🔴ለባህሪህ/ በመዳፍህ መሐል /ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙርበዘማሪ ብሩክ ጌትነት mezmur com

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 272

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    ለምድነው የዚህ ልጅ ዝማሬ ስሰማ አለም ሁላ ታስጠላኛለችየክርስቶስ ፍቅር እዲገባኝ ያደርገኛል መቼ ነው ጌታ ሆይ ለአተ ተማርኬ ሁሌ የአንተ የምሆነው፡ 😢😢 ብሩኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፡ እናበረታታው፡ ምዕመናን ፡ መምህር ተስፋዬ ቢያገኝህ ብዬ ተመኘሁ ፡ በላይቭ ፕሮግራም ላይ መተህ በዝማሬ ብታጅበን ፡ብዙ ልጆችን እዲበረቱ ለወደፊት የተሻለ ስራ እዲሰሩ አድርጎል ከመምህር ጋር ብትቀራረብ ፡ ዩቲብ ላይ ታገኘዋለህ ትምህርቱንም አድምጥ በዛው ቁጥሩ አለልህ ብታገኘው እላለሁ

    • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
      @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ Месяц назад +3

      እንደኔ😢 እኔ ሁሉንም መዝሙሮቹን በባነዉ የምጨርሰዉ ሲከፋኝም እሮጭ እንደዚህ ያሉትን ታላዳመጥሁ አይተወኝም ጭቀቱ በእዉነት ጸጋዉን ያብዛለት ወንድማችን

    • @EsheMan-j9q
      @EsheMan-j9q Месяц назад

      Geta amilake enenm be😢😢😢😢 miretu ayine gobeyignen beruk Kale hiwote yasemalin wdm❤❤❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @HiwotEseye
      @HiwotEseye Месяц назад +2

      በጣም ማርያምን እኔ በእንባ ነዉ እማዳምጠዉ😢😢😢😢

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @حياة-ذ3و
    @حياة-ذ3و 5 дней назад

    የኔወዲም መስሙርህን ስሰማ በጣም ያስለቅሰኛል ማርያምዬን😢😢😢😢
    ዲንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመንህን ታርዝምልክ ፀጌውን ያብዛልክ😔🙏

  • @HiewetDestaw
    @HiewetDestaw 27 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ 🎉🎉❤

  • @sunlight681
    @sunlight681 Месяц назад +8

    ዘማሪ መሪጌታ ብሩኬ ዝማሬ መለአይክትን ያሠማልን በርታልን የተዋህዶ ጀግና ወንዲማችን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-ge6bo
    @GenetGenet-ge6bo 19 дней назад

    እግዜአብሄር አብዝቶ እድሜና ጤናይስጥህ እመብርሀን ትጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታለን የኔወንድም ያንተንዝማሪዎች በመስማት ህይወቴ ተቀይራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara542-d6b
    @sara542-d6b 28 дней назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጥኡም ዝማሬ😢😢 ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ በርታ ወንድማችን🙏🙏 ❤❤

  • @mhamdahmd6115
    @mhamdahmd6115 2 дня назад

    ብሩኬ ዝማሬዎችህን በለቅሶ ነዉ የምጨርሳቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢በርታልን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን😊

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 22 дня назад

    ወድማችን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መዝሙሮችህን ስሰማ መንፈሴ ሃሴት ነው የምታደርገው እውነት ከዚህም በላይ ፈጣሪ ባለህበት ከክፉ ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ በሄድክበት ደስተኛ ያርግህ የኔአባት በሰው ሀገር ሁኘ የምፅናናብህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 27 дней назад

    ብሩኬ በርታ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንደ ቃሉ የሆነ መዝሙር ብቻ እየዘመርህ ይህ ውብ ድምጽህን ለእግዚአብሔር ሰዋለት❤❤❤❤❤❤❤

  • @GggHhh-oe8iz
    @GggHhh-oe8iz Месяц назад

    የኔ ወንድም መዝሙርህን ስሰማ ሁሌ እንባዬ የሚቀድመው 😢😢😢😢😢በቤቱ ያፅናህ🙏🙏 🙏🙏

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት Месяц назад +7

    ዘማሪ መሪጌታ ብሩክ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በጨነቀኝ በከፋኝ ሰአት መዝሙሮችህ ያጽናናኛል ያበረታኛል ነፍሴ እግዚአብሔር ትራባለች😢

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ዝማሬህ በጣም ነው እምወደው በስደት ያለን ብርታት ፅናት ይሰጠናል😢

  • @meserettadesse6542
    @meserettadesse6542 Месяц назад

    ዝማሬ መላእይት ያሰማልን ወንድማችን በውእነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ልብ የሚመስጥ ዝማሬ ነው

