MERI Summit 3.0: ሀብታችንን በ30/40% አጥተናል? - Mukemil Bedru - S010 EP104

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 82

  • @tewodrosmolla7289
    @tewodrosmolla7289 2 месяца назад +10

    ሙከሚል አንበሳ ኑርልን። እያሳደድኩ ነው የመሰማው።መሪዎች ጋብዙት podcast ላይ ከዚህ በላይ እንስማው እንማርበት።

  • @top10truth64
    @top10truth64 2 месяца назад +31

    I hope you will invite him to your podcast too.

  • @seiddemis3746
    @seiddemis3746 2 месяца назад +22

    መሪዎች እናመሰግናለን… ሙከሚል በድሩ በጣም ታላቅ ሰው ነው!

  • @MuhammedAdem-v8l
    @MuhammedAdem-v8l 2 месяца назад +6

    Mukamil is the best intellectual person based on your motto and ethiopian current position

  • @teslatube9232
    @teslatube9232 2 месяца назад +9

    Please also invite Professor Alemayehu from AAU. Let's get different views on the issue of FX. Tnx Meriwoch for sharing such sessions.

    • @MrShebaw
      @MrShebaw 2 месяца назад

      No need to invite a commie.

    • @mamushmedia7009
      @mamushmedia7009 2 месяца назад

      they will not because they know what he speak if they present him

  • @helendeg1
    @helendeg1 2 месяца назад

    Opening the tap is very big concept for decision Makers! Mukemil, u did genuine n practical analysis, kudos!

  • @assefaderb2563
    @assefaderb2563 Месяц назад

    መሪዎች ለሀገር እሚጠቅም ነገር ነው እየሰራችሁት ያለው። ሙከሚልን ጋብዙልን እሱጋ ብዙ እምንማርበት ነገር አለ። ሞኬ ክበርልን።

  • @gizachewwondwosen1556
    @gizachewwondwosen1556 Месяц назад

    it's a good technical explanation. thanks, Mukemil for your interesting speech

  • @mesfinhailye7644
    @mesfinhailye7644 2 месяца назад

    Thank you meri !!Ato mukemil share as a truth and what practical to be . i am a banker at list this reform enable as to see foreign notes in our counter. The old rate was a comedy and functional for getting 200 USD from banks and every body know a man who take this cash return back with what number of bags or commodities.To day even if it need focus by banks as he said but citizens are visiting our branches for both change and for remittance.

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 2 месяца назад +1

    Very informative 👍 and very optimistic 👍 👏

  • @Gadisaolana-o7e
    @Gadisaolana-o7e Месяц назад

    Mr.mukemil. your goods message transformations for business person. From dire dawa university first batch student.

  • @abrishsor30
    @abrishsor30 2 месяца назад +2

    ምን ዓይነት ግሩም የሆነ በሳል ምሁር እንዲሁም ንግድን መርካቶ ገብቶ የኖረው ባለ 4 ኮፍያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው።

  • @fikaduandualem7552
    @fikaduandualem7552 Месяц назад

    Muke the big and posetive man,nice to hear you,as usual.

  • @Aba_Dagnew
    @Aba_Dagnew 2 месяца назад

    Eye opening. Keep the good job.

  • @kassuedae4961
    @kassuedae4961 Месяц назад

    Meri Good Job.

  • @premiercollege
    @premiercollege 2 месяца назад +1

    best presentation

  • @Sam-jm1ob
    @Sam-jm1ob Месяц назад

    that's Great M.P we proud off You

  • @yassefa27
    @yassefa27 Месяц назад

    I hope the PM will get a chance to hear this

  • @FilmonHadgu-x1h
    @FilmonHadgu-x1h 2 месяца назад +5

    በጣም ጥሩ ነው ግን Download ማድረግ ኣልቻልኩም

  • @ethiogsm6874
    @ethiogsm6874 2 месяца назад

    Keep going meri bezu eyetemarnebet new 👏 👏 👏

  • @EthioStockInsightMedia
    @EthioStockInsightMedia 2 месяца назад

    a nice approach and niceinfo

  • @KhalidShamshu
    @KhalidShamshu 2 месяца назад

    Ilove podcast❤

  • @benai5241
    @benai5241 2 месяца назад +14

    ልክ ነው በፊት 58 ብር ዶላር እያለ ነጋዴው በ120ብር 1 ዶላር ታስቦ ዕቃ ያስመጣል .. አሁን ለነጋዴው ለጊዜው (ወደፊት መጨመሩ አይቀርም) የዶላር ግዢ ከባንክ በ12O ብር ቢገዛ ለውጥ የለውም ... ዋናው ለውጥ hገበያ የሚመጣው ዕቃ በፊት በ58 ብር ታስቦ ታክስ ይከፍል የነበረዉ አሁን በ120 ብር ታስቦ ቀረጥ ይጣልበታል :: ይህ ነው ከውጭ የሚገባው ዕቃ ላይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርገው !! ተጠቃሚው በጣም ይጎዳል !! ፈጣሪ ይሁነን 🙏 መንግስት ወጪውን በመቆጣጠር ቆጣቢ መሆን አለበት ። ጦርነት መቆም አለበት ።

