#ዩቱብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 102

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube  3 месяца назад +7

    *ሰላም ቤተሰብ እንደት ናችሁ ላይክ እና ሸር ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ❤*

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ 3 месяца назад +1

      ጉዲ በሱሪ ይቅርብሺ ሀራም😢😮

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 3 месяца назад

      ሙሰልም.ከሆነች.አደብረል

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 3 месяца назад

      ከመቸት ታቀቡ አንዳደ ጨፍኖ መራመድ አለኮ

    • @kabetube
      @kabetube 3 месяца назад

      ስልክሺንብሰጭኝባገኝሺ

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar 3 месяца назад

      እኔንም በሉ ደምሩኛ ቅመሞች እ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 месяца назад +27

    ቲጂ በሱሪ አይደብርም ሰለምቴ ነሽ እኮ ቁርአንናሀዲስ ተማሪ

    • @أللهوكيلنا
      @أللهوكيلنا 3 месяца назад +8

      ሰለምቴ ከማለት ሙሥሊም ነሽ በሚለው ይስተካከል ሸህ ሰዒድ አህመድ ሙሥጠፋ ከሰለሙ በሇላ ሙሥሊም እንጅ ሰለምቴ አትበሏቸው ብለዋል!!
      😮

    • @WeWeee-k6v
      @WeWeee-k6v 3 месяца назад +2

      አይባልም

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 3 месяца назад

      አረባክሽ

    • @hawaabdu1778
      @hawaabdu1778 3 месяца назад

      ማሻ አላህ ሰለምቴ ናት የኔ ዉድ❤

  • @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ
    @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ 3 месяца назад +12

    እኔ እቃው ሳይሆን የታየኝ የቤትሽ ቀለም ነው በጣም ያምራል መሻአላህ

    • @ሚስጥርሚዲያA
      @ሚስጥርሚዲያA 3 месяца назад

      ደምሪኝ ስወድሽ🎉

    • @ELHAM-gw6fe
      @ELHAM-gw6fe 3 месяца назад

      ማሬ ደምሪኝ ደሞ በዉጭ ሀገር ቁጥር የከፈትን ኢትዮ ስንሄድ ይጠፍል ዩቱባችን መልሽልኝ​@@ሚስጥርሚዲያA

  • @أللهوكيلنا
    @أللهوكيلنا 3 месяца назад +8

    ቲጅ ኢትዮ እቃ ሞልቶ ቢተርፍ ማሽኑ እንደውጩ አይሆንም

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 3 месяца назад +12

    የባሰአለ በሱሪ መጣሺ ጌታየ መጀረሻየን አሳምርልኝ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 3 месяца назад +2

      የአላህ እኔ እራሱ እዴት እዴዴነገጥኩ

    • @كاميليا-م5ز
      @كاميليا-م5ز 3 месяца назад +3

      አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ትክክል እህቴ ጌታዬ ላንተ ብዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ

    • @كاميليا-م5ز
      @كاميليا-م5ز 3 месяца назад +1

      አሯ አላህ ፍራ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 3 месяца назад

      @@كاميليا-م5ز አሚን ያረብ

    • @ወሎቦረናዮቶብ
      @ወሎቦረናዮቶብ 3 месяца назад

      መጨረሻዬን አሳምርልኝ ነው የሚባለው😅😅

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 3 месяца назад +10

    ስልጣኔ መስሎሺ ነው በሱሪ የመጣሺው አአዑዙብላህ

  • @lubaba355
    @lubaba355 3 месяца назад +4

    ቲጅዬ አጠር ያለ ቪደዎ ስለ ቤትሽ ቀለም ውበት አሳይን በተረፈ በርች

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube 3 месяца назад +3

    እህቴ ሱሪ ቤትሽ ውስጥ ልበሽ ዩቱዮብ ላይ ስትወጪ ሙሉ ልስ ልበሽ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 3 месяца назад +6

    ጎበዝ ቲጂ ከዱሮም ጀምሮ ዩትብ እንድንሰራ ሞራል ትሰጭናለሽ ❤

    • @ሚስጥርሚዲያA
      @ሚስጥርሚዲያA 3 месяца назад

      ነይ ቤተሰብእንሁን🎉

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 3 месяца назад

      ​@@ሚስጥርሚዲያAእሺ ቤተሠብሽ አድርጊኝ

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 3 месяца назад +2

    😢😢ያለባበስሺነገር ግንደስአይልም

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 3 месяца назад +2

    አሪፍ አሳብ ልገዛ ነበር

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 3 месяца назад +5

    አሰላምአሌኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ ቲጅዬ ያንችን ምክር አይቼ ዩቱብ ከፋቼ ዛሬ ተከፋሌኛል በቀደም ለመጀመርያ ጊዜ ተከፈለኝ አመሰግናለው ያንችህ ውጤት ነው ከአላህ በታችህ አመሰግናለው ቲጅዬ ሰርተን የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን የተጀገሩትን የምንረዳ ያድርገን የወደፍት ምኞቴ ነው ያሳካልሽ በሉኝ

