My beautiful sister Netsiye you made best Ethiopian breakfast and you made it simple very easy to prepare I am 100% sure it tests delicious as it looks 💕✅✅
مرحبا ياصديقى كيف حالك 😊اتمنى ان تكون بصحة جيدة شكرا لمشاركة مدونه المحتوى الرائع الخاص بك أستمتعت بالمشاهدة تكريما لعملك 👍👉قناة جميلة تستحق الدعم سأعود لمشاهدة المزيد من مقاطع الفديو الخاصة بك تمنياتى لك بالنجاح والتوفيق حفظك الله ورعاك ياصديقى ابقى على اتصال 🌹
ነፂዬ የምወድሽ የኔ ልዩ ስራሽ እኮ ድንቅ ነው ከምወደው ማብራሪያሽ ጋር ከፍርፍር ቀጥሎ ለቁርስ ምርጫዬ ጨጨብሳ ነው ያንቺ ግን ይለያል የኔ ውድ ከቂጣው ሊጥ ጀምሮ ገራሚ ነው ስሙዝ የሆነ ያልጓጎለ ሊጥ ብዙ ጊዜ ነጭ ዱቄት በመምቻ ሲመታ ይጎጉላል ትችያለሽ ነፂዬ የስራሽ ጥራት ልዩ ነው በዛ ላይ የቂጣው መለስለስ ፕሮፌሽናል የሆነ አሠራር ነው መታሸቱም በጣም አስፈላጊ ነው ይህ ቂቤና ሚጥሚጣ በርበሬ ጠጥቶ የተሠራው ጨጨብሳ ታየኝ ነፂዬ ነገም አይርበኝም🤩እኔ በርበሬ ብቻ ነው የምጠቀመው ግን ቀላቅዬ ሞክረዋለሁ ከለሩ እራሡ ያበደ ነው በዛ ላይ በቅመም ሻይ ሳስበው አስጎመጀኝ ግን እኔ በዚ ሻይ ብበላ ጨጓራዬ ያሠቃየኛል እናም ይህንን ልዩ ስፔሻል ጨጨብሳ በትኩስ ወተት ነው የማጣጥመው የጤና ቁርስ ይሁን እጅሽ ይባረክ የኔ ልዩ ነፂ የኔ ውድ share👌👌👍👍👍🥰🥰
የኔ ልዩ የእዉነት ልዩ ነሽ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ሁሌም ከጎኔ ነሽ በይ ስሪያትና በወተት አጣጥሚዉ ሻይ ይቅርብሽ የኔ ዉድ ተባረኪልኝ💕🙏
ሰላም ነፂ እንዴት ነሽ የኔ መልካም ስለመልካምነትሽ አመሰግናለው ለዛሬ ያቀረብሽልን ጨጨብሳ አሰራር በጣም አሪፍ ነው ጥሩ አቀራረብ ነው በጣም ነው የምወደው ደስ ይላል ቀጥይበት
ሰላም ናትዬ በጣም ቆንጆ ጨጨብሳ ነው ያዘጋጀሽው ቀለል እርገሽ ነው የስራሽው በጣም ቆንጆነው ሲያዩትም ይስባልእናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕💕💕
ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ ጨጨብሳ ነው የሰራሽው እንዴት እንደወደድኩት ጥሩ አድርገሽ ነው ያሸሽው በደንብ ውስጥ ቅቤው ይገባል እናመሰግናለን 👌👏ሼር❤🙏
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ቤቲዬ 💕🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ የሆነ ጨጨብሳ ነው ያዘጋጀሽው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 🙏💞
ዋው በጣም ልዩ የሆነ የጨጨብሳ አሰራር ነው ውዴ ሲያስጎመጅ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ምንም አይውጣለትም በእውነት የኔ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ 😋
ሰላምሽ ብዝት ይበል ነፅዬ ያሳየሽን የጨጨብሳ አሰራርሽ ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን like share ውዴ
ፅግዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ 💕🙏
ነጽዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጨጨብሳ መቸም ቢሆን ቢበላ የማይሰለች አሰራርሽ ቀላል የሆነ ዘዴ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕
the food you make is delicious, the breakfast is amazing
ሠላምሽበክርስቶስይብዛ
እኳንደህና መጣሽ
ነፃየ በጣምደደሥሚል ሢያዮት የሚያምር
ለአሠራር ቀልል ያለ የቁርስአሠራርነዉ
እንኳን ደህና መጣሽ ለጤና ተስማሚ አርገሽ ነው የሰራሽው አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
ነጺዬ በእውነት ቆንጆ የጨጨብሳ አሰራርር ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባርክ ብያልሁ እኔማ አፌ እራሱ ውሀ ሞላ
