🔴አዲስ መዝሙር በእንባ ጭምር የምትሰሙት መዝሙርዘማሪ መ/ታብሩክ ጌትነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @Destagardew
    @Destagardew 2 месяца назад +44

    ይሄን ቴክስት ምታነቡት ሁሉ መቤቴ ናታችን ዘመናችንን ትመልስልን እደድሮው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn 5 месяцев назад +246

    የመዳም ቅመሞች ለኛ ማፅናኛ ነው አይዟችሁ ተጋበዙልኝ ነገ ሌላ ቀን ነው ተስፋ አትቁረጡ❤❤❤❤

    • @HayahHahaah
      @HayahHahaah 4 месяца назад +11

      የመዳም ቅመም ሳይሆን የእግዚአብሄር ቅመም ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shamsaalblooshi-mf7bl
      @shamsaalblooshi-mf7bl 4 месяца назад +3

      እግዚአብሔር መስገን እሳን ይስጠን ❤❤❤🎉🎉🎉ይባርክ ወንድሜ

    • @TsehayAsefe
      @TsehayAsefe 4 месяца назад +1

      አብሶ እኔ ያለ እርሶ እኮ ሒወቴ እዚህ አልደረሰችም😢😢😢😢

    • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
      @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 4 месяца назад

      እውነት ነው እማ እሽ😢😢😢

    • @hlemaNgest
      @hlemaNgest 4 месяца назад

      ልክነሽ ሁሉ የእግዚአብሔርነው​@@HayahHahaah

  • @WubneshTsedal
    @WubneshTsedal 2 месяца назад +17

    እንደኔ ቤተክርስቲያን የናፈቀው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ

  • @AsheMan-f3s
    @AsheMan-f3s 9 дней назад +2

    እግዚብሔር በቤቱ ያፅናህ
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 5 месяцев назад +178

    በሰው ሀገር ይዘ አንቺን ድንግል ማርያም እናቴን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬዎችህ ሁሉ ልብን ያረሰርሳሉ ❤❤❤❤❤ለስደተኞች ሁሉ የሚሆን ዝማሬ ነው በእውነት ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜና ጤና ያድልልን

    • @almaz2abebe842
      @almaz2abebe842 4 месяца назад +5

      Amen amen amen🙏🙏🙏🙏

    • @SamsungA10s-c3p
      @SamsungA10s-c3p 3 месяца назад +5

      ዲንግል ማርያምልጄወዳጄትበልህ

    • @Itelnw
      @Itelnw 2 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @HgHg-sp8hk
      @HgHg-sp8hk Месяц назад

      አሜን አሜንአሜን❤❤❤

    • @habtaም
      @habtaም Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Selam1927
    @Selam1927 4 месяца назад +77

    በስው ሀገር ይዤ አንቺን
    ድንግል ማርያም እናቴን
    እረ ስንቱ አለፍ ሐዘን መከራወ
    ለሰው ሳልናገር በሆዴ ይዥው
    ለአንቺ ምነግረው
    እዝ 🌻🌻🌻
    ማልቀስ ማንባት ነበር
    ዘወትር ስራየ
    ዙሪያው ገደል ሆኖ
    ተሟጦ ተስፋየ
    ድንግል ደርስሽልኝ
    ከአንድያሽ ጋራ
    እንባየም ታበሶል
    አልፈፋ ያመከራ
    እዝ 🌻🌻🌻
    የምከተላ ቸው
    ሁልም ሲርቁኝ
    የማደርገው ሳጣ
    ግራ ቢገባኝ
    ወዳሴሽን ሳደርስ
    ከስእልሽ ፊት ቆሜ
    ሀዘኔን ረስቼ
    ተጽናሁ ድጋሜ
    እዝ 🌻🌻🌻
    አንገቴን ሲያስደፋኝ
    ቅስሜ ሲስበር
    በሐዘን ተውጬ
    በዚያ ስው ሀገር
    ድንግል ባትደግፊኝ
    ምን ሆን ነበር
    ሁልም እየሽሽኝ
    ሆኜ ባይተዋር
    እዝ 🌻🌻
    ለማን እንግርሃለው
    የልቤን ሐዘን
    ለማን አዋያለሁ
    ያስጨንቀኝን
    ድንግል ከአንቺ በቅር
    ሌላ ማንም የለኝ
    ችግሬን ነግሬው
    ቀርቦ የሚያጽናና
    ወንድማችን የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን በእውነት እመቤቴ ማርያም ሁላችንም በያለንበት ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን 😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 5 месяцев назад +74

