የ B እና C ሜጀር ዋሽንት አሰራር በቀላሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 40

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤🎉❤🎉እንኳን ደና መጣህ ወድማችን ❤❤በርታ

  • @endeshawberja1889
    @endeshawberja1889 7 месяцев назад +1

    thank you.

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉

  • @MichaelAfework-on5xo
    @MichaelAfework-on5xo 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ።የ B እና C ማይነር ስራልን

  • @Brex21-o6u
    @Brex21-o6u 11 дней назад

    ወንድማችን እባክህ አድራሻህን አስቀመጥልን መጥቼ መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @michaelberhanu199
    @michaelberhanu199 4 месяца назад

    Enamesgenalen. Gin conditu tinish biketins? Liketu lay liyiunet yametal?

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 8 месяцев назад

    በርታልን

  • @yeabsirabirhanu8532
    @yeabsirabirhanu8532 5 месяцев назад +1

    Lye scaleu ytlyaye leket yalchw washint msrat alben malt nw?

  • @fisehameselew1216
    @fisehameselew1216 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን 🙏❤️በርታ

  • @tesfayeeshetu7690
    @tesfayeeshetu7690 8 месяцев назад

    ቾቤ አንኳን አደረሰህ
    ያው ጎበዝ ማለት ይከብደኛል ምክንያቱም የሚችል ሰው ( አዋቂ ) ጎበዝ ማለት አላዋቂነት ብቻ በርታ ጥናውንና ጸጋውን ሁሉ ያብዛል እላለው የመልካም ምኞትን ያክል ክፍያ የለውም ብዬ ነው ። እና ቾቤ እንደ ሀሳብ በቀጣይ አመት ዋሽንት ለመቻል የቻልኩት እየጣርኩ ነው አንተ እያገዝከኝ እና ስለዋሽንት አዳዲስ ሀሳቦችን ቶሎ ቶሎ አድርሰን እላለው ።።።

  • @dmx3674
    @dmx3674 6 месяцев назад +1

    የልብስ መተኮሻ ካውያ ይሆናል ?

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 8 месяцев назад

    Enquan abro aderesen 🙏🙏🙏 I hope you had Easter. Tebarek ❤

  • @getuadugna3450
    @getuadugna3450 4 дня назад

    ስልክህን ምን ላይ ይገኛል

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 8 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን❤❤❤

  • @mesnekohuledawit2546
    @mesnekohuledawit2546 5 месяцев назад

    ebakehe washenet asetemergni ebakeh echine summer

  • @hagosberhane-f8q
    @hagosberhane-f8q 4 месяца назад +1

    ሳንቲ ሜ ነው ሚሊ ሜትር?

  • @getuadugna3450
    @getuadugna3450 4 дня назад

    ፅሁፉ አይታይም

  • @abrhamalemkena
    @abrhamalemkena 8 месяцев назад

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ግልፅ የሆነ አሰራር ነው ነገር ግን ኮንዲቱን ባለ 16 ነው እንጂ ባለ 13 ማግኘት አልቻልኩም አንተ ጋር ካለ ስልክህ ፃፍልኝ እና መጥቼ ልውሰድ🙏🙏🙏

  • @dmx3674
    @dmx3674 6 месяцев назад +1

    የመተንፈሻው ዲያሜትር 13 ነው ብለሃል ፣ ግን አስራ ሶስት ሚሊሜትር ማለትህ ነው፡ ? በተለይ ውጭ ሀገር ያለ ሰው ኮንዲት የሚባል ነገር አያቅም ፣አይገባንም ።ግን PVC tubes ይባላሉ ፣ የዲያሜትሩን ልኬት ከነገርከን ፣ በቀላሉ ከዚህ ማግኘት እንችላለን ፣ እንደ አሽን የበዛው እሱ ስለሆነ ።

  • @MichaelAfework-on5xo
    @MichaelAfework-on5xo 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ።የ B እና C ማይነር ስራልን