    • @Dani-g5h
      @Dani-g5h 2 месяца назад

      በቃ ችግሩ አልገባህም ይህ ጉዳይ ገና ትኩስ ትንሽ እየው ከዛ ይገባሃል ወንድሜ

    • @benai5241
      @benai5241 2 месяца назад

      ​@@Dani-g5h​@ghh65 ለዕቃ ከውጭ በዶላር ተገዝቶ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ዕቃ ላይ የሚፈጠረው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ የሚያመጣው ዋነኛው ምክንያቱ ፡ የሚጣለው ቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ የሚሠላው ባለው የዶላር ወቅታዊ ምንዛሬ መጠነ ሲሆን ይኸውም በፊት የነበረው $58 ቀርቶ በ $120 ይስላል ማለት ነው ስለዚህ የቀረጡ መጠን ከእጥፍ በላይ ይሆናል ማለት ነው። የ floating የሚያለከተለው ጉዳቱ እዚህ ላይ ነው ከፍተኛ የገቢ ዕቃ ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ያመጣል ። ከገባህ ይህ ነው።

    • @benai5241
      @benai5241 2 месяца назад +1

      ​@ghh65 ​@ghh65 ለዕቃ ከውጭ በዶላር ተገዝቶ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ዕቃ ላይ የሚፈጠረው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ የሚያመጣው ዋነኛው ምክንያቱ ፡ የሚጣለው ቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ የሚሠላው ባለው የዶላር ወቅታዊ ምንዛሬ መጠነ ሲሆን ይኸውም በፊት የነበረው $58 ቀርቶ በ $120 ይስላል ማለት ነው ስለዚህ የቀረጡ መጠን ከእጥፍ በላይ ይሆናል ማለት ነው። የ floating የሚያለከተለው ጉዳቱ እዚህ ላይ ነው ከፍተኛ የገቢ ዕቃ ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ያመጣል ። ከገባህ ይህ ነው።​@@Dani-g5h

    • @MrShebaw
      @MrShebaw 2 месяца назад +1

      Your last two sentences are critical. That's what I fear. The government *must* be fiscally responsible and peace is a must to help the private sector to operate freely.

    • @JobirAbdu
      @JobirAbdu 2 месяца назад +1

      ጠቁር ገበያ ውጫሌ ነው የሚወሰነው ሲል አልገባኝም እስኪ አስረዱኝ

  • @feyselshamil2184
    @feyselshamil2184 2 месяца назад +2

    Pls invite him on your podcast

  • @borumint
    @borumint 2 месяца назад +4

    መሪ #1

  • @KidusDagne-o4d
    @KidusDagne-o4d 2 месяца назад +1

    Some of the assertions here seems to be less generalizable and more focused on the imported consumer goods market. How is he going to explain those who buy capital goods from abroad through the development bank project financing program. Manufacturers used to buy production machines with an exchange rate rate at 57 birr per dollar. Now we have to pay 120birr per dollar for same capital good. This will translate well in the domestic consumers good market. Bold statement to assert that every one gets their hard currency from "Wuchale"

    • @JobirAbdu
      @JobirAbdu 2 месяца назад

      ጠቁር ገበያ ውጫሌ ነው የሚወሰነው ሲል አልገባኝም እስኪ አስረዱኝ

  • @alladorofficial
    @alladorofficial 2 месяца назад

    Thank you meri

  • @firaolgemmechu2936
    @firaolgemmechu2936 2 месяца назад +2

    Mukemil, I'm so proud of you because we have such brilliant economists who understand things in detail.

  • @KaleabAmare-fx6tc
    @KaleabAmare-fx6tc 2 месяца назад

    Thank you Meri as always.... But I don't think u let ato mukamil give a 100% he could have done more

