    ጠንካራ ልጅ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ

  • @marietub1298
    @marietub1298 3 года назад +10

    እውነት በጣም ጠንካራና መበርታታት እሚገባሽ ልጅ ነሽ በርች ግን ስጦታው አሳቀኝ 😂😂

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j 3 года назад +11

    የኔ ጀግና ተማርሁብሽ

  • @haymanotambe1394
    @haymanotambe1394 2 года назад +3

    የኔ ጀግና በጣም ኮርቸብሻለሁ የሰው ልጅ ጠንክሮ ከሰራ ህልሙን ማሳካት ይችላል በርችልኝ ሴት ጠንካራ ስትሆን እደሰታለሁ

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 3 года назад +7

    እኔም ከሀርብ ሀገር ተመልሽ እንደዚህ ነው ምስራው የእውነት ከድሮ ጅምሬ ምኞቴ ነው

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z 3 года назад +6

    ጉበዞች እደዝህ የሚያበረታ ተሞክሮ አቅርቦልን በርቱ

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u 3 года назад +4

    የኔ ማር እፍፍፍ ጀግና እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ ስው ከትንሽ ነው እሚነሳው

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад +5

    የሚገርም ነው በጣም ልዩ ልጅ

  • @user-pe5yo3jf8i
    @user-pe5yo3jf8i 3 года назад +3

    በጣም በጣም በጣም ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +3

    ዋውውው ጎበዝነሺ እኔ እዜህ የመዳምን ሺንትቤት እፈገፍግ አለው

  • @rahimaahmed4931
    @rahimaahmed4931 3 года назад +9

    ኧረ ስጦታው አይነፋም

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +1

    በርቺ ማሬ ተመቸችኝ የሰው ቤት ሲያስጠላኝ አለች አንበሳ ነሽ ልብሽን ማዳመዘጥሽ 👍👍👍👍

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 8 месяцев назад

    ጀግና ሴት ታኮራለች እኮ በረቺ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምሪልሽ እማ❤❤

  • @yedani5574
    @yedani5574 3 года назад +11

    የ ኢትዮጵያ ሴቶች ከ ዚች ልጅ ተማሩ፣ ምድረ ደደቦች ፡ ስራ የማትወድ ሴት ማየት አልፈልግም

    • @user-eb7yc2po2d
      @user-eb7yc2po2d 3 года назад

      እሽ

    • @user-Bezu
      @user-Bezu 3 года назад +2

      ደደቦች 🤔🤔

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 года назад +1

      አረ አይባልም ምክር ጥሩ ነው ግን ስድብ ተገቢ አይደለም !!ስጀምር ስራ የምትጠላ ሴት አሌች ብዬ አላስብም የእውነት!!

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 3 года назад +1

      አረ ስድቡን ምን አመጣው😣😂😂

    • @user-eb7yc2po2d
      @user-eb7yc2po2d 3 года назад +1

      @@nanitouamitiye4516 አይቶ።ማለፍየው።ስዲብ።አይላከክብንም😀🤩🤩🤩

  • @bezitube9201
    @bezitube9201 3 года назад +2

    Gobez Barchi Tankara lij nesh bezw ketibat Enilalen Egna eziga min enisra Eyaln gira Enigabaln be Areb Bet

  • @zedsedtenewa6131
    @zedsedtenewa6131 3 года назад +2

    Gobez mareye😘😘😘 በርቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ 👍👍👍

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 3 года назад +2

    የኔ ቆንጆ በርቺ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @bortoqalaamman713
    @bortoqalaamman713 3 года назад +2

    የኔ ቆንጆ በሰው ቤት ከመቃጠል ይሻላል በርች ስጦታው አስቂኝ ነው

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 3 года назад +3

    ማሬ የኔ ወርቅ በርችልን

  • @urud8496
    @urud8496 2 года назад +2

    ፈጣሪ ይርዳሸ እህቴ ከንቺ ቡዙ ተማርኩኝ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 года назад +2

    ቆይ ለምንድነው ቪዲዮውን የምትደግሙት🤔🤔🤔

  • @dhdsbb8475
    @dhdsbb8475 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ አላህ ያግዝሽ በርቺ