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Godsyoy
    @Godsyoy Месяц назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እመብርሀን ትጠብቅህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🌿

  • @Zahra-s9y
    @Zahra-s9y Месяц назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን መድኃኒአለም የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አይዞክ በርታልን❤🎉

  • @DegituMengistie
    @DegituMengistie Месяц назад +3

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፣ምን አይነት ስጦታ ነው ፣እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ ፣ጅማሬህን ብቻ ሳይሆን ፍፃሜህንም ያሳምርልህ ፣ትለያለህ በጣም ።

  • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
    @ወለተሥላሴ-የ4ሰ Месяц назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚህ ጸጋ ማሕሌትና ሰዓታት ቅዳሴ ሲደረስበት በትምከት በሃኬት የተዘጋ ልባችን ሰማያዊ ቤቱን ያስባል ⛪💙 በቤቱ ያጽናህ 🙏

  • @SenaTamiruMelaku
    @SenaTamiruMelaku Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይበዛልህ

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam Месяц назад

    ዝማሪ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ መጨርሻህን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏

  • @ወለተሚካኤል-በ5መ
    @ወለተሚካኤል-በ5መ Месяц назад +7

    በስማም ልናገር ፈልጌ ግን ምንም ቃላት አጣሁ ይህን ልጅ የሚገልፀው በኪዳነ ምህረት ብቻ ምንም ካላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የኔም ልጅ አሁንስ እዳተ በሆነልኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +3

    ምናይነት ፀጋ ነው እግዚአብሔር አማላክ መጨርሻን ያስምርልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን. የኛ ጌታ ❤️🥲🥲

  • @Lebwot_Wudase
    @Lebwot_Wudase Месяц назад

    ብዙ ጊዜ አድምጬዋለሁ ፥ ድምፅህ ልዩ ነው ፥ ጸጋው ይብዛልክ በእውነት። ❤❤❤❤

  • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ

    ብችል ደጋግሜ ላይክ ባደረግክህ ምንኛ ደሰ ባለኝ ወንድሜ ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱያፅናህ ዝማሬ መልእክትን ያሠማልን

  • @FfhhFgjji
    @FfhhFgjji Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወድሜ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bmm72
    @bmm72 Месяц назад +1

    ዝማሬ መላእክት የሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 👏🌿💐

  • @IdenM-r1h
    @IdenM-r1h 17 дней назад

    ዝማሬ መላእክእት ያሠማልን
    በቤቱ ያፅናን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ የምናረጋት መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ❤🙏

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef Месяц назад +1

    ዘማሪ መሪጌ ብሩክ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያቆይህ የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና ከዚህም በላይ እንድታገለግል እመቤቴ ትርዳክ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye Месяц назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ተሰፋ መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን የዚክ ልጅ ዝማሬ ግን ይለያል ማርያምን እኔ በእባ ነዉ አዳምጨ እምጨርሰዉ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l Месяц назад +2

    እኔግን የትነኝ የስምክርስትያን ብቻ ከቤቱእርቄ😢😢 አጥትንየሚያለመልም መዝሙር ወዲማችን ዝማሬወችህ ሁሉ ስሰማ የልቤንከቱጭከት ትቸ የሱንፍቅር እዳስብ ያደርገኛል 😢 ዝማሬመላእክትንያሰማልን በእዉነትፀጋዉንአሁንም ጨምሮያብዛልህ

  • @MonaMona-cn6tz
    @MonaMona-cn6tz Месяц назад

    ማነው ግን እንደኔ ይህን ዝማሬ ስስማ አለምን የሚረሳ😢😢😢😢 በእባ ተዋጥኩ አምላኬሆ መረሻውን አሳምሪው ❤❤❤❤❤❤

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲 🕯️ ዝማሬ መላክት ያሰማል ወድማችን ፀገዉን ያብዛልህ እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @veefasneedae7354
    @veefasneedae7354 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ፈጻማክን ያሣምርልህ🎉🎉🎉🎉

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MhretMhret-o9e
    @MhretMhret-o9e Месяц назад

    የህን መዝሙር ሲሰማ የሚያዝን ወስጤ የነካል ብሩክ ቃለሂወት ያሠማልን😊❤❤❤❤❤

  • @asdasdff6016
    @asdasdff6016 Месяц назад +1

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏መዝሙርህ ደሥ ይላል በርታ

  • @belay5969
    @belay5969 Месяц назад +1

    ጌታዬ እየሱስ ከርስቶስ ሆይ ስላንተ በመን ቃል በመን አንደበት አንድመገፅ አላክም ዝም ብዬ አባረካሃለው የኔ ሂወት አንተ ብቻ ነክ 🥹🥹🥹🥲🥲🥲🥲🥲❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏ዎንደማቺን ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️በርታ ጌታ መመረጥ ትርፍ አረፈት ነው 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @LemlemYeMareyamlij
    @LemlemYeMareyamlij Месяц назад

    አሜን🙏❤
    አሜን🙏❤
    አሜን🙏❤
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏ተባረክልን ውዱ ወንድማችን ልብን❤የሚያረሠርስ መዝሙር ነው።

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ ፀጋውን ያብዛህ ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ 🙏❤

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 Месяц назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው::
    ሁሉም አገልግሎት ከሰማይ ሲሰጥ የብዙዎችን ልብ ይነካል:: በእያንዳዱ ስንኝ ውስጥ የራሴን ማንነት ነው ያየሁት እምነቴን ነው የፈተንኩት :: እድሜ ይስጥልኝ በሰጠህ ፀጋ ያፅናህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BaleyneshSisay
    @BaleyneshSisay Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞👏👏

  • @BeynaKass
    @BeynaKass Месяц назад +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @MeseretAsefa-cs6yb
    @MeseretAsefa-cs6yb Месяц назад +2

    ውስጥም ሚሰረስር ዝማሬ❤❤❤❤❤

  • @Gallkiros25.21
    @Gallkiros25.21 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏♥️🎉🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾†🙏♥️

  • @AbulugaMe
    @AbulugaMe Месяц назад +1

    አሜን ዝመሬመላእክት ያሠማልን. ጠጋውን ያብዛልን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk Месяц назад +1

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን በርታል ......!!!!!

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @YeshiYeshi-m5n
    @YeshiYeshi-m5n Месяц назад

    ወንድሜ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅህ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግን እንደ አንተ ዘመረ የሰጠን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh7446 Месяц назад +1

    ውይ መዝሙሮች ሁሉ እዴት እንደምወዳቸው ሁፈይ እግዚአብሔር የበለጠ ፀጋውን ያብዛል ወንድምዬ

  • @MeseretiCo
    @MeseretiCo Месяц назад

    አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሰማልን ወድማችን በርታልን ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @ራየተይት
    @ራየተይት Месяц назад

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤

  • @helentube4131
    @helentube4131 Месяц назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባልክልክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Месяц назад +1

    አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @tigistsinno5110
    @tigistsinno5110 Месяц назад +3

    😢😢😢😢😢😢እውነት ነው ዝማር መላህክት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @اناتالمنجحيه
    @اناتالمنجحيه Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድማችን እመብርሀን ትጠብቅህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 Месяц назад +1

    አሜን ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባዉ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን!!

  • @SaaraSaara-q8y
    @SaaraSaara-q8y Месяц назад +1

    ብሰማ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ መዝሙረ😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw Месяц назад

    ዘማሬ መርኔታ ብሮክ በቤቶ ያፀናህ ዝማሬመላክትያሰማልን ንፍሴንያደሰዋል መዝሙርህ ❤❤❤❤❤❤

  • @TejeAdane
    @TejeAdane Месяц назад +1

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማርያም በቤቷ ታቆይልን❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Vdh-h8r
    @Vdh-h8r Месяц назад +1

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Haymanot-r9u
    @Haymanot-r9u Месяц назад

    በምን ልግለፅህ እግዚያቤር በቤቱ ያፅናህ ወድሜ ❤❤❤❤

  • @fasikamelaku1307
    @fasikamelaku1307 Месяц назад

    በእውነቱ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ❤

  • @MeskeremMeseret-k8l
    @MeskeremMeseret-k8l Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በቤቱ ያቆይልን በረከቱ ይድረሰን ዘማሪ መርጌታ ብሩክን ከፍከፍ እናድርገው ሸር በማድረግ እናበረታታው ሙሉ መዝሙሮቹ ፈውስ አላቸው ደስ ነው የሚለኝ ምንም ነገር አይኑረን ግን የተዋህዶ ልጆች በመሆናችን መጣም ደስ ሊለን ይገባል ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትር ለዘለዓለም አሜን ወንድማችን በርታልን

  • @EyerusAlemu-g9r
    @EyerusAlemu-g9r Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @YeshworkKindihun
    @YeshworkKindihun Месяц назад

    አምላኬ ሆይ ወደ ነበርኩበት ህይወት እባክህ መልሰኝ❤❤❤❤❤

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 Месяц назад +1

    ያስከበረኝ ክብር ስምህነው እግዚአብሔር እባክህ እኔንም ልቦናየን ጎብኝልና ላመስግን የልቤን ሁሉ አንተ ብቻ ነህ እምታውቅ የነገርኩህን ታውቃለህና መሻቴን ፈፅምልኝና ላገልግልህ ከአለም ግፊ አውጣኝ አምላኬ😭😭😭😭😭😭😭አልቻልኩም በአለም መኖር አባቴ ደካማ ልጅህን ተመልከተኝ ብረክየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምን እደምል አላውቅም ዝማሬዎችህን ከእንባ ውጭ ዝብየ አዳምጨ አላውቅም 😍😍😍😍ክበርልን ወንድማችን😍😍😍😍

  • @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ
    @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @IdenM-r1h
    @IdenM-r1h 17 дней назад

    ተሠምቶ የማይጠገብ
    መዝሙር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 Месяц назад

    😢😢Eleleleleelel Eleleelleelel Elelelellel Waaqayyoo Farsa Ergamtotaa Sagaalee Jirenyaa Si yaa Dhagesisu Abate Semenek Ebarek Amen

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Месяц назад

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማል ጥኡም ጥማሬ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s Месяц назад +1

    .እልልልልልልልልልል ልልልል ልልልልልልልል ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ዳቆን

  • @eden16_
    @eden16_ Месяц назад

    ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @kedesthayluu-ud9yy
    @kedesthayluu-ud9yy Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናክ

  • @Malikam100-fv4wf
    @Malikam100-fv4wf Месяц назад

    Ena etabekalew machi new badis serah dagemo yemetemataw betam new yeminafekagn ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲

  • @BirhanieTesfaw-w7g
    @BirhanieTesfaw-w7g Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅህ🙏🙏👏👏🥰🥰

  • @meseretEyase
    @meseretEyase Месяц назад

    ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ መዝሙሮችክ ሁሉ እራሳችነን እድናይና እድንፅናና ሁነውልናል እ/ር ይመስገን በርታልን ወድማችን

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu Месяц назад

    እደት ደስየሚል ዝማሬነው😢😢

  • @F4bdh
    @F4bdh Месяц назад +1

    የኒ ወንድም በርታልኝ በእውነቱ አጥንት የሚያለምልም ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj Месяц назад

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በርታ ❤👏👏

  • @selamawit1228
    @selamawit1228 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @hshshysyey3072
    @hshshysyey3072 5 дней назад

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉

  • @ساره-ه1ظ1ك
    @ساره-ه1ظ1ك Месяц назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክት ያስማልን ወንድማችን❤❤❤🥀⚘️🌱🌿🍀🌺🥀⚘️🌱🌿❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉❤❤❤❤❤🎉

  • @fentayesisay1246
    @fentayesisay1246 Месяц назад

    የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልን ⛪✝️🙏 እግዚአብሔር አምላክ ፀገውን ያብዛልህ ❤

  • @EsheMan-j9q
    @EsheMan-j9q Месяц назад

    Geta amilake enenm be miretu ayine gobeyignen 😢😢😢beruk Kale hiwote yasemalin ❤❤❤❤

  • @21እመቤቴ
    @21እመቤቴ Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወድንሜ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p Месяц назад

    የኔ መካሪ ወንድም እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ እመአምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በርታልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንጀት የሚበላ መዝሙር ነዉ 😢😢😢😢

  • @EmawayishTseguBirhne
    @EmawayishTseguBirhne Месяц назад +1

    አሜን አሜን. አሜን ዝማሬ ማልእክትን ይስማልን

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884 Месяц назад

    አጥንት የሚያለመልም መዝሙር እፍፍ ከእንቅልፊ ሰነቃ። ኤርፍን አድርጌ ከጥዋት እሰከማታ ነው ባዳምጥው ባዳምጠው አልጠግበውም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @6gfc
    @6gfc Месяц назад

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hielenTube
    @hielenTube Месяц назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወድማችን🙏

  • @WorkieWoubie
    @WorkieWoubie Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ይሰማል ❤❤❤ 🙏🙏

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይዝህልጂ ዝማሬ ሰሰማ ጪቀቴ ሁላነው ሚጠፋው ዝማሬ መላክያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiworkAdane-l4s
    @YeshiworkAdane-l4s Месяц назад

    አሜን ዝማሪ መላዕክትኅ ያሰማልን ብሩኬ

  • @Arar-i1m
    @Arar-i1m Месяц назад

    መርጌታ፣በቤቱ፣ያፅናህ፣የተዋህዶ፣እንቁ፣ወንድማችን፣ልሳነጥኡምበእዉነቱ፡አጥንት፣የሚያለመልም፣ነውበርታእናበርታታው፣ላይክ፣ሼር በማድርግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi Месяц назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @agegnehualemu6661
    @agegnehualemu6661 Месяц назад

    እጅግ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