|IMF ለኢትዮጵያ ብድር ስለመፍቀዱ| |ዶ/ር ዐቢይ በጎፋ| |የፈረንሳይ-ጅቡቲ ወታደራዊ ሥምምነት| |ቀይ ባህር|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 78

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 Месяц назад +11

    ፕ/ሮ ጌትነት አልማው እንደ አንተ በእውቀት እና በጠንካራ ኢትዮጵያዊነት ላይ ቆመው የሚፋለሙ ምሁራንን ያብዛልን። አንተን መከታተል ልብ ያሞቃል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 Месяц назад +10

    ሰላም ሰላም ፕሮፌሰር ግትነት በብዙ ከመንደር ፖለቲካ ስላላቀከን በጣም እናመሰግናለን።

  • @Chesukemercato
    @Chesukemercato Месяц назад +5

    ጌትነት ሁሉም እንደዚህ ብረደህ መልካም ነበር መለስ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ከምድረገፅ እንዲጠፋ ያደረገው ስልት ነበር ታሪክ እራሱን ይደግማል የእጁን የሰጠው አምላክ ገና ይፈርዳል እናመሰግናለን።

  • @AbebayehuBukula
    @AbebayehuBukula Месяц назад +6

    ጀግናችን💪💪💪💪

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 Месяц назад +7

    Thanks Getu for everything what you are doing for our Ethiopia, Allah bless you body.

  • @mtikualemayehu5765
    @mtikualemayehu5765 Месяц назад +4

    thanks for your detail analysis

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz Месяц назад +4

    ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት ልማት ርብርብ ሁኔታ አንፃር ብድር ማግኘቷ ጥሩ ይመሥለኛል።

  • @AlemayehuAnota
    @AlemayehuAnota Месяц назад +4

    ሰላም ጌ ት ነ ት ው ድ የ ኢትዮጵያ ል ጅ ❤❤❤❤❤

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Месяц назад +8

    ድል ለጀግናው የአገር መከላከያ ሠራዊት
    ሞት ለኢትዮጵያ ሠላም የመይማኙ ሃይሎች

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Месяц назад +4

    እናመሰግናለን ጋት።

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Месяц назад +6

    ሀገራችን ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ሺ ታፍራ🙏🙏🙏

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Месяц назад +8

    ሰላም እንዴት ነህ ምርጡ ኢትዮጵያዊ አለን ኢትዮጵያን ብለን💪

  • @SetegnFeker
    @SetegnFeker Месяц назад +5

    ሰላም ጋሽ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you so much for Everything you do 🙏 ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ዕድሜያቸው ረ..ጅ...ም ያድርግሎዎት ። ሻ/ል ኦርካይዶ ከኮንሶ

  • @user-fe2et5yk2g
    @user-fe2et5yk2g Месяц назад +4

    እናመሠግናለን

  • @FlyTiger-id7kq
    @FlyTiger-id7kq Месяц назад +3

    Getshe❤❤❤❤❤

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u Месяц назад +6

    ሥልጣን ፈላጊዎች ሁሉ የደከመች ኢትዮጵያን ከመረከብ በተሻለች ኢትዮጵያ ሥልጣን ላይ ቢወጡ ስለሚሻል ማናችንም ብንሆን ለብሄራዊ ጥቅማችን መከበር አንድ ሆነን መቆም ይገባናል ።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Месяц назад +3

    ሰላም ፕሮፍ ♥️

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Месяц назад +4

    በጣም በጣም አመሠግናለሁ ፕሮ ።ትላንት ኮሜንት ላይ ስለብድሩ ጉዳይ አንተ ያለህን መረጃ በጣም ፈልጌ ስለነበረ ጠይቄ ነበረ።በአንተ ፕሮግራምም ሆነ በጥያቄዬ መሠረት ሆነም።በጥልቀት ስላብራራህልን አሁንም ምስጋናዬ የበዛ ነው።በማይመቸኝ ሁኔታ ላይ አጣብቤ አንተን መስማት ስድብ ሐሜት ምናምን ሳልሰማ አይምሮዬ ሳይቆሽሽ ስለምወዳት አገሬ አገሩን ከሚወድ ምሁር እውነተኛ መረጃ ማግኘት እንዴት ትልቅ መታደል ነው።እግዚአብሔር ይባርክልኝ። ረ/ፕሮ ጌትዬ።

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +1

    ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare Месяц назад +1

    Important information

  • @beleteadmasu9271
    @beleteadmasu9271 Месяц назад +1

    Keep it up 💯💯❤,
    Exactly for sure perfect we have be closed for our country thanks

  • @AbeshaAtaro-pg3hr
    @AbeshaAtaro-pg3hr Месяц назад +1

    Keep ot up!Good work!

