ቀና አስተሳሰብ Positive Thinking

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ቀና አስተሳሰብ Positive Thinking
    ውድ የፍቅር ቤተሰቦች አንኳን ለዛሬዋ ቀን አደረሳችሁ። ቀና አስተሳሰብ እንዲኖረን ለአዕምሮአችን ቀና ቀና የሆኑ ነገሮችን ዘወትር መንገር ፣ ባለን ነገር ማመስገን፣ ከፈጣሪም በረከት ከሌሎችም መልካም ነገር እንዲገጥመን ያግዛልና ይህን ፖስት ደጋግማችሁ ብትሰሙት በቀላሉ ከሚረብሹ ክስተቶች እንዳንረበሽ ያደርገናል፣ ቀና የሆኑ ሰዎች ክስተቶችና ነገሮች ያጋጥሙናል። ሃሳባችሁን ሰብስባችሁ ብትሰሙት ይመከራል። አስተያየታችሁን አካፍሉን።
    #LoveFkrLove
    የርቀት ፍቅር #1 • የርቀት ፍቅር #Long #Dista...
    የርቀት ፍቅር #2 • የርቀት ፍቅር #ፍቅር #LongDis...
    ፍቅርና ትዳር #1 • ፍቅርና ትዳር Love & Marriage
    ፍቅርና ትዳር #2 • ፍቅርና ትዳር #2 #LoveFkrLo...
    የሴቶች የፍቅር ቋንቋ • ሴት ልጅ ከመስማት ማትጠግበው የፍቅ...
    ትዳር ለምትፈሉ • ፍቅርና ትዳር #ፍቅር #Love #E...
    ቴሌግራም ግሩፕ ፡ t.me/LoveFkrLove
    ድህረ ገጻችን LoveFkrLove.com/

Комментарии • 64

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 Год назад +1

    አሜንን አሜንን ተባረክልኝ 🙏 ክብር ለጌታ ይሁን
    ስለ ተሰጠክ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ይውሰደ 🙏🙏👏👏👏👏🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😔😔😔👏👏👏🤲🤲🤲💯💯💯✅✅✅✅✅✅

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 4 года назад +1

    Amen Amen Amen Enkuwan Adis Amet beslam Adersachihu wandemachen bexam Enamesgenalen Egziabeher selamehn yabezaleh

  • @ምህረትወለተምካኤል
    @ምህረትወለተምካኤል 4 года назад +1

    አሜን ወንድሜችን በጣም ነዉ ትምህርትህ ደስ የምል ነዉ በተለይ የፈጠራ ን ቃል እየጨመርክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እንኳን አደረሰህ 💮💮💮💮💮💮💮💮🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን፡ አመሰግናለሁ።

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ጧቴን ፋብትን ከሀሳብ ጭቀትም ይገላግላል አመስጋኛ ልብ ይስጠን በተሰጠን እድንኖር ያድርገን።

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад

      አሜን አሜን አሜን!

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 4 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    አሜን አሜን አሜን
    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይህን ቀን እንዳይ ስለፈቀድክልኝ
    አመቱ የሰላም የፍቅር የአንድነት ሁላችንም አንድ የምንሆንበት አዲስ አመት ይሁንልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵይ ሀገሪን ከክፍ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቅልኝ
    ሁላችሁንም እኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በያላችሁበት ሁሉ እሱ ይጠብቃችሁ
    ወንድሜ ከነቤተስብህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ምኞታችሁ ሁሉ የሚሳካበት አመት ይሁንላችሁ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን። እናመሰግናለን።

  • @HannaYashi-p2g
    @HannaYashi-p2g 2 месяца назад

    Amen amen❤‍🩹🥰🥰🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @ፁኑቃል
    @ፁኑቃል 3 года назад

    😥በጣም ደስይላል በእውነት አመሰግናለሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ሚገርም አገላለፅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 4 года назад +2

    ኡፍፍፍፍ ድብርቴን ፈታታታታታ አደረገልኝ ፏፏቴው ወንድሜ

  • @rahelyemariamlij6510
    @rahelyemariamlij6510 4 года назад +1

    እንኳን አደረሰህ አደረሰን ተባረክ ወንድማችን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን።

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን፡ አመሰግናለሁ።

  • @cgcg6051
    @cgcg6051 4 года назад +1

    Amen 🌻🌻🤲🙏Amen 🔥🤲🌻🌻Amen
    ✝️🙏✝️🙏🌻🌻🔥🔥tabarekiiii ❤❤❤

  • @azebadisu9221
    @azebadisu9221 4 года назад +1

    በመጀመሪያ ከዘመን ዘመን ላሻገረን ለድግል ማሪያም ልጅ ምስጋና ይገባዋል ምርጣችን ጠፍተህ ነበር በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው እናመሰግናለን

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 4 года назад +1

    Tebarek bebzu wendme tsegawn yabzalk

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው

    ሰላም ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳንም አደረሰህ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን፡ አመሰግናለሁ።

  • @hanaadugna7765
    @hanaadugna7765 4 года назад +1

    Amen ymesgen

  • @emuyabelay293
    @emuyabelay293 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @beti_1681
    @beti_1681 4 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የቀሰምነውን ሁሉ የምንተገብርበት እናተም ቶሎ ቶሎ የምትፖስቱበት አመት ያርግልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @aminakonjoaminakonjo1933
    @aminakonjoaminakonjo1933 4 года назад +1

