የንጉሱ ሴት ልጅ! ‘አራዳ’ ለመባል ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ! ትዳሬ ሲፈርስ በድጋሚ ሱስ ውስጥ ገባሁ!Eyoha Media | online couples therapy |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 129

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c Год назад +24

    የልብሱ ነገር በጣም ነው ደስ ያለኝ። ስንት አለንጋ የመሰለች ልጅ interview, Date, party ኖሮባት ስትቀር ያማል።
    ጎበዝ ነሽ። እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ይርዳሽ፣ በርቺ።

  • @aeideatube
    @aeideatube Год назад +48

    በሰደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ከድገተኛ አደጋ

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 Год назад +19

    ፌቩ የትም ብሰማሽ ማትሰለችኝ ጌታ ቀሪ ዘመንሽ ይባርክ

  • @fevengashaw
    @fevengashaw Год назад +9

    እዮሀ ሚዲያ እጅግ አመሰግናለሁ ለሚሰሙት ሁሉ ለበረከት ይሁን❤ ሁሉ ይቻላል እና ለሚያምን እንደገና በተስፋ ቀጥሉልኝ ወንድም እና እህቶቼ

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 Год назад +3

    ስለ ወንዶች ማብቃት ለጠየቀሽ ጥያቄ የሰጠሽው መልስ ተመችቶኛል ወንዶች ወንዶችን ለሴቶች ክብር እንዲኖራቸው ማብቃት ነው።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +8

    በጣም ትምርት ሰጪ ነው ሱስ ሰውን የሚያሳንስ ነው በጣምጥሩ ነገር ነው ያመጣሽው

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 Год назад +11

    አትጠገቢም ጥንካሬሸ ይገርማል ጌታ እረድቶሻል

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Год назад +7

    የሴት ጀግና እንዴት ደስስ እንደሚለኝ እኔም ጀግና ሴት ስለሆንኩ በስደት ሀገር ላይ ሁሉን ነገር ተቋቁሜ እየኖርኩ ስለሆንኩ

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 Год назад +6

    አለምዬ ባንተ ድምፅ ተማርኪያለሁ።
    ፌቪዬ ድንቡሽቡሼ የኔ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ♥♥

  • @tobistagizawweldeyes6530
    @tobistagizawweldeyes6530 Год назад +2

    ፌቨን ከሴቶቹ በተጨማሪ ወንዶቹ ላይ መስራት ያስፈልጋል። በተናጠል ሳይሆን በአንድ ላይ መስራት ይገባል። ሴቶቹ ወደ አንቺ ጋር ለመምጣት ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ። ከነጭራሹ ባለባቸው ጫና ምክንያት ላይመጡ ይችላሉ። ስለዚህ አስቀድሞ በወንዶቹ ላይ መስራት እቅዱን ስኬታማ ያደረጋል።

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +45

    ይቺን ኮመት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ💓

    • @emu3288
      @emu3288 Год назад +1

      Amen & thanks for your kind words!

    • @merrygabral4405
      @merrygabral4405 Год назад

      Amen amen yene eht ፀሊይልኝ እስር ቤት ነው ይለሁት effff

    • @leylaqatar6623
      @leylaqatar6623 Год назад

      አሚንንን

    • @webitwebit7545
      @webitwebit7545 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Год назад

      @@merrygabral4405 ፦ ዩቱብ ያለበት እስርቤት ይገርማል

  • @juriabudi9988
    @juriabudi9988 Год назад +1

    አለምሰገድ አሌክስ በአካል አላውቅህም ነበር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እንደ ድምፅክም ውብ የዋህ የሆንክ ሰው ነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Год назад +1

    ደስ ስትይ ፈገግታሽ ደግሞ የጠዋት ጸሃይ ነው ሱስ ሁሉ የሰይጣን እጅ አለበት በተለይ ሴት ላይ ከባድ ነው እመቤቴ ማርያም ከዚህ ክፉ ደዌ በምልጃዋ እንኳን ገላገለችሽ እህቴ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @aklile7691
    @aklile7691 Год назад +2

    አትሌት ብርሃኔ ደሬ እባክሽ ከዚህ ድርጅት ጋር በቅርብ ለመስራት ሞክሪ። እጅግ ብዙ እህቶቻችንን ልትጠቅሚ ትችያለሽ። በልብስ ልትረጃቸው ከመቻልሽም ባሻገር፣ ከልብስና ሌላ ብዙ አላስፈላጊ ግዢ ሱስ ተላቀሽ፣ ምናልባት የአትሌቲኮች መንደር መስርተሽ እህት ወንድሞችሽን ልትረጂ ትችያለሽ። በቅድሚያ እግዚአብሔር ደስ ይሰኝብሻል በዛውም ለወገኖችሽ ደረስሽላቸው ማለት ነው። እስቲ በደንብ አስቢበት። ሕይወት አጭር ናት አንቺም እንደምትረጅው። ለዛውም ሶላቸው ከፍ ያሉ ጫማዎችን እድሜሽ እየገፋ ሲሄድ እነሱን አድርገሽ መራመድ ያስቸግርሻል። ሌላው፣ በ eBay ላይ ቤትሽን ያጣበቡትን ልብሶች፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች ወ.ዘ.ተ. ሸጠሽ በገንዘቡ እንደዚህ ያሉ ድርጅቶችን ብትረጂ መልካም ይሆናል። የአትሌቲኮች መንደርንም ማቋቋም ይቻላል ነው የእኔ ምክር።

  • @chirolodge5317
    @chirolodge5317 Год назад +6

    ቃለመጠይቁ አስተማሪነቱ በጣም አስተማሪ ሆኖ ነገር ግን እንግሊዝኛ በጣም ታበዣለሽ ሰሚዎቹ የተለያዩ ስለሆኑ ወደፊት አትድገሚው ጠያቂውም እንዲሁ

  • @nebiyathaile2718
    @nebiyathaile2718 Год назад +4

    በርች ሴት ልጅ እራሷን ከፍ አድርጋ ሳይ ደስ ይለኛል አይዞሽ

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +6

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እህት በርቺ 🙏

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +8

    ውድ ያገሬ ልጆች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @haregalyu194
    @haregalyu194 Год назад +7

    you are strong girl. good job

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Год назад +3

    በዘመናት ሁሉ አግዚአብሔር ሰው አለው በርቺ ፌቨን

  • @elisabethmegra5384
    @elisabethmegra5384 Год назад

    እህቴ ፊቢ በጣም ነው የምወድሽ እኔ በጣሞ አምናለሁ ለብዞዎች መውጣት መለወጥ መነሳት ሆነሻል ገና ትሆኛለሽ እግዛአብሔ ር ዘመንሽን ስራሽን አገልግሎትሽን ልጅሽን የአንቺ የሀ ነውን ሁሉ ይባርክ አሜን።

  • @user-hv4kj8jw1o
    @user-hv4kj8jw1o Год назад

    ዋናው ሁሉንም አይተሽ መመለስሽ ነው ግን በዙ ዋጋ ሳስከፍልሻል ወደ ጥሩው ሕይወት ለመመለስ ለማንኛውም በርቺ ፀልይ አይዞሽ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Год назад +5

    ብሩህ አእምሮ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Год назад +2

    ፍትህ: በኢትዮጵያ: ውስጥ: ለሚገደሉ: ንፁሀን: ህዝቦች‼️

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Год назад +1

    ዋው: አንቺን: ንግስቷ: ብዬሻለሁ💐🌷🌸🌼🌻🪷🌺💎💎🎁🏆🎖️🏅🏆🎖️🏅🏆🎖️🏅🎗️🎗️🏅🎗️🏆🏆🏆🏆🥰💎🥰💎🏆

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +4

    🌹የሀገሬ ልጆች አህሌን ፊኩም ኑ👉 የሙስሊም ልጆች የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚👉🏻 ኑ ሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌸🌺

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +6

    ስለ ትዳር ፌስቡክ ላይ የምሰማው መጥፎ
    ስለ ትዳር ቲክቶክ ላይ የምሰማው መጥፎ
    ስለ ትዳር you tube ላይ የምሰማው መጥፎ ይሄ ሁሉ እየሱማሁ እንዴት ነው ወደ ትዳር የምገባውው? በጣም ከባድ ነው

    • @user-vj9ip3up7y
      @user-vj9ip3up7y Год назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @ethiolove7390
      @ethiolove7390 Год назад +1

      Hulum yerasun eta fanta new minorew egna hagr miganenew metfo metfow selhone enji befikir ena be tidar minoru baltdaroch moltewal ena abishir hiwot 1 nat memokeru ayekfam

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Год назад +1

      ወላሂ በጣም ተፅእኖ እየፈጠረብኝ ነው ባሌ መጥፎ አደለም ግን ዝም ብዬ እፈራለሁ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад +1

      ወልደን እናባርራቸኋለን::ማን ከእነሱ ጋር ይነዳል የኔ ቆንጆ

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s Год назад +3

      ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Год назад +2

    I. Like. ur. Voice. Alam segad

  • @yw4039
    @yw4039 Год назад +1

    Proper work protocol is very important but z idea of solving insecurity by just wearing a good cloth is questionable instead a woman should learn to be confident in every situation.

    • @dradedahaileslassie4974
      @dradedahaileslassie4974 Год назад

      Love both your idea and English. Much Respect.

    • @tsegamoges6761
      @tsegamoges6761 Год назад

      I agree with you……but not being able to dress well also affects us.

  • @azmerawgelaw8701
    @azmerawgelaw8701 Год назад +1

    Male engagement is vital.

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Год назад +3

    ቆንጅዬ ነሽ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @Yegetem
    @Yegetem Год назад +1

    የሚገርም የህይወት ጉዞ ነው

  • @hannannaqamte8497
    @hannannaqamte8497 Год назад +1

    Thank you for sharing Ur life experience dear

  • @Food_0fficial
    @Food_0fficial Год назад +1

    Arif interview.

  • @Taredan77
    @Taredan77 Год назад +1

    Eyohaዎች እናመሠግናለን

  • @endytek4866
    @endytek4866 Год назад

    ነገሩ እንኳን አለፍሽው ውኅ ጠብሶ ማደግ አስተዋይ ያደርጋል።

  • @frehiwotsamuel7353
    @frehiwotsamuel7353 Год назад +2

    ፌቬን እንዴት ል ላክልሽ እባክሽ ልብሶችን መላክ እፈልጋለው

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Год назад

    ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @medinawellogoha165
    @medinawellogoha165 Год назад

    እኔንም ደምሩኝ ወዶቸ ሙያየን ማሳየት እፈልጋለሁ ግን እገዛና የሚያበረታታኝ አጣሁ

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Год назад

    የኔ ቆንጆ እኔም ፈልጌው ወድጄው ነበር የማደርገው ያራድነት ጥግ ማጨስ ጋንጃ መንፋት ነበር የሚመስለ ግን ይተዋል

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Год назад

    I like her

  • @mamimark7986
    @mamimark7986 Год назад

    ጀግና ነሸ❤😍

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Год назад

    ሰላም ለናንተ ይሁን ! ፌቨን በጣም ብዙ ልብሶች ጫማዎች አሉኝ ግን እንዴት ላድርግ ! በምን
    መልኩ ልላክልሽ???

  • @tigstdriba6879
    @tigstdriba6879 Год назад +1

    Wetat hono suswst yale egzaber yrdaw

  • @girmayateka5642
    @girmayateka5642 Год назад

    Respek my dear.

    • @judy4244
      @judy4244 Год назад

      Respect, this is how you spell it

  • @strong1220
    @strong1220 Год назад +7

    ሳውዲ ጅዳሆች ተርፈናል በሉኝ በጌታ አላቹ ደናናቹ

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Год назад +1

      ምን ሆናችሁ መቸም ደማም ሁሌ ሙቀትነው

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Год назад +2

      ተርፈናል ውዴዋ የዛሬው ልዩ ነው በስ አልሀምዱሊላህ

    • @strong1220
      @strong1220 Год назад

      @@fatumahussentube9631 ኖ ጎርፍ እማ

    • @strong1220
      @strong1220 Год назад +1

      @@user-cu8me2wy4s በጣም እንኳን ተረፋችውልኝ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад +1

      እኛ ጋር ፀሀይ ነው ንፋስ እንኳን የለም ሪያድ

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 Год назад

    Teyake akerarebeh betam yegermal, tenesh course bte temoker ??

  • @notmiracle..
    @notmiracle.. Год назад

    Wowww exactly

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Год назад

    Fev wodishalewo tabrke
    Mafasewu hewote Laye badebe takare wode bete emenete temelesuku malete wode Eyesuse temelseku wode geta kerebuku malete yeshalali be terefe barichi EGZBHERE yebrkishe

  • @merrygabral4405
    @merrygabral4405 Год назад

    ወደ ኣችይ መምጣት እፈልጋለሁ ኣሁን ግን እስርቤት ነው ይለሁት ስደት ሶሩይ ጌታ ምን ይሳነበታል እሱ ባለው ቀን ሃገረየ እገባለሁ እና እንድትረጂን ፈሊገ ነበር ኣሁን adis abebaብገባ ማንም እምቀበለኝ ስው የለም ስደት ከወጣሁ 6ኣመት ልሞላኝ ነው ቤተስቦችየ ኣገር ቤት ነው ይኑሩ ኣይኑሩ ኣላቅም እና በእሜቤቴ ብየሽ ኣለው በተቻለሽ ኣቅም እድትረጅ በጌታ ስም እማህፀንሽ ኣለው beza lay slkachn beken 4ሰዓት ነው እምጠቀመው ማታ እና ቀን ዊይ
    ጭንቅ ብሎኛል effffffff

    • @beletemekonen5535
      @beletemekonen5535 Год назад

      Addis sigebi ene likebeleshe chilalewe

    • @merrygabral4405
      @merrygabral4405 Год назад

      እየቀለድክ ነው yene wedm yemr kehone slkhn lakelegn betam ጭንቅ ውስጥ ነኝ

    • @merrygabral4405
      @merrygabral4405 Год назад

      @@beletemekonen5535 benath melslgn yemrh kehonk yene wedm ጭንቀት ውስጥ ነኝ ይለሁት

  • @jo4801
    @jo4801 Год назад

    Fevi 👏👏

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Год назад

    Hello. Gabu. I like. u. // u. change. a lot. u. looking good. go on

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Год назад

    ምነው ቴሌፎኑን አልተዋችሁም .

  • @hairo3250
    @hairo3250 Год назад +1

    🙏🙏🙏💐

  • @user-ou1wc9xj8p
    @user-ou1wc9xj8p Год назад

    ለፈጣሪ እንደ ኑጉስ መስጠት ይጠርማል ጭራሽ እንደ ሰው ኣድርጋቹ እኮ

  • @ebijesusjesusislord7058
    @ebijesusjesusislord7058 Год назад +1

    Wow

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 9 месяцев назад

    ❤❤❤😢😢

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Год назад +1

    እንዳልክ ዘነበን ፈልጉልን
    የት ነው የጠፋዉ
    በናታቹ መረጃ ስጡን

    • @tigist9810
      @tigist9810 Год назад

      ኤረ አለ

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 Год назад

      @@tigist9810 የት

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      @@muslimamuslima7476 Endalkachew TV ብለሽ ብትገቢ ዬቲዩብ ላይ ታገኝዋለሽ

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 Год назад +1

      አለ ቲክቶክ ላይ

    • @fujfu4032
      @fujfu4032 Год назад

      አታስቢ አለ

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr Год назад

    አሰላምአለኩም ዉድ ያገሬልጆች
    ሰላም ላገራችን ሰብላይክ በቅንነት🇪🇹
    በያላችበት አላህይበብቃችሁ
    ወይይይይ አራዳነት🤗🤗🤗🤗

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Год назад

    😳😳ማነው ንጉሱ 😁😁😁አቤት ለ ውሪ 😂😂ንግሩኝ

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis7986 Год назад

    አሁን ግን ሰይጣንን ተቀበልሽ ጴንጤ ሆንሽ ተሻለሽ አይደል?? ከሱስ ወጣሸ አይደል ?? ሌባ ውሸታም

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Год назад +1

    የሰው ራዕይ ሰርቀው የሚሰሩን ማቅረብ ምን ማለት ይሄን? ይሄ ሚዲያ የሌባ ተባባሪ ሆነ ማለት ነው ? በሉ ሰብስክራይቤን አንስቻለው !!!

    • @lamriworku2783
      @lamriworku2783 Год назад

      ማለት አልገባኝ ብታስረዱን ?

    • @mirasemira8706
      @mirasemira8706 Год назад

      How

    • @bekojiimedia2018
      @bekojiimedia2018 Год назад

      ባለቤቷ ታውቀዋለች

    • @rahmakemal1920
      @rahmakemal1920 Год назад

      ጀግና

    • @bekojiimedia2018
      @bekojiimedia2018 Год назад

      @@bettygetachew2273 የማታውቂውን አታውሪ ስም እያንሻፈፉ የሰው ራዕይ መውሰድ ነው መልካም ይሄ ራዕይ የጀመረችው እህታችን አሜሪካን አገር ነች አብረውም አርተው ነው ነበር ። የሰው ራዕይ መስረቅ በእርግጥ ብርቅ አይደለም ለአገራችን

  • @zoofillms
    @zoofillms Год назад

    👍👍👍