የመጥበሻ ልዩ የጥብስ ፍርፍር | Tibs Firfir | My Favorite Ethiopian Food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 118

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving  2 года назад

    ዉድ እና የተከበራቹ ቤተሰቦቼ እንኳን በደህና መጣቹ። ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብ ያላደረጋቹኝ ሰብስክራይብ እያደረጋቹ የደዉል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ።💕💕💕🙏🙏🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +1

    ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ ጥብስ ፍርፍር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርቺልኝ👌👍ሼር❤️🙏

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ የምትሰርያቸው ስራዎችሽ ጽዳታቸውን አካቶ የምርጦች ምርጥ ናቸው ይህ ቆንጆ የጥብስ ፍርፍርር ሲያዩት የሚያጓጓ ሲበላ ደሞ እንዴት እንደሚጣፍጥ ምንም ጥርጥር የለውም የሰሩት እጆችሽ ይባረኩልኝ ነጺየ ማር

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  Год назад +1

      የኔ ዉድ ክብር በይልኝ 💕🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад

    Waooo ነፅዬ እውነትም የመጥበሻ ልዩ ጥብስ እጅግ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 года назад

    ነፂዬ አፌ ምራቅ ሞላው ፍርፍር በጣም ነው የምወደው ዛሬ እራት እሱ ነው ማለት ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍👌❤️❤️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад

    ነፅዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ ቢያዩትም ቢበሉት የማይጠገብ የጥብስ ፍርፍር ነው የተጠቀምሻቸው ግባቶች በጣም ቆንጆሁሌም ጥርት ፅድት ያለ ሙያ ,.እንደሚጣፍጭ ምንም ጥርጥር የለውም ባንቺ እጅ ተሰርቶ ላይክ ሼር👌👌

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ነፂ ለጤና ተስማሚ የሆነ የስጋ ፍርፍር አሰራር ግብአቶችን በቅደም ተከተል እያሳየሽን ነው ያሳየሽን የተባረከ ይሁን ላይክ ሼር

  • @pinkroad-9201
    @pinkroad-9201 2 года назад

    ነፂዬ ታዋቂ ሰዐሊ የሳለው የሚንቀሳቀስ ውብ ና ጣፋጭ ስዕል ነው የሳልሽው። ገራሚ ጥበብ ነው። ጉደኛነትሽ አድጎ ነው የጠበቀኝ። ደስብሎኛል የኔ ቀልጣፊት። በርቺልኝ

  • @ሮዝኢትዮ2-የ4ለ
    @ሮዝኢትዮ2-የ4ለ 2 года назад

    ያሚሚ ነፂዬ 😋 በጣም በፍጥነት የሚደርስ ሲያዩት የሚያምር የመጥበሻ ፍርፍር ዋዉ ነፂዬ የወጣልሺ ባለሞያ እኮነሺ አሰራሩን ሼር ስላደረግሺን ታንክስ ከልብ እናመሰግናለን 👍

  • @rbkaym1811
    @rbkaym1811 2 года назад

    ሰላም ነፄዬ እንካን ደና መጣሽልን በጣም ቆንጆ የመጥበሻፍርፍር ስጋውን አጠባስሽ በጣም ደስይላል እንቁላም እርገሽበት ያስጎመጃል የስሩት እጆች ይባረኩ እና መስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕💕💕

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад +1

    ሰላም ነፂዬ የሚያሰጎመጅ የሰጋ ፍርፍር ነው የሰራሸው የተቀቀለው እንቁላል ልዩ ነው ሲተይ ያሰርባል ልዩ ነው እንደ ሁልጊዜው ጥንቅቅ ያለ አሰራር ነው የሰራሸው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🌺🙏

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад +1

    ነፅዬ በበጣም ቆንጆ የጥብስ ፍርፍር ነው የሰራሽው። እኔም ትንሽ በርበሬው ቀላ ሲል ነው ደስ የሚለኝ ። ስጋውን ለብቻው ጠብሰሽ ማቀላቀልሽ በራሱ የተለየ ጣእም ይሰጣል። አስራብሽኝ: )