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ የምወድሽ እና የማብርሽ አኳን በሰላምጣሸልኝ ዋው ጨጨብሳ አሰራርሽ በጣም የሜገርም ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ግራሜ አሰራር ነው
ነጺዬ እንኳን ደህና መጣሺ ምርጥ የጨጨብሳ አሰራር ከምርጥ ሻይጋ ነው እጂሺ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን👌👍🙏
wow netsiy betam konjo layen maraky chechebsa aserare new yasayeshn seyayute erashu yasegumegal coloru rasu wow new egesh yebarekh
ነፅዬ ውዴዴ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ ጨጨብሳ ነው የሰራሽው ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ ጨጨብሳ ያሚሚሚሚሚሚ
የኛዬ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 💕🙏
ነፂዬ የኔ መልካም እንኮን በሰላም መጣሽ ዋዉ ልዩ ሙያ ምርጥ የጨጨብሳ አሰራር ስላካፈልሽን እናመስግናለን ላይክ ሼር👏👏👌🏽❤️
ሉላዬ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ 💕🙏
Looks so tasty🎶 Big like🌼 Have a nice day💕
ሰላም ላንቺ ነፂዬ ማሬ 🙏🙏 ዋውውው በጣም በቀላሉ የምንስራው ለቁርስ ለመክክስስ መሆን የሚቺል ጣፍጦን እምንበላው የሚወደድ ታዬኝ የቀርበሬው የቅቤው ሽታው ቤቱን እንደሚያውደው የጨጨብሳ አሰራር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ 👍👌
97👍👍👌👌
Hi This recipe looks satisfying and delicious!
ነፅዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ገራሚ ጨጨብሳ ነው ያሳየሽን ምርጥ የሰንበት ቁርስ ሚጥሚጣ መጨመርሽ ደሞ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን😋👌
የፍቅርዬ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ተባረኪልኝ 💕🙏
Your channel content is so great to watch 👍 cool video 👍👌👌👌👌👌👌
ሁሉም ሰዉ በቀላሉ እና በፍጥነት ሊሰራዉ የሚችል ሲበሉት የሚጣፍጥ ሲያዩት የሚያምር በልተዉት ቶሎ የማያስርብ ምርጥ ቁርስ ነው ነፂዬ እጂሺ ይባረክልን
ያሚሚ ገና ሲያዬት ብሉኝ ብሉኝ ይላል በዛ ላይ አሰራርሽ ቀለል ባለ ዘዴ እጅሽ ሳይነካ እና ደግሞ በርበሬና ሚጥሚጣ ሲደባለቅ እርግጠኛ ነኝ ልክ እንደ ጥሬ ስጋ ለየት ያለ ጣዕም ይሰጠዋል ወንደላጤም ሊሰራው የሚችል ነው ከለሩም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ👌💕🙏
Selam ነፀዬ እንኳን በሰላም መጣሸ በጣም ቆንጄ አሰራር ለጤና ተሰማሚ ነው እጅሸ ይባርክ
ዉብዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 💕🙏
Waooo ነፅዬ የሰራሽው ጨጨብሳ እጅግ በጣም የሚአምርና የሚያስጎመዥ ነው ከሻይ ጋርማ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ 💕🙏
he food you make is delicious, the breakfast is amazing
selam netsi selameshe yebeza ehete wow konjo sera new wedejewalehu beteshe metahu
ነፂየየ ሰላምሺ ይብዛ በጣም ቆጂየየ አቀራረብ ያማረ አሰራርነዉ በርችልኘ
Netsiye💖 የኔ ምርጥ የኔ ባለሙያ አንደኛ እኮነሽ🙌🙏 በጣም ምርጥ እና ለየት ያለ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን😍 share
መኒዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ 💕🙏
Netsiye betam yemiyasgomej chechebsa kekonjo agelaletsgar ejish yibarek akerarebishim shayum hulu neger liyu new ♥
Hi beautiful ..በጣም ነው ጨጨብሳ የምወደው።ምርጥና ቀላል አሰራር ነው።አሁን በጠዋቱ እንድሰራ ሰላረግሸኝ።።thank u ❤let me do now🏃♀️🏃♀️shared✅
Thank you so much, Ruthiye. Yes, do it. 👌👌💕🙏
Nice Ethiopian breakfast !