    መዝሙሩን ጀመርኩት ግማሹን እንኳን ሳልሰማው ትንፋሽ አጠረኝ: እንባዬ ግን መውረድ ጀምሩል :: እመብርሀን እድሜ ከጤና ሰጥታህ ዘመንህን ሁሉ ሰለሷ ዘምር

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 5 месяцев назад +52

    አንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ👍😔😢😢😢

    • @AbesalatMolaye-f7h
      @AbesalatMolaye-f7h 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂ene alehu

    • @fetarihoy27tebkegn
      @fetarihoy27tebkegn 3 месяца назад +1

      እኔ እዚሁ አገኘዉት

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌🌿🌿🌿​@@fetarihoy27tebkegn

    • @AishaAldossary-q9c
      @AishaAldossary-q9c 4 дня назад

      ዕኔም ተቲክቶክ ሥሙን የለቀቅኸዉ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤ይገልፀኛል❤❤

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 4 месяца назад +61

    ይሄ መዝሙር የብዙ ሰው ታሪክ ነው ለኔ ግን ትክክለኛ ታሪኬነው እማምላክ እናቴ ከድጥከማጥ ካዘቅት ከስንቱ ከጠላት ዳቢሎስ አፍ ነጥቃ አወጣችኝ አበቃላት ስንል ቆሜ ሄድሁ ብቻውን ናት ስባል ፍሬ ይዤ ተነሳሁ ታሪኬ ረጅም ቢሆንም ይሄ ግን ትክክለኛ ቦታ ነው🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Helutube-30
    @Helutube-30 2 месяца назад +18

    እመ አምላክ ስንቱን በአንቺ አለፍኩት የጭንቀቴ አቅላይ እናቴ🙏

    • @የሴዴሬላዊ
      @የሴዴሬላዊ 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Marto-z2j
      @Marto-z2j 2 месяца назад

      Zemari Melaykt Yasemaln ane amlachuh wede Ethopiya be Eimo lemedewel kid kutrun yemtawuku lakulj bemariyam

    • @betyyAdugna
      @betyyAdugna 2 месяца назад +2

      በጣም

    • @እራፐሯ
      @እራፐሯ 2 дня назад +1

      የኔ ወርቅ ሄሉየ የኔአበባ በጣም 😢❤

  • @ZewdneshGulint
    @ZewdneshGulint 5 месяцев назад +33

    ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እድሜ ጤና ይስጥህ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 4 месяца назад +28

    ማርያምን እያለቀስኩነው የሰመውት ለኔ እኮ ልዩ ናት እመብረሀን በስደት ከስንት ፈተና ነው ያወጣችኝ 😭ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤⛪🙏

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 4 месяца назад +14

    በተለይ ለኛ ለስደተኞች ልብ የሚነካ አግዚአብሔር ፅጋዉን ያልብሰህ ዘማሪ ያሰማልን ዎንድማችን በሃይማኖትህ በቤቱ ያኑርህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d Месяц назад +2

    እምአምላክ ባንቺነው ያለሁት መቸም ተስፋ አልቆርጥም ባንቺ ድንግል ማርያም በባዳ አገር አደራሽን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 5 месяцев назад +29

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን, ድንግል የጌታ እናት ምስጥረኛችን. የመንገድ ስንቃችን 💞. ቶሎ ቶሎ ናልን ወንድማችን ❤️

  • @TigeethioHabesha-wl4jh
    @TigeethioHabesha-wl4jh 4 месяца назад +19

    በጣም ደሰሰሰሰ የሚል የሚያፀና ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏❤️🙏

  • @فاطمهالقحطاني-م4ح
    @فاطمهالقحطاني-م4ح 4 месяца назад +7

    እመቤቴን ለእኔ ነው የተዘመረው ይህመዝሙርበምን አይነት ቋንቋ ልግለፀው ወድማች እሷ እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምርህ የሰው ልጅ መጨረሸው ሲያምር ነውና ❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 5 месяцев назад +24