  • @saradawit
    @saradawit 2 года назад

    ነጽዬ ያሚሚ ገና ሲያዬት የሚያስጎመጅ በዛ ላይ የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ የስጋው ከለር አበሳሰልሽ ተመችቶኛል ፍርፍሩ ራሱ ቆንጆ አርገሽ ነው ያፈረፈርሽው አቀራረብሽ ያምራል የሰሩት እጆች ይባረክ የኔ ባለሙያ👌💕🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад

    Waooo ነፅዬ አሁንማ ሰርቼ ከበላሁት በኃላ ልኮምት እጅግ በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ like share ውዴ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 года назад

    ነፂዬ የኔ ባለሞያ በጣም ለመብላት የሚያስጎመጅ ፍርፍር ነው አቤት ሞያ ፅድድድድድድት ያለ ስራ ደሞ በመጥበሻ ስወድ like like

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 2 года назад

    Omg🙄ምራቄን ነው የዋጥኩት።beautiful presentation ..ፍርፍር ሰወድ ነጺዬ በጣም ያምራል my dear💕well done..የመጥበሻ ቅጠሉ ራሱ ደሰ ሲል💕shared✅

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 года назад

    ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ትንሽ ጠፍቻለሁ
    በጣም ምርጥ የሚያስጎመጅ የጥብስ ፍርፍር ነው ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ ሸር ላይክ👍👍👍💖💖💖

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 года назад

    Netsiye 💞 ዋው ዋው በጣም ምርጥ እና ልዩ የሆነ የጥብስ ፍርፍር ነው ያዘጋጀሽው ደስ በሚል ሁኔታ የእንጀራ ፍርፍር ውስጤ ነው 🤤😀

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад

    ነፅዬ የኔ ባለሙያ እንደተለመደው ጥንቅቅ ፅድት ባለ ስራሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ስትሰሪው ምራቄነው የሞላው ስጋውን ጥብስ አርገሽ አቁላልተሽ ጤናማ ግባት ተጠቅመሽ ይሄንን የመሰለ ጥብስ ፍርፍር እንቁላሉን ጣል ጣል አርገሽ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ።🙏🙏👍👍👌

  • @kwtkwt8235
    @kwtkwt8235 2 года назад

    ሰላም እዴት ነሽ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በውነት ስራሽው ጥብስ እጠባብስ እራሱ ገራሚ ነው ለብቻውን ባብስልሽ በጣም አሪፊ ነው ፍርፍሩ ላይ ስጨምር አለፋም ቅድመ ስላበስልሽው እናመስግናለን

  • @yetnayetfisha1486
    @yetnayetfisha1486 2 года назад

    ከዚህ በላይ ምራቄን ልውጥ አልችልም በጣም ነው የሚያምረው እጂሽ ያባረክ ውዱዋ እህቴ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад

    ደረሰ ዉይ ደስ ሲል of course LIKE SHARE

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ነፂ በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው ስያዩት እራሱ በጣም ያምራል እጂሽ ይባርክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን👍👏👏❤️❤️like ሸር

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 2 года назад

    ነፂዬዋ የኔ ወድ እህቴ my beautiful sister እውነት ለመናገር ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ በጣም የሚያምር ጥብስ ፍርፍር ከለሩ አሰራርሽ ልዩ ነው ባለሙያ እኮ ነሽ የኔ እህት እኔ ጥብስ ፍርፍር እና ቋንጣ ፍርፍር በጣም ነው የምወደው አንድ ቀን ደግሞ ቋንጣ ፍርፍር ስሪልን አንቺ ስትሰሪ ሁሉም ያምርብሻል የኔ ባለሙያ ልዩ እኮ ነሽ ፀባይ መልክ ሙያ አሟልቶ የሰጠሽ የኔ ድምፀ መረዋ thank you for sharing ❤💕❤🌺🌺👍👍✅✅

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 года назад

    ያሚሚ ነፂዬ እጂ የሚያስቆረጥም በፍጥነት የሚደርስ ሲያዩት የሚያምር ጣፋጭ የሆነ ፍርፍር ዋዉ እጂሺ ይባረክልን ነፂዬ አሰራርሺ ሁሉ በቃ እንዴት ልበልሺ ይጣፍጣል ባለሞያ👍

