#happy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии •

  • @yakobgetsu9903
    @yakobgetsu9903 4 месяца назад +1

    ዋው ምርጥ ነው❤

  • @andu-8509
    @andu-8509 Год назад +1

    Wawwwwww

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 года назад +1

    ጎበዝ በርታ !🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @taretire2520
    @taretire2520 2 года назад +2

    በጣምጎበዝ ልጅ ነክ እናመሠግናለን

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  2 года назад

      ሰለተከታልከኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ከብረት ይሰጥልኝ

  • @chatraditionalmusic5724
    @chatraditionalmusic5724 2 года назад +1

    ምርጥ ሰው

  • @thehaydesta1111
    @thehaydesta1111 Год назад +1

    shampaqoo

  • @mintube7945
    @mintube7945 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ይህንን ድንቅ ችሎታህን እና ጥረትህን ፍሬ እንዲአፈራ ምኞቴ ነው:: በርታ!!!!🟩🟨🟥

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  3 года назад

      እጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ በሰላም በጤና ያቆይልኝ

  • @HenAddis
    @HenAddis 2 года назад +1

    Thank you

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  2 года назад +1

      ሰለተከታተልከኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @esubeendale
    @esubeendale Год назад

    ስንት እንጓ ነዉ የሚሆነዉ

  • @dmx3674
    @dmx3674 Год назад +1

    ሸንበቆ ማግኘት ላምይችል ሰው በውሃ ፕላስቲክ ቧንቧውች እንዴት መስራት እንችላለን ፣ የቱቦው ፍረት በድምጹ ላይ የሚያመጣው ችግር አለ ወይ ?

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  Год назад

      ሸንበቆ ቢጠፋ በኮንዲየት የሚሰራው ነዉ በ13ቁጥር ጠንካራው (ደረቁ)ኮንዲዩት

    • @dmx3674
      @dmx3674 Год назад

      @@eskistaenawashint8371 ለምላሽህ አመስግናለሁ ወንድሜ ፣ግን 13 ቁጥር ምን ሳይዝ ነው? እዚህ PCV ይባላል ፣ በኢንች ነው የሚሸጠው 1\2 ፣ 1 " 13 millimeter new? ከሆነስ የጠቅላላ እርዝመቱ ፣ የእያንዳንዱ ቀዳዳ ስፋት እና እርቀት ምን ያህል ነው። አመሰግናለሁ ።

  • @abduhassen2564
    @abduhassen2564 3 года назад +1

    ትንፍሽላይ በምላሳችን ማቀበል ይኖርብናልዴ

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  3 года назад +1

      እሺ አመሰግናለሁ ሰለተከታተልኝ
      ትንፋሽ ብቻ ሳይሆን ዜማውንም ነው በምላሳችን

    • @abduhassen2564
      @abduhassen2564 3 года назад +1

      @@eskistaenawashint8371 በርታልኝ ያገሬ ሠው በጣም አመሠግናለሁ

    • @abduhassen2564
      @abduhassen2564 3 года назад +1

      @@eskistaenawashint8371 ቀሰባውን ስበሳ በአፍችን ከምናስጠጋው ቀዳዳ ምን ያክል ርቀት ላይ የመጀመሪያ ሽቁሩን ወይም ብሱን ልጀምር እዳታልፈኝ መልስልኝ ለመልመድ ጓጉቻለሁ

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  3 года назад

      ከአፋችን ወደታች ሁለት ጭብጥ 10 ጣት

    • @abduhassen2564
      @abduhassen2564 3 года назад

      @@eskistaenawashint8371 እሽ ከታችሳ አንድ ጭብጥ 5 ጣት በቂው ነውዴ

  • @asheberbekele3576
    @asheberbekele3576 3 года назад +1

    እንኮን ደና መጣህ ወንድማችን

  • @abduhassen2564
    @abduhassen2564 3 года назад +1

    በውጭ ሀገር ላለነው በቀሰባ ወይም በቱቦ ለመብሳት ስንት ሳቲም ነው መሆን ያለበት

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371  3 года назад

      እሺ አቀርባለሁ
      ሰለተከታተልከኝም ከልብ አመሰግናለሁ