    ስንቱ ጉድ ስንቱ መከራ አለፈ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የመከራ ብዛቱ እኮ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ግን ሁሉም የአንችን ሰም ጠርተን አለፈ😢 የስንቱ ስደተኛ እንባ ታበስ በድንግል ማርያም ይለያል የእሷ እናትነት😢😢😢😢😢 ቃል የለኝም እኔስ 😢😢😢😢😢

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 5 месяцев назад +25

    እውነት ነው በሰው ሀገር የምታማልድ እመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አሜን 😭😭❤❤🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @MmMm-c3h5v
    @MmMm-c3h5v 3 месяца назад +6

    የኔ ታርክ እደዚህ ሁኖብኝ እመ አምላክ ደርሳልኝ
    አሁን ለዚህ አደረሰች መፅናኛየ ድንግል ማረያም
    ወንድም አችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
    ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ እና ጤና
    እግዚአብሄር አምላክ ይሰጥህ ❤❤❤

  • @ZebeebaHdhdh
    @ZebeebaHdhdh 4 месяца назад +20

    የአዳም ቅመሞች የኛ መፅናኛ ነው ይሄ መዝሙር❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢 ለወንድማችን ዝማሬ መላኦክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ😢😢😢

  • @jhgh9061
    @jhgh9061 4 месяца назад +14

    ባለ ጥዑም ልሳን ውድ ወንድማችን እንደ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏

  • @AsterabebeAwek
    @AsterabebeAwek 4 месяца назад +12

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ ይች መዝሙር መፅናኛ ሁናኛለች ወንድሜ ብሩክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @Fsjgshha
      @Fsjgshha 4 месяца назад

      😭😭😭😭😭

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 4 месяца назад +12

    "በሰው ሃገር ይዤ አንችን
    ድንግል ማርያም እናቴን"🕊
    ኧረ ስንቱ አለፈ ሃዘን መከራው
    ለሰው ሳልናገር በሆዴ ይዤው
    ላንቺ እምነግረው!!!🙏💕😢

  • @SalamDerebe
    @SalamDerebe 4 месяца назад +27

    ድንግል ማርያም እናቴ ሆይ ሰንቴን ጭንቀት በአንቺ አለፈ ለኔ ያደረገሽልኝ ቡዙ ስለሆነ በእንባነው ያዳመጥኩት ዝማሬ መላእክትያለማልን

    • @Buzufg-le8wj
      @Buzufg-le8wj 4 месяца назад

      Enem endanchew ❤wadimachin zimare malayikt yasemalin tebarekilin❤

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 2 месяца назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማንል በእውነቱ ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺን የያዘ ወድቆ አይወድቅም እናቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc 5 месяцев назад +15

    እምየ ርህርህተ ህልና በጭንቀተይ ረዳት በሓዘኔ መፅናኛ በሽግረየ ደራሽ በመከራየ ከጎኔ ምትሆን ለህመሜ መድሃን ድንግል ማርያም የስደት እናቴ😢😢😢😢😢ስንቱ ነዉ የለፊኩት ባንቺ ስም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yuf-wm8et
    @Yuf-wm8et Месяц назад +4

    አጥንትን የማለመልም ዝመሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ጸጋዉን እዉቀቱን አብዝቶ ያድልልን በሰዉ ሀገር ይዬ አንችን ድንግል ማርያም እናቴን ኧረ ስንቱ አለፈ😢😢😢

  • @TazaliAl
    @TazaliAl 3 месяца назад +5

    ወድማችን በጣም ነው ምናመሠግን በእውነት ለስደተኞች ነው የተዘመረ ዝማሪ መላእክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ፀጋ በረከቱን ያብዛላህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mestwatzike1090
    @mestwatzike1090 Месяц назад +2

    ድምፅሕ በጣም ማረከኝ እግዚሐብሔር እድሜና ቴና ይሥጥሕ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 4 месяца назад +5

    ይሄ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረው ሚመስለው የእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በጣም እናመሠግናለን እኛ ስደተኞች እስከ ዛሬ የመዝሙሩን ባለቤት ባለማወቄ ተቆጨው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgetahun1044
    @meseretgetahun1044 2 месяца назад +2