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад

    የኔዋ ነጺየ ቆንጆ የምወድሽ የማከብርሽ እንኻን ባዲስ ቪድዩ መጣሽልኝ የምትሰርያቸው ስራዎችሽ ጽዳታቸውን አካቶ የምርጦች ምርጥ ናቸው ይህ ቆንጆ የጥብስ ፍርፍርር ሲያዩት የሚያጓጓ ሲበላ ደሞ እንዴት እንደሚጣፍጥ ምንም ጥርጥር የለውም ያሰራርሽ ስልት ተራ በተራው የጠበቀ የሚያምር አከሻሸን ነው ትክክል ነሽ ቁልቱ ጊዜ ሰቶ ሲቁላላ ጥሩ ጣዕም ይኖረዋል አዎ ቪድዩ ስናዘጋጅ እንደሚወስድብን ጊዜ በረጅሙ ማቅረብ አይቻልም ማሳጠር ግድ ይለኛል የኔ ባለሞያ
    የሰሩት እጆችሽ ይባረኩልኝ ማሬ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ነፂዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የምወድሽ እህቴ!!
    ዋዉዉ! ገና አቀራረቡ እራሱ ለመብላት ይጋብዛል በጣም ምርጥ ፅድት ያለ የጥብስ ፍርፍር ነው የሰራሽዉ እኔም ፍርፍር ላይ በርበሬዉ ሞቅ ሲል ነው የምወደዉ ፍርፍር በጣም ነው የምወደዉ አንቺ ደግሞ ትክክለኛዋን ፍርፍር ነው የሰራሻት በጣም ነው የወደድኩት ከአሰራር እስከ አቀራረብ ፅድት ያለ ነዉ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ክበሪልኝ🙏🙏👌👌👍👍😘😘😘😘👈

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 года назад

    ሰላም ለዚ ቤት ቆንጆ ፍርፍር ነው የሰራሺው አሰራርሽ ለየት ያለ ነው ጅማሬ ላይ ጥብስ መስሎኝ ነበር በመጨረሻም ከለሩ የሚያምር የሚያስጎመጅ ፍርፍር ሰራሽ እጅሺን ይባርከው

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 года назад

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን በውነት በጣም ቆዦ የመጠበሻ ፍርፍር ነው በድብነው ያቁላሽ ድሞ ስጋውን ልብቻው ያበስልሽበት ዘዴ ልዩ ነው ትምራልሁ ውድዠዋለሁ

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 года назад

    ሰላም ነፄዬ በጣም ቆንጆፍርፍ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ስያዩት በጣም የሚስብ ስጋውን ለብቻ ጠብስሽ እደገና አቁላላተሽ በጣልዩ የሆነፍርፍር ነው የስራሸው እና መስግናለን ሼርስላረግሽልን👌💕💕

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад

    የኔዋ ነጺየ ቆንጆ የምወድሽ የማከብርሽ እንኻን ባዲስ ቪድዩ መጣሽልኝ የምትሰርያቸው ስራዎችሽ ጽዳታቸውን አካቶ የምርጦች ምርጥ ናቸው ይህ ቆንጆ የጥብስ ፍርፍርር ሲያዩት የሚያጓጓ ሲበላ ደሞ እንዴት እንደሚጣፍጥ ምንም ጥርጥር የለውም ያሰራርሽ ስልት ተራ በተራው የጠበቀ የሚያምር አከሻሸን ነው የኔ ባለሞያ
    የሰሩት እጆችሽ ይባረኩልኝ ማሬ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад

    ሰላም ነፂዬ ዋው በጣም ገራሚ የስጋ ፍርፍር አሰራር ነው ነፂዬ በጣም ደስ የሚል የጥብስ አጠባበስ ነው በጣም ደስ ይላል ለስለስ ያለ አጠባበስ ነው የሽንኩርቱ አበሳሰል የቁሌቱ የበርበሬው ቅላት ዋውአንድላይ ጥብሱን አዋህደሽ የሚያምር እና በደንብ እንዲቁላላ አንድላይ አድርገሽ ዋው ቀስ እያልሽ አዋህደሽ ውሃ ሳትጨምሪ በደንብ አብስለሽ አዘጋጅተሽ የነጭ ሽንኩርቱ የሌሎች ማጣፈጫ ቅመሞች የቅቤው ውህደት የእንቁላሉ ዋው በጣም የሚያምር ፍርፍር በፍጥነት ሰርተሽ አሳይተሽናል የኔ ውድ በጣም ባለሞያ ነሽ እጆችሽ ክፉ አይያቸው እናመሰግናለን👌🙏