ዋዉዉ ነፂዬ በጣም ፈጣን የሆነ እና የሚጣፍጥ የጨጨብሳ አሰራር ነው ተመችቶኛል በተለይ ፍጥነቱ ለቁርስ በጣም ተዎዳጂ የሆነ ምግብ ነው ጨጨብሳ ሼር ስላደረግሺን ክበሪልን😛👍👍
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ 💕🙏
Wowwwwww natse seyameri lemeta eda 🍽🍽🍽🍽
ነፂዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
ዋዉዉዉ! በጣም ልዩ የሆነ ጨጨብሳ ነው ሰርተሽ ይዘሽልኝ የጣሽዉ ቂጣዉ እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👍👌👌😍😍
የኔ ዉድ ኅብስትዬ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ተባረኪልኝ 💕🙏
Wadidaw keren pisan ey🤩😍👍
My beautiful sister ነፂዬ የኔ ባለሙያ ቆንጆ ጨጨብሳ ነው የሰራሽው ሲያስጎመጅ ደሞ በደንብ ነው ያሸሽው ሲያዩት እራሱ ሲያምር ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሚጥሚጣ መጨመርሽ ደግሞ እንዳልሽው ቆንጆ ጣዕም ይሰጠዋል ቂጣውን ቀጠን አድርገሽ መጋገርሽ እኔም እስማማለሁ ክብድ ሲል አልወድም Smart እኮ ነሽ የኔ ቅመም የኔ ድምፀ መረዋ በጣም ነው የወደድኩት thank you for Sharing👍👍❤💕❤💕❤🌺🌺 ሼር
የኔ ዉድ ቤቲዬ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ሁሌም ከጎኔ ነሽ ተባረኪልኝ 💕🙏
ነፂዬ የኔ ባለሞያ ቆንጆ ጨጨብሳ ነው የሰራሽው like like
Watching
ሰላም ነፂዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ የጨጨብሳ አሰራር ነው ያሳየሽን መልኩ ደሞ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ
የኔ ዉድ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ተባረኪልኝ 💕🙏
ዋው ነፅዬ አጓጓሽን እኮ ለዛውም በሻይ አንደኛ ነው በጣም ቀላል በሆነ መንገድ ነው ያሳየሽን እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ነፅዬ ከልብ እናመሰግናለን እሞክረዋለው ምን እሞክረዋለው ዛሬውኑ ነው የምሰራው የሰሩ እጆችሽ ብርክርክ ይበሉ
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለዉ ተባረኪልኝ 💕🙏
إفطار جد لذيذ حبيبتي تسلم ايديك ياشيف أجمل لايك مغربي لقناتك المتميزة حبيبتي انا من المغرب😋😋🇲🇦🇲🇦🇲🇦🇲🇦💞💞💞💞
ዋውውውው እዴት ነሸ ውድ እህቴ በጣም ቆንጆ ነው በርች ማማየ ጥፍትሻለ በሰላም ነው ይመቸሸ እህቴ
በጣም አመሰግናለሁ 💕🙏
ሰላም ናትዬ ምርጥ ጨጨብሳ ነው ያዘጋጀሽው ጥርትእርገሽ ነው የስራሽው እደፓንኬ ይመስላል ያዘጋጀሽው በጥም እሪፍ ነው ቀለል አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እናመስግናለን ሼር ስላደረግሽልን💕💕💕
ሜሪዬ በጣም አመሰግናለዉ ተባረኪልኝ 💕🙏
ነፅዬ መጨረሻሽ ላይ ብመጣም ቆንጆ ጨጨብሳሽን ከሻይ ጋ ደርሼበት በላሁት ፣ጠጣሁት የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ 👌👌
በጣም አመሰግናለሁ ነፂዬ ሞክሼዬ 💕🙏