  • @user-mn8xb1oi8c
    @user-mn8xb1oi8c 9 месяцев назад

    በጣም ጀግና ነሽ እህቴ በርች

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j 3 года назад +5

    ስታዉ ይደብራል ልጁ ደሞ ቆላዉ አይ ወዶች😏😏😏

  • @bonboncute113
    @bonboncute113 2 года назад +1

    ስጦታው

  • @HM-ry1op
    @HM-ry1op 3 года назад +1

    ጀግና ነሽ ማሬ

  • @tigistgashaw7327
    @tigistgashaw7327 2 года назад +1

    የኔቆንጆ በርች

  • @user-vc2ze4tm7w
    @user-vc2ze4tm7w 3 года назад +1

    የኔ ቆጆ በርችልኝ

  • @tgstft
    @tgstft Год назад

    አረ አንተስ ፍቅር ይዞህ ነዉ የሚመስለዉ😂😂 በርቸ ዉዴ ❤❤❤❤❤የኔ እሀቴማርየ

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 Год назад

    ልጁ ግን ምን አስቦ ነው ድራማ ነው ሚመስለኝ አልተወጣልኝም ከሆና በጣም ደሥ ይለል

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Год назад

    ገራሚ ልጅ ነች በርቺ ትልቅ ቦታ ያድረስሽ

  • @martatamrat8119
    @martatamrat8119 Год назад

    አባቱ ልጅቷ የከፈተችው ምግብ ቤት ነው ወይስ የጸጉር በየአይነት ነው የምትሰራው የማይረባ ላስቲክ ከምትገዙላት ለምን የቤት ኪራይ አትከፍሉላትም ነው ጭፈራ ቤት ወድቆ ያገኘኸውን ነው ያመጣህላት ወይ የክሩ ስጦታ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 6 месяцев назад

    የኔ ቅድም ጀግና ነች❤❤❤

  • @user-lz3uf8vv1s
    @user-lz3uf8vv1s 2 года назад +1

    ክክክክክ ስጦታው ሁለት አመት ያስቃል ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 года назад

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ

  • @specialcell625
    @specialcell625 3 года назад

    Egzabhira yerdasia yewant enhi agera asfara adargawabagn yehi 10 ameta besdata ley negn

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom8371 3 года назад

    Gobeze yene konjo berechi 👍👍🥰🥰

  • @LovelyLabrador-ly6uy
    @LovelyLabrador-ly6uy 2 месяца назад

    Ere benatsh enem ya 19amet lij negn gn eskeahun sra yelegnm baksh felgilgn

  • @user-kr4ll8ho5p
    @user-kr4ll8ho5p 3 года назад +4

    ሁማን ሄር አፈር ብላ ሠጥተህ ሞተሀል ሠይጣን ይሠጣታልዴ

  • @user-nj3sn3fs2t
    @user-nj3sn3fs2t 3 года назад

    ዋውውው የኔ ቆንጆ በሮችልኝ

  • @saneahs539
    @saneahs539 3 года назад

    ፈጠር ይበርክሽ በርች የኔ ቆንጆ

  • @bmobile4450
    @bmobile4450 3 года назад

    ወይ ጉድ ሰጡታ በርችልኝ ማሬ

  • @user-vc8hy1yt1k
    @user-vc8hy1yt1k 3 года назад

    ጀግና ነሽ

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co 3 года назад

    Wow wbet wow moya wow argata beka achi neshe ngeste nesh

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 2 года назад

    ጎበዝ

  • @sernasern5770
    @sernasern5770 3 года назад

    Gobazi barichi fatar yiridash

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 3 года назад

    ጉበዝ

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 года назад

    ዋውውውው

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 3 года назад +1

    😂😂😂😂😂 ውማን ሄር

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h 3 года назад

    ግን ፊልም ነው ይሃ ነገር እውነት ተሆነ ጠክሪ እህት

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha5230 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaellemma4143
    @michaellemma4143 3 года назад

    Berchi gobezi

  • @yenemirithagerethiopia1752
    @yenemirithagerethiopia1752 2 года назад

    ጀግኒት

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Год назад

    Jegna set

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Год назад

    ፈጥሩ ይጨምራላት

  • @bezitube9201
    @bezitube9201 3 года назад +2

    kkkkkkkkkkkk bala human her

  • @elsaalemuethiopia
    @elsaalemuethiopia 3 года назад

    IGZIABHER YIRDASI TINKAREWIN YISTIS

  • @alem1228
    @alem1228 3 года назад

    የት ነዉ ሆቴሉአ???

  • @tijtij3933
    @tijtij3933 3 года назад

    Yene Tlk lj yemrrr betammm gobezzz ljjjj gobezzzzz

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Год назад

    😍😍😍😍😄😄😄😄😄😄

  • @slamawitgrima1436
    @slamawitgrima1436 3 года назад

    Gobez

    • @user-gs6rz1ef3o
      @user-gs6rz1ef3o 3 года назад +1

      እህታችን ለሁላችነም ምሳሌ ትሆኛለሽ በርች ካለሽበት ቦታ የተሻለ ደረጃ እግዚአብሔር ያድርስሽ ስጦታ ሰጩወድማችን ስጦታ አመጣሁ ብለህ በማቀረብህ ጀግነዋ እህታችን ሂወቷን ቀይራ መሄድጅ የምትፈልገው አርቴፍሻል ጸጉር ይቀጥላል የሚሄድ አላማ ያላት ልጅ አይደለችም የብዞች አርአያ የምትሆን ልጅናት

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 3 года назад

    ሂውማን ሄር ማለት ይሄ ነው? አጎዛ ነው የሚመስለው ወይ ዘንድሮ፣ ወይ ዝንጀሮ ልበል እንጂ።

  • @yannetadane5338
    @yannetadane5338 3 года назад +4

    Setote 🤣🤣🤣😳😳😳😳

  • @zebenayali6266
    @zebenayali6266 3 года назад

    እህቴበጓንትምህርትሽተማሪ