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በሰው አገር ያለን እናውቀዋለን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @ግዕዝግዕዝ-ኘ2ጐ
    @ግዕዝግዕዝ-ኘ2ጐ 4 месяца назад +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እስከ ዘለዓለም ከቅድስት ቤተክርስቲያን አይለይህ ታይተህ እንዳትጠፋብን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን

  • @BanchChali-d4t
    @BanchChali-d4t Месяц назад +1

    ግን ማነው እደኔ መዝሙሮችን ሲሰማ የሚየሰጨንቀው ሁሉ የሚቀለው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን አሜን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 3 месяца назад +3

    የደካሞች ማጽናኛ እመ አምላክ ለጭቅ ደራሾ ለሁላችንም ለጭቀትና ለሀሳባችን ትድረስልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን

  • @GenetFekadu-h8g
    @GenetFekadu-h8g Месяц назад +2

    Hagerachin eko besemay new yemdrun bicha saying yisemayun tasamrilin❤

  • @AmetMichael
    @AmetMichael 4 месяца назад +5

    😭እናቴ ሞታብኝ ፈጣሪዬን ለምን ወሰድክብኝ እያልኩም የማይገባ ሐዘን ሳዝን ነበር ይሄ መዝሙር መስማት ከጀመርኩኝ ቀን ጀምሮ ግን የዘልዓለም እናት እንዳለችኝ ተረዳሁኝ🙏😭😭😭 ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎት ኣስቡልኝ የተዋሕዶ ልጆች🙏

    • @ابويحي-ل1ل
      @ابويحي-ل1ل 3 месяца назад

      ፆሎት ወላዲት ኣምላክ ኣይፈለኪ 😢😢😢

    • @aduzenebe4893
      @aduzenebe4893 2 месяца назад

      😢እግዚአብሔር አምላክ የማይርሳው ያስብሺ ነፍስ ይማርልን 😢

  • @WertyTyuh-l4p
    @WertyTyuh-l4p Месяц назад +2

    በስው ሀገር ይዤ አችን ❤❤❤❤❤❤ተስምቶ የማይጠገብ መዝሙር በውነት ወድማችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ዐ4ቨ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ዐ4ቨ 5 месяцев назад +6

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለኔ ብቻ የተዘመረ እስከሚመስለኝ ድረስ በእንባነው ያዳመጥሁት ከፍቶኝ ነበር😢 የስደት መፅናኛዬ እናቴ❤ በርታልኝ ወንድሜ

  • @grmanesharegawi9704
    @grmanesharegawi9704 3 месяца назад +2

    ይሂ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመርዉ ሚመስለዉ የእዉነት ዝማሬ መለእክትን የሰማልን ብጣም እናመሠግናለን እኛ ስደተኞች እስከ ዛሬ የመዝመሩን ባለቤት ባለማወቄ ተቆጨው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamryGebrekirstos
    @SamryGebrekirstos 4 месяца назад +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ነይ ኤደና ወላድት ቅድስት ድንግል ማርያምን

  • @HiwetWedcgh
    @HiwetWedcgh 3 месяца назад +1

    ብሩክ ጊትነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሪ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ያገሪ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አወቀችተመስጌን
    @አወቀችተመስጌን 4 месяца назад +4

    ምን አይነት መመረጥ ነዉ ፊፃሜህን ያሳምረዉ። እድሜህ በቤቱ ይለቅ❤❤❤❤

  • @RahliTiruneh
    @RahliTiruneh 2 месяца назад

    በሰዉ. ሀገር ይዘን አንችን ክመሞችዬ ድንግል ማርያም. በያለንበት. ትጠብቀን ❤❤❤

  • @TeddyM-d4j
    @TeddyM-d4j 5 месяцев назад +7

    ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ከማንኛውም ችግርህ እና ፈተናህ ትጠብቅህ የአገልጋይነት ዘመንህን ታርዝምልህ በውነት ትለይብኛለህ ከምታስበው በላይ መዝሙርህን እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር በቤቱ እንደናንተ ያሉ ጥዑመ ልሳን ያላቸውን ዘማርያን ሰባክያን ሚያበዛልን ይበልጥ ከሙዚቃ ዝማሬን ከማይረቡ ሙቪወች ቃለ እግዚአብሔርን በመስማት ሀሴት እንድናደርግ ምክንያት ይሆነን ዘንድ ነው፡ ነፍ እድሜ፣ ጤና ፣ብርታት፣ ፅናትን ሁሉ ያድልህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Bdethfcv
    @Bdethfcv Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን- ድንግል የጌታ እናት ምስጥረኛችን-የመንገድ ስንቃችን❤'ቶሎቶሎናልንወድማችን❤

  • @የድግልማርያምልጅነኝ-ፈ9ጐ
    @የድግልማርያምልጅነኝ-ፈ9ጐ 5 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ በርታ ተሎ ተሎ ና እመብርሀን እናቴ😢

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx Месяц назад +2

    ይህ መዝሙር ለእኛ ለስደተኞች በጣም መፅናኛችን ነው እመብርሃን ትጠብቀንና ለደጇ ታብቃን ወንድማችን በርታልን በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @tsega9830
    @tsega9830 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሄር አምላክ መድሀኒአለም ሰላም ያዛልህ ወንድሜ ፀጋዉ ይብዛልህ የተስፋችን ምክንያት ነህ

  • @TigstMulu-i2k
    @TigstMulu-i2k 4 месяца назад +2

    በስማም ገና ስጀምረው እንባየ ቀደመይ እንደኔየ የዚህን ልጂ መዝሙሮቹን የሚወዱ ማነው ዘማሪ መ/ሪ ጌታ ብሩኩም መዝሙሮቹሁሉ ያሥለቅሳሉ እባካቹህን ተልተሎ እንዲመጣልን ሸረ/ላይክ ሰብስክራይብ እናዱረገው እመብረሀን ትጠብቅህ ወንዱሜየ

  • @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
    @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ 3 месяца назад +4

    በስደትያላችሁ ብዙያሳለፍችሁ አዳምጡት እናመሰግናለን ዘማሬመላአክትን ያሰማልን አጥት ያሚያለመልም ዝማሬ ነው በንባ ጨረስኩት 😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @hhedsaoplk
    @hhedsaoplk 3 месяца назад +1

    እመብረህን አቺ ጠብቂን ያሰበነውን አሰኪልን መገዳችንን ቀደሚልን ካለቺ ማንም ይለን ❤❤❤❤

  • @beti6602
    @beti6602 5 месяцев назад +5

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በርታ አጀት የሚርሰ መዝሙር

  • @Sara-w2p8e
    @Sara-w2p8e 2 месяца назад +1

    በሰው ሃገር ይዠ አችን ድንግል ማርያም እናቴን 😢😢😢እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @OppoKalba-l7t
    @OppoKalba-l7t 3 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን አያልፉም ያልኩዋቸው ቺጊሮች ባንቺ አሌፉ ክብር ሚስጋና ላንቺና ለሊጂሽ ለክሪስቶስ ለሑሉም ቂዱሳን ይድረሳችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TgeAgegnhw
    @TgeAgegnhw 4 месяца назад +2

    ብታምኑም ባታምኑም ይሂን መዝሙር ሣላዳምጥ የፈለገው ቢሆን እቅልፌ አይወሥደኝም የሆነ ጭቀት ጭንቅ ይለኛል ሰተኛ ካልአዳመጥሁ ሰወች ምን ይመስላችኋል ቅመሞቼ እስቲ የኔ ተመሣሣይ አለ ወይስ የለም

  • @ድንግልሆይምልጃሽአይ-ጠ4ኀ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሜ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እድሜ ጤና ይስጥህ ቅድስ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏በእባ ጨረስኩት 😢😢😢😢😢😢

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 5 месяцев назад +4

    በእውነት ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @aduzenebe4893
    @aduzenebe4893 2 месяца назад +2

    😢ወላዲተ አምላክ የአምላኬ እናት ስቱን አለፍኩት አንቺ ይዢ ተመስገን 😢

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 4 месяца назад +3

    አኛ ሰወች አለማዊ ቢሆን አሁን ላይኩ ስትበገባነበር ደህናነገር እናበረታታ እሲ የተዋህዶልጆች የመቤቴ ወዳጆች ገባገባበሉ የሚፅናና መዝሙሮችናቸዉ ላይክ ሼር እያረግን እኛም ካለማዊእንዉጣ መፈሳዊ እንስማ እሲእንበርታ😢❤❤❤❤

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 2 месяца назад +1

    ወድማችን እግዚአብሔር ይባረክህ አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሠማልን ይህ መዝሙር አልጠግበው አልኩኝ በውነቱ በቤቱ ያፅናህ ዝማሪ መላክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TalemawshanbelTalemaw-ku8oc
    @TalemawshanbelTalemaw-ku8oc 5 месяцев назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MonaMona-cn6tz
    @MonaMona-cn6tz Месяц назад +1

    ለኛ መፅናኛው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ተሰምቶ የማይጠገብ አንደበት አለህ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ ከቤቱ እንዳያርቅብን❤❤❤❤❤❤ የማለቅሰው ነገር😢😢😢😢

  • @liligabriel
    @liligabriel 5 месяцев назад +4

    በሰዉ ሀገር ይዤ አንችን ስንቱን አለፈኩት ድንግል ሆይ መጨረሻየን አሳምሪልኝ ለንስሃ አብቂኝ 😢😢😢 ወንድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን 💒🙏🙏🙏🙏

  • @Godsyoy
    @Godsyoy 2 месяца назад +2

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ አጀት የሚርስ መዝሙር🙏🙏❤️❤️😥🙏

  • @HizkyasBirehanu
    @HizkyasBirehanu 5 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሩኬ
    ደስ የሚል የሚያፅናና ዝማሬ❤🙏

  • @GenetHailu-r9d
    @GenetHailu-r9d 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ ይብዛልን የክርስቶስ ቤተሰቦች አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን ❤❤❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tigistalelign5105
    @tigistalelign5105 4 месяца назад +2

    ልዩ ተሰጦኦ ነዉ መዝሙሮችህ ሁሉም እያለቀስኪኝ ነዉ ምሰማቸዉ ታድለህ ልቤን ስብር ያደርገኛል አጠቃላይ መዝሙርህ በቤቱ ያፅናህ

  • @veefasneedae7354
    @veefasneedae7354 5 месяцев назад +4

    በሠው ሀገር ይዤ አንችን በእውነት ከቃል በላይ እፁብ ድንቅ መዝሙር የስደተኞች ስንቅ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሣት እናቴ በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በምን ቃል ልግለፅህ ብቻ ፍፃሜህን ያሣምርልን በቤቱ ያጽናክ ወለተ ስላሤ ጎስቋለዋ ን እህትህን በጸሎትክ አስበኝ ስለኔ የምዘምር ነው እኮ የሚመስለኝ😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @ساره-ف6ف
    @ساره-ف6ف 2 месяца назад +1

    በሰው ሀገር ይዤ አንችን
    ድንግል ማርያም እናቴን
    ዘመንህ የተባረከ ይሁን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏

  • @Zahra-s9y
    @Zahra-s9y 4 месяца назад +4

    እውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያኑርህ❤❤❤

  • @DesitaDesalegn
    @DesitaDesalegn 3 месяца назад +1

    በሰው ሀገርይዠ አንችን ድንግል ማሪያም እናቴ ሰዴት ሰንቄ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ወድማችን የእውነት ❤❤❤❤❤❤ የልቤን ነው የዘመርክል

  • @HailiaFisiha
    @HailiaFisiha 5 месяцев назад +3

    እንደቅዱስ ኤፍሬም እንድታመሰግናት የተፈቀደልህ መምህራችን ሊቀልሳናት መርጌታ ቡሩክ እንወድሃለን ሁሌም በመዝሙርህ ህይወታችን ታስነብበናለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 4 месяца назад +2

    ቶክቶክ ላይ ስንቴ አዳመጥኩት 😥አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ መመፅናኛ መሸሸጋችን አንባ መጠጋችን እመብርሃን ❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 месяцев назад +3

    ,በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን🙏🙏
    ,በሰው ሀገር ይዤ አንችን 😭😭😭
    ,ድንግል ማርያም እናቴን😭😭😭
    ,ኧረ ስንቱን አለፈ ሀዘን መከራው😭😭😭
    ,ለሰው ሳልናገር በሆደ ይዤው😭😭😭😭

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 4 месяца назад +2

    ድንግል ማርያም ይዠ አንችን አልፋለሁ ያንን ቀን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ተጋበዙልኝ እመቤቴ ማርያም አለሁ ትበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @aliuaq9039
    @aliuaq9039 5 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን ፭❤❤❤ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር እስኪ ሸር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጎ በማርያም ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ትጠብቀልን እናቴ እመቤቴ🙏🙏🙏🙏

  • @AyalAbate
    @AyalAbate 5 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 2 месяца назад +1

    በሰው ሀገር ይዥ አንቺን ድንግል ማርያም እናቴን አረ ስንቱ አለፈ ሀዘን መከራው 😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun632 3 месяца назад +3

    Zemare melayikt yasmalen

  • @Mekidi431
    @Mekidi431 Месяц назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ዬምል መዝሙር ነው መርያም እናቴ የኔ መፅነኛዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @HaymanotAndargie-bq5uw
    @HaymanotAndargie-bq5uw 4 месяца назад +3

    Amen Amen Amen Zemara Melaket Yasemalen ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 2 месяца назад +1

    በጣም ደሰሰሰ የሚል የሚያፀና ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏❤🙏🙏🙏❤❤

  • @SallamMessi
    @SallamMessi 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ ውድሜ መዝሙሮችሁ ልብን የሚጠግኑ በልቅሶ ክልብእሚዳመጡ ነው አንተን የወለድች እናት ምን የታድለችናት🥰🥰🥰🥰

  • @Hic7f
    @Hic7f 2 месяца назад

    ለኛነው የመዳም ቅመምች ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢እውነት ነው እመአምላክ እናቴ አንች ስላለሽኝ በአንች እፅናናለሁ😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን🥺ጓደኛየ ሼር አርጋልኝ ገና ዛሬ ሰብስክራይብ አረኩ መዝሙሩም ልብ ይነካል😢😢😢

  • @HaymanotEshetu-tk8lm
    @HaymanotEshetu-tk8lm 3 месяца назад +1

    በስደት ያላችሁ እመቤቴ አለሁ ትበላችሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን

  • @Fetenech
    @Fetenech 2 месяца назад +1

    በ ሰዉ ሀገር ይዤ አንችን ድንግል ማርይም እናቴን ስንቱ አለፈ ሀዘን መከራዉ😢😢❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ ለኛ ለስደተኞች የተዘመረ ግን የት ናችሁ ቪው የለው ሰብስክራይብ የለው ላይክ የለው ማንንም ዝባዝኬ እያሳደግን እኛ የራሳችንን ግን እርስ በርስ አናድግም ሁሌ ስለሚገርመኝ ነው

  • @sunlight681
    @sunlight681 Месяц назад +1

    የምፅናናበት መዝሙር በርታልን ብሩኬ ወንዲሜ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Truye-Youtube
    @Truye-Youtube 2 месяца назад +1

    ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወድሜ

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
    @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 27 дней назад

    ብሩኬ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋውን ይስጥህ በጣም አጥት የሚያለመልም ዝማሬነው

  • @ውብነሽደርቤ
    @ውብነሽደርቤ 4 месяца назад +2

    እህት ወድሞቸ እባካሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ምካኤል እህታችሁ በሀጥያት ወድቄ መነሻው ጠፍቶብኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @haregyoutube1988
    @haregyoutube1988 4 месяца назад +1

    እንቁ ወድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሪ መላዕትን ያሰማልን❤❤❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 2 месяца назад +2

    ቃልህ ይዋት ያሠማልን ወንደማችንአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @salamselam1080
    @salamselam1080 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ የአንተን መዝሙሮችህን ስሰማ የውስጤ እረፍት በጣም ነው ምሰማኝ በተላይ በከፋኝ ጊዜ ምጥናነው በአንተ መዝሙር ነው ወንድሜ እረጅም እድሜ ና በጤና ያቆይህ❤❤❤

  • @JdDs-re3xq
    @JdDs-re3xq 2 дня назад

    የመዳም ቅመሞች ለኛ ማፅናኛ ነው አይዞችሁ ተጋቡዙልኝ ነገ ሌላ ቀን ነው ተስፋ አትቁረጡ ❤❤❤❤❤❤

  • @GHgggh-o2j
    @GHgggh-o2j 2 дня назад

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የኔ ወንድሜ ብኡንት ድንግል ማርያም አናቴ ❤😢❤❤❤