የኔ ልዩ ባለሞያ መቸም ስራሽ ምንም እንክን የማይወጣለት እንደሆነ ምን ጊዜም የማውቀው ነገር ቢሆንም የዛሬው ደሞ ጥርት ያለ ስራና ገለጻ ከዛም ውጤቱ ያማረ የጨጨብሳ ለቁርስም ይሁን ለመክሰስ ምቹና ጣፋጭ እንደሆን ካሰራርሽ ይታያል ከለሩ ደሞ ልዩ ነው እንዴት አርገሽ እንዳሽሽው ለመብላት የሚያመችና ተበልቶ የማይጠገብ መሆኑ ያስታውቃል በዛ ላይ ደሞ ሚጥሚጣው እውነት ነው ጥሩ ጣዕም ይሰጠዋል የኔ ውድ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩልኝ ሼር ስላረግሽን እናመሰግንሻለን
የኔ ዉድ ራሄልዬ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ተባረኪልኝ 💕🙏
ዋው ነፅዬ ምርጥ ጨጨብሳ ነው የሰራሽው እንዴት ሆዴን እንዳጨውሽው ልክ እንዳንቺ ሰርቼ እየበላው ነው ማን በልቶ ማን ይቀረል ክክክክክክ ክልብ እናመሰግናለን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ነፅዬ
ነፅዬ እንደዚህ የሚያምር ጨጨብሳ ሰርተሽ እኔንም ልታሰሪኝ ነው። በጣም አሪፍ ነው ቂጣውን የጋገርሽው ። ልስልስ ብሎ ቀጭን ነው። ምርጥ ጨጨብሳ ነው።
ተባረኪልኝ የኔ ዉድ 💕🙏
ነፂዬ wow በጣም ቆንጆ የሰንበት ቁርሸ ነው የሰራሸው ምነው ታዲያ ቡና ሳታፈይልን አጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ተባረኪልኝ 💕🙏
cool channel, have fun
ነፅዬ ጨጨብሳ የሁሉም ሰው ምርጫ ነው። የሚያምር እና ለመብላትም የሚያጓጓ አይነት አድርገሽ ሰርተሽዋል። ልዩ ነው። በጣም ወድጄዋለው
በጣም አመሰግናለሁ እሙዬ 💕🙏
ነጺዬ እንኳን ደህና መጣሺ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ጤናማ የጨጨብሳ አሰራር ነው እጂሺ ይባረክ ከለሩ በጣም ያምራል እናመሰግናለን💕👍👌🙏
ዘሊዬ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ተባረኪልኝ 💕🙏
Yummy Kita firfir...you are amazing cook ! Thanks for sharing 👍
Thank you so much. 💕🙏
Selam edet neshi wde econ selam metasi bewnet betam kojo chechens new demo same bewnt enamsgnalen
ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎናል ነፂዬ የኔ ቆንጆ ዋውውው በጣም ምርጥ እና ልዩ የሆነ ጨጨብሳ አስራር ነው ያሳየሽን አንደኛ ነው መልኩም ያምራል እጅሽ ይብረክ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 😋🙏💖
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 💕🙏
ነፂዪ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ like 👍👏👏❤️❤️
አመሰግናለሁ ሚሚዬ 💕🙏
ሰላም ሰላም ነፂዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም ቆንጆ የሚያምር ጨጨብሳ ነው የሰራሽዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👍
ንጋትዬ ጠፈሁብሽ ቤትሽ እመጣለሁ ዉዴ አመሰግናለሁ 💕🙏
ኒፂዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍👍👍
ቤቲዬ በጣም አመሰግናለሁ 💕🙏
Selam edet neshi econ selsm metashi betam mamr chebsa new sasgomej bewnet waww lyu new kelb enamesgnalen