    Ekan adersehi yega mirte sewu ❤❤❤ degemo tenafeqehal

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን። አመሰግናለሁ። እንዳልረሳ መጥቻለሁ።

  • @semmeynforsido3869
    @semmeynforsido3869 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @burtuknafikaduu8603
    @burtuknafikaduu8603 3 года назад +1

    Amen

  • @عايشهخخ
    @عايشهخخ 4 года назад

    አልሃምዱሊላሂ ጌታዬ ስለሁሉም ስጦታዎችህ‼️❤👌

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 4 года назад

    ተባረክ ወንድማችን መልካም በአል ከመላው ቤተሰብህ ጋር እረጅም እድሜ ይስጥህ ።
    ❤❤❤የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፋራት ነው❤❤❤ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    ❤2013 የልባቹሁን መሻት ይሙላላቹሁ❤
    💚 አሜን
    💛አሜን
    ❤አሜን
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @beti_1681
    @beti_1681 4 года назад

    ስላረገልን ድንቅ ስራ ብናመሰግነው የማንጠግበው የሰጠን በዝቶ ከኛ ምስጋና ብቻ በቂው የሆነ አምላክ አለን ለፈጠረን ተመስገን ከማለት ውጪ ምንም ክፍያ የለው !!
    ስላደረክልኝ ሁሉ ተመስገን !!🙏🙏🙏
    ሁሌም ለኔ ብርታቴ ናችሁ የጥንካሬ መንሰላል የእይወት መንገድ !! እይወት ፈትና ታስተምረናለች ይህ ፔጅ ግን ፈተናችንን በድል እናጠናቅቃለን ብርታትም ይሆነናል መልካነትን፣ፍቅርን ፣ማመስገንን ፣ብቻ ወዘተ ሁሉንም የምንማርበት የእይወት መንገድን የምንረዳበት ነው !!
    ሳትሰለች ለኛ ብርታት ይሆናችዋል ብለክ በየግዜው ፖስት እያረክ የምታስተምረን ላንተም ምስጋናዬን አቀርባለው ክበርልን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻

  • @betelhamsemaw2908
    @betelhamsemaw2908 4 года назад

    የጠፋብኝ ሰው መቶ ነበር ሳላዬው ውይ እንኳን ለ2013 ዓድስ አመት አዴረሰህ አዴረሳችሁ እግዚአብሄር ይመስገን እናመሰግናለን

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን። ቤቲ አመሰግናለሁ።

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 4 года назад +1

    Amennnnn

  • @ልቤበእግዝእብሔርጸና
    @ልቤበእግዝእብሔርጸና 4 года назад +1

    እንኳን እንደ መጣችህ
    እመስግናለን ውንድማችን

  • @ተግራይዝዓደይ
    @ተግራይዝዓደይ 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ወንድሜ 🤲🤲🤲

  • @rasdffhdhh9019
    @rasdffhdhh9019 3 года назад

    ደስስስስ የሚል አገላለፅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  3 года назад +1

      Amen. Amesegnalehu. Lanchna betesebshim endihu.

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 4 года назад

    Wow betam nafekachehugni neber enkan adersachehu wed batesebocha

  • @mscomohamd2504
    @mscomohamd2504 4 года назад +1

    አሚን አሚን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +1

    የጠፋ ሰው እንኳን በደና መጣክ
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን፡ አመሰግናለሁ።

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 4 года назад

    Amen🙏

  • @ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ

    እናመሠግናለን!! እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ

    አሜን አሜን አሜን🙏❤️🙏

  • @Seble175
    @Seble175 4 года назад

    Amen god bless you my brother

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      Thank you and may God bless you, too.

  • @mekdisen5760
    @mekdisen5760 4 года назад

    የምር ዪቲብ ላይ አልኮምትም ግን አንተ ትለያለህ !! አብዝቼ አመሰግንሀለው ወንድሜ በርታ።

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад +1

      መቅዲ አመሰግናለሁ። ክብር ይስጥልኝ። መልካም ዘመን ላንችና ለቤተሰብሽ።

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው

    እንኳን አደረሰህ Love fikir ጠፍተህ ነበር በሰላም ነው (አሜን አሜን )

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን። አመሰግናለሁ። ትምህርት ቤተሰብና ስራ ቢዚ አድርጎኝ ነው። አልረሳችሁም።

  • @cgcg6051
    @cgcg6051 4 года назад

    Good for

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 года назад +2

    እንኮን አደረስህ ጠፍተአል

  • @mlove4025
    @mlove4025 Год назад

    አልሀምዱሊላህ 💚💛❤️😍😍

  • @sntayoberak8962
    @sntayoberak8962 4 года назад +1

    እንኳን አደረሰክ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  4 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን። አመሰግናለሁ።

  • @enatgoshem3353
    @enatgoshem3353 4 года назад

    Amen Amen Amen
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @erbqantomas9605
    @erbqantomas9605 Год назад

    Amennnnnnnn ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰🥰😊

  • @mscomohamd2504
    @mscomohamd2504 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @werkehailu1789
    @werkehailu1789 4 года назад +1

    Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏
    Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏
    Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏

  • @jolyanna5404
    @jolyanna5404 4 года назад

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ

    አግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን ❤❤❤

  • @ruhaammaruhaamma1396
    @ruhaammaruhaamma1396 4 года назад +1

    Amen