ክፍል 28:-የበገና ቁጥሮችን እንዴት በራሣችን እናውጣ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • ይህ ክፍል ማንኛውንም የበገና መዝሙሮች፣ መሸጋገሪያዎችንና፣ የበገና መዝሙር መግቢያዎችን አድምጠን ለማውጣትና በተፈለገበት ፍጥነትና እርጋታ ቁጥር ሳናይ ለመዘመርና ለማመስገን ያስችለናል።

Комментарии • 16

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 3 года назад +7

    ወንድማች የቅዱ ዳዊት ሀብት ያድልልን ጸጋውን ያብዛል

  • @girmayismaw2221
    @girmayismaw2221 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @habtamnshhabtamnsh1186
    @habtamnshhabtamnsh1186 2 года назад +2

    ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድማችን

  • @habtamudessiew6193
    @habtamudessiew6193 3 года назад +1

    ወንድማችን እናመሰናለን ቃለሂዎት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 года назад +1

    በጣም ደስስስ ይላል ወድማችን በርቱልን!!!⛪️🌹

  • @NamePerson-si8pl
    @NamePerson-si8pl Год назад +2

    Kale.hiyot yasemalen

  • @mekduyealemayehu1983
    @mekduyealemayehu1983 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን ልንረዳው የምንችለው በጣም ጥሩ አስተምህሮ ነው።

  • @yichalemgebrie6780
    @yichalemgebrie6780 2 года назад +2

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @abebawhabtamu2844
    @abebawhabtamu2844 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ድንግል ብሎ የሚለውን መዝሙር ብታስጠናን

  • @needasleeda5566
    @needasleeda5566 3 года назад +2

    Kale hiwot yasemah

  • @samifasu527
    @samifasu527 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክክ የ ኒቆዲሞስ የቀዳሜጸጋ መዝሙር ቁጥር አወጣጥ አሳየን

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። የሚቸግረን በደንብ ገብቶሀል። ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ መዝሙርን አስጠናን እባክህ። አመሰግናለሁ

  • @nikodimos4799
    @nikodimos4799 3 года назад

    Yezihin mezimur kutir gin enbi alegn eski kutirun lakilign

  • @belaybelay3161
    @belaybelay3161 3 года назад

    kale hiwet yasemaln

  • @melonmesfin2895
    @melonmesfin2895 3 года назад

    ሰላም መምህር ። በህይወቴ በዘመኔ የሚለው ዝማሬ ስለከበደኝ ዘምረው ቢያሳዩኝ እባኮ??

  • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ

    ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን በናትህ በምን ላግኝህ መማር እፈልጋለሁ