Dear Eshete, thanks for your incomparable journalism. I felt so sad that most people are not watching your pertinent program. I am always saying that if all Ethiopians listen your program they can fairly judge our beloved PM Abyi. Because we couldn't, have no desire or influenced by our country's ardent enemies we undermine his restless efforts to change our country. Thanks a billion.
በጣም ግሩም አንባቢ እና አቅራቢ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾በርታ ግና ብዙ የፓለቲካ የተደበቀ ታሪክ አለ ብዙ እንጠብቃለን
በጣም መስማት የምፈልገውን ታሪክ አገኘሁ! አመሠግናለሁ ጋሽ እሸቴ አሰፋ።
ስለ ቶማስ ሳንካራ ታሪክ በአማርኛ በመሰማቴ በጣም ደስ ብሎኛል እምስግናሉሑ በርቱ ።
ብርቅዬው ቶማስ ሳንካራ የአፍሪቃ ኩራት
Thank you for listening hero African leader Thomas Sankara . Esheta Asefa.
ዋው እሸ በጣምነወ የምንወድህ ጥሩ ፕሮግራምነው በርታ
ጀግና የጀግና ልጅ
L'avenir du monde c'est l'Afrique.
Thomas Sankara le Roi d'Afrique.
On t'Oubliera jamais 🇪🇹
ያሳዝናል ጡሩሰዎቾ ኣይኖረውም
Best channel
Very nice and true history for all to learn
Yes, thanks
የቶማስ ሳንካራ አይነት የበርካታ አፍሪካውያን ታሪክ ነው።ወንድም ወንድሙን ይገላል ያሳዝነናል። የሆነው ሆኖ ክፉ ስራ ክፍያው ይዘግይ እንጂ አይቀሬ ነው።
ሰውን መግደል ይቻላል ፣ ኃሳብን ግን በፍጹም። ቶማስ ሳንካራ የቡርኪናፋሶ ጀግና ብቻ አይደለም ፣ የመላው አፍሪካዊያን የትግል ምሳሌ እንጂ።ዘላለማዊ ክብር ለመኮንኑ ታጋይ ቶማስ ሳንካራ! ሁሌም አዲስ ልብ የሚነካ ታሪክ። ነብስህ በሠላም ትረፍ።
አሜራካ እያለች አፋራካ ተሰፈ የለትም ለኛም መራ ፈራ።
Dear Eshete, thanks for your incomparable journalism. I felt so sad that most people are not watching your pertinent program. I am always saying that if all Ethiopians listen your program they can fairly judge our beloved PM Abyi. Because we couldn't, have no desire or influenced by our country's ardent enemies we undermine his restless efforts to change our country.
Thanks a billion.
Achebchabi negne yemilew lante nw yemiseraw..🤣
Tomas sankara ( African Che guvera ) 🫶👏
መልካም የሚስሩ በግዜ ይወገዳሉ ግን ክፉወች ህዝብን እያስቀያዩ ይኖራሉ
My hero
Conspiracy is a killer of development!!!
One day God knows we probably will know the story behind the killing of General Asamenew and the test them.
አፍሪካን የጎዳት ብርሃንን ይዞ በአላማ ለሀገራቸው ተስፋን ለመጫር ብቅ የሚሉትን በሙሉ እያጨለሙ መኖራቸው ነው ....ቶማስ ሳንካራ ልብ ሙሉ ባለራዕይ የአፍሪካ መሪ ነበር...
እነደዚህ አይነት ጀግና ቆራጥ መሪ ነው ለአፍሪካ የሚያስፈልጋት ግን ምንዋጋለው ልቦች ይግሉታል
😥😥😥
እኔ እኮ ሚገርመኝ እሼቴ በቦታው ወስጥ ያለው እስኪመስለኝ ማተርከው
ዉድ ወንድሜ እሸቴ አሰፋ ስለ ትክክለኛ መረጃ ስለመስጠትህ ከልብ አመሰግናለሁ ። ይህ ታርክ በአገረ እንዳይደገም በምዕራብያን እና በአውሮፓዊያን የጥርስ ንክሻ ዉስጥ እየገባ ያለዉ ጠቅላይ ሚንስተሬ የምያምነዉ እግዚአብሔር አምላክ እንድጠብቀዉ ከልብ እንፀልይለት ።
አብይን ከቶማስ ጋር ስታወዳድሩ አታፍሩም በምን ይገናኛሉ?
በምንም
አህያ ! አብይ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ በደም የተጨማለቀ አይደለም? ከኢንጅነር ስመኘው እነ ሳዕረ ገዛዕዚ አምባቸው አሳምነው ምግባሩ በ፩ቀን ፮ ባለስልጣን አልጨፈጨፈም? እስካሁን በየቀኑ የአማራና የትግሬ ደም እየፈሰሰ አይደለም? በወለጋ በየቀኑ የሚሰለጥነው የጋላ ጦር የማነው አማራን ለመረድ አይደለም? ጥንብአንሳ ነህ ውሻ!
@@bouggyhobbes9542 about you, what you did for your country? the answer is for yourself .
Ethiopian pray minister abiy Ahmed much Thomas sankara
እስቲ የሚያመሳስላቸውን ንገረን? አንድ እንጭጭን ከበሰለ አትቀይጥ።
ሳካራ ጀግና ነው ከዶ/ር አብይም ጋር አንድናቸው
እስኪ ንገረን በምን አንድ እንደሆኑ አንተ ቅል
ምነው ጥሬና የበሰለን ባትቀይጥ። አብይ እንደገና ቢወለድም ቶማስ ሰካራን አይሆንም
አብይ አህመድ ለአንድ ቢሂር ብቻ ለኦሮሞ የቆመ እና በሌላው ኢትዮጵያውያዊ የንሮ ጫና የሚደርግ በተለይ የአማራ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ነው! ቶማስ ለሀገር የቆመ ጀግና ነበር! ስይጣኑ አብይ አህመድ ግን የገዛ ዜጋውን ገብሬን በድሮን የሚጨፈጭፍ የሀገር ጠላት ነው:: የስራውን በቅርቡ ያገኛል😮
America eko hulam senkala endenehon naw tiretewa eswaa kay tesegifan mitekimanim miketifaw egaw erasschin siyansan naw
Sankara eskemechereshaw bimera noro endeaiahedu burkanafaso ke Africa 1 gna neber yemyaregat
Dr Abiy ahmed. Dagmawi Thomas sankara
Kkkkk ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ ከች አለ 🤮🤮
@@myhomeethio about you, what you did for your country? the answer is for yourself .