በጣም እናመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 💕🙏
ሰላም ሰላም ነፂዬ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ ዋው እጅ የሚያስቆረጥም ጨጨብሳ ከምር አሳመርሽኝ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን ክብር በይልን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አዱዬ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ተባረክልኝ 💕🙏
Nesy konjo
ጨጨብሳ በጣም ከምወዳቸው ምግቦች ተርታ ነው , እውነት ነው ጨጨብሳ ካልታሸ ብዙም አይጥምም, ብዙወች የውሸት ለወስ ለወስ አድርገው ነው ሚሰሩት, በደንብ አሽተውት ቢሞክሩት እላለ. ሚጥሚጣ እና በርበሬ ለጎረድ ጎረድ ምርጥ ጣህም እንደሚሰጥ አውቃለው, በጨጨብሳ እስካሁን ተሽውጃለው ማለት ነው, እሞክረዋለው 👍🏾😍
ሁለገብዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ተባረኪልኝ💕🙏
ነፂዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም የሚያሰጎመጅ ጨጨብሳ ነው ሰርተሸ ያሳየሸን አሰራርሸን ወድጄዋለሁ ሁልጊዜም ፅድት ያለ ሰራ ነው የምትሰሪው እጅሸ ይባረክ ሙያሸን ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤️🤩🙏
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ማሂዬ 💕🙏
So yummy😘😋😋😋❤️❤️
My beautiful sister Netsiye you made best Ethiopian breakfast and you made it simple very easy to prepare I am 100% sure it tests delicious as it looks 💕✅✅
Thank
ነጽዬ ውዴ ዛሬ ልዩ የጨጨብሳ አሰራር ነው የተማርኩት። የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በሙሉ መልኩንና ጣእሙን እንደሚለውጡት አልጠራጠርም። ልዩና አዲስ አሰራር ነው ያሳየሽን። መልኩ እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል😋👌። ሞያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን😍🙏
የኔ ልዩ ላንቺ ቃላት የለኝም ብቻ ተባረኪልኝ💕🙏
ዋው ነፂዬ በጣም ያማረና ቀለል ባለ መልኩ እኔም ብሆን ላዘጋጀው በሚሆንን መልኩ ቆንጆና ምርጥ የሆነ የጨጨብሳ አሰራር ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን 🙏
አብዱዬ የኔ ዉድ ሁሌም ከጎኔ ሆነህ ስለምታበረታኝ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ 💕🙏
ሰላም ነጺዬ እንኳን ሰላም መጣሽ
ዋው ቆንጆ ጨጨብሳነው ያሳይሽን በተለይ የሊጡ መቅጠኑ ቆንጆ ነው ምክንያቱም ቶሎ የመብሰል እድል ይኖረዋል ሰእታችንም ይቆጥብልናል ዋውው ይህንን ለቁርስ😋 እናመሰግናለን ነጺዬ
ኤሌናዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ 💕🙏
Watching👌
ነፂዬዬዬዬ ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ የምወድሽ ዋውውው በጣም ያምራል ሼር ❤️❤️❤️❤️👌