  • @ZemelakGHaftu
    @ZemelakGHaftu 4 дня назад

    ሰላም መሪዎቻችን ይህን Video download option ጠፍቶል በምክንያት ነው ? በተረፈ እናመሰግናለን❤

  • @watchfree_8686
    @watchfree_8686 2 месяца назад +1

    ሙከሚል ❤

  • @AbdelhafiTemam
    @AbdelhafiTemam 2 месяца назад

    መሪዎች ና ሙከሚል አመሰግናለሁ🙏
    አንዱ ተጋጣሚ ብላክ ነው የሱ ተቃራኒ ባንኮች ናቸው
    ባንኮች ኃላቀር አሰራር ትተው ባለው አየር መጫወት አለባቸው ለጋራ ጥቅም፡፡ዳኛው(ሌላኛው ተጫዋች) ደግሞ ቤሄራው ባንክ በዶላር ና በህጎች ጥሩ መጫወት አለበት፡፡
    ከዚውጭ እንደ ሀገር ለኢኮኖሚው ለውጥ
    1. ኡኡኡ የሰላም ጉዳይ
    2. ግብርና ስር ነቀል ለውጥ ሜጋ ፕሮጀክት
    3. በየዘርፉ ስራ ለመስራት ያሉ ፕሮክራሲ ና ሙስና
    4. ከውጭ ሚገባው መተካት በተለይ ማኒፋክቸር ላይ
    5. የኮሪደር ልማት ደረጃ በደረጃ ቢጓዝ ውጤቱን እየገመገምን ቢሆን፡፡ብዙ የኢኮኖሚ ጫና ...
    ❖የተሻለች ጊዜ ይመጣል እንደ ሀገር
    ኢንሸአላህ

  • @mikot4439
    @mikot4439 2 месяца назад

    Brilliant Explanation from Mr . Mukemil , I appreciation his optimism . Expansionary monetary policy is essential to curve unemployment and to stimulate growth . However, Expansionary monetary policy can also be detrimental by causing inflation, if it is not properly managed . I am a bit pessimistic in the ability of our Central Bank to manage this dynamics . I am fearful because even developed countries , sometimes have hard time to manage their monetary policy .

  • @workulemma8606
    @workulemma8606 2 месяца назад +1

    Great! But is he relieved from accountability as he confessed that he was black market player?

  • @yisaktilahun7202
    @yisaktilahun7202 2 месяца назад +1

    Thanks All

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 2 месяца назад +3

    ገና ሳልሰማው የወደድኩት። መሪዎች ተባሪኩ የእናንተን ፖድካስት በመመልከት ብቻ ሰርተፍኬት የሌለው እውቀት አግኝቻለሁ። እስቲ የሚመለከተውን የመንግስት አካል ጋብዙና ከኢንተሌክችዋሎች ቃለ ምልልስ የሚገኘውን እውቀት አቻ ግመታ ሰርተፍኬት ተፈትነን እንድናገኝ አመቻቹልን። ተባረኩ።

  • @Bsportain
    @Bsportain Месяц назад

    balance of payment deficit doesn't mean that we eat more than we give, it means we are scarifying our resources and labor to make others live better,. we export cacao and coffee , gold diamond .. and buy finished products that brings the deficit, what makes matter worse is nobody wants us to do the finsihed products both Africans gov system and the external forces.

  • @nahomtedla606
    @nahomtedla606 Месяц назад

    #1 Government has no fiscal policy discipline on budget unless political peace resolution come to effect nationally.

  • @ananian469
    @ananian469 2 месяца назад

    ገዢ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ሙኬና መሪዎች የቧንቧዋ ነገር ግን በዚ መንግስት አካሄድ ሲታይ ፈጣሪ ይሁነን 🙏

  • @ytjosephtesfaye4330
    @ytjosephtesfaye4330 2 месяца назад

    Limitless ✌️

  • @abubekrmohammed9371
    @abubekrmohammed9371 2 месяца назад

    አረ በጣም ነው የምትገርሙት ሙከሚልን አቅርባችሀ 1 ሰአት በጣም ያንሳል ወይም ክፍል 2 ይቀጥል🙏

  • @me_212
    @me_212 2 месяца назад

    👍

  • @AsherTube571
    @AsherTube571 2 месяца назад +1

    Netsanet zenebe yikrebln

    • @yechalale6997
      @yechalale6997 2 месяца назад

      lebawe metaser enji mekereb yelebetem

  • @addisababamyhome903
    @addisababamyhome903 2 месяца назад

    እውቀት....

  • @FoxMeredith-b4y
    @FoxMeredith-b4y 2 месяца назад

    Allen Barbara Hernandez Sandra Davis Scott

  • @yeshiwasanley7731
    @yeshiwasanley7731 2 месяца назад

    We thank you for this insightful discussion but Please tell us how can we attend such session .

