እንዴት በገናን በድርብ መደርደር እንችላልን እና በድርብ የበገና መዝሙር ::begena dirib(2020)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • በድርብ-መዝሙር በድርብ ለመዘመር ጣታችን ተስተካክሎ መቀመጥ እንዲሁም የበገና መለማመጃ እንዲሆኑ የተቀመጡትን 2 3 1 5 4 2 እነዚህን ወደፊት ወደኋላ እና አስራ ሁለቱን ወደፊት (231፤315፤154፤ 542) ወደኋላ (245፤451፤513፤132) አድርገን በተደጋጋሚ መለማምድ ስንጀምር በቀላሉ ድርብ መደርደር እንችላለን::

Комментарии • 85

  • @temesgenbantie2905
    @temesgenbantie2905 4 года назад +13

    በጣም ጥሩ ነው፡፡ሀኒቾ” ሐብተ በገናን ለቅዱስ ዳዊት ያደለ አምላክ ለአንችም ሐብቱን ሰጥቶሻልና መጨረሻሽን ያሳምርልን፡፡ከዚህ የበለጠ እንድትሠሪ ጥበብና ኃይሉን ያድልሽ፡፡ እመብርሐን በጎደለ ትሙላልሽ፡፡

  • @hir3699
    @hir3699 2 года назад +3

    You are amazing....Berchi Our sister!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @BetelhemShiferaw-ks9eo
    @BetelhemShiferaw-ks9eo 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክት የሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏

  • @muluehabte7014
    @muluehabte7014 3 года назад +2

    እህታችን በጣም አመስግናለሁ በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት እሺ

  • @madesign21
    @madesign21 4 года назад +5

    ቀጥይበትበጣም ጎበዝ

  • @nardosmaedot7818
    @nardosmaedot7818 3 года назад +3

    betam dess yelal fetari yebarksh.... kechalsh yemezmurun ena yedrb drderawen kuter btaskemcheln 🙏

  • @shshshehsgsvsbdd9330
    @shshshehsgsvsbdd9330 3 года назад +3

    እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛልሺ የኔዉድድድ እህት ስወድድድሺሺሺሺ

  • @meliktetesfaye2254
    @meliktetesfaye2254 4 года назад +4

    በጣም አሪፍ ነዉ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልሽ

  • @berehan260
    @berehan260 11 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በገናውን እያሰራሁ ነው ገና ልለምድ እና ምን ትመክሪኛለሽ በጣም ነው የበገና መዝሙር የምወደው

  • @abrehammengestu9108
    @abrehammengestu9108 4 года назад +4

    በርችልኝ እህታችን ሀንቾ

  • @Mahibereferetewahido
    @Mahibereferetewahido 3 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን የምትሠጪዉ ማብራሪያ በጣም ግልፅ የሆነ ነዉ እና ቀጥዪበት እያስተማርሺኝ ነዉ።

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 4 года назад +4

    ዋውው በረች የኔ እህት

  • @madesign21
    @madesign21 4 года назад +3

    keep it up ..egizabhar yibarikish

  • @zabshiabebe2433
    @zabshiabebe2433 4 года назад +3

    Tebareki Mechereshashin yasamirew

  • @world12384
    @world12384 2 года назад +1

    እህታችን በርችልን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ተዋህዶእምነት-ዐ2ጐ
    @ተዋህዶእምነት-ዐ2ጐ 3 года назад +3

    ዝማሬ መላእክትን እና ቃለ ይህወትን ያሰማልን :: ልዪ ትምህርት ነው

  • @yeshiabebe8596
    @yeshiabebe8596 4 года назад +3

    Gobeze hanicho! Berchi

  • @seraphemcherubem6426
    @seraphemcherubem6426 4 года назад +5

    Berchi konjo new

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад +1

      eshi wendima antem betam tru sira nw eyesrah yalehiwu ..bebetu yakoyiln

  • @selamfisiha3306
    @selamfisiha3306 4 года назад +3

    Kalehiwot yasemalin ehite. kechalish yemezmurun > lemelemamed tru new

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад

      eshi gin kutir ke metsaf endat endemiweta maseyet masayet yimekeral biye nw ....and sw le terabe sw asa kemisetewu ena matimed endat endemichil biasitemirewu yetgnawu yishalal?

  • @yemariyam4253
    @yemariyam4253 4 года назад +2

    Betammm dess ylale hanicho berechelen tru jimer nw

  • @HilawitWendifraw-tp8ox
    @HilawitWendifraw-tp8ox Год назад

    Des yilal fetari yibarkesh ,gn begena siyaze eji lay ke gabecha kelebet wechi mnm ayderegm ena seatun bitawechiw

  • @selamawitadamu1252
    @selamawitadamu1252 4 года назад +2

    Hannicho እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ
    @ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ 4 года назад +2

    ጸጋውን ያብዛልሽ በጣም ፍላጎት አለኝ በገና ለመልመድ የእግዚአብሄር ፈቃዱ ቢሆንልኝ ምኞቴ ነው

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад +1

      Amen ehita

    • @world12384
      @world12384 2 года назад +1

      እግዚአብሔር በበገና እንድታመሰግኝው ይርዳሽ እህቴ

  • @ያሕዌይርኤ
    @ያሕዌይርኤ 4 года назад +2

    በጣም ጎበዝ።በርች!!

  • @Gebreselase-n5f
    @Gebreselase-n5f 2 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @adanemitiku3882
    @adanemitiku3882 4 года назад +6

    Great lesson ,Thank you very much Hani.

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!!

  • @samrawitgetu9446
    @samrawitgetu9446 4 года назад +3

    Betam gobez

  • @enanaye9
    @enanaye9 4 года назад +3

    Egziabher yistligne adis neger endawk adrgeshal .