    • @CitraHassan
      @CitraHassan 3 месяца назад

      እስኪ እኔንም መላ በዮኝ ያለኝ አንድ ስልክ ነዉ በምን እያየሁ ልክፈት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 3 месяца назад

      የግድ ተጨማሪ ሰልክ ያሰፈልግሻል እያየሸ እንድከፍቺ አብጊዳ ሚዲያ ብለሸ ግቢና እንዴት እንደሚከፈት በደንብ ያሳያል እሱ የሚነካዉን እየነካሸ ክፈቺ​@@CitraHassan

  • @مموينةحبش
    @مموينةحبش 3 месяца назад +2

    መሻአላ፣የቤቱቀለምእዴትያምራል

  • @kemertube-cv6tp
    @kemertube-cv6tp 3 месяца назад +2

    እስኪ ሰለቤትሽ ቀለም ንገሪን እዴት አስቀባሽው ማለት ስሙ ማን ይባላል አቀላቅለው ነው የሚሰሩት ወይስ እራሱን የቻለ አለ ካለ ስሙን ንገሪን እና ዴሞ ሱሪው ይቅርብሽ እዱኒያ አታላይ ናት

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 3 месяца назад +3

    የቤቱ ቀለም ነዉ ያማረኝ

  • @fendsha
    @fendsha 3 месяца назад

    አህለን ቲጂዬ ልጅሽ እንደት ናት መሻ አላህ አላህ ይባርክልሽ ከዚህ ውድ ሆኗል እቃ ኢትዮጵያ መግዛት ይሻላል በመዳም ቤት ሆኘ ዩቱብ መስራት ፈልጌ ነበር አበረታቱኝ ደጋግ ኢትዮጵያን

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 3 месяца назад +1

    ትቅው የቤትሽ ውነት ደስ ይላል ቀለሙ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 3 месяца назад +3

    አይ ጥራቱ ይለያያል ቻይና እንኳን ለአረብ ሀገርና ለኢትዮጰያ የምትልከዉ ጥራቱ ይለያያል እህት ጉምርክ ደሞ ከአንድ በላይ ነዉ የሚቀርጹት እንጂ አንዳንድ እቃ አይቀርጹም

  • @fafitube8904
    @fafitube8904 3 месяца назад +2

    ሀሪፍ ነው ቲጂ

  • @KedijaSeid-p5g
    @KedijaSeid-p5g 3 месяца назад +2

    ምድነው መለአፍ ቲጂየ?
    ግን እህት አለም እደዚህ አትልበሽ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 3 месяца назад +5

    እቃስ አረብ አገር ቀረጡ ወጭ ከባድ ሆነ እንጅ አገራችን እኮ ኦርጅናሉን ቡዙ ብር አውጥተሽ ግን ውስጡ ፊክ ነው

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 месяца назад +1

      ልክ ነሽ እህት አዳድ አስፈላጊ ነገሮችንማ እማመንም ከዚህ መዉሰድ አለብን እደ ፎርሙዝ ነገሮች መፍጫ ወዘተ እደ አረብ ሀገር አይሀ

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 3 месяца назад +3

    ዋአሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ቲጂየ አሁንማ ቶሎቶሎ መቸ ትለቂያለሽ ቪደወ ቶልቶሎ ልቀቅ በደንበሰ ስሪበት ደህናእዲቀፍልሽ በተረፈ ለቀጣይ አሥተካክሊ ሱሪለብሰሽ ቪደወ አትሥሪ ሱሪ ለብሰሽከነበር ሸርሸፍ ለበስ አርገሽ ስሪእጂ እደዝህ አታርግ አቃለሁ ከአሁንቀደም ሠርተሽ አታቂም በሱሪ አሁንም ይሥተካከል ውደ በተረፈ በርችልን

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 3 месяца назад +2

    ማሻላይ👍👍👍👍❤

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 3 месяца назад +2

    ማሻ አሏህ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 3 месяца назад +6

    ሴቶች ጠካራ ራሳችሁን ወዳድ የስራ ሰው ላላማችሁ ቆራጥ ሁኑው ፈፅሞ ተወድ እጅ እዳጠብቁ ትንሺም ቢሆን የራሳችሁ ስራ ይኑራችሁ ኮፋደስ ይኑራችሇል በራሳችሁ ትተማማናላችሁ የወደዳችሁት ላይክ

  • @LamrilamLamrilam
    @LamrilamLamrilam 3 месяца назад +3

    ባለፈው አንደ ድሮ አናቶች አትልበሺ ስትልሽ ጭራሽ በሱሪ መጣሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 месяца назад

