ድርብ ድርደራ ምንድንነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • አሳምረን እንዴት እንደርድር

Комментарии • 54

  • @MihretAyele-z1e
    @MihretAyele-z1e Месяц назад

    መምህር እጀግ የምንውድህና እንቁ የተዋሕዶ ወድማችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን በረታልን

  • @Melke_A
    @Melke_A 4 года назад +1

    ለረጅም ጊዜ ከእርስዎ ስጠብቀቅው የነበረ ትምህርት። በገናን ያለ አስተማሪ ለመማር እየሞከርኩኝ ነው። ብዙ አስቸግሮኝ ተቸግሬ ነበር። በአካል በአስተማሪ እስካገኝ ድረስ እንኳ እንዲ ድጋፍዎት ባይለየኝ እላለሁ። እናም ቢቀጥሉልን ትምህርቱን ፈቃድዎ ከሆነ።
    ተጋ በረከቱን ያድልልን። ዝማሬ መላከትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን።

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 4 года назад +1

    በገና በራሱ ከልብ ከተሰማ ለንስሃ ያበቃል አቤል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 4 года назад

    ደስ ይላል 💕👍 በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን ድንቅ ነው እኔ በገና መማር እፋልጋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልኝ 🙏

  • @እሙዘተዋህዶ
    @እሙዘተዋህዶ Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርነ

  • @ተዋህዶእምነት-ዐ2ጐ
    @ተዋህዶእምነት-ዐ2ጐ 4 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል ። ቃለ ህይወትያሰማልን

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 4 года назад +2

    "'እግዚአብሔር"' ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 4 года назад +1

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል

  • @senaylekimu8108
    @senaylekimu8108 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማል በፀጋ ያቆይልን

  • @simretabay4549
    @simretabay4549 4 года назад +4

    igziabher yestelegn betam amesegnalehu .....teyakeeye
    አንድ መዝሙር የተዘመረበትን ቅኝት እንዴት ማወቅ እንችላለን

  • @tamratanbesaw4665
    @tamratanbesaw4665 3 года назад +1

    Thank you! I am pleased to that if you start from the beginning and continue to the end with more formal and organized way. God bless you!

  • @tadesewaketolatadesewaketo9677
    @tadesewaketolatadesewaketo9677 4 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abelsisay9033
    @abelsisay9033 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ። ለወደፊቱ ሌሎችንም ትምህርቶች እንጠብቃለን

    • @abelbegena
      @abelbegena  4 года назад

      Tiyakewochachun comment lay askemtulign

  • @sscwll1280
    @sscwll1280 4 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኁነ አምላከ ዳዊት ይጠብቅልን ከእግርኽ ሥር እስክማር እናፍቃለኹ እም አምላክ ትጠብቅልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @abelbegena
    @abelbegena  4 года назад +12

    ይቀጥላል

    • @hanazemaryam5959
      @hanazemaryam5959 4 года назад

      abel tesfaye begena
      እሺ መምህራችን እንጠብቃለን
      በተመስጦ እያዳመጥኩኝ ተቆረጠ ቪድዮው እና ልቀቀልን መምህራችን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @abeba5164
    @abeba5164 2 года назад

    ወድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 года назад +1

    Kalhiywet yasmalin memiherachin tsgawin yabzalki 🙏🙏🙏

  • @yewubneshseifu743
    @yewubneshseifu743 Год назад

    ወይ መታደል! ጸጋውን ያብዛልህ!

  • @Aiyda2023
    @Aiyda2023 Год назад +1

    ወንድማችን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥክ

  • @abetube-7375
    @abetube-7375 4 года назад

    በል በነካ እጅክ ጨርስልን ይሄን መዝሙር 🙏

  • @እመቤቴማርያም-ቈ6ዀ
    @እመቤቴማርያም-ቈ6ዀ Месяц назад

    እሺ መምህር አምላክ ዳዊት ይስጥልን

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd 4 года назад

    ፀጋውን ከዚህም በላይ ብዝዝዝዝዝት ያድርግልህ

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 3 года назад +1

    Xegawun yabzalh memhrachn, I am from Eritrea 🇪🇷 ❣❤❤

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 3 года назад +1

    Amen 3

  • @selamawittesfaye6502
    @selamawittesfaye6502 4 года назад

    Abuye enquan dena metahlin
    Be edime betena yakoyih ....gena bizu entebkalen
    Bertalign wendime.

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ፈ3ኰ

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dawittasisa7336
    @dawittasisa7336 4 года назад +1

    Thank you abela!!!

  • @bettybelayneh2539
    @bettybelayneh2539 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    የበገና መዝሙር ሲዘመር በፍጥነት ነው ወይስ እንደንስሃ መዝሙር እረጋ ማለት አልበት?

  • @ዲሚየና
    @ዲሚየና 4 года назад

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @keradyonkeradyon1356
    @keradyonkeradyon1356 4 года назад +1

    Weyini begenawochi siyamru abel

  • @YaYa-l1f3w
    @YaYa-l1f3w Год назад

    begena gerf lemchal mn yakil gize yfejal?

  • @begenatube9015
    @begenatube9015 4 года назад

    Enameaegnalen memeher

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 4 года назад

    ወንድማችን መምህር አቤል እናመሰግናለን ግን ትንሽ ድምፅ ብትጨምር ጥሩ ነው

  • @Znbabaw21
    @Znbabaw21 4 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ

    ፀጋው ይብዛልህ

  • @poemmylove124
    @poemmylove124 2 года назад

    ወንድሜ እባክህ አስሩንም አውታር ተጠቅሞ እንዴት መደርደር እንደሚቻል ብታሳየኝ ?🙏🙏🙏

  • @sisters7420
    @sisters7420 4 года назад +2

    እግዚያብሔር ይስጥልን ወንድማችን
    በገና የት ይሸጣል እና ስንት ብር ነው

  • @senaylekimu8108
    @senaylekimu8108 2 года назад

    እንክርዳድ ኑፋቄ የሚለውን ቅኝቱን ብትነግር ብታስጠናን

  • @maedotabere59
    @maedotabere59 Год назад

    endet nw gn kuter mawta mnchelew mezumur becha semten

  • @FasikaSileshi-xp1oe
    @FasikaSileshi-xp1oe 10 месяцев назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።ግን ለ2 ወር በተከታታይ ብሰለጥን መጨረስ እችላለሁ? ክፍዬውስ በወር ስንት ነው?

    • @abelbegena
      @abelbegena  10 месяцев назад

      +251912674600 ይደዉሉልን

  • @makisaron9099
    @makisaron9099 Год назад

    ያንተን ዓይነት Strings እንዴት ማግኘት ይቻላል???

  • @ethaddbome6132
    @ethaddbome6132 4 года назад

    ....

  • @teshaletilahun4229
    @teshaletilahun4229 4 года назад +1

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @expo3491
    @expo3491 4 года назад

    እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛልህ