📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] በህይወት እና በስራ ለሚያጋጥሙ ለውጦች ወሳኝ መፍትሔ የያዘ Who Moved My Cheese አይቤን ማን ወሰደው? Audio book

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 108

  • @selinaghirmalem3657
    @selinaghirmalem3657 Год назад +66

    አነ አሪትራዊት ነይ በኣተ ምክኒያት ጡሩ ነገሮች ኖዉ የወሰድኩ አና ኣምሃሪኛ መስማት ስለ ቻልኩ አድለኛ ነይ ኣመስግናለዉ በጊዘ ስለ ኣገኞዉ ደስ ብሎኛል መጽሃፍ ግን ኣልችልምን በቻልኩ ኣሳበይ ለመግለጽ ሞኮርኩት አደ ምታኖቡ ደስ ይለኛል

  • @hannabaliyu5474
    @hannabaliyu5474 Год назад +8

    ሰላም ላንተ ይሁን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ለወገኔ ይጠቅማል ያልከውን በዚ መልኩ እንድንሰማ ስላደረክ ተባረክ

  • @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
    @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ Год назад +10

    ስለዚህ መጽሀፍ የሆነሰዉ ቀንጨብ አርጎ ሲወራ ሰምቼ በተተረጎመ ብዬ ተመኝቼ ነበር እና አሁን ሲተረጎም በጣም ደስ አለኝ

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 Год назад +11

    ~ባትፈራ ኖሮ ምን ታደርግ ነበር..? ዋው አሪፍ ጥያቄ ባልፈራ ኖሮ ብዙ የማሳካቸው ነገሮች ነበሩ አሁን ገባኝ ፈጣሪ ይባርክህ ብሮ 👏👏👏👏

  • @zuzu5545
    @zuzu5545 Год назад +3

    እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ሁኖ አግኝቸዋለሁ🤗🤗

  • @yemiten
    @yemiten Год назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ቴዲ !!!

  • @yrgawutilahun1467
    @yrgawutilahun1467 Год назад +1

    በጣም አሪፊ መጸሗፊ ነው

  • @hayuyemekdelawa
    @hayuyemekdelawa Год назад +4

    ወላሂ ለኔ ድንቅ ነው ወንድም በጣም ነው የማመሰግነው

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Год назад +9

    በህይወታችን ለሰው የምንሰጠው ትልቁ ነገር ጥበብ ነው ። አሳ ከመስጠት ይልቅ እንዴት ማጥመድ እንደሚቻል ማስተማር ትልቅነት ነው ። ቴዳ እናንተ የምትሰጡን ይህን ማጥመድ የምቻል ችሎታ እናመሰግናለን

  • @davetaff5238
    @davetaff5238 Год назад +11

    በጣም አመሠግናለሁ ድምፅህን በሰማው ቁጥር ህልሜን እንድኖር ያደርገኛል ።

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Год назад +2

    ዋው ድንቅ ነው አመሰግናለሁ🙏

  • @matrictip
    @matrictip Год назад +1

    ትለያለህ❤❤

  • @mitikebekato6147
    @mitikebekato6147 Год назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ ስራ ነው 🙏🙏

  • @shidengueshtube2355
    @shidengueshtube2355 Год назад +4

    አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል መፃሓፍ ነዉ

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Год назад

    በጣም አመሰግናለው

  • @habtamubelete9817
    @habtamubelete9817 Год назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Kbrom-z5r
    @Kbrom-z5r Год назад

    አመሰግናሎ፡ተባራክ

  • @seydesmael1663
    @seydesmael1663 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @moves1265
    @moves1265 Год назад +3

    አሪፍ ነዉ

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera Год назад +3

    በጣም ግሩም መጽሐፍ ነው። እኔም ትኩስ እንጀራዬን ፍለጋ ጀምሬያለሁ።

  • @deaasabu1862
    @deaasabu1862 6 месяцев назад +1

    Thanks,
    What ag great book with amazing Voice

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ🙏አሁን ያለሁበት ሁኔታ የ አይ ቦታ ነበር ግን አሁን ተነስቻለሁ በጣም አጭር ግን እጅግ በጣም አስተማሪ መፅሀፍ ተባረክ🙏ለውጥ በጣም ነበር የምፈራው በእውነት አመሰግናለሁ🥰

  • @Mohammed-ms7gr
    @Mohammed-ms7gr Год назад +1

    Betam berta wendeme thanks endanta annatto sawe yabza betam adamkahalahu

  • @uaeuae2867
    @uaeuae2867 Год назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @RozaJehar
    @RozaJehar 2 месяца назад

    Jirtaa umata qashtii galtoomii oboleesa Kenya 👌🙏✅

  • @Samuel_Tilahun
    @Samuel_Tilahun Год назад +3

    እጅግ በጣም አናመሰግናለን
    Psychosybernetics ይሰራልን please 🙏🙏🙏

  • @engdaworktsegawu
    @engdaworktsegawu Год назад +1

    Betam amsgnalhu

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 14 дней назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @haymanotbelete5014
    @haymanotbelete5014 Год назад +1

    Teddey wendmea betame nw mamsegnew egziabher yakberelgne ayen hognea erasean agegnecheawalew b tekekelgnaw gizea nber yhen audio yagegnwet share alemadereg alechelem
    Ename bedegamie kleb amsegnalew god bless you🙏🙏🙏

  • @KenateFeyisa
    @KenateFeyisa 11 месяцев назад

    Btm grum tarik nw thank you ndezi aynet metsaf bebizat bitleqiln btm Arif nw

  • @VisionValue1
    @VisionValue1 Год назад

    betam des ymil aqerareb kelbe asednaqi sera nw
    amregna mechale teqemognal great job bro❤

  • @henoktesfaye6612
    @henoktesfaye6612 Год назад +2

    Ameseginanew!

  • @antenehmulu
    @antenehmulu Год назад +1

    እናመሠግናለን Psychosybernetics ቢተረጎም ጥሩ ነው

  • @zerituterefe7140
    @zerituterefe7140 Год назад +1

    እናመሴግናለን

  • @hosaenachalachewu776
    @hosaenachalachewu776 Год назад +1

    Enamesegnalen🙏❤❤

  • @ij7651
    @ij7651 Год назад

    Betam yasfelgegne nbr thank u so much 🙏

  • @sunshine-zv9gl
    @sunshine-zv9gl Год назад +3

    Thank you so much as usual ❤️ and God be with you 🙏

  • @mekedesneguse5725
    @mekedesneguse5725 Год назад +18

    የዳዊትን መፀሀፍ አቅርብልን ትልቅ ህልም አለኝ የሚለዉን በማርያም እስኪ የሱን መፀሀፋ ለመስማት የጓጓ በተለይ አረብ ሀገር የምንኖር ማግኘት አንችልም በቀላሉ❤❤❤

    • @ybsraderej6260
      @ybsraderej6260 Год назад

      ነዳዊት መፃሀፍ ትልቅ ህልም አለኝ ብላችሁ ግቡ ታገኙታላችሁ

    • @oumerabdu4558
      @oumerabdu4558 Год назад

      እሱኮ ልክ እንደ ስልጠና ነው! የሚነበብ ብቻ አይደለም በብዛት የሚፃፍ አለው!! የበለጠ ጥሩ የሚሆነው መጽሀፉን ብታገኝው ነው

  • @samrawityohanis3549
    @samrawityohanis3549 Год назад +1

    Thank you

  • @AlexShimalis
    @AlexShimalis Год назад

    Wow denk nw betam des yilal berat berta berta lelam metsaf bazih manged matrgom alebet ashi berta

  • @meseretdaniel729
    @meseretdaniel729 Год назад +1

    Conversations with God btanbln des yilegnal

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 Год назад

    በጣም አሪፍ በርታ

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 Год назад +1

    Wow its so amazing book . After i heard this audio book . I planned to change my life diffrent area . Tediye you are our blessing. Thanks for sharing

  • @abdu150
    @abdu150 Год назад +2

    Respect

  • @mustefakasim7641
    @mustefakasim7641 Год назад +4

    great story to build your dream

  • @fuadjuhar6403
    @fuadjuhar6403 Год назад +4

    Begugut eyetebekien new

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 Год назад +2

    Super vidéo !!!! Je l'aime bien 👍
    J'aime regarder tes vidéos
    Vos vidéos sont éducatives, continuez comme ça, j'ai hâte de voir votre prochaine vidéo
    Tu es très talentueux, belle vidéo 👍👍👏👏👏

  • @sewtube3982
    @sewtube3982 Год назад +1

    Wow wow !!!!! I get up tnx

  • @DejuHailu
    @DejuHailu Год назад

    betam enameseginalen tebareku

  • @josbetterdaz2497
    @josbetterdaz2497 8 месяцев назад

    Great 👍

  • @ruhis1718
    @ruhis1718 Год назад

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @tiwbistagashu1475
    @tiwbistagashu1475 Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 thanks

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Год назад +2

    Great!

  • @tubeethiogebetatube1189
    @tubeethiogebetatube1189 Год назад +2

    Thank you next atomic habits plz

  • @Abel.28
    @Abel.28 Год назад +2

    Energy medicine 🙏

  • @temesgenmeles2027
    @temesgenmeles2027 Год назад +1

    bro betam arif new berta

  • @Daniel-zr8hv
    @Daniel-zr8hv Год назад +1

    ጉዞ ወደ ቺዝ ፍለጋ😀
    እናመሠግናለን!

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 Год назад

    Thank you for reading this book

  • @apromisinglifeትስፉዉናብራ

    God bless you my brother ❤

  • @hayuyemekdelawa
    @hayuyemekdelawa Год назад +1

    Imotion of molecules yhenm binebeb betam des ylegnal

  • @yomiyukingtube6024
    @yomiyukingtube6024 Год назад +9

    48 laws of power

  • @tigistabawa
    @tigistabawa Год назад +1

    Tnx bro🙏🙏

  • @natiman7132
    @natiman7132 Год назад +2

    Omg yefetane pls🙏

  • @samuelsisay654
    @samuelsisay654 Год назад +3

    telo telo lekeklen bro

  • @AmenHamelmal
    @AmenHamelmal 6 месяцев назад

    ለውጥ አይቀርም አይቡን ሁሌም እንዳንቀሳቀሱት ነው... እናም ለውጥን ለመቀበል በየትኛውም ጊዜ ዝግጁ ሁን! እኔ እስኳሁን አሀን ነበርኩ... እሚገርመው ግን በአንድ አመት ውስጥ እንዴት አይን ልሆን እንደቻልኩ ይገርመኛል። አሁን ግን አሀ ናፈቀኝ አይቤንም ፈልጌ እንደማገኘው እርግጠኛ ነኝ!!❤🥰

  • @iyffgdfuuds374
    @iyffgdfuuds374 Год назад +1

    በጣም እናመስግናለን ባትፈራ ኑሮ ምን ታደርግ ነበር እንዳለው አሳብ ከኔንላይ ተዥኖ አድርጓል 😊

  • @tesfamichaelhabtamu5991
    @tesfamichaelhabtamu5991 Год назад +1

    the intellegence investe book please 🙏 ይተርጎም

  • @habibaabdulhadi915
    @habibaabdulhadi915 Год назад +1

    Wow

  • @FootballHighlight-oc4gf
    @FootballHighlight-oc4gf 10 месяцев назад

    48 laws of power pls

  • @abdulkadirhussen8974
    @abdulkadirhussen8974 5 месяцев назад

    great

  • @danielderza5165
    @danielderza5165 23 дня назад

    Please review the following books in amharic
    1.man search for meaning
    2.Thr mountain is you
    3.body keeps the score

  • @nebiyousamuel9949
    @nebiyousamuel9949 Год назад +3

    Kanebebkuachew tenesh metsafoch west andu new ena betam tekami new

  • @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ

    በጣም ኣሪፍ መፅሃፍ ኣመሰግናለዉ
    መጀመርያ ሰምቸ ቡዙ ኣልገባኝም ነበር ደግሜ ከሰማሁት ግን ትንሽ ገብቶኛል በደንብ ሲደጋግመዉ የበለ ይገባኝል
    ባትፈራ ንሮ ምን ታደርግ ነበር

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 Год назад

    Dr Shefali Tsabary (The Parenting Map) ይሄን መፀሀፍ ተርጉምልን እባክ!!! ለልጆቻችን በታም መፍትሄ ነዉ!! ብዙ ልጆች ተጎድተዋል በአስተዳደግ ምክንያት!! 4 መፀሀፍ ነዉ ያላት ከቻልክ በየተራ ተርጉምልን. በጣም እናመሰግናለን!!!!

  • @onlygoal7968
    @onlygoal7968 Год назад

    The Go Giver pls

  • @mikiyasmulugeta6026
    @mikiyasmulugeta6026 Год назад +1

    Selam nw edet nachu........eckhart tolle stillness book please

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @feruzhabtom4628
    @feruzhabtom4628 Год назад +2

  • @TsegeredaGezaw
    @TsegeredaGezaw 5 месяцев назад

    "Think lak A man act like a lady" yemilewen Amharic Audio book felge atawet

  • @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ

    የሄ መፅሃፍ በpdf ያለቹ ተባበሩኝ ወንድም እህቶችየ

  • @ezana4255
    @ezana4255 Год назад +1

    #Request The Meditations by Marcus Aurelius

  • @adu4451
    @adu4451 Год назад +2

    Please download What Happened to You?
    Conversations on Trauma, Resilience, and Healing
    By: Oprah Winfrey, Bruce D. Perry

  • @tigistabawa
    @tigistabawa Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nebilaman5304
    @nebilaman5304 Год назад +1

    ልጅ ሆኜ ስለነበር ያነብኩት አልተረዳሁትም ነበር

  • @hayuyemekdelawa
    @hayuyemekdelawa Год назад +1

    please bro the four agreements yemilewn be amaregna anbbln

  • @toptop2449
    @toptop2449 8 месяцев назад +1

    በሉ እኔም አዲሥሥ አይብ ልፈልግ.. የማዳም ቤት አልተመቸኝም!

  • @lalishodaniel8339
    @lalishodaniel8339 Год назад +1

    48 law for power

  • @biruk-14
    @biruk-14 Год назад

    How to get this book by translate amharic pls help me

  • @tehayyarsimalij2025
    @tehayyarsimalij2025 Год назад

    መጽሐፋን በpdf ፈልጌ አጥቼው ነበር ። English version አለኝ ። የአማረኛው ካላችሁ Please

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 Год назад +1

    ተአምረኛው አዕምሮ የሚለውን እባክህ አቅርብልን

  • @biniowl
    @biniowl Год назад

    No more m.r nice gay ተርጉሙልን እባካችሁ

  • @natitadesse6292
    @natitadesse6292 Год назад

    The courage to be dislike biteregom

  • @Kbrom-z5r
    @Kbrom-z5r Год назад

    አመሰግናሎ፡ተባራክ

  • @rcggrfgrahema2942
    @rcggrfgrahema2942 Год назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @youtubechannel-yi6wm
    @youtubechannel-yi6wm Год назад

    በጣም አመሠግናለሁ