    በረካሁኚ ውደ እንድህአይነት መረጃ ስለሰጠሽን

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 3 месяца назад +2

    እኔ ምንም እቃ አልገዛዉም ልብሴን ብቻ ይዤ እመጣለዉ

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 3 месяца назад +2

    አታሰፈራሪ ምንም ሳልቀረጥ 260ኪሎ አሰገብቻለሑ ዝበሏት

  • @aishaqattan4480
    @aishaqattan4480 3 месяца назад

    መሽአለህ

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 3 месяца назад +7

    ማኔሽ ደመቁ የሰራሽን ይሰጥሽ 😅😅ባለፎ ለምድኔው ሁለ እዴ ድሮ እናቶች የምለብሽ ብለሻት 😂😂😂በሱሪ መጣች 😅😅😅

    • @Jayda-tp9sz
      @Jayda-tp9sz 3 месяца назад +1

      😅😅😅😅😅

    • @LamrilamLamrilam
      @LamrilamLamrilam 3 месяца назад

      ወላሂ አኔም አሱ ኮሜንት ትዝ ብሎኝ አየሳኩ ነዉ ክክክክክክቅ ትግስት የሰው ምክር ተግባራዊ ስታረጊ ፈታን ነሽ ክክክክክቅ

    • @Zahra-f2q7h
      @Zahra-f2q7h 3 месяца назад

      Kkkk

    • @serkietiotube2789
      @serkietiotube2789 3 месяца назад

      😂😂

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 2 месяца назад

    እንግሊዘኛው ምንአሰፈለገ ሶ ማለት የገጠር ልጅ አይደለሽ እንዴ

  • @ZadeMane5
    @ZadeMane5 3 месяца назад

    ለኘም አሰይን እንዴት እነደ ሚከፍል እኘም እንክፈት

  • @Fatumamasha-js1vq
    @Fatumamasha-js1vq 3 месяца назад +2

    አለባበሳሺን አሥተካክያ😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 месяца назад +2

    እንኳደና መጣሽ ቲጂየ ❤

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 3 месяца назад

    የእኔጀግና

  • @asmabag3314
    @asmabag3314 3 месяца назад

    ማሻ አላህ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 3 месяца назад +2

    ሂጃብና ሡሪ አይ

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 3 месяца назад

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 3 месяца назад

    ቲጂዬ የኔ መልካም በርቺልኝ ሌላም ነገር ይዘሸልንን ነይ ጥሩ ምክር ነው

  • @SolamaS
    @SolamaS 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 3 месяца назад

    Mekere ayeshalem yalehone negere kemenager komenet metsefu lejochi asetewelu kesedeb mekere yeshalale

  • @Ahlu567
    @Ahlu567 3 месяца назад

    ልገዛነበር አሥረኛው ወር ሀገር እሄዳለሁ🎉

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g 3 месяца назад +2

    የቤቱ ቀለም ያምራል ማሻአላህ ሥሙ ምንድነው

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 месяца назад

      ሰማያዊ እና ነጭ ቀለም አንድ ላይ ተቀላቅሎ ሲበጠበጥ ይሄን አይነት ቀለም ይሆናል

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 3 месяца назад

    በርች እህት🎉🎉🎉

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 3 месяца назад

    ❤❤❤❤💋💋💋😍😍

  • @madi2644
    @madi2644 3 месяца назад

    አሰላሙ አለይኩም ሰሌምናችሁ

  • @Balge-hl3ty
    @Balge-hl3ty 3 месяца назад

    እደት አለፈልሺ

  • @Belcacanalee
    @Belcacanalee 3 месяца назад

    ቤቱ ግን ያንቺ ነው ❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 месяца назад

    እስላም አሌኩም ወድ የአገሬ ልጆች የማደም ቅመሞችዬ በቅንነት ደምሩኝ እስቲ የስደት እህታች ወዴች😢😢ነኒ

  • @ያባመታ
    @ያባመታ 3 месяца назад

    So አታብዚ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 3 месяца назад

    so so so what is mean?????

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 3 месяца назад

    እሲ ደምሩኝ ተወግን እኔም ይለፍልኝ እሲ😂😂😂

  • @temimatemima5853
    @temimatemima5853 День назад

    እኔንምደምሩኚ❤❤❤❤❤

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 3 месяца назад

    እርካሽነው

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 3 месяца назад

    ዋውውውው ውዴ በጣም ጎበዝ ነሽ የቲጂ ቤተሰብ ወደ ቤቴ ጉቡ😢

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 2 месяца назад

    የቡና መፍጫየቱ ዛሬ ተሠብራብኛለች መዳምም አላየቻት😢😢

  • @dfhg4688
    @dfhg4688 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatahmed30
    @hayatahmed30 3 месяца назад

    ይሄ መፍጫ መጣም ነው የሚያመሰግኑት fb የእናቶች ወግ የሚል ግሩፕ ላይ ፖስተውት ኮሜንት ሳነበብ በጣም ነው የተገረምኩት መግዛት የምትፈልጉ ግዙት ተመስክሮለታል የኔም ምርጫ ነው

  • @Masarat-mt8qt
    @Masarat-mt8qt 3 месяца назад

    ደምሩኝ

  • @taiyobaaaaa8590
    @taiyobaaaaa8590 3 месяца назад

    ማሻአላህ ግንቤትሽ ብሎክነውያምራል

  • @SelamSissy-cz7pn
    @SelamSissy-cz7pn 3 месяца назад

    እባክሽ ውዴ አከፋፈቱን አሳይን

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 3 месяца назад

    ማሻአላህ እህት❤❤❤ ቅመሙችየ ደምሩኝ በቅንነት

  • @beza390
    @beza390 3 месяца назад

    እስቲ ደምሩኝ❤❤❤❤እኔም እድገዛ