የኔ ዉድ እህት ሳሪዬ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ስወድሽ 💕🙏
ዋው ነፂዬ በጣም ግሩም የሆነና ቀለል ባለ መልኩ ነው ያቀረብሽልን ውዴ ደሞ ብሉኝ ብሉኝኝ ይላል ሲያዩት ራሱ ማማሩ😍🙏
ነጽዬ የኔ ልዩ እጅግ በጣም ገራሚ፣ ፈጣንና ልዩ የጨጨብሳ አሰራር ሙሉ ሂደቱን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ። የተጠቀምሻቸው ግብአቶች፣ ቅቤውና ቅመማ ቅመሞቹ፣ በተለይ በርበሬውንና ሚጥሚጣውን አፈባልቀሽ ስለሰራሽ ልዩ ጣእምና መአዛ እንዳለው ከ መልኩ ያስታውቃል። አስተሻሸትሽ እራሱ በደንብ እንዲዋሃድና እንዲለሰልስ አድርጎታል። ስላጋራሽን እናመሰግናለን። ላይክና ሼር በማድረግ እናበረታታ😍🙏
የኔ ዉድ እህት ላንቺ ቃላት የለኝም ተባረኪልኝ 💕🙏
ሰላም ላንች ይሁን ነፅዬ ቆንጆ 🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ በጣም በቀላል ደቂቃዎች የምንሰራው የቂጣ ፍትፍት መልኩ ብቻ ይበቃል ብሉኝ ብሉኝ የሚል በደንብ አርገሽ ነው ደሞ ያሽሸው አንደዛ መታሸቱ በራሱ ቅቤውን በርበሬው የተለየ ጣም ይሰጠዋል አሁን እሮበኝ እያለሁ ባገኛት ተመኝሁ እናመሰግናለን👌👌 እሔን በሻሒ 👌የመሠለ ጨጨብሣ ስላሣየሽን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏💖
ማርቲዬ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ተባረኪልኝ 💕🙏
مرحبا ياصديقى كيف حالك 😊اتمنى ان تكون بصحة جيدة شكرا لمشاركة مدونه المحتوى الرائع الخاص بك أستمتعت بالمشاهدة تكريما لعملك 👍👉قناة جميلة تستحق الدعم سأعود لمشاهدة المزيد من مقاطع الفديو الخاصة بك تمنياتى لك بالنجاح والتوفيق حفظك الله ورعاك ياصديقى ابقى على اتصال 🌹
ሰላም ነፂዬ እካን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ምርጥ ጨጨብሳ እጂሽ ይባረክ💚💛❤
ዘሪቱዬ ዉዴ ተጠፈፈን አይደል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 💕🙏
Netsiye yen melkame
ነጽዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ ምርጥ ጨጨብሳ የጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ናቸው በዛ ላይ ከበርበሬውም ከሚጥሚጣውም ማረግሽ የበለጠ ልዬ ቴስት ይሰጠዋል እጅሽ ይባረክ 👌💕ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
ሳሪዬ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ 💕🙏
ሰላም የምወድሽ ነፅዬ እንኳን ደህና መጣሽ ምራቃችንን ለማስወጥ😂 ዋዉዉ በጣም የሚያምር ግልፅና ቀላል ለቁርስ የሚሆን በጣም ነው የምወደው እኔም ትንሽም ማር ቢጨመርባት ያሚ ያሚ እጆችሽ ይባረኩልኝ የኔ ውድ
የኔ ዉድ እህት ትዙዬ ተባረኪልኝ 💕🙏
ዋው ነፂዬ የኔ ውድ የሚገርም ጨጨብሳ አሰራርየሊጡ አዘገጃጀት አገጋገሩ ቆራርሰሽ ያሸሽበት መንገድ ዋው ግሩም ነው የቂቤው የበርበሬው ከለር ሲያምር ጨጨብሳ አልፎ አልፎ በናፍቆት የሚበላ ተወዳጅ ምግብ ነው እናመሰግናለን ነፂዬ አቀራረብሽ ሲያምር ከሩቆ ይጠራል👌😍🙏
የኔ ዉድ አዶናዬ ተባረኪልኝ💕🙏