  • @OUMU527
    @OUMU527 2 года назад

    ሠላም ለዚህ ቤት ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ምራቄን አስዋጥሽኝ አቤት ሲያምር እጅሽ ይባረክ

  • @adona16
    @adona16 2 года назад

    ሰላም ነፂዬ ዋው በጣም የሚያምር የጥብስ ፍርፍር አሰራር ነው በጣም የሚያምር እና ጤናማ የሚወደድ ለስለስ ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ነፂዬ ዋው ሲያምር👌🙏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 года назад

    ነፅዬ በጣም ቆንጆ ምራቅ የሚያስውጥ የጥብስ ፍርፍር ነው የሰራሽልን በጣም ነው የወደድኩት እንቁላሉ ደሞ ዋው ነው እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሙያ👌😋

  • @seniy4518
    @seniy4518 2 года назад

    ሰላም ሰላም ነፃነትየ ዎዉ የቆየ ቤተሰቤነሽ ክሽና ተሚሰሩ ተማንም በላይ አቀራረብሽ አሰራርሽ የሌለ አደኛነሰየሽ ዉዴ ሲያዩትኳን አፌ ሞላ😂😂😂

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ነፅዬ አቤት አቤት ልዩ የሆነ ክሽን ያለች የምታምር እጅ ምታስቆረጥም ስጋ ፍርፍር ከእንቁላል ጋር ዋው ልዩ ነው የሰሩ እጆችሽ ብርክ ይበሉ ከልብ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 года назад

    በጣም የሚያስጎመጅ የጥብስ ፍርፍር ነዉ እጅሽን ይባረክ የተባረከ ይሁን 👍❤❤❤🙏

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад

    ሰላም ላንች ይሁን ነፅዬ ማሬ🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ ተመራጭ እና ልዬ የሆነ ሳላደንቅቀሽ አላልፍም መልኩ ብቻ ይበቃል የስጋው ቅላት በጣም ነው የሚያምረው ከእንቁላሉ ጋር ዶሮ ለምኔ ነው🙏🙏 እንጀራውን የቆረጥሽበት የፈተፈትሽበት ብሉኝ ብሉኝ የሚያስኝ የሚያጎጎ እና የሚያስጎመጅ አርገሽ ነው የሠራሽው እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏💖💖

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead Год назад

    እንዴት ነሽ ነፂ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቆንጆ አቀራረብ ነው ቀጥይበት🥰🥰🥰🥰

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 года назад

    ሰላም ላች ይሁን እዴት ነሽ ውዴ እንኳን ሰላም መታሽ በውነት ከረሩ እራሱ በጣም ቆዦ ነው እናመስግናለን

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 года назад

    የለቀቅሽው ለታ ጀመርኩትና አልተመቸኝም ሼር ብቻ አርጌው ዛሬ ቁጭ ብዬ ነው ያየሁት አንደኛ ነው😘😘

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад

    ከለሩ ደስ ሲል

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 2 года назад

    ነጽዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ልይ ነው ገና ሲያዬት ያስጎመጃም ምርጥ የሆነ የስጋ ፍርፍር ነው የሰራሽው የበለጠ ደግሞ እንቁላል ማረግሽ ውበት ሰቶታል የሰሩት እጆች ይባረክ የኔ ባለሙያ👌💕🙏

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ነፅያ እንዳየሽው ለመብላት የሚጋብዝ የሚያጓጓ ስጋ በእንቁላል የሰራሽው ፍርፍር አሰራርሽን በጣም ነው የወደድኩት ያቁላልሽበ መንገድ ተመችቶኛል ሰርተው ላሳዩን እጆችሽ ብርክ ይበሉ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ከልብ

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታለም ዋወ በጣም ባለሞያ ነሽ እት ያምራል አቀራረብሽ ስጋወ ሽንኩርቱ እዳለ ግባቶችሽ ልዩ ናቸወ እጅሽን ይባርከወ ቤተሰብ አርጌሻለሁ

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 года назад

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ላች ይሁን ነፂዬ ዋውው በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ቀጥይበት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 года назад

