I always listen and follow your media, and I totally agree with Pastor Muse's final sayings....wow you listen to your gusts and don't interrupt.... Thank you, pasto, for your valuable/golden advice !!! Bless you, Tigi!!!!
So if a woman's can't give birth and she knows that she shouldn't get married? I was told by doctor l can't give birth because off irregular period and l have only one overy. I and my husband gave birth 3 children naw 😂😂😂
ጋብቻ ዘመናዊም አይደለም ባህላዊም አይደለም ነገርግን መንፈሳዊ ስለሆነ በጠፊ እና አላፊ አለም ጌታ በኑሮአችን አስከብረነው እንድናልፍ ጌታ ይርዳን ። ይህ ውይይት የሚያንፅ እና የሚገነባ ክርስቶስን ከፍ ብሎ እንድናየበት መሻቴ ነው ። ለደከመ ትዳርመበርታት ፣ መቆም ላቃተው ትዳር ጥንካሬ፣ መንገድ ለጠፋበት ትዳር ምሪት የሚሰጥ ይሁንላችሁ !!
ብትናገር ብትናገር የማትሰለችና የማትጠገብ ሞገሳም የሆንክ የተወደድክ የእግዚአብሔር ምርጥ ፓስተር ሙሴ ስለሰጥኸን ጠቃሚ ምክር እጅግ አድርገን በእግዚአብሔር ስም እንባርክሀለን አንተም ትውልድህም በጌታች በኢየሱስ ስም ተባረኩ ።በጣም ተጠቅመናል ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏
አሜን የጌታ ጸጋ አሁንም ይብዛልህ። አንተንም ትዳርህን ቤትህን ጌታ በደሙ ይሸፍን!! You are our blessing!
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ሙሴ
Yemir dess bilogn new yesemahuk pastorye ❤
ብትናገር ብትናገር የማትሰለችና የማትጠገብ ሞገሳም የሆንክ የተወደድክ የእግዚአብሔር ምርጥ ፓስተር ሙሴ ስለሰጥኸን ጠቃሚ ምክር እጅግ አድርገን በእግዚአብሔር ስም እንባርክሀለን አንተም ትውልድህም በጌታች በኢየሱስ ስም ተባረኩ ።በጣም ተጠቅመናል ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏
ቲጂዬም ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የኔ ውብ እህት😍
ዎዎዎዎ በጣም ድንቅ ምክር ነዉ ጌታ አብዝቶ ጨርሶ ጨምሮ በብዙ ፀጋ ይባረክህ ፀጋ ይብዛልክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቲጂዬ በጣም ነዉ ምውድሸ ጌታ ይባረክሸ ፀጋ ይብዛልሸ❤❤❤❤❤
እህት ትዕግስት (ትጂ) ጌታ እግዚአብሔር በመልካምነቱ ሁሉ ይባርክሽ!! ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ፀጋ በትዕቢት ምክንያት አይወሰድብሽ!! በመንፈሳዊ ጥበብና ማስተዋል ጌታ ይባርክሽ!!
ቲጂዬ ምን አይነት አዳማጭ ሰው ነሽ ትክክለኛ ጋዜጠኛ አድናቂሽ ነኝ ሌሎችም ከአንቺ ይማሩ በእውነት ተባረኪ
በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን የትዳርን ጉዳይ በማንሳት ትልቅ ትምህርት የሚሆን ምክሮችን ስለ አካፈላችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምነው በዘመኔ በስማሁትና ብዙ ትምህርት በተማርኩበት ብዬ ነው የተቆጨሁት እንግዲህ የአገሬ ወጣቶች ይህን ስምቶ በተግባር ላይ አለማዋል በድንጋይ ላይ ውሃ እንደ ማፈስስ ስለሆነ በነገሩ ላይ ትኩረት ስጡበት እላለሁ።
Thank you, sis. Tigist🙏🙏💕
