ለስራ ፈጣሪዎች የተሰጡ እድሎች…||HarunMedia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • HARUN MEDIA ሜንበርሺፕ ቤተሰብ ለመሆን ፎርሙን ይሙሉ እናመሰግናለን !
    www.cognitofor...

Комментарии • 48

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +11

    ይከ ምን ይሉታል ሂጃብ ነው ወላ አላህ ይስቱር አላህ ያስተካክልሺ ማማየ አላህ ያግዝሺ ሂጃብሺን አስተካክይ ከይቅርታ ጋር

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +10

    ኮሜተሮች ጥሩ ነገር ኮምቱ የአደም ልጅ ኩሉ ከጦ ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ሁላችንም ተሳሳች ነን ስለማንታይጂ አላህ ያስተካክልሺ ብለን ደአ ማድረግጂ መጥፎ ኮሜተሮች አላህን ፍሩ ውዶቸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 3 месяца назад +1

      ትክክል ብለሻል አላህ ሁላችንንም ቀልባችን ያሳምርልንاللهم اهدنا صراط المستقيم

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 3 месяца назад +9

    ወይኔ ምድነው ጭቅላቷ ላይ የቆለለቹ አላህ ይጠብቀን

  • @kanedagfinn7421
    @kanedagfinn7421 3 месяца назад +5

    Habbitti
    ከስር ያለውን አለባበስሽን ባናይም ሂጃቡ ግን ልክ አይደለምና አላህ አግርቶልሽ ብታስተካክይ ይበልጥ ታምሪያለሽ። ጥሩ ምሳሌም ትሆኛለሽ እህቴ። የአላህን ትእዛዝ መጠበቃችን
    ለአኼራችንም ለዱንያም ስኬት መዳረሻ ነው።

  • @SamiraSamira-t7t
    @SamiraSamira-t7t 3 месяца назад

    Wwwwwowwww❤❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 3 месяца назад +3

    ኡዱዋ እህቴ እበክሽ ህጀብሽን አስተካኪ አዱኒያ አለፊ ጠፊ ነው

  • @Muhammad-f3e2t
    @Muhammad-f3e2t 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +6

    ማሻ አላህ በርቱ እኔም ሀገር ስገባ መጥታችሁ እድጎበኙኝ የከረሚላ ሱቅ አለችኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 3 месяца назад

      አይ ብስኩት ከሌለህ አንመጣም😂

    • @b.6015
      @b.6015 3 месяца назад +2

      @@اناالمسلمالحمدلله ክክክክክ አለኝ ብስኩትና ከረሚላማኮ አይለያዩም እናትና ልጅ ናቸው

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 3 месяца назад

      የማስቲካ አይሻልም ክክክ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 3 месяца назад

      @@b.6015 ሀሀሀሀሀሀሀ እሽ ጀላቲ ከሌለሽ አንመጣም

    • @ጎበዝTyoub
      @ጎበዝTyoub 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 3 месяца назад

    ያፍሪካ ባህል ነዉ ብለሽ ነዉ ሻረፑን የቆለልሹ 😅😅😅😅😅 አይ እግዲ ,ሂጃብን ልበሽ እደዛ ነዉ የሚያምርብሽ

  • @meremayalew
    @meremayalew 2 месяца назад

    እኔን የታየኝ ሂጃብዋ ሳይሆን ያለችው ነገር ነው ስህተትን ከመልቀም ማወቅ ያለባቹን ነገር አታዳምጡም?

  • @Hanif323
    @Hanif323 3 месяца назад

    የዱኒያ ትምህርት የተማሩ ሴቶች በቃ አራዳነት መሆኑ ነው ይሄ ሂጃብ አይ ገንዘብ የስራህን

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 3 месяца назад

    እህት ጌታሽን አተስቆጪ ሙስሊም ሙስሊም ሽተቺ እሄ አለባባስ እኛን አይወክልም

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 3 месяца назад +3

    አህለን ሃሩናችን

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +2

    🎉🎉🎉🎉 Ahlennn Wudi Yeherun Midiya Tadamiyan🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 3 месяца назад +2

    እራሴ ላይ የተቆለለ ነገር ያለ መሰለኝ 😂😅😅 አትሻብኝ

  • @OmHana-zg2cu
    @OmHana-zg2cu 3 месяца назад

    Ya allah betam new yemigermew negeru zem benls ya ferika alebabes new betkekl higab mesln

  • @Abi-rk6ez
    @Abi-rk6ez 3 месяца назад +1

    እቺ ልጅ ሙስሊም ከሆነች አለበበሷ በጣም የሰፍራል

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 3 месяца назад

    የባህሏን የጉራጌ አስተሳሰር መሰለኝ ምናለ ከሂጃብ ጋር አያይዛቹሁ ባትተቹ

    • @rahimasiraji9003
      @rahimasiraji9003 3 месяца назад

      እኛ ጉራጌዎች እንዲ አናስርም😂😂😂😂

  • @HelenDwmeke
    @HelenDwmeke 2 месяца назад

    Good job

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @FatimaMohamad-ly8yl
    @FatimaMohamad-ly8yl 3 месяца назад +1

    ኩሚንተሩች እምንላይናሁ😂 ተው ተረጋጉ የምንናገረውን ነገር እናስተውል ሁሉም ሰው ስህተት ይኑረናል አላህ ይቅርይበለን ቀስብላችሁ ስትሩጉ እዳትሰበሩ 😂

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @Muhammad-f3e2t
    @Muhammad-f3e2t 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 3 месяца назад

    ጀዛከላህ ኸይር ሀሩኖች

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly 3 месяца назад

    ምን ጉድ ነው ሂጃብ🤔

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ዘሩን ቅኝት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    ተበርቼ ሰላም ይህ ሂጀብ ምን የሚሉት ነው አረ ማማዬ ትክክለኛውን ሂጃብ ልበሺ

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn 3 месяца назад

    አህለን ሀሩን

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 3 месяца назад +1

    አህሌን ወሳህለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KadirShmsdin-we4bf
    @KadirShmsdin-we4bf 3 месяца назад +1

    ጉራጌነት ኢንዴ😂😂

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 3 месяца назад

    🤔ምድነው የጭቅላቷ ነገር ሆ

  • @Neimayimam-ue8kp
    @Neimayimam-ue8kp 3 месяца назад

    ዴግሞ ምን አይነት አለባበስ መጣ

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 3 месяца назад +1

    ሙሥሊሞች ቡታጀራ ናቸዉ

  • @gfhh8875
    @gfhh8875 3 месяца назад

    🎉❤

  • @gfhh8875
    @gfhh8875 3 месяца назад