የንጉሱ ሴት ልጅ ወርቃማ መንገዶች Full Audio Book!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሁሌም አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን ! ምክራችሁ ሀሳባችሁ ፀሎታችሁ ድጋፋችሁ ያስቀጥለናልና ከጎናችን ሁኑ!
    በስልክ 0989656552/53 ደውሉልን!
    Enat Bank.
    THE KINGS DAUGHTERS. 1041134534737001
    Abissinia Bank
    THE KINGS DAUGHTERS
    136310887
    1000134088102
    Feven Gashaw
    Commercial Bank of Ethiopia

Комментарии • 37

  • @user-ui9ky4xr6h
    @user-ui9ky4xr6h Год назад +6

    Wow ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ከጥሩ አተራረክ ጋር።ተባረኪ ፌቩ ...ግን አላለቀም ከ2:08 ሰዓት በኃላ ድምጽ የለውም !...ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅን ነው!❤

  • @lemlemtazao8988
    @lemlemtazao8988 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ዘላለምሽን ይባርክልሽ ።
    ይህን መጽሐፍ ለማንበብ በጣም እፈልግ ነበር ግን ከየት አገኛለሁ ብዬ አስብ ነበር ድንገት ትዝ ስለኝ ዩቱብ ላይ በድምጽ ተለቆ ቢሆንስ ብዬ ስፈልገው አገኘሁት በጣም ደስ አለኝ፣ መች ይመሽልኛል ብዬ ከሥራ ቦታ ቤት ገባሁ ከዚያም ልክ ወዴ መኝታዬ ስሄድ ከፍቼ መስማት ጀመርኩ ሌልቱን በሙሉ እያለቀስኩ ነበር የጨረስኩት።
    በንጋታው ዓይነን እንኳን በጣም አብጦ ነበር ጕሮሮዬ ተዘግቶ ነበር
    እግዚአብሔር በዚህ መሀል ትልቅ ነገር አስተምሮኛል በጣም ድንቅ ሴት ነሽ

  • @YordaLucas-vt6gv
    @YordaLucas-vt6gv 3 дня назад

    ድንቂ ነው በጣም 🙏

  • @Amenkahsay
    @Amenkahsay 17 дней назад

    ተባረኪ

  • @birhanubelay-um7dm
    @birhanubelay-um7dm Месяц назад

    ብሩክ ነሽ የኔ ውድ እህትነት አንደኛ ዋውዋውዋውዋውዋውዋው

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 4 месяца назад

    Amen amen egzabhre ymsgane amen tbarki gyta ybarkse tbarki

  • @sababulto8644
    @sababulto8644 Месяц назад

    Wow it's so amazing❤ God bless rest of your life!

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Год назад +1

    Wowo ምገርም ህወት ነው fevu oh ኢየሱስ ጌታ ነው ይገርማል እውነት 😭😭😭😭ክብር ለእግዛብሔር ይሁን 🙏

  • @desstadessta
    @desstadessta Год назад +4

    ፌቭ ከ2:08 በኋላ ድምፁ አይሰማም። በቀጣይ ቪዲዮ እጠብቃለሁ። እስከዚህ ድረስ ግን እንዴት እየኮራሁብሽ እንደሰማሁት። ጀግና ሴት ነሽ። እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም ጠንካራ ቃላቶችሽ ደስ ስለሚሉኝ ፈልጌ እሰማሻለሁ።

  • @anaeyueb
    @anaeyueb Год назад +1

    ስወድሽ❤❤

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 Год назад

    Wow! God is Good! Thanks God for your Mercy and kindness 🙏

  • @user-tj9qt7ei5h
    @user-tj9qt7ei5h Месяц назад

    yene wud betam wodshalew dimistish yatsinanagnal

    • @fevengashaw
      @fevengashaw  19 дней назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fayaadugna7544
    @fayaadugna7544 9 месяцев назад

    I will definitely listen soon, "balewuletawoche" yalshachewu😁😁 yenekonjo the sky is the limit🤩💓

  • @brightenlife8461
    @brightenlife8461 Год назад +1

    02:07 በኃላ አይሰራም። ግን ኗጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ተባረኪ

  • @wederjojo
    @wederjojo Год назад

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይበርክሽ ፌቡ እራስን አውቆ መኖር እራስን መቀል የሒወት ጉዞን ስኬታማ ያደርገዋል ተባረኪ።

  • @emebethussen8837
    @emebethussen8837 9 месяцев назад

    You are our heroine, we learn so many from you.

  • @hiwotNigus117
    @hiwotNigus117 6 месяцев назад

    Wow yene konjo tebareki tawukalesh behiwote be1 ken yechereskut metsihef yanch metsihef newu

  • @HayutiAwel
    @HayutiAwel 21 день назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏ያኔ jegnati

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Год назад

    ምንን እንላለንን 😊 ስለ ሁሉ እግዚኣብሔር ይመስገንን!!ፌቪዬ you are Blessed!!!

  • @dagnachewalemu7686
    @dagnachewalemu7686 Год назад

    fevuye tebareki be audio silemetashln❤

  • @user-zx9uh7kh8t
    @user-zx9uh7kh8t 10 месяцев назад +1

    2:08:11 behuala aysemam favi

  • @liliworku944
    @liliworku944 Год назад

    ብዙ አተረፍኩበት የኔ እናት🔥🔥

  • @user-ui9ky4xr6h
    @user-ui9ky4xr6h Год назад

    GOD BLESS YOU

  • @JJHouse-1
    @JJHouse-1 Год назад

    Thank you so much ❤

  • @Dave_vaccaro
    @Dave_vaccaro Год назад

    Keep the good job, dear,🥰🥰🥰

  • @user-ht9iu2gr1w
    @user-ht9iu2gr1w Год назад

    fevu God Bless you........gn tekuaretebin silezi tolo ketayun lakilin eyetebekin nw

  • @destatulusa4880
    @destatulusa4880 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @dagnachewalemu7686
    @dagnachewalemu7686 Год назад

    Ere gn sanchersew tekuwarete plzzzz😢😢😢

  • @user-nh5ov9sk3d
    @user-nh5ov9sk3d Месяц назад

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Год назад

    Galatomi ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-ss1dv8hp5w
    @user-ss1dv8hp5w 8 месяцев назад

    ሰላም አድራሻቹ የት ነው በኣካል መጥቼ ስልጠናቹ መውሰድ እፈልጋሉ

  • @melkamu12
    @melkamu12 9 месяцев назад

    Audio ke 2:00 bohala yalew ayseram

  • @user-yt1tu3ux3q
    @user-yt1tu3ux3q 9 месяцев назад

    Awo 2:00bewala aysemam

  • @natnaelethiopia4828
    @natnaelethiopia4828 5 месяцев назад +1

    After 2 hrs it doesn't work

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