ነጺየ የኔ ዉድ ጨጨብሳ በጣም ነው የምወደው አንቺ ደሞ ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል ቂጣውን ያበሰልሽበት ዘዲ በጣም ወድጄዋለሁ ለስላሳ እንዲሆን ረድቶታል እኔም ባንቺ መንገድ እሞክረዋለሁ 👌❤️🙏
የኔ ዉድ ፍርዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 💕🙏
መቅመስ ብንችል ጥሩ ነበር😁😍
ዉድ ተመልካቾቼ እንኳን በደህና መጣቹ። ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብ ያላደረጋቹኝ ሰብስክራይብ እያደረጋቹ የደዉል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ።💕💕💕🙏🙏🙏
ነፂዬ welcome My Dear😍😍
ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ጨጨብሳ በጣም ነው የምወደው አወ በጤፍ ለኛ ቆንጆ ነው ግን ልጆች ብዙም አይወዱትም በተለይ ውጭ የሚኖሩ አንዳንዴም እንደዚህ ብንሰራላቸው ይወዱታል ብየ አስባለሁ የባህላችንን ምግብ በዛውም ያውቃሉ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖
ልክ ነሽ የኔ ዉድ ራቢዬ 💕🙏
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅ ዋውውውው በጣም ያምራል በርቸ ላይክ
በስማም ብሉኝ ብሉኝ የሚል ነው የኔ ባለሞያ እህት በርች
የኔ ዉድ እህት 💕🙏
Anegagersh tinsh saks alew 😁
Aserarsh gn tru nw
ነፂዮ ግን በእርጎ ደሞ እንዴት እንደሚጣፈጥ ቡታይ 👌😀😀😍
የኔ ውድ ነገር እንኻን በሰላም መጣሽልኝ አይ ሞያ እም ኮ ሚገርመኝ ምንም አታካብጅም ቀለም ብለሽ አገላለጽሽ ጥርት ደምቅ ያለ ለአሰራርሽ ደሞ ምንም ቃላት የለኝም ከለሩ ብቻ ሳየው አበቃሁኝ እንኻን ተበልቶ ጣዕሙ አፊ ሁላ ውሀ ሞላሽው ነጺየ የጅሽን ይስጥሽ ብልሽ ሀጥያት ይሆንብኝ ለማንኛውም የሰሩት እጆችሽ ይባረኩልኝ ማሬ ያምራል
የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ 💕🙏
ነፂዮ ጠፈተሻል የኔ ውድ ጨጨብሳ ተሰሮቶ ሳላለይ አልተመቸኝም ታውቂያለሸ ነፂዮ ቂጣው መጋገር ዋናው ከባድ ለንኔ እንዴት ሰሰት ቅልል አድርገሸ እንደጋገርሸው ደሞ ቡሰል ቡሎሎል ጎበዝ እናመሰግናለን በርችልኝ ቡዙ እንጠብቃለን 👌😍💚💛❤
🤣🤣🤣ነፂየ ቂጣ ቂጣ ብየ አሰጋገርኩሸ አይደል
አንደኛ ነወ እህቴ 👌🏽👍🏽💯💝
ምስራቅዬ ምን እናድርግ ብለሽ ነዉ ቂጣ ፍርፍር በቀይ በነጭ እያልን🤣🤣🤣አመሰግናለሁ የኔ ዉድ እህት💕🙏
Looks so yummy 😍
Thanks 💕🙏
wow የኔ ውድ ይህን የመሠለ ተናፋቂ ሞያ ይዘሽ የመስቀል ወፍ መሆንሽ ነፂዬ ብትችይ ሁሌ ብትመጪልኝ ከሚመኙት መሃከል አንዷ ነኝ ይህን ጉደኛ ጨጨብሳ በቀላል ዘዴና በአጭር ደቂቃዎች መስራትሽ የሞያሽን ጥግ ያሳያል የኔ ደግ እጅሽ ይባረክልኝ ነገ ቁርሴ ይሄ ነው።
ያንቺው keludi😍😍💕💕👌👌👌👍👍
ላንቺ ምን እንደምል አላዉቅም በጣም የተለየሽ ሰዉ ነሽ ብቻ በጣም አመሰግናለሁ💕 ደግሞ ጥያቄሽን ተወብያለሁ እተገብራለሁ 💕🙏
ነጺ እንዴት የሚያምር ጨጨብሳ ነዉ የሰራሽዉ ዉዴ፤ ጨጨብሳ በጣም እወዳለሁ አንቺ ደግሞ አሰራርሽ የበለጠ እንድጎመጅ አድርጎኛል፤ ፅድት እና ጥንቅቅ ያለ የአሰራር ሂደት ነዉ ያሳየሽን አመሰግናሁ፡፡
ማአድዬ ጠፍተሻል የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለዉ ተባረኪልኝ 💕🙏
ምጥኑ አልተገለፀም: