🔴 New mezmur //በእንባ የሚሰሙት ድንቅ ዝማሬ-- ስንቱን አሳለፍከኝ የኔጌታ(bruk getnet) mezmur com April 6, 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 610

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад +19

    ብሰማዉ 😢ብሰማዉ😢 የማልጠግበዉ መዝሙር በእዉነት በጣም መንፈስን ያድሳል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ አሜን/፫/
    ስልክ ቁጥር ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር መዝሙር መዘመር የሁል ጊዜ ምርጫዬ ነዉ ግን ከጎኔ የሚረዳኝ የለኝም
    ቢያንስ ስለመዝሙር የሚያስተምረኝ ባገኝ ደስ ባለኝ ስልካችሁን አስቀምጡልኝ በእግዚአብሔር ስም እፈልጋለሁ👏👏👏😢😢😭❤❤❤❤🌹🌹🌹

    • @حليمهالخطيب-ش9ك
      @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад

      ❤❤❤❤❤

    • @brukmidla2246
      @brukmidla2246  Год назад +3

      0924720194

    • @حليمهالخطيب-ش9ك
      @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад

      ​@@brukmidla2246❤❤

    • @TsehayAsefe
      @TsehayAsefe 5 месяцев назад +1

      ያውም ዝማሬውን በእንባ ነው የማዳምጠው 😢😢
      ከከንቱ ውዳሴ ይጠብቅልን ወንድማችን❤❤❤❤❤
      የእኔም ምኞቴ ነው 😢😢😢
      ብሩክዬ እስኪ ስደተኛ እህትህ ነኝ ከእግዚአብሔር በታች ከእመብርሃን በታች ከጎኔ ሁንልኝ😢😢

    • @MisaratElene
      @MisaratElene 8 дней назад

      እኔም ውድሜየ የዝማሪ መላአከት ያአሠማልን❤❤❤❤❤

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 Год назад +16

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @meseretalemye986
    @meseretalemye986 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን ስወደው

  • @Saleamlakmulualem96comSaleamla
    @Saleamlakmulualem96comSaleamla Год назад +1

    ዘማሪ መላአይክት ያሰማልንያገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን ዝማሬመላክትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @MastuNega
    @MastuNega 29 дней назад +1

    ወንድሜ ቃላት የለኝም ምን እንደምልህ በቤቱ ያፅናልን እመቤቴ ከልጇ ታማልድህ❤❤❤❤❤

  • @meklitmengiste392
    @meklitmengiste392 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንዴሜ

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ

    እኔስ ይሀሄን መዝሙር ስንተየ ደጋግሜ ሰማሁት እንባየን ጨረስኩ ብቻ ምንም አልል ወንድም አለም ፀጋውን ያብዛልህ 💒

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 3 месяца назад

      አሜን
      አሜን
      አሜንበዉነቱ,ተባርክ,ወንድማችን😢

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 Год назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ 😢😢😢😢

  • @SerikiSeriki-ev4si
    @SerikiSeriki-ev4si Год назад +1

    ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንክ በቅድስት ቤተክርስቲያን ይለፍ ሁሌም መዝሙርክን በሠማው ቁጥር ነው የማለቅሠው

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Год назад +1

    ዳግማዊ ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ ብየሃለው ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናህ ውድ ወንድሜ❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ዝማሬመላእክትንያሠማልንወንድሜ

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መላእክት ያሰማልን

  • @21እመቤቴ
    @21እመቤቴ Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ

  • @hulyehmamuye
    @hulyehmamuye 10 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 2 года назад +12

    ጎሽ የእኔ ወንድም እንደአንተ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ::እርጋታህ ብቻ ይዘምራል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድሜ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад +1

    አሜንአሜንአሜን፣አጥንት፣የሚያለመልም፣መዝሙር፣ዝማሬ፣መላእክትያሰማልን፣ወንድማችን፨

  • @መቅደስ-ከ4ዸ
    @መቅደስ-ከ4ዸ 2 года назад +3

    አሜን3 በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 7 месяцев назад +2

    እውነት ነው 😢😢 ቃላትም አይገልፀው አጥንንትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ውስጤ ነው 😢😢😭🙏ውድ የተዋህዶ ልጆች ሼር👈👈👍አዳርሱ አይከፈለበትም ሁሉም ይስማው❤🙏

  • @hshejejdsjsisoe470
    @hshejejdsjsisoe470 2 года назад +8

    በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድም

  • @kalkidan5311
    @kalkidan5311 Год назад +1

    ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን ወንድሜ አጥንት ያለመልማል ተባረክ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን በርታለን

  • @ujxhx2850
    @ujxhx2850 Год назад +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወድማችንየየየየየየ

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Год назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +5

    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
    ኦ አምላኬ በምህረት ታማልካተን 😥😥😥

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 2 года назад +7

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዝማሪ መርጌታ ብሩክ እውነት ጸጋውን ያድልክ በቤቱ ያጽናህ

  • @TelgelGoofa
    @TelgelGoofa 6 месяцев назад +1

    😢😢😢ዝማሬ መላክትን ሰማልን መ 4:37

  • @SaraAhmed-w7w1l
    @SaraAhmed-w7w1l 3 дня назад

    አሜን ይህ መዝሙር ለእኔ ነው 😢😢😢😢😢😭😭

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አጥንትን የሚያለምልም ዝማሬ በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን
    የአገልግሎት ዘመንን ከጤና ከእድሜ ጋር ያደልልኝ 🙏🙏🙏
    እኔ እፈለጋችሁለኋ ከይቅርታ ጋር ስልክ ቢላክልኝ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 года назад +2

    አሜን፫ ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን፫

    • @ayanaayana325
      @ayanaayana325 2 года назад

      አሜንአሜንአሜን😭😭😭😭😭😭

    • @ayanaayana325
      @ayanaayana325 2 года назад

      አሜንአሜንአሜን😭😭😭😭😭😭

  • @ዜድነኝየጎብየዋ
    @ዜድነኝየጎብየዋ 2 года назад +20

    አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን

  • @HaymanotHabitamu
    @HaymanotHabitamu 3 месяца назад +1

    ብርትውድሚ

  • @shimulu2155
    @shimulu2155 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን አሜን መዝሙሮችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን

  • @kalkidasamsung9873
    @kalkidasamsung9873 Год назад +4

    ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ❤

  • @MastewalAsmare-p2k
    @MastewalAsmare-p2k 2 месяца назад

    ፈጣሪ ሆይ ያተንመዝሙር ከሰማሁ ጀምሮ ሙዚቃ ተዉሁት ድግል ማርያም ትጠብቅህ ❤❤❤በርታ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 месяца назад +1

    በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hhadia9590
    @hhadia9590 2 года назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በጣም ደሥሥሥ የሚል መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏

  • @hhoo-jv8xk
    @hhoo-jv8xk Год назад +1

    ብሠማው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላእት ያሠማልን 💕🙏💕🙏🙏💕🙏

  • @mekdaesyezihalem2461
    @mekdaesyezihalem2461 Год назад

    ዉድማችን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @ShoshoAl-f9d
    @ShoshoAl-f9d 3 месяца назад

    የልብሕን.መሻት.ድንግል.ትሙላውና.አልበምሕን.እንጠብቃለን..እ.ር.ከክፉነገር.ይጠብቅህ

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን አሜን ፫

  • @BorhanAbi-y7g
    @BorhanAbi-y7g 7 месяцев назад +1

    አጥንት የሚያለመልም መዝሙረ ወድምበቤቱ ያፅናህ መድሀኒአለም

  • @jdcell63
    @jdcell63 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላአክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን😢😢😢😢😢 ጌታዬ ቤዛዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ለኔ የተከፈለውን ዋጋ የሚያስብ ልብ ስጠኝ😢😢😢🙏🙏🙏

  • @MariMari-ov1no
    @MariMari-ov1no 2 года назад +3

    አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @ሄለንተስፋዬ
    @ሄለንተስፋዬ 2 года назад +4

    ሰው ይርሳል ሰው ይክዳል የማይርሳ እግዚአብሔር ብቻ ነው የማይክዳ አማኑኤል ጌታችን ነው እስክ በድሌ ስለውደድክኝ ምስጋና ላንት ይሁን 🥰🥰⛪️⛪️🙏

  • @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ
    @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ 2 года назад +2

    አሜን 💔😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @serkalemawaye300
    @serkalemawaye300 2 года назад +3

    😭😭😭😭😭በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ጸጋውን ያብዛልህ

  • @FfhhFgjji
    @FfhhFgjji 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ👏👏👏

  • @Awey-jr8jz
    @Awey-jr8jz 5 месяцев назад

    የማይከፈል ውለታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ የፅናህ ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @ethiopia9659
    @ethiopia9659 Год назад

    ዝማሬ milekatin yasmalin👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥺🥺

  • @ያፄወቹልጁ
    @ያፄወቹልጁ 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ረጅም እድሜን ጤናን ይሰጥልን❤❤❤

  • @ወልደአረጋዊ-ኸ6ኈ
    @ወልደአረጋዊ-ኸ6ኈ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @SXxእመብሪሀንእናቴ
    @SXxእመብሪሀንእናቴ 2 месяца назад

    😢😢😢ዘማሪያን መላክትን ያሰማልን ለቤቱ አብቃን ሰደተኛነኝ👏😭😭😭

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርካታ ወድማችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @selamngussie6299
    @selamngussie6299 2 года назад +4

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 2 месяца назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን መጨርሻህን ያሳምርህ🙏🙏🙏

  • @SleepyDesertCreature-iu7cu
    @SleepyDesertCreature-iu7cu 3 месяца назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መፅናኛዬ ነዉ መዝሙሮቹ ሁሉ ስስማቸዉ እፀናናለሁ

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማል አጥተን የሚያለምልም የያረድ ዝማሬ. የተዋህዶ ልጆች ግን የት ነን 😢

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 4 месяца назад

    አጥንንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልንን😢😢❤❤❤❤❤
    ቡርክዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
    ሰው አክታሪ ትሁት ወንድም ፀጋ ከትህትና ጋር ሲሆን ደስ ሲል
    መዝሙር ሰምቸ የማልጠግበው ደጋግሜ እያዳመጥኩ የምመሰጥበት😢😢😢😢

  • @TgeAgegnhw
    @TgeAgegnhw 4 месяца назад

    ረጅም እድሜ ና ጤና ሰቶህ ሁሌም ለማመስገን ያብቃህ ወድሜ እንወድሃለን ❤❤❤🙏🙏🙏በቤቱ ያጽናህ

  • @ሄለንተስፋዬ
    @ሄለንተስፋዬ 2 года назад +5

    ግን እሄ ድምጥ ያለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ጭምሮ ጭምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ⛪️😢😢😢🙏🙏🙏

  • @bettgashi8298
    @bettgashi8298 Год назад

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
    ❤❤❤❤

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 3 месяца назад

    ቃልየለኚም ወድሜ ሺአመትኖርልን በቤቶያፀናህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij 2 года назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥺🥺🥺ፀጋውን ያብዛልህ አማኑኤል

  • @የድንግልባርያ
    @የድንግልባርያ 3 месяца назад

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወድማለም በርታ ጥኡም ዝማሬ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በረታ 🤲🤲🤲በቤቱ ያፅነህ

  • @yeshkebede116
    @yeshkebede116 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወድሜ 🙏🙏🙏

  • @Zahra-s9y
    @Zahra-s9y 2 месяца назад

    ዝመሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ያንተን መዝሙር እውነት😢❤ በርታ መድኃኒአለም ይጠብቅህ

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Год назад

    ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tigisttigist4570
    @tigisttigist4570 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን በቤቱ ያፅናህ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ

    በርታልን ቃልም የለኝ እኔ😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫ እምየ ኪዳነ ምህረት በቤቷ ታፅናልን ብሩክየ❤💐

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Год назад +2

    ያከበርከኝ ሞገስ የሰጠኸኝ አማኑኤል ጌታዬ እኔ ማነኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @HanaHani-dy2hg
    @HanaHani-dy2hg 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሜ በጣም ልብ የሚነካ 😢😢 መዝሙር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ 🙏🙏🙏💒❤❤💞💞💞💞❤❤💞💞💞💞💞💞

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv Месяц назад

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን ያብዛልህ እየሱስ መድኔ 🙏🙏🙏🙏እውነት ነው 😢😢😢😢

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv 2 месяца назад

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 😢😢😢😢

  • @mooi3947
    @mooi3947 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን (3)🙏🙏

  • @Kelm-o3k
    @Kelm-o3k 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜ ከጤና አብዝት ይስጥልን።

  • @ስደተኛዋ-21
    @ስደተኛዋ-21 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረከው 🥹❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲

  • @binademise4325
    @binademise4325 2 года назад +5

    ዘማሬ ድያቆን ብሩክ ልዑል እግዝያብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ቃልወንጌል ያሰማልን ወንድማችን ዴርሶናል ባጣም ባጣም ደስ የምል እርካታ ያለሁ መዝሙር ነዉ በርታልን ወንድማችን የእግዝያብሔር አምላክ ፀጋዉና በረከቱ አይለየን ለዘላለም ከይኛጋር ይሁንልን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን አሜን እትዮጽንና ልጆቿን አምላክ ይጠብቃት አሜን አሜን አሜን

  • @mulugadafe8057
    @mulugadafe8057 Год назад

    Ameen Ameen Ameen waqayo Goftaa sagale jirenya siin haa dhagesisuu ebbifamaa❤🙏🏾✔

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋ በረከትን ያድልልን ❤❤❤

  • @zewuduwelo376
    @zewuduwelo376 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሥማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ😭😭🙏🙏🙏

  • @GeniLove-o2n
    @GeniLove-o2n 2 месяца назад

    ነፍስን ያድሳል 😭❤️ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አግዢኝእማምላክ
    @አግዢኝእማምላክ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 2 года назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው አገልግሎትህን እግዝአብሔር ይቀበልህ እግዝአብሔር ያበርታህ

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 😭😭😭😭🤲🤲🤲🕯️🕯️

  • @Em1mengste
    @Em1mengste 2 года назад +3

    በርታልን ወድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህም በላይ በርታ ዝማሬ መላኢክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 5 месяцев назад

    እያነባሁ ያደመጥሁት መዝሙር😥ወድሜ በእውነቱ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏

  • @haymanot7643
    @haymanot7643 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @SaraSara-cg3fv
    @SaraSara-cg3fv 2 года назад +2

    ዝማሬመላክት ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ መዝሙር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ሰርኬየመሲሁልጅ
    @ሰርኬየመሲሁልጅ 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @MmN-mk7yf
    @MmN-mk7yf 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፆናህ❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 года назад

    አሜንአሜንአሜን ዝማሪመላአክትያሠማልንወድሜ እመቤቴከልጆከወዳጇጋርአለሁትበልህ

  • @abebuabebu6571
    @abebuabebu6571 2 года назад +1

    አሜን[፫] አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሪ ያሰማልን

  • @BrhanKiros-vh7fs
    @BrhanKiros-vh7fs 2 месяца назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ1ቐ

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌾🌾🌾🌾🍀🍀🍀

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድሜችን በፀጋ ያቆይልን የተዋህዶ ልቾች እህት ወንድሞቸ መዝሙር የሚዘምሩትን እህት ወንድሞቻችንን እናበርታታ

  • @TenaL-mv2bh
    @TenaL-mv2bh 7 месяцев назад

    ወንድማችንእድሜከጤናይስጥልን።አሜንአሜንአሜን።

  • @AyalneshBihon
    @AyalneshBihon 24 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትያሰማልን ተሰፋ መግስተ ሰማትን ያዋርስልን

  • @leylaabdirahmaan4601
    @leylaabdirahmaan4601 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን