በቅርብ ቀን ሽማግሌ እልካለው። የመሪጌታ ስራ ነው ይሉናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @GirmaslasieTeferi
    @GirmaslasieTeferi 6 дней назад +73

    በጣም ጀግና ነሽ ሰው ሰው ነው እግዚአብሔር የፈጠረው ፣እና አብራችሁ
    በመኖራችሁ አድናቅያችሁ ነኝ።ለብዙ ሰው ታስተምራላችሁ።

    • @nevergiveup-f3d
      @nevergiveup-f3d 3 дня назад

      @@GirmaslasieTeferi እኔ ግን ብቻየን ባየው እሮጣለሁ 😁😁😁😁😁😁

  • @DehninetTesfaye
    @DehninetTesfaye 7 дней назад +30

    ቁ1 የኢትዮጵያ ምርጥ ሴት ትለያለሺ የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላቺሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Bethlehemይቱብ
    @Bethlehemይቱብ 8 дней назад +187

    ምርጥ ልጅ ነው ልጁ
    ብልህ ነው አስተዋይ ነው
    እግዚአብሔር በትዳር ይባርካችሁ❤❤

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 8 дней назад +94

    ውብና ድንቅ ሆኘ ተፈጥሪአለው ይላል ንጉስ ዳዊት በመሳፍ ቅዱስ ስለዚህ ጌታ የፈጠረው ሰው ዘር ሁሉ ጌታ ውብ አርጎ ፈጥሮታል ተባረኩ ለምልሙ🥰🥰🥰🥰

    • @yuosufmusa8376
      @yuosufmusa8376 4 дня назад

      የነብያ ጠላት ባይብል ወላሂ እደ ክርስትና በነብያት ላይ የቀጠፈ እና ድንበር ያለፈ እምነት የለም።

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 9 дней назад +477

    ማርያም በጣም ነው የምታምሩት የሰው ወሬ አትስሙ እምትሳደቡ ሰወች እሱን ሳይሆን እምትሳደቡት የፈጠረውን ፈጣሪን መሆኑን አትርሱ እባካችሁ ከስድብ ይልቅ እነሱን የሚያበረታታ ነገር ፃፉ እስኪ ሰልጥኑ እስከመቸ ተሳድባችሁ እኔ እደራሴ በጣም ነው የምወዳችሁ ማርያምን❤❤❤

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 9 дней назад +2

      ትክክል

    • @hanaReta-s1d
      @hanaReta-s1d 9 дней назад +5

      @@MeriEthi ምናገባኝ አዝለሻቼው ዙሩ እኔ የተናገርኩት በበኩሌ ሀሳባቼውን እንጅ በመልካቼው አይደለም እሽ አስበሽ ተናገሪ ወይም አድምጠሽ ተናገሪ

    • @hanaReta-s1d
      @hanaReta-s1d 9 дней назад +2

      @@TigstTigi-p1m መሆን አለበት 🤣🤣🤣🤣

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 9 дней назад

      ❤❤❤😢

    • @BizuGram
      @BizuGram 8 дней назад

      አንተ =ለሷ ❤አንተ ለሌላ ወኔ ነህ

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 8 дней назад +80

    ምርጥ ጥንዶች ስታምሩ ጎበዞች ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹ ይራመዳሉ ቀጥሉበ

  • @Shega-r9p
    @Shega-r9p 9 дней назад +138

    ጀግና ነሽ እህትአለም የሰው ወሬ አትስም

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 8 дней назад +35

    በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ፍቅር ይስጣችሁ በጣም እናከብራችኋለን ሰው በመልኩ አይለካም በአስተሳሰብ ነው እንጂ ❤🎉

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 8 дней назад +73

    እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ፍቅረኞች ናችሁ እግዚኣብሔር ፍቅራችሁ ያዝልቅላችሁ በርቱ ስለ ሰው ነገር በጭራሽ አትስሙ ራሳችሁን ሁኑ 👍🏾❤️🇪🇹✌🏾

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 8 дней назад +30

    በእዉነት ዉበት ምንይሰራል ፍቅር ንፀህና የስዉ የማይንቀ ስዉ የተባረከ ነዉ ፈጣሪ ይባርካቹህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 дней назад +293

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢😢❤❤

  • @mesi-s5q
    @mesi-s5q 7 дней назад +35

    እምዬ የኔቆጆ ተክሊለል ቀልድ አደለም ወሬውን እጂ ህጉን አላወቅሽውም አርምሞ አለው እየተሳሳምሽ እየተማጠጥሽ አይወራም ስለዚህ መጀመሪያ አባቶች አማክሪ ከዛውጭ አብራችሁ ብትኖሩ ብትጋቡ ታምራ ላችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ ልዱም ምርጥ ጭቅላት አለው ብቻ ውብ ነው ታምራላችሁ።።

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 9 дней назад +151

    ምትሳደቡ ሰዌች ግን ተው ሀላችንም የአላህ ፍጡር ነን እኮ😢

    • @SualihaGetu
      @SualihaGetu 8 дней назад +2

      ምንም የሚሳደብ አላየውም አትዘባርቂ😊

    • @MahletMahi-bz1iw
      @MahletMahi-bz1iw 8 дней назад +3

      እራስሽ😅አትዘባርቂ😅ኮተት😅ቲክታክላይ😅አይቻው​@@SualihaGetu

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 8 дней назад +2

      ​@@SualihaGetu
      ሰወች ይሳደባሉ ላለው ነው የመለሰች

    • @SualihaGetu
      @SualihaGetu 8 дней назад +3

      @@እረህመት-ዘ5ተ ተባረኪ እኔ እኮ ኮሜንት ላይ የተሳደበ የለም ብየ ነው አሁን ገባኝ

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d 6 дней назад +1

      ትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉 ውዴ ​@@እረህመት-ዘ5ተ

  • @mmmmmm-x2come
    @mmmmmm-x2come 9 дней назад +100

    ወንድ ልጅ መልኩ አይታይም ትላለች አያቴ መልካም ትዳር

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 дня назад

      ቆንጆ ነው ብላለች😂😂😂😂

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 8 дней назад +115

    መዋደዳችሁን አከብራለሁ ሁሉም ሰው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ግን ያናደደኝ ተክሊ እንጋባለን ስትሉ አናደዳችሁኝ ህዝብ ፊት እየተሳሳማችሁ ተክሊል ለሃይማኖታችንኑክብር ይኑራችሁ በተርፈ ታምራላችሁ 🥰🥰🥰

    • @genetfasil
      @genetfasil 8 дней назад +1

      እሱ እኮ ተክሊሉን አይፈልግም እኔም ልክ ነው እላለሁ

    • @genetfasil
      @genetfasil 8 дней назад

      ከንፈሬን አላለም😂😂😂 ኧረ ሙድ ነው በሉኝ

    • @genetfasil
      @genetfasil 8 дней назад

      የጠማይ መዳኒት ከተነካህ እፍረት እንኳን የሚባል አታቅም ወይኔ እህቴ ይሄን ፊት መድገም አላለም😂😂😂 ወይ ነዶ አደራ መልክ ምንም አይደለም ግን እንዳትጎዳት

    • @Emebet-o4i
      @Emebet-o4i 8 дней назад

      Unet new

    • @nardneg
      @nardneg 8 дней назад +2

      ሳይሳሳም በተክሊል የተጋባ አለ? እያየን ዝም እንበል እንጂ ተሳስመው አይደለም ተድተው በተክሊ ይጋባሉ፣

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 9 дней назад +35

    የኔ ቆንጆ ውድ እህቴ የሰው ነገር አትስሚው እሱና አንቺ ከተዋደዳችሁ ማንም አያገባውም እሱም ሰው ነውኮ ፍትሃ ብለሽ አግቢ ❤❤❤ ❤❤❤❤ አቲላዩ

    • @Butu_T
      @Butu_T 9 дней назад

      drom habesha miyastelabini aynegrenm wushetam 😂 eski may ewnet kehone

  • @yoni4ever220
    @yoni4ever220 3 часа назад

    በጣም ጎበዝ ባል ሊሆን የሚችል ነው "* ያጂው ልቦናው በራስ- መተማመን የላቀ ነው. ኣንተም ይቺ ቆንጆ ልጅ *" ተንከባክባት - ያዛት *" ብዙ መስዋእት እየከፈለች ነው,. ስለ ኣማርኛየን ኣስተካክሉ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 9 дней назад +70

    ተክሊል አላለችም እየተላለሰች😂😂😂😂ቀልደኛ ናችሁ

    • @GdgdjHdjd
      @GdgdjHdjd 9 дней назад +5

      የተባቷ ስታቀው በየሚዲያው እየተላላሰች ተክሊል ትላለች ደፋር

    • @Desta-motiv-30
      @Desta-motiv-30 7 дней назад +2

      ትክክል

    • @lemlemtube
      @lemlemtube 7 дней назад +1

      እኮ እኔምኮ ገርሞኝ ድንግሉ ብቻ መስሉዋት ነው

    • @edenengda2398
      @edenengda2398 6 дней назад +1

      ታዲያ ክርስቲያን ሆኖ orthodoxm ይሁን protestant ከዚህ የራቀ ማን አለ?

    • @kk-fe5ur
      @kk-fe5ur 6 дней назад +2

      ልትሆን ትችላለች ማን ፈራጅ አረጋቹ

  • @bikotube-s1c
    @bikotube-s1c 2 дня назад

    እንደውም አንቺ ቆንጆ ሴት ብቻ ሳትሆን ንጉስ ነሽ፣ ጎበዝ ሴት ነሽ፣ አዋቂ ነሽ፣ መልክሽ ብቻ ሳይሆን የልብሽ ውስጣዊ ሃሳብ ከመልክሽ የበለጠ እንደሚያምር አምናለሁ። እግዚአብሔር እንዳንተ ያለች አላማዋን ያንተ አይነት ሴት ይስጠን ሁለታችሁም እረጅም እድሜ ኖት በጣም ታምራላችሁ!!

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 9 дней назад +52

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ፈጣሪ ፍቅርቹ ያዝልቅላቹ🤲🤲

  • @abuseb206
    @abuseb206 8 дней назад +16

    ወላሂ በጣም ቆንጆ ነው። አላህ አሳምሮ ፈጥሮታል። አላህ ለሰው ልጅ የዋለለትን ውለታ ወይም አካል አሟልቶ ሰጥቶታል። እስቲ አንዱን አካል ቢጎድል ምን ልትሉት ነው ? ያም ጎደሎነት ከአላህ ሆኖ እናንተ የፈጠራችሁት ይመስላችኋል። እኔ እምለው እስቲ ከእናንተ ውስጥ በአፈጣጠራችሁ ላይ ቅንጣት ወይም የትንኝ ታህል አስተዋጽኦ ያለው እጅ ያውጣ?

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 7 дней назад

      እውነት ነው የሰው ልጂ ውጫዊ ወበት ሳይሆን ውስጣዊ ውበት ሲኖረው ነው

    • @بهيجازهري
      @بهيجازهري 6 дней назад

      እውነት ነው አላህ የሰውልጂ ወብ አድርጎ እንደፈጠው ተናግራል ስለዚህ እሱም ቆንጆ ነው ለሷ ደግሞ በጣም ቆንጆ ነው ከማንም በላይ መጨረሻቸውን ያሣምርላቸው

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 8 дней назад +12

    በጣም ደስ ይላል የሰው ለጅ አሰተሳሰብና ቅን ሰው የሁን ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatuma451
    @fatuma451 8 дней назад +21

    ወላሂ ታምራላችሁ ያዝልቅላችሁ የሰው ወሬ አትስሙ😍😍😍😍

  • @GfGcf-fq5bv
    @GfGcf-fq5bv 8 дней назад +35

    የኔ ማሮች በጣም ደሰ ትላላችሁ ፍቅራቹ ብዝት ይበል ሶ በርቱ የሰው ውሬ ኣትስሙ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @brikitytesfazghi2904
    @brikitytesfazghi2904 День назад

    ደስ ትላላቹህ፡ምርጦች።ጀግና መልከቁመና፡አንድ ያርጋቹህ❤️

  • @ለዛኤፍራታ
    @ለዛኤፍራታ 9 дней назад +68

    ፍቅር ፍቅር ነዉ ዘር ቀለም ሀይማኖት አይመርጥም

    • @FskaTube
      @FskaTube 9 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤yene konjo liki nashii

    • @MouMoh-gn3jz
      @MouMoh-gn3jz 8 дней назад

      ወላሂ ትክክል ብለሻል ውደ ፍቅር እውር ነው አይን የለውም የት እደሚወስደን አናውቅም❤

    • @MeLIA-2016
      @MeLIA-2016 8 дней назад

      anchi bitogn tadergiwalesh

    • @ለዛኤፍራታ
      @ለዛኤፍራታ 8 дней назад

      @@MeLIA-2016 እኔ በፍቅር ተፈትኛለህ ግን ለሰው ወሬ ብየ ከሱ አልራቅኩም

    • @MeLIA-2016
      @MeLIA-2016 7 дней назад

      @@ለዛኤፍራታ befiker yemayften tikitoch nachew, gin yihe yimeserw drama indehone atrishi, anchim bithogni be were kalhone besetker betegbar ataregiwem

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 3 дня назад +2

    በነጮች ዓይን ሁላችንም ሃበሾች ጥቁሮችነን ማንም ደግሞ ጠይቆ የተፈጠረ የለም አምላክ የሰጠው ነው ስለዚህ በርቱ ነው እምል😊

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 9 дней назад +16

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ትልን የፈጠረ አምላክ እንደት በአርያ በአምሳሉ የፈጠረውን ምርጥ ሰው የምታባጩት ነገር አቤት እኛ ግን ስናሳዝን ፈጣሪ ሲፈጥር ያልተጠየፈው የሰው ልጅ ጭብጥ አፈር ነን ስለዚህ ይህ ልጅ ቆንጆ ነኝ ቢል ምን ይጎለዋል እግዚአብሔር ነው የፈጠረሰው የሰጠው ታምራለህ ወንድሜ እኔ እውነት ቢሆን ደስ ይለኛል ወሬ ብቻ እንዳይሆንጅ❤❤

  • @Fuadabdu111
    @Fuadabdu111 2 дня назад

    እኔ ዛሬ ገና ነው ያየኋቹ በጣም ነው ደስ ያላችሁኝ ፈቅርን ባላውቀውም እኔ እንደ ወንድነቴ ልምከርህ እሷ በጣም እደምትወድህ አስተውያለው አንተም ጠንካራ ጐበዝ እና አፍቃሪ ሁንላት አንተ እደዛ ካረክ ወሬውን ለወሬኛ ተወው ።ከሰይጣን በላይ ቆንጆ ማን ነበር ?? ልብህ ብቻ ውብ ይሁን አባዬ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 8 дней назад +13

    ፈጣሪ እንደልባችሁ ይሙላላችሁ በአሁኑ ሰአት እውነተኛፍቅር ማግኘት ከባድ ነው እንዲህ አይነት ፍቅር ስላየሁ ደስ ብሎኛሎ ፈጣራ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @FAs-k5d
    @FAs-k5d 6 дней назад +3

    ልክነሽ ውዴ አዳድሴት የሠው የሆነን ወድ ይወዳሉ አይዞሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ነው ምታምሩት 🎉🎉🎉🎉

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 8 дней назад +6

    በተክሊል ለመጋባት መሳሳምም ክልክል ነው በሁሉ የነፃቹ ሁኑ ነው ሚል ቃሉ እርቀታቹ ይጠበቅ እውቀቱእንዲኖርሽ ወደ ቤተክርስትያን ሄደሽ ተማሪ ውድ እህቴ

  • @nesriamuhammad
    @nesriamuhammad 4 дня назад +1

    የሰውልጅ በአቆሙና በስነምግባሩነው ሚታወቀው ማሻአሏህ ታምራላቹ🎉🎉🎉አሏህይጨምርላቹ🎉🎉🎉

  • @Miracle03-em5im
    @Miracle03-em5im 5 дней назад +3

    ኣባቴ ልጅዋ በመልኳ ብቻ ሳይሆን ደግ እና ምርጥ ሴት ሊጂ ነች።ወደ ጌታ ኢየሱስ ከመጣቹህ ድሞ ደስ ይል ነበር።

    • @dawittaye7689
      @dawittaye7689 5 дней назад

      Tenefi

    • @Ethiopiamekonnen
      @Ethiopiamekonnen 4 дня назад +1

      አታስቢ ኦርቶዶክስ አምላኬ መድሀኒቴ ጌታየ ብላ የምታምነው እየሱስ ክርስቶስን ነው እናንተ በግድ ልታስጥሏት ብትታትሩም እሷ ግን መድሀኒአለም መድሀኒት አለም የአለም መድሀኒት እያለች የምታመልከውና የምታስመልከው ጌታዋ እየሱስ ክርስቶስ ነው።ሌላ እየሱስ የለም ከየት ወደየትኛው ትምጣልሽ?

  • @SameriMekonen
    @SameriMekonen 5 дней назад +1

    ጎበዝነሽ፣የሰው፣ልጅ መልክ ሳይሆን ልቦናው ንፁህ ይሁን ብቻ እና ሰርጋችሁ ያብላን

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 7 дней назад +4

    I love this Black Dimond Charming guy!!! May GOd beless your love, even my fiance is Black !!! I love black color!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 she is preetier than your former girld friend!!! Saron Betam Konjo nat Huletachum bettttttam Tamralachu!!! Hulum neger lebego new Barchye ante leyu lej nek!! Tebarku

  • @HusseinmohammedErtaale
    @HusseinmohammedErtaale 5 часов назад

    የኔ እሄት የእውነት ያምራል እንጂ አያስጠላም በጣም ታስቀናላችሁ

  • @Ctegrade11
    @Ctegrade11 9 дней назад +22

    የእውነት ደስ ትላላችሁ አብሮ ለዘላለም ያኑራችው። ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ ለሰው ሳይሆን ለራሳችሁ ኑሩ። ይሄን ሁሉ ለኛ መንገር ብዙም አያስፈልግም።

  • @FentaneshDegu
    @FentaneshDegu 7 дней назад +2

    የኔ ውዶች ስታምሩ ❤❤❤ ለሰው ልጅ መልክ ሳይሆን መልካም ስብ እናው ይበልጣን ልጅ ደግም የዎህ ነው

  • @KaaKsa-s1z
    @KaaKsa-s1z 9 дней назад +14

    በርጅን ስትይ 😂😂😂😂😂😂 ያጣፍጥላቹ😢

  • @ArietomodArietomod-m8f
    @ArietomodArietomod-m8f 2 дня назад

    You makes me healing as I wacth u emr yanten say tesfa charegn gin yanten yahil sinelibona yelegnm gin yegna hebesha key set l love them they are unique ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adiamb8021
    @adiamb8021 8 дней назад +7

    Their love is beautiful! Wish them more blessings!!! Y’all should have tagged his social media.

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 8 дней назад +12

    ዎይኔ በላቸው!
    አበይ የሚቀደድብን አልበቃ ብሎን

  • @Martagetahunማርታእናጌታሁን

    እየተላላሰች በተክሊል አላለችም ቱ አበስገበርኩ ጌታዬ ሲያምርሽ ይቅር😂😂😂😂😂😂😂

  • @marthtefera184
    @marthtefera184 8 дней назад +8

    ስንት።ቆንጆ።ወንዶች።አሉ።እሱ።ግን።ዘና።ብሎ።ነው።ሚስት።ያገኛው

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 дня назад

      በጣም አማላይ ነኝኝ ብሏል በተለይይ ከንፈሩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @RobelYigzw
    @RobelYigzw 8 дней назад +19

    እዴት አባትሽ እደምታምሪ ቁጅና አይቻለው እዳንቺ ሴት ቆጆ አይቼ አላቅም ከዚህ በዋላ በራሴ እድተማመን በጣም ነው የረዳችውኝ አመሰግናለው

    • @zumramehammed-e6n
      @zumramehammed-e6n 8 дней назад +1

      ትክክል ወንዶች መልክ የለንም ብላችሁ እንዳትሸማቀቁ ከዚህ ተማሩ ልእልት የመሰለችውን ታገባላችሁ

    • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
      @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 8 дней назад

      ምነው መልክ የሌለህ ሁኖ ነው?

    • @Haimanusqtr
      @Haimanusqtr 6 дней назад

      😅😅

    • @UsniyaUmar
      @UsniyaUmar 3 дня назад

      Yigermal ehen yehal low self esteem lerasi menoru kkkkkkkkkk be and setnowu yerasen wubet mitgemezinowu yigermal

  • @aminme-p3h
    @aminme-p3h 7 дней назад +13

    መልኩን ነዉ የወደድኩት አለች ለሧ የሚታያት ሠዉ ኤና ለኔ የሚታየኝ ሠዉ ይለያያል መሠለኝ ወገን ኧረ ተዉ ሀጲያት አታሥገቡኝ ተዉ😂😂😂😢

  • @Emantube19
    @Emantube19 9 дней назад +16

    ዚም የለ ናጀ ዎጠ አሉ ረሱሉ ሰሉ አለሂ ዎሰሊም

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 8 дней назад +7

    የኛ ሰው ችግሩ ምንድነዉ አይገባኝም ነጮቹ እንኳን ማንሃታችን ያከብሩ ልናል እናንተማንሰለሆናቹ ነዉ ጃጅ እምታደርጉት ለማንኛውም በጣም አድናቂያቹ ነኝ እራሳቸውን ሁኑ

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq 6 дней назад

      Yenem lij indezh new yemtamn ignan sewchi betam new yegeremat ltqur yalen amelekaket

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 9 дней назад +26

    እሩ ተክልል በስምኣብ ብለሽ ንስሃ ጊብ 😢😢☝☝☝☝☝

  • @betelhemsamuel1953
    @betelhemsamuel1953 7 дней назад +6

    እዚህ ህዝብ ላይ ተጫወቱበት ቆንጆ ድራማ ነው ምሰሩት ፌመስ ለመሆን

  • @shimelesdemelie9354
    @shimelesdemelie9354 8 дней назад +9

    ልጆች ግን እጅግ ማቹርድ ናችሁ:: እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግላችሁ!!!

  • @Fedhoserbesa
    @Fedhoserbesa 7 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይረዳችሁ በጣም ደስስስ ትላላችሁ ❤😍😍😍

  • @CmbJj-y7k
    @CmbJj-y7k 8 дней назад +5

    አነጋገር100%👍👍👍👍👍💚💚

  • @fekaduYohann
    @fekaduYohann 4 дня назад +3

    ከሷ የምራልኮ እሱ! ደግሞ ሴቶች ብር እነጅ ምርጫ መች ያውቃሉ!😅😁😂😂😁

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 дня назад

      አረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም

  • @YasminTube-u8o
    @YasminTube-u8o 8 дней назад +4

    በሚድያ ሙሳሳማችሁን እንደ እምነቴ ባልደግፈውም እናተ ከተዋደዳችሁ ሰው ምናገባው የኛ ሰው ዶሮ ከሰጣችሁት ሚድያ ላይ ብቅ እንዳትሉ አድርጎ ነው የሚያባራችሁ በውጩ አለም በጣም ብዙ ጥቁርና ቀይ ይጋባሉ የኛ ህዝብ ስልጣኔውም ገና ኃላ ቀር ስለሆነ አትፍረዱበት ሰው ራሱ መርጦ ሳይሆን የሚፈጠረው አሏህ የሰጠውን መልክ ይዞ ነው የሚመጣው ። የልጁ በራስ መተማመን አንደኛ ነው ጎበዝ ነህ የምር እንደሰውማ ምላስ ሚድያ ላይ ድርሽ አይልም ነበር

  • @emuyehabtamu
    @emuyehabtamu 7 дней назад +3

    መፅሀፍ ውስጡን እንጂ ውጩን አይታይም ❤በተረፈ ታምራላቺሁ

  • @Emu-r1d
    @Emu-r1d 8 дней назад +5

    የእውታችሁን ከሆነ ደስ ይላል በፍቅር ጃጁ 🥰🥰🥰🥰

  • @brightfeature89
    @brightfeature89 4 дня назад

    አይዞን በርቱ ፍቅራቹህ ለብዙ ሰውዘር አርዓያ ልትሆኑ ትችላላቹሁ በርቱ ውለዱ ክበዱ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ነው ።የሰው ወሬ አትስሙ ...

  • @MahletMahi-bz1iw
    @MahletMahi-bz1iw 8 дней назад +8

    ሲስማት😢ግን😮አደነጋገጧን😢አያቹህት😢ግን ተክሊል መቀለጃ አይደለም 😢ካላወቃቹህት🎉ጠይቁ

    • @TameratGutema
      @TameratGutema 7 дней назад

      መደንገጧ እማ ካሜራም ሰውም አለ ሴትነትም ባሕልም አልጠፋም እንደማለት ነው

  • @tt-lk3jc
    @tt-lk3jc 2 дня назад +1

    የግል ታሪክን በየአደባባዩ መንዘባዘብ የሚያስጠላ ትውልድ

  • @Marym-x8b
    @Marym-x8b 7 дней назад +3

    ቁመቴ ግርማ ሞገሤ አማላይቴ ከፈሬ ያረህማን ይቅር ይበልህ 😂😂😂😂😂ግን ያዝልቅላቹ

    • @AlMudam
      @AlMudam 4 дня назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወየውውውውውው

  • @YohanisBekeke
    @YohanisBekeke 8 дней назад +11

    " እኔ ከወደድኩት ዝንጀሮም ይሁን " የእግዚያብሔር ፈቃድ ነው በዚህ የሚቀና ሴጣን ነው። ያንቺን ኮንፊደንስ አደንቃለሁ በርቺ

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 8 дней назад +3

    ታምራላችሁ ለሰውልጅ ዋናው ፍቅር ነው ማንንም አትስሙ ❤❤❤❤

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 8 дней назад +6

    ፍቅሩን ያብዛላቹ እህቴ አደቅሻለው ጎበዝ በርቺ የሰው ወሬ አትስሚ

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 8 дней назад +7

    እኔኮ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ምነካው? ድራማና እውነት መለየት ተሳነው!! በጣም ጎልፅኮ ነው።

    • @genetfasil
      @genetfasil 8 дней назад

      ከንፈሯን እየሳመ ድራማ😮

    • @yordanosfeleke145
      @yordanosfeleke145 8 дней назад +1

      yemir dirama even eyesakech nw fituan shefna they are really funny

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 5 дней назад

      ይሄን ፊት ልጅ በመውለድ መደገም እፈልጋለው እያለ ሲቀልድ እውነታችውን ብሎ የሚያዳምጥ ጀል ብቻ ነው ያለው

  • @yoni4ever220
    @yoni4ever220 3 часа назад

    Good Luck Couples❤❤❤

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
    @እግዚአብሔርጋሻዬነው 8 дней назад +5

    በጣም ደስ የምትሉት፡እግዚአብሔር ይጠብችሁ

  • @AbebaTilanhun
    @AbebaTilanhun 5 дней назад +1

    ከምር ጀግና ነሺ ፍቅራቹን ያዝልቃላቹ ❤❤❤

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 8 дней назад +5

    ፊቅር መልክ አይዳላም
    ሁላችን በንድ አባት መልክ ተፈጥረናል
    ............በጣም ነዉ ምተምሩት❤❤❤❤

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 2 дня назад

    great respect for both of you ❤🎉

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 дней назад +10

    ይሔን ሁሉ አመት አብሬ ኖሬ ከሱጋ ተኝቼ አላውቅም ውይ😂😂😂😂😂

    • @Fatima-ov7ut
      @Fatima-ov7ut 8 дней назад +1

      ክክክክ ይገረማል ዉሸቶዋ

  • @TsadikMamay
    @TsadikMamay 8 дней назад +1

    በጣምነው የምታምሩት ❤❤❤ የሰውልጅከፈጣሪጋር እንጅ የሰውን ነገር ተውት ፈጣሪ ያፅናቹህ

  • @ናታኒም-ነኝ
    @ናታኒም-ነኝ 9 дней назад +13

    🙆🙆🙆 ዘ-ይገርም

  • @tametekle8470
    @tametekle8470 5 дней назад +1

    Btam new yemtamru Agziabhier keannte gar yhun ❤❤❤❤🎉

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 8 дней назад +7

    ጋብቻ ክቡር ነው አልጋውም ንፁህ ነው❤❤❤

  • @MesfinMesfin-vq3sk
    @MesfinMesfin-vq3sk 4 дня назад

    የእውነት ሊቼ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ለሱዋም እደዛው ብቻ ትለያላቹ ❤❤❤❤❤

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm 9 дней назад +17

    ደመቁ መነፅሬን አይተሽዋል እሲ አምጪልኝ😅😅😅

  • @SaraCha-l2i
    @SaraCha-l2i 3 дня назад

    Woooooow.tbarku❤❤❤❤❤

  • @mesutube-h8h
    @mesutube-h8h 9 дней назад +10

    Bertu yene wuddochiii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KaramDagnl
    @KaramDagnl 5 дней назад

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያርዝምላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 9 дней назад +5

    ዘበያቸው የራስሽን ሞቾት ተከተይ❤❤❤❤

  • @ethiolovemovies
    @ethiolovemovies 3 дня назад

    አባቴ አንተ ጀግና ወንድሜ ነህ
    አትስማቸው ። በነገርህ ላይ ሰዎች አንተ ላይ ትኩረት የሚያደርጉት እና ኔጋትቭ ነገር የሚኖራቸው ስትበልጣቸው ብቻ ነው ። ሌላው ተሳዳቢ የተባሉት ሰዎች ተራ ሰዎች ናቸው ። ትኩረት አትስጣቸው ። አንቺ ደግሞ የሴት ማኛ ነሽ ። በመሃላችሁ በተፈጠረው ነገር በጣም አዝኜ ነበር ። ተጋቡና ጠላቶቻችሁን ወደ ቤት ስደዱቸው እሺ !!

  • @FjSh-o3b
    @FjSh-o3b 8 дней назад +7

    ምርጥ ሠው አችነሽ በሪሥሽ የምትተማመን ለወደፋት የምታሥቢ

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 7 дней назад +3

    Iየኔ ልጅ ልምክርሽ ሕይወት በጣም ፈተና አለው እና ለተክሊሉ አስቢበት ተክሊል ከአደረጉ በህዋላ ብዙ ፈተ ይገጥማልናትንሽ አስቢበት እልምንሻለሁ

    • @adinasentube0020
      @adinasentube0020 7 дней назад

      ሁለቱም ድንግል ከሆኑ በተክሊል ካልሆኑም በቁርባን ይጋቡ ፈተናው ያለ ተክሊልም ቢጋቡ አይቀርም ስርዓተ ተክሊል ማለት እግዚአብሔር በሰርግ እለት እንዲገኝ መጥራት እና በቅዱስ ስጋው እና ክቡር ደሙ የጋብቻ ህይወትን ማስባረክ ነው። ለኔም ለእህታችሁ እንዲሁም ላላገባችሁ እህቶቼም ሁሉ በስርዓተ ተክሊል የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @AhlamMehamed
    @AhlamMehamed 8 дней назад +12

    ከንፈሬን ይወዱታል
    ቁመቴ ሎጋነው
    ኧረ ስንቱ ክፉ አናጋሪዎች😂😂😂

    • @Bandatube-c2c
      @Bandatube-c2c 7 дней назад +1

      Ene ke egzer gar liyatalag new meseleg😂😂

    • @dawittaye7689
      @dawittaye7689 5 дней назад

      Habeshoch kerasaxhew wichi ayagebum lemilu masaya tihonenalech. 1 Esuwan seten budinun enmarikalen.

    • @FatumaAhemed-bh4xc
      @FatumaAhemed-bh4xc 5 дней назад

      ከንፈሬ አለ እንደ

  • @emurabaapppz9005
    @emurabaapppz9005 8 дней назад +5

    😅😅😅😅መልኩሳበኝ አለችኮ አበጀ ይሙት

  • @getinetmihret4633
    @getinetmihret4633 8 дней назад +4

    በእውነት እግዚያብር የእውነት ትዳር እንዲሆንላችሁ ሁላችሁም በፀሎት ጠይቁ።

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 6 дней назад +2

    ማር ነሺ የአች አይነት ሤት ማለት ሚሥት አላህ ይሥጠኝ ወላሂ አች ምርጥ ሠው ነሺ ያረብ ወደ ሀገሬ ሥመለሥ የዝች አይነት ሚሥት ወፍቀኝ አቦ

  • @HaftomBaraki-h4q
    @HaftomBaraki-h4q 8 дней назад +15

    የምራቹ ከሆነ ሰርጋቹ እንደ አብርሃም እና ሳራ ያርግላቹ። እድሜ ዘመናቹን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክላቹ። እስ በደምብ መርቁዋቸው ለነዚህ ምርጥ ጥንዶች። ደሞ ምንም ይሁን ምን የሰው ወሬ እንዳትሰሙ እነሱ አያኖሯችሁም እሽ።

  • @HabtemariamAbraha
    @HabtemariamAbraha 7 дней назад +4

    ኣይዛቹ በርቱ ሕልማቹ ወደ መንግስተሰማያት እዲ ለገንዘብ እንዳይሆን ኣደራ እንኛም በጣም እንወዳቹ ኣለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fathimafathima-gh3mf
    @fathimafathima-gh3mf 9 дней назад +6

    እውነትሽን ነው 😅😅😅

  • @AsgGd-j6p
    @AsgGd-j6p День назад

    ጀጋኑ🥰🥰🥰

  • @kidane5462
    @kidane5462 8 дней назад +9

    አንድ ላይ ነው የምንኖረው ግን ግብረስጋ ግንኙነት እስከዛሬ አላደረግንም ሲሉ ሰማሁ ልበል? ከዛ ደሞ ተክሊልም ያምራቸዋል?

  • @Biin_there
    @Biin_there 5 дней назад

    ወድጃችኋለሁ ❤❤❤ ግንኙነታችሁ ይባረክ

  • @WorkesewSolomon
    @WorkesewSolomon 8 дней назад +8

    እሡ ተመችቶኛል ተክሊል ቀልድ አይደለም ይመችህ

  • @YEWUBNESHYAMMII
    @YEWUBNESHYAMMII 4 дня назад

    saron.ewnt.betam.aseteway.nech.tebarku❤❤❤❤

  • @fatumasiraji1677
    @fatumasiraji1677 8 дней назад +6

    😂😂😂😂ጉደኛ ዘመን ልጁ ወይኔ እናቴ ድረሺ🙆🙊ክፉ ላለመናገር ዝም አልኩ

  • @MeriBasha
    @MeriBasha 6 дней назад +1

    Good luck you can be example 🤙🏿🤙🏿🤙🏿

  • @Hig-uh2pq
    @Hig-uh2pq 8 дней назад +11

    ያብረሀምና የሳራን ጋብቻ በናተ ላይ ይሁን

    • @Saada-fj4zp
      @Saada-fj4zp 8 дней назад

      በናተላይ ይሁን😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @moof-academy
      @moof-academy 8 дней назад

      kkkk