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ! ፓስተር ሙሴ እና ቲጂዬ መልካም ትውልድን የሚያነቃና እይታን የሚያስተካክል ውይይት ነበረ።በውይይታቹ ፓስተር በብዙ ምክንያት ክርስቲያኖች ላይ በሚያስደነግጥ ቁጥር ፍቺ እየተፈጠረ እንደሆነ ተረድተናል።ህይወት ከፍቺ በዋላ በቤተክርስቲያንም በንደዚህ አይነት ክርስቲያናዊ መድርክም ብዙ ሲነሳ አናይም። እኔም በዛ ውስጥ ላለፉት መፍትሄ ሚሆን አሳብ ታነሳላቹ ብዬ እየጠበኩ ነበር።ቲጂዬ የመፍትሄን አሳብ አቅጣጫ በሌላም ቀጠሮ ቢሆን ከፓስተር ጋር እጠብቃለው።
ስወድሽ! ሰው እኮ በዚህ ዘመን የሚያደምጠውን ነው ያጣው በትግስት ማዳመጥሽ በዋጋ የማይገኝ ነው ሞገስሽ ንግግርሽ ሁሉ ነገርሽ የተሟላልሽ ነሽ ይብዛልሽ የተባረክሽ ነሽ
እውነት ነው ቲጂዬ ሁሌም ምወድሽ በጥልቅ አድማጭነትሽ ና ብስለት ባላቸው ጥያቄዎችሽ ነው. ከ secular እስከ መንፈሳዊ ጉዳዮች media ላይ ያሉ ጠያቂዎች እንኩአን ሲያናድዱኝ ባይመለከቱትም ኒቆዲሞስ show ተመልከት ና ራስህን ግራ ከማለት አልቆጠብም. ተባርከንብሻል ብዙ ባርኮት ይጨመርልሽ 😘🥰
I always listen and follow your media, and I totally agree with Pastor Muse's final sayings....wow you listen to your gusts and don't interrupt....
Thank you, pasto, for your valuable/golden advice !!!
Bless you, Tigi!!!!
ፓስታ ሙሴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤❤
Amen Pastor Amazing teacher clear and understandable ❤
እዉነት ነዉ የብረት መዝጊያ የሆነ ባል እየተባልን አድገን ዛሬ ላይ እንደ ብረት ጠንክረን ሰርተን ነዉ እራሳችንን ያገኘነዉ እንጂ እንዳሉን አይደለም። ስለዚህ ብዙዎቻችን ቤት የገጠመን ነገር ቢኖር አሁን ላይ ሳይግባቡ እየተጋቡ እነሱን መሸምገል እና መምከር እስከማንችል ድረስ ወዳጆቻችን ሁሉ እየተፋቱ የምናየዉ ባዩት ፊልምና እየተባሉ ባደጉት ነገር ነዉ በስንቶቹ መለያየት እንዳዘንን ቤቱ ይቁጠረዉ። ተጋቢዎች ይህን የትዳር ምክር ተጠቀሙበት። ተባረኩ
በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ለትውልድ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር እናመሰግናለን።
I love this guy!! I like his confidence
አይ የራስህ ነገር ላይ ትኩረት አድርግ። ለማሳቅ ብለህ የእግዚአብሔርን ስጦታ ጨፍልቀህ አትቀልድ
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ የደበረኝ ነገር ቢኖር ማለቁ ነው ክፍል 3 ይቀጥል 🙏
ሃብተን ሳይሆን ፍቅርን ሃብት በሂደት በመሥራት የሚገኝ መሆኑን የምታምኚ እግዚአብሔርን የማገለግል ነኝ እግዚአብሔርን የምትፈሪ የእግዚአብሔር ሥራ የምትደግፊ የት ነሽ ለኑሮ መሻሻል ስደት ነው ያለሁት እግዚአብሔር በር ከከፈተልኝ የተሻለ አገር ለመሻገር ፍላጎት አለኝ አብራኝ ስደት የምትካፈል ከሁሉ በላይ ለእግዚአብሔር ቅድምያ ከጥሎ ከልብ የሆነ ፍቅር ከዘመኑ ሽንገላ ፍቅር የራቀች የት ነሽ ?🙏🙏
በጣም ጠቅሞኛል ፓ ሙሴ
ውይይይይይይይ የእውነት ልክ ነው ያልከው ጥሩ አድማጭ ናት እንደስሟ ትዕግስት ይታይባለታል ስምን መላዕክ ያወጣዋል አሉ
ውውውውውው
እንመሰገንልነ,ፕሱቱሩ ሙሴ ❤❤ ትጅዬ አንችም ታብርክልኝ ❤❤❤❤በጣም ዳስምል ምክር ነው!!🙏
የህክምና ጥበብ እግዚአብሔር ለሰዎች የሰጠን
በጣም ይቅርታ ከእርሱ ወጣ ያለ ጥያቄ ነው ያለኝ በሌላ መንገድ እዴት መጠየቅ እንዳለብኝ ስላላወኩ ነው።ፓስተር ደ/ተስፋ ወርቅነህን ብትጋቢዣቸው ለማለት ነው ሰሞኑን አዲስ አዲስ ስላሉ እንደው አደራ በብዙ የሚጠቅሙን አባት ናቸው ተባረኪ
It's really useful interview
Thank you both of You !
በመጀመሪያ ባል እና ሚስት ማለት አንዱ የአንዱን ጉድለት መሙላት ነው ያ ሰሜታዊ እና አካላዊ ነው አሁን ግን የሚታየው ቶሎ ሆድ መባባስ እራስን አብልጦ መውደድ ፤ ባንዴ አዲስ ሰው ተዋውቆ እጥፍ ማለት በሞላ ወንድ በሞላ ሴት ማለት እነዚህ ሁሉ የትዳርን አላማ ያስታሉ kindness, compatibility, intimacy, fear of God is very important
Wedimaa ymrr ba netsaa samahuu geta yibarkii ❤❤❤❤
ሁለታችሁም ዘራችሁ ይባረክ።❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ በጣም ተጠቅመናልም እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ
I was totally lost too, listening to him with no interpretation. I wish to be there physically, I had questions to ask. God bless you 🙏 all.
Eski serg ባይኖርም chigr የለውም የምትይ እህት የትነሽ 🤔🤔🤔
ተባረኩ melikam ትምህርት ነው
አለ😊ን
Geta zemenihen yibarke pastor❤❤❤❤tigiye Tebareki ❤❤❤
May God bless both !!
MaybGod bless you both.i wish I know you 14 years ago. But I hope a lot of sisters learn from your advice.Thank you Tigi.
ቲጂዬ ቆንጆ❤❤❤ተባረኪ🎉🎉🎉
አላማዬን ከለሬን ስሜቴን ምወደውን ምጠላውን መነጋገር ❤
Bless You Both ❤
Amazing advise❤
የጋብቻ ጥያቄ ስቀርብ ወይም በቃል ኪዳን ስነ ስርዓት ወቅት ወንዱ በሴቱዋ ፊት መንበርከክ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍ አለዉ?
Shalom shalom🎉🎉🎉
Amen Pastor
Wow tebaraku❤❤
ጥያቄ፣ በርቀት ጎደኝነት ውሰጥ ሰለ ውሰብ ብቸ መወራት ተገቢ ነው ?
ተባረኩ
My God bless you all ❤❤❤❤❤❤
GBU more and more
እኔም አድቪል እንደመውሰድ ነው የማየው
Ameeeeeeen Ameeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤😍😍😍😍
First commenter negn. 👌❤️🙏
ትዕግሥት:- አሜሪካን ሲደርስ የጠፋው ባል ያለ እሷ (ሚስቱ) በስተቀር ፕሮሰሱን መቀጠል ስለማይችል ሕገ ወጥ ነውና ከተያዘ:- ወደ ኢትዮጵያ ይመልሱታል::
Tabarekeuuu ❤❤❤❤❤❤❤
wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hi tigi sakisj desi yilal kemir
Ere tigi kes tigistu mogesin plsjust mokiri
ዛሬም ተቀደምኩኝ😊
Eunkani addresachu ❤❤❤
❤
የኔ ውድ ውድድድ ነው ማረግሽ እሺ። ኑሪልኝ
True
ወይኔ ስጠብቅ ውዬ !!
ፓስተር ሙሴ አልገባኝም 🤔🤔
❤❤❤❤❤❤❤
So if a woman's can't give birth and she knows that she shouldn't get married? I was told by doctor l can't give birth because off irregular period and l have only one overy. I and my husband gave birth 3 children naw 😂😂😂
የትኛውን አለም ለመሙላት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጌታ ይቅር ይበላችው ምን አይነት እርኩስ ትምህርት ነው ምታስተላልፉት እባካችው ምታቀርቡትን ምረጡ
ምን ሆነ በጣም ትልቅ ትምህርት ምክር ነው እያስተማሩን ያለው እርግጠኛ ነኝ ጨርሰህ አልሰማኽው
መላልሠህ አድምጠዉ please
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