    ነጺዬ ሰላምሽ ይብዛ የሚገርም ፈጣን እና የሚያስጎመጅ ፍርፍር ነዉ አሁን ባገኘሁት የሚያስብል ሰርቼ እስከምበላዉ ቸኩኩያለሁ፡ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 года назад +1

    ሲያስጎመጅ ነፂዬ 🙏❤

  • @jalurakhiratofficial5777
    @jalurakhiratofficial5777 Год назад +1

    Woooooooooooooooooooooooooooooooowww
    Amazing vidio
    Amazing resep
    Benar benar sangat lezat sekali lihatnya
    Woooow benar benar istimewa
    Memberikan keseruan cara cara membuatnya yang sangat sempurna
    Wah istimewa
    From indonesia hadir dengan cita rasa yang sangat sempurna
    Wah sangat sempurna
    semoga sehat selalu sekeluarga amin semoga sukses selalu kontennya benar benar mahakarya yang sangat istimewa menikmati dengan cita rasa yang terbaik woow istimewa salam from indonesia menyimak dengan yang terbaik wow amazing resepmy friend menyimak sebuah tayangan yang sangat istimewa amazing vidio amazing kontenwoooooooooooooooooooooooooooooooow benar benar lezat sekali lihatnya benar benar istimewa memberikan sebuah cita rasa yang memberi yang terbaik tentang sebuah hidanganmemberikan ilmu yang sangat bermanfaat tentang ilmu dapur yang sangat berkualitas dan bisa di coba dalam keseharian salam dari negara indonesia hadir menyimak dengan tayangan yang terbaik woooow amazing vidiosalam hangat dari negara indonesia hadir dengan mahakarya cita rasa yang sangat istimewa wooow sangat menginspirasi hati orang indonesia amazing.
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏
    my friend menyimak sebuah tayangan yang sangat istimewa amazing vidio amazing konten

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 года назад

    ነጺየ የኔ ውድ እህት ቆንጆ ፍርፍር ነው ስጋው ራሱ በጣም ቆንጆ እና ለስላሳ እንደሆነ ያስታውቃል ቲማቲም መጠቀምሽ ከለሩን በጣም አሳምሮታል ሁሌም እንደምትሰሪው በሻሎትስ አጣፍጠሽ ሰርተሽ ስላሳየሽን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ 💕💕🙏

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 2 года назад

    ነፂየ እኳን ሰላም መጣሽልኝ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እግዚጠብሔር አምላክ ለሀገራቸን ሰላሙን ለህዝባቸን ፍቅራቸውን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልን ለታሰሩት ፍትህን ያሰጥልን ለተራቡት ለተጠሙት ፈጣሪይ ይድረስላቸው የእግዚአብሔር ሰላም በያለንበት ለሁላቸን ይሁን

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 года назад

    ነፂዮ እንኮን ሰላም መጣሸ የጥብ ፈርፈር የሰጋ ፈርፈር አረ ብዙ ሰም ነው ያለው በኛ በጣም የተወደደ ምግብ ነው ጆሮ ነው ያሰመሰልሸው ሰጋው ሲያምር ጥብሰ ላረግሸው ደሞ ቆንጆ የጥብ ሰጋ ጣዐም ይኖረዋል በጣም የወደደኩት እንቁላል ጣል ጣላል ያረግሻ ሲቀርብም ያምራል የተለየ ነው እናመሰግናለን ሰላካፈልሸን የኔ መልካም

  • @keludishow
    @keludishow 2 года назад

    ነፂዬ የኔ ውድ ግሩም ነው የኔ ልዩ የሀገርም ሆነ የውጪ ምግብ እጅሽ ከገባ አለቀለት በቃ😂የኔ ባለሞያ ጥብስ ፍርፍርን በዚህ መልኩ ሞክሬው አላውቅም የከለሩ ማማር አጃይብ ነው ስጋው መጀመሪያ መጠበሡና ከቁሌቱ መገናኘቱ ያበደ ነው የሚያደርገው ውሃ አለማድረግሽን ወድጄዋለሁ የኔ ውድ እውነትሽን ነው እራሱ ውሃ ይወልዳል የቲማቲሙም ውሀ በቂ ነው ፍርፍር ውስጤ ነው ነፂዬ የምወደውን ፍርፍር ነው የሰራሽው😋እንቁላል መኖሩ ደግሞ ዋውው እጅሽ ይባረክ ነፂዬ የኔ ውድ ሼር👌👌👍😘

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 года назад

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ተመቸኝ ምርጥ ነዉ ባለሙያ 👍💕🥰

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 года назад

    ሰላምምምምም ነፂየ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋውውውውውውውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን ውዴ በርች በአዳዲስ ቪዲዪ እንጠብቅሻለን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад

    Tasty, looks great and neat. perfect breakfast.