  • @kebebewdesta9321
    @kebebewdesta9321 4 года назад +3

    Haniye berchlgn yene gobez

  • @abctube3228
    @abctube3228 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @NamePerson-si8pl
    @NamePerson-si8pl Год назад

    kale hiyot yasemalen

  • @arctube1621
    @arctube1621 4 года назад +5

    Berch arif new

  • @sarasalomon9473
    @sarasalomon9473 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ፣online ታስተምራለሽ?

  • @dawitarega1523
    @dawitarega1523 4 года назад +4

    ሀኒቾ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታሽ።
    ማስቸገር ካልሆነብኝ የአልሙ አጋን ለበገና መዝሙር ለመግቢያ የሚደረድሩትን(በጣም ደስ የሚለውንልብ የሚያሰርፀውን) ቁጥሮቹን ብትፅፊልን በሰላምታ ቅኝት ሞክርሬ አቅቶኝ ነው። ከምስጋና ጋር🙏🙏🙏

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад +1

      Amen amen abiro yaseman Eshi ye lala swm tiyaka nw be ketayi enayalen kene erefitawu nw kutiru metsafu kelal nw gin refitawochun abira lemasayet emokiralehu

    • @dawitarega1523
      @dawitarega1523 4 года назад +1

      @@hanamariam7087 begugut enetebekalen🙏

  • @shegak5217
    @shegak5217 4 года назад +3

    Berch hanamariam

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!

  • @leyuabkabkleyu4290
    @leyuabkabkleyu4290 3 года назад +2

    የኔ እህት "የአባታችን " የሚለውን መዝሙር የመግቢያ ቁጥር ብታሳይን ደስ ይለኛል የኔ እህት

  • @mesigettube7731
    @mesigettube7731 4 года назад +6

    አሪፍ ነው ፣ ግን ከመጀመሪያው ጀምረሽ በቁደም ተከተል እከፋፍለሽ ሙሉ ኮርሱን ይዘሽ ብትመጪ ጥሩ ነው

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад +1

      Eshi ehita endalishi lemareg zigjit layi negn

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 11 месяцев назад

      ​@@hanamariam7087የት ነው ያለሺው አንቺ😢❤❤

  • @bizuhant6067
    @bizuhant6067 4 года назад +4

    ጀግኒት

    • @shegak5217
      @shegak5217 4 года назад +2

      በጣም ደስ ይላል። መድሃኒዓለም አብዝቶ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያኑርልን።

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад

      Amen amen amen

  • @YaYa-l1f3w
    @YaYa-l1f3w Год назад

    Ehete begena dereb lemchal mn yakil gize yfejal?

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 6 месяцев назад

    የት ነው የኔ እህት የምታሰለጥኚው ንገሪኝ እባክሽን

  • @tsadkueyob6727
    @tsadkueyob6727 2 года назад +1

    Yene ehet berchilgne

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 Год назад

    ትልቁን ቀገና ከየት ነው የማገኘው

  • @Afomia-p1t
    @Afomia-p1t Год назад

    ብዙ ጊዜ ምክሬ አቃተኝ እባክሽ እህቴ ሌላ መፍትሄ አለው።

  • @KbreQdusan
    @KbreQdusan Месяц назад

    ❤❤❤

  • @abeniabuka7658
    @abeniabuka7658 2 года назад

    እህቴ በገናን ለምን በግራ እጃችን እንደረድራለን

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ለቤቱ አደስ ነኝ ውድ እህቴ ጥሩ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ በርችልን
    ከስደት መልስ እኔም ለመማር ጉጉቱ አለኝ በገናና ከበሮ መምታት መልመድ እፈልጋለሁ

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад

      በርቺ መማር ሚጀመረው ከማሰብ ነው ...🙏

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 4 года назад +2

    እንዛመድ

  • @mekoethio3609
    @mekoethio3609 4 года назад +2

    kitur mawutatu tru nw gin be dimts maleyet endet endehone bitnegrin

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад

      መልካም በቀጣይ ይጠብቂን!🙏

  • @keradyonkeradyon1356
    @keradyonkeradyon1356 4 года назад +1

    እስቴ ደግ ከሆንሽ ቁጥሮን አብረሽ አሥቀምጪው

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 4 года назад +3

    ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን
    በርቺ
    ቪዲዮችሽን በጉጉ እጠብቃለን

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ...እንዲሰራ የምትፈልጊ ካለ nigerign

    • @hanazemaryam5959
      @hanazemaryam5959 4 года назад

      ኑ በገና እንደርድር /hanamariam
      ሀብተ በገናን የቅዱስ ዳዊትን ጸጋ ያድልሽ እህቴ
      ድምጾችን እያንዳዳቸውን በጆሮችን ብቻ መለየት እዴት እደምንችል እና በዝማሬ ወቅት የያዳንዶን አውታር ድምጽ እዴት ማወቅ እደምንችል የሚያስገነዝብ ዘዴወችን ብታሳውቂን እህታችን

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад

      ማለት አንድ መዝሙር ሰምተን የት ቅኝት ላይ እንደሚወድቅ መለየት ማለት ነው ???የፈለግሽው???

    • @hanamariam7087
      @hanamariam7087  4 года назад +1

      ጥሩ ጥቆማ ነው እሽ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!!

    • @hanazemaryam5959
      @hanazemaryam5959 4 года назад +1

      ኑ በገና እንደርድር /hanamariam
      አው አንዱ እሱን ነው እህቴ ሌላው ደግሞ ድምጽን ሰምተን የትኛው ቁጥር(አውታር) እደሆነ በመስማት ብቻ መለየት