  • @Mencho-Anulo
    @Mencho-Anulo Месяц назад +1

    ጎበዝ ነህ! You’re remarkably balanced, informed and intelligent. You separate yourself from the sensationalists and you’re measured and corroborate your message with facts and figures. You’ll go far and high. Keep it up!

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw Месяц назад

    Getnet brother thank you for your sharing Respect

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋👋

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Месяц назад +1

    ሰላም ወንድም ረ/ፕ ጌትነት ።

  • @user-qt6nz1jj5i
    @user-qt6nz1jj5i Месяц назад +2

    👍

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Месяц назад

    ❤❤❤ thanks

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yc8lo5nc1s
    @user-yc8lo5nc1s Месяц назад +4

    Welcome prof

  • @AbeshaAtaro-pg3hr
    @AbeshaAtaro-pg3hr Месяц назад +1

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Месяц назад +1

    ሰላም ፕ ጌትነት💐🇪🇹💐

  • @Mencho-Anulo
    @Mencho-Anulo Месяц назад +1

    You’re right. In the Woreda I live in in North America, if a car accident occurs in one spot for three times, something would have to change- maybe traffic light, speed limit, or something.

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u Месяц назад

    Gr8 explanation !

  • @gethab2306
    @gethab2306 Месяц назад

    Tx

  • @direbesttube8222
    @direbesttube8222 Месяц назад +1

    pandawe jibe fit

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад

    ▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse Месяц назад

    🎉

  • @user-re4wc4bh1r
    @user-re4wc4bh1r Месяц назад

    Berta wondime

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 Месяц назад

    Ena betam yemezenabate saw benore Aneta ena seyom acter nw metemaselogne gne ya wand lije lebe Alachwo maleselgne zamana

  • @kebedetaye3299
    @kebedetaye3299 Месяц назад +1

    🎊🎊🎊🎉🎉💡🎂👋

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Месяц назад +1

    ተውው ከሀውቲ ከየመን ጋ አትሳፈጥ ያጠፉናል የመን በጦርነቱ በጦር መሣሪያ ከፍተኛ ደረጃ ለይ ናት እኔም የመኒ ነኝ

  • @getahunhailu4976
    @getahunhailu4976 Месяц назад

    Berchi dibabu Kongo new gate merga

  • @semamustofa7501
    @semamustofa7501 Месяц назад +1

    አይዞህ፡ውሸትበሁለትእግሩቁሞእየሄደ፡ሥለሆነ፡አትፍራ፡የኔጀግና።

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 Месяц назад

    ሰሞኑን በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ ፣ በደቡብ ክልሎች እስከ ሲዳማ ድረስ ተሰማ የተባለው የሰማይ ላይ ፍንዳታ በጎፋ አካባቢ ከተከሰተው የመሬት መንሸራተት ፍንዳታ ጋር ምናልባት ግንኙነት ያለው ወይም ግንኙነት የሌለው መሆኑ የተጣራ ነገር ይኖር ይሁን?

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi Месяц назад

    ትግሬዎች ኢትዮጲያዊን መግደል አቁመው እነሱ ኢትዮጲያዊ የሚሆንበት ጊዜስ መቼ ነው መልስ ከፕ/ሮ መልስ ይጠበቃል

  • @BonaWeliso
    @BonaWeliso Месяц назад

    Book challenge Gosaye shambel invites

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t Месяц назад

    How Houthi movement related with Brics Strategy, so that houthi redsea alliance for Brics

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Месяц назад

    ሰላምወንድማችን የኔአሰተያየት በዛሬዉ ትንታኔህ ሳይሆን በሀቅና ሳቅላይ የሰጠኸዉ አሰተያየት ቅርያለኝነገር አለ ምንመሰለህ የአየር መንገድ ሰራሰኪያጅ የነበሩት ሰለአቶተወልደ አድናቆትን ገልፀሀል ታዲያ ያደነከዉ ሰዉ ለምን አዉላላ ሜዳላይ ኢትዮጵያን ጥሎ አምሪካን ገባ ደሀሰለሆነ ወይሰ ሰላልነገሱ ተዉ ጌትነት እነሱን አታንሳብን ይችን ኢትዮጵያ ትተዉልን ያኖሌን ሀዉልት አቁመዉልን ተጨፋጨፉ ብለዉ ሄደዋል

    • @BaneS744
      @BaneS744 Месяц назад

      አቶ ተወልዴ ለኢትዮጲያ አየር መንገድ ዕድገት ያበረከተው አስተዋጽኦ ምን ጊዜ ም ሲያስመሰግነው ይኖራል:: ፖለቲካውን ለፖለቲከኞች እድርግ:

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Месяц назад

      Ayemeselegnem Ethiopia Wesexe Ahune Yalew Telequ Chegere Le Prime Minister Dr Abiy Fetena Yedeqenut Etache Yalu Beye Tequwamat Wesexe Yalu Aleqetoch Nachew Serachew Laye Tegat Yelachewem Sabotaged Eyaregu Asechegerewal Telequ Ye Ethiopia Fetena Ya new Bezu Lemed Eweqet Yalachew Sewoch Eyetechegeru new Bexame Beteley Bebehere