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሞያ ነፅዬ_
    _ዋው በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው የኔ ቆንጅዬ❤❤❤❤❤_
    _ስላየውሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል ስላየውሽ ነፅዬ❤❤❤❤_

  • @nab-tube1452
    @nab-tube1452 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ዊዴ🥦🥦🫑🫑🥕🥕

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 2 года назад

    ዋው ፍርፍር በጥብስ በጣም ነው መወደው፥ እጅሽ ይባረክ ነጹ

  • @borena109
    @borena109 2 года назад

    ሰላም ነሽ ነፂ ውደ ዋውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽን ይባረክ

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 года назад

    Amazing 👏 wooooow thank you soooo much for sharing us my dear sis and keep it up your great job and share and like ❤️❤️❤️😘😘😘👌👌👌

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 года назад

    ነፂዬ ቀለል ያለ ግን በጣም የተከሸነ ምርጥና የሚያስጎመጅ ጥብስ ፍርፍር 👌 ጥብስ ሳይ ወዲያውኑ ይርበኛል ባይኔ መጣሽብኝ ጥብስ ፍርፍር ሲሆን ደሞ በሆዴ መጣሽብኝ🤔 የሚገርምሽ ሰርቼዋለሁ ቪዲዮሽን እያየው ለመጀመሪያ ጊዜ ቢሆንም ስቴፑን በመከተሌ ጥሩ ወቶልኛል።😍 🙏

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 года назад

    ሰላም ሰላም ነፂየ አኳን በሰላም መጣሽ በጣም ካየሁሽ ብዙግዜ ሆነኝ የኔባለሙያ አጅሽ ይባረክ በጣምልዩና ጣሙ በመልኩ የሜናገር የጥበስ ፍርፍር አሰራር ነው አጅሽ ይባረክ

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ የምትሰሪው በሙሉ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል በጣም ያምራል ያስጎመጃልም እጆችሽ ይባረኩልኝ 😋😋👌

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  2 года назад

      የኔ ቆንጆ በጣም ጠፈሽ 💕🙏

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 2 года назад

    wow netsiy betam konjo tebse ferefer new yeserashlen konjo aderegesh new yakulalashu seyayuet erashu yasegumjal ejesh yebarekh

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ነፂዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርሰቶሰ ዋዉ በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነዉ የሰራሽዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @hiwetshow1769
    @hiwetshow1769 2 года назад

    Wow yummy 😋😋 thanks for sharing is yummy 👍👍

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад

    hufff I LOVE choma.

  • @cookingsewingwithnaseem7811
    @cookingsewingwithnaseem7811 2 года назад

    Mashallah 🤩
    Very nice 👌 So. Delicious yummy 😋. Amazing recipe 👌🥘❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 года назад

    My beautiful sister as always you come up with one of the most delicious and mouth watering food ever as always I always say I love you cooking style and the cleanest the tidiness it look so beautiful I am sure it tastes delicious too I adore you and appreciate you and I always love your cooking Style keep it up my beautiful.

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 года назад

    ነፂዬ አንዴት ነሸ በጣም ቆንጆ ፍርፍር በሰጋ ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን

  • @birukmekdi
    @birukmekdi 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ነፂየ እኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ ቆጆ ፍርፍር አሰራር ነዉ አሰራርሽ ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 года назад

    ነፅዬ ሞክሼ እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት ተናፍቀሻል ።😘😘💖

  • @zellitube
    @zellitube 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ቆንጆ ጥብስ ፍርፍር ነው እጂሺ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @emukal
    @emukal 2 года назад

    ነፂዬ የኔ ውድ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እረ ተይ ምራቄን አታስውጪኝ ኡኡኡ ክክክክክክክ የኔ ውድ የተባተከ ይሁንላችሁ አይ የመዳም ቤት እድሜህ ይጠር ፈጣሬዬ ሆይ ስደት በቃችሁ በለን

  • @rosatube6848
    @rosatube6848 2 года назад

    Wow, 👌this is beautiful, I like it so much, you did a good job so yummy 👌👌👌yummy and delicious 🙏🙏💖💖

  • @spreadlove6418
    @spreadlove6418 2 года назад

    Beautiful thanks for sharing👍 very nice recipe👍

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 года назад

    የሚገርም ፍርፍር ነዉ፤ ያዉም የስጋ ፍርፍር በዚህ ሁኔታ ችክን ብሎ ሲሰራ እንዴት እንደሚጣፍጥ (እጅ የሚያስቆረጥም አይነት እንደሆነ) መገመት አይከብድም፤ እኔ ፍርፍር በጣም ነዉ የምወደዉ እናም ጎመጀሁት አሁን ባገኘሁት ብዬ፤ ነጺ ስላጋራሽን አመሰግናሁ፡፡

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 2 года назад

    ነፂዬ በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @netsikitchen
    @netsikitchen 2 года назад

    Selam selam mokishe ejish yibarek betam yamiral nisihnashi erasu liyu new bariche lebetsh engda ng betsb hungalew gora bay enam Gar 🤗🥰

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Год назад

    ሰላም ነፂዬ ድምፅሸን ሰወደው እኮ ክሸን ያለ ጥብሰ ፍርፍር ነው የሰራሸው አቀራረብሸም አይን ይሰባል አሰራብሸኝ ልዩ ነው ሰላጋራሸን አመሰግነዋለሁ ❤️🙏

  • @ethiopianorthodoxmezmur2376
    @ethiopianorthodoxmezmur2376 2 года назад

    Selame lezhe bete betame merte tebs firfre new

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 2 года назад

    ነፂዬ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል 🥰💕❤️የኔ ባለሙያ ❤️👍

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 2 года назад

    ነፂየ በጣም ያምራል ቆንጆን ነው ሀሪፍ አሰራር ነው

  • @mamikitchen551
    @mamikitchen551 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው የኔ ባለሙያ

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 года назад +1

    Netsiye my beautiful sister You made very testy Ethiopian Tips firfir just like the original one you used shallots and It is the best in class ✅✅ thank you for sharing 🙏💕💕💕💕

  • @medihntube
    @medihntube 2 года назад

    Nestsye Waooo veramente sei bravissima grazie mille per avere condiviso il tuo bel video con noi 😋😋Like share

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 2 года назад

    በጣም ያምራል ነፂዬ❤👌

  • @rizwanhaider3688
    @rizwanhaider3688 2 года назад

    Very nice video good your work

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Год назад

    i missed you Netsiዬዬዬ my beautiful sister please comeback like share❤❤❤❤❤

  • @DannyWorku-jt8oz
    @DannyWorku-jt8oz Год назад +2

    ነጻነት ዛሬ አራቴን አንቺን አሰራር ተከትዬ 15 ሰዎቺን አብልቻለው አብዛኛው ጥቁር america ነጮች ነበሩ ወደውታል 🌹💕

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ በጣም ነዉ የሚወዱት ስላሳወቅከኝ ደስ ብሎኛል🙏🙏

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 года назад

    ዋዉ እንቁላል ደሮ የመሠለ ምርጥ ፍርፍር!! 👍❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад

    Netsiyee i really missed you. GOD bless you. SHARE

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  2 года назад +1

      Missed you, too, My Love, and thank you for sharing. 💕🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 2 года назад

      @@NetsiLiving you know i love you my sis.

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 11 месяцев назад

    looks delicious

  • @SelamawitWubshet-fi2wv
    @SelamawitWubshet-fi2wv 9 месяцев назад

    Wow

  • @s21aboomar35
    @s21aboomar35 2 года назад

    Nice video my friend

  • @netsikitchen
    @netsikitchen 2 года назад

    SelAm selam mokishe enkuwan dehna metshi wow betam konjo adergeshi new yeserashiw barchiln

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  2 года назад

      አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 💕🙏

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 2 года назад

    konjo aserare newe netsi

  • @laecrotchy
    @laecrotchy 2 года назад

    Beautiful Hun I love the way you cooked 😘