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  2 месяца назад +2

      We send out invites on our socials a few weeks before the summit takes place. MERI Summit happes quarterly so you can always attend the next one :)

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny9669 2 месяца назад +2

    እንደዚ ሰውዬ ግራ የገባው ሰው ስለ ኢኮኖሚ የትም የለም በአለፈው ብላክ ማርኬቱ እዬተቀጠቀጠ እየተቀጠቀጠ ይጠፋል አለ በደንብ መቀጥቀጥ አለበት አለ በአለፈው ደሞ ባንኮች የመግዣ መጠኑ ትንሽ ስለሆነ ብላኩ በለጣቸው የባንኮች ችግር ነው አለ አሁን ደሞ ፍራንኮ ቫላንቶ ለብላክ ይጠቅማል ይላል በተለያዬ ቦታ የተናገራቸውን የዚን ሰው ንግግሮች መርምሩ የመንግስት ተልኮን ይዘው የሚመጡ ሰዎች ለሳምንት ያጯጩኸት እና ከዛ ይጠፋሉ።export ከኢንፓርት በ80 ፐርሰንት እስከ አልበለጠ ድረስ የሚመጣ ለውጥ የለም አቶ ሙክ ነው ሙክክ የተባሉ ሰውዬ

    • @me_212
      @me_212 2 месяца назад

      ሃሳብህን ያለስድብ ግለፃ.... ስድቡን ምን አመጣው?

    • @introductiontoprogrammingw7697
      @introductiontoprogrammingw7697 2 месяца назад

      foolishlook at your foolishness

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 2 месяца назад +10

    Please choose Amharic or English .

    • @seiddemis3746
      @seiddemis3746 2 месяца назад +15

      ቀሽም አትሁን… ቋንቋው ላይ ሳይሄን ሀሳቦቹ ላይ ትኩረት አድርገህ አዳምጥ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 2 месяца назад

      ​@@seiddemis3746
      ወንድሜ እነዚህ እኳ ቡዳዎች ናቸዉ ወጣቱ እንግሊዘኛ እንዳይችል መመቅኘታቸወ ነወ እንጂ እንግሊዘኛዉ ሳይገባዉ ቀርቶ አይደለም ለምን ብትለኝ በእንግሊዘኛ ነዉ መርዙን የረጨዉ
      በሐገራችነ 3.78% ተማሪዎች በሚያልፉበት ሐገር የዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች እንግሊዘኛ በማይችሉበት ሐገር ላይ እንግሊዘኛ አታወሩ አትለማመዱ ማለት ከመርዝ በላይ ነዉ
      ተማሪዎች ከ7 ክፍል በእንግሊዘኛ ነወ የሚማሩት እንግሊዘኛ የዓለም ዕዉቀት የተቆለፈበት ቁልፍ ነዉ ዛሬ እንግሊዘኛ ከቻልክ የእወቀቱን ቁልፍ አገኘህ ማለት ነዉ አንብበህ ሁሉን ነገር ማወቅ ትችላለህ እራሰህን በራሰህ ማሰተማር ችላለህ በተለይ ትምህርት ቤት ባልተዳረሰበቸዉ አካባቢ ይሄንን ሁሉ ለማሰቆም እንደሚሰራ ይገበዋል ግን ደንታ የለዉም የራሱን ልጆች አሜሪካ በእንግሊዘኛ እያሰተማረ የደሐዉን ልጅ እንግሊዘኛ አትናገር ይላል

    • @aframdusalg7801
      @aframdusalg7801 2 месяца назад +2

      ግዴታ ነው እንግሊዘኛ

    • @Infinity-Lifestyle
      @Infinity-Lifestyle 2 месяца назад

      እዚህም መጣህ የኔ ጀግና ለማንኛውም ኦሮመኛ አለማለትህ ራሱ አንድ ነገር ነው

    • @hailuassefa
      @hailuassefa 2 месяца назад +8

      እንግሊዘኛ ቢያረጉት ኮመንት ለማድረግም አትበቃም ነበር

  • @abbeasrat
    @abbeasrat 2 месяца назад

    ደሩ አትበለው....ደሩ ዘሀረሩን ያስታውሳል ባለጌ የሆነ ሰው ነው እሱ

  • @ADWA1888Amhara
    @ADWA1888Amhara 2 месяца назад +1

    ይሄ ፍራሀት ያለበት ሰው ነው የፓለቲካ ፍራቻ አለበት

  • @mt-he1gf
    @mt-he1gf 2 месяца назад

    Mezebakk mezebark😢😅

  • @semere95
    @semere95 2 месяца назад

    Speak a language please. You sound like old priest who never read the Holy B.

  • @mamushmedia7009
    @mamushmedia7009 2 месяца назад

    this pod cast going to be ETV 2 shame on you meri,you didnt present any anti government view.all Ethiopian merchants are lobbiests this guy also awill not speak any real on the ground issues

  • @assefaderb2563
    @assefaderb2563 Месяц назад +4

    መሪዎች ለሀገር እሚጠቅም ነገር ነው እየሰራችሁት ያለው። ሙከሚልን ጋብዙልን እሱጋ ብዙ እምንማርበት ነገር አለ። ሞኬ ክበርልን።