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi Месяц назад

    ክቡር ፕፈሴር ሃሳብ ስጡ ስለአልክ በኢትዮጲያ ከ80/ብሄር አለ ግን ትግሬ ሂዶ የሚኖር አንድ ብሄር የለም ግን ትግሬዎች ጣሊያን አስመራ ከገባ በትንሽ ጊዜ ውስጥ ከጣሊያን በመተባበር አማራ ንግስነታችን ወሰደብን በማለት ቂም ይዘው ኢትዮጲያን እየወጓት እየገደሏት እየዘረፏት አሁንም ሊያቆሙ አይፈልጉም እየቀጠልበት ነው

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Месяц назад +1

    ይህንን ልጅ ሳይ ሆድ ከርስ ነው የሚታየኝ። ሽንት ቤት የገባሁ ይመስለኛል

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 Месяц назад +1

      ደምበጫ ሽንት ቤት አለ እንዴ?😂

    • @user-pj1je4tn5i
      @user-pj1je4tn5i Месяц назад

      @@Tayebogale252 ያው ሽትቤት ላክንላችሁኮ። ሽኑበት

  • @biniyammengistu-kk2dk
    @biniyammengistu-kk2dk Месяц назад

    pro Getent beewent elehalew le 12 amet ena keza beyaly lehon gize ye ethiopian poultice yemitentun activistoch teketateyalew gin edate ena Abe {abe etv sel hager} ke zere netsa ena le ewent yekomachu alayewm tileke keber alegne lenat beretu sisay agenanem yazelegn pro lelaw yawe edemtawekew nw betely anadandoch be pmu chemer yemiwededu gin le beherachew yemidalu

  • @samsonberhane942
    @samsonberhane942 Месяц назад

    Ante Ye shint cherk, Ahunem Atarfem?

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi Месяц назад

    ፕ/ሮ/አረ ኢትዮጲያ ከትግሬ የመተጠቀመው ምን ነው ትግሬስ መቼ ነው ይህ ቂማቸው አቁሞ ኢትዮጲያዊ የሚሆኑት መቼ ነው

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u Месяц назад

    ጌትነት እባክህ ፊትለፊት ተቀመጥ። በጎን ሆነህ አትናገር።

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Месяц назад +1

    ጅብ ፌት የሞት ታናሽ ወንድም አለቅላቂ ምን ቤት ነህ rip ብያለሁ ሳትሞት አይቀርም የየሺ ጥላ ሞት ይጠብቅሀል😂😂😂

    • @SimenSurafel
      @SimenSurafel Месяц назад +2

      እንደው አማራ ስትበሉ ለካ እድሜ ልካችሁን እርስ በርስ መገዳደል የተማራ አማራ ስታይ አይን ደም ትለብሳለህ ከንተ የተሻለ ትምርት ካለው ውስጥ ይቃጠላል ካዛ ግደለው ትላለእ አንተላይ ሲደርስ አንደ ፋኖ መሪው ታለቅሳለክ ።

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu Месяц назад

      @@SimenSurafel ጋሎ ምነው ሽመል ሽመል ያረገሀል ትጨረሳለህ ከፈፈይ

  • @getugulilat4426
    @getugulilat4426 Месяц назад

    ቀዳዳ

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u Месяц назад +3

    ሥልጣን ፈላጊዎች ሁሉ የደከመች ኢትዮጵያን ከመረከብ በተሻለች ኢትዮጵያ ሥልጣን ላይ ቢወጡ ስለሚሻል ማናችንም ብንሆን ለብሄራዊ ጥቅማችን መከበር አንድ ሆነን መቆም ይገባናል ።

  • @ahmedadem6039
    @ahmedadem6039 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u Месяц назад

    Gr8 explanation !

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u Месяц назад

    ጌትነት እባክህ ፊትለፊት ተቀመጥ። በጎን ሆነህ አትናገር።

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u Месяц назад +3

    ሥልጣን ፈላጊዎች ሁሉ የደከመች ኢትዮጵያን ከመረከብ በተሻለች ኢትዮጵያ ሥልጣን ላይ ቢወጡ ስለሚሻል ማናችንም ብንሆን ለብሄራዊ ጥቅማችን መከበር አንድ ሆነን መቆም ይገባናል ።

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u Месяц назад +1

    ሥልጣን ፈላጊዎች ሁሉ የደከመች ኢትዮጵያን ከመረከብ በተሻለች ኢትዮጵያ ሥልጣን ላይ ቢወጡ ስለሚሻል ማናችንም ብንሆን ለብሄራዊ ጥቅማችን መከበር አንድ ሆነን መቆም ይገባናል ።