Eskista ena Washint
Eskista ena Washint
  • Видео 199
  • Просмотров 189 505

Видео

#mali#burunde#Ethiopia # ማሊ#ናጄሪያ #ቡሩንዲ
Просмотров 10121 день назад
#mali#burunde#Ethiopia # ማሊ#ናጄሪያ #ቡሩንዲ
ልዩ ታለንት #ህፃናት ህዝቡን አሳበዱት#wow dance
Просмотров 13221 день назад
ልዩ ታለንት #ህፃናት ህዝቡን አሳበዱት#wow dance
የኢትዮጵያ ታሪክ#🇪🇹Ethiopian history#music#dance
Просмотров 1662 месяца назад
የኢትዮጵያ ታሪክ#🇪🇹Ethiopian history#music#dance
አፍሪካ ሙዚቃ African music#dance#Ethiopian music #jamebo bana#woka woka
Просмотров 1152 месяца назад
አፍሪካ ሙዚቃ African music#dance#Ethiopian music #jamebo bana#woka woka
ማሊ#from Mali, in the destroyed camp, Kazanchse worked without touching his mouth.#music #African #
Просмотров 422 месяца назад
ማሊ#from Mali, in the destroyed camp, Kazanchse worked without touching his mouth.#music #African #
ሱማሌ!! sumale!!# Ethiopia#music
Просмотров 1192 месяца назад
ሱማሌ!! sumale!!# Ethiopia#music
የዜግነት ክብር!!!Honor of citizenship!!!ኢትዮጲያ# Ethiopa#muzic#love
Просмотров 903 месяца назад
የዜግነት ክብር!!!Honor of citizenship!!!ኢትዮጲያ# Ethiopa#muzic#love
ትዝታ Tizeta#a #duet #ethioforumኢትዮፎረም #africamusic #habesha #music #Tezita
Просмотров 1503 месяца назад
ትዝታ Tizeta#a #duet #ethioforumኢትዮፎረም #africamusic #habesha #music #Tezita
ኢትዮጲያ Ethiopa #ጉን ጉን# ሙዚቃ
Просмотров 1413 месяца назад
ኢትዮጲያ Ethiopa #ጉን ጉን# ሙዚቃ
እንጉርጎሮ ለትያትር for the theater#a #habesha #africanmusic #duet #music #tigrignamusicnguseabadi #እንጉርጉሮ
Просмотров 1643 месяца назад
እንጉርጎሮ ለትያትር for the theater#a #habesha #africanmusic #duet #music #tigrignamusicnguseabadi #እንጉርጉሮ
ለካ መሰላሉ እንደዚህ ነበር The ladder was like this#habesha #africanmusic #a #music #እስክስታ#africa #tigrignam
Просмотров 1443 месяца назад
ለካ መሰላሉ እንደዚህ ነበር The ladder was like this#habesha #africanmusic #a #music #እስክስታ#africa #tigrignam
አንቺ ሆዬ Anche hoye#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #africanmusic #a #music #ethiopianmusic#africamusic
Просмотров 3724 месяца назад
አንቺ ሆዬ Anche hoye#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #africanmusic #a #music #ethiopianmusic#africamusic
አንባሰል Anebasel#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #africanmusic #a #music#abelbirhanuየወይኗልጅ #a#africa
Просмотров 1644 месяца назад
አንባሰል Anebasel#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #africanmusic #a #music#abelbirhanuየወይኗልጅ #a#africa
እሬቻ#ercha#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #africanmusic #a #music #music #abelbirhanuየወይኗልጅ #a #africa
Просмотров 2264 месяца назад
እሬቻ#ercha#habesha #ethioforumኢትዮፎረም #africanmusic #a #music #music #abelbirhanuየወይኗልጅ #a #africa
ትሬግ ላይ on parakeets #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #africanmusic #a #music #africa #ባላገሩ
Просмотров 1384 месяца назад
ትሬግ ላይ on parakeets #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #africanmusic #a #music #africa #ባላገሩ
የኢትዮጵያ የብሄረሰብ ባህል Ethiopian culture festival#ethioforumኢትዮፎረም #africa #a #music #የባህል ቀን
Просмотров 1504 месяца назад
የኢትዮጵያ የብሄረሰብ ባህል Ethiopian culture festival#ethioforumኢትዮፎረም #africa #a #music #የባህል ቀን
መልካም አዲሰ አመት bay 2016 😥😭#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #habeshamusic #a #music #ethiopianmusic #africa
Просмотров 584 месяца назад
መልካም አዲሰ አመት bay 2016 😥😭#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #habeshamusic #a #music #ethiopianmusic #africa
አዲሰ አመት Happy new yer #abelbirhanuየወይኗልጅ #habeshamusic #music #abelbirhanuየወይኗ #a #africa #africa
Просмотров 914 месяца назад
አዲሰ አመት Happy new yer #abelbirhanuየወይኗልጅ #habeshamusic #music #abelbirhanuየወይኗ #a #africa #africa
ገዳም Gedam #habesha #ethiopianmusic #duet #a #duet #music #gonder#ገዳም
Просмотров 1805 месяцев назад
ገዳም Gedam #habesha #ethiopianmusic #duet #a #duet #music #gonder#ገዳም
አሸንዳ Ashenda#duet #22june #music #summersolstice #አሸንዳ#22june#አሸንድዬ#ሶለል
Просмотров 2135 месяцев назад
አሸንዳ Ashenda#duet #22june #music #summersolstice #አሸንዳ#22june#አሸንድዬ#ሶለል
ቡሄ buhe#a #duet #music #ቡሄ #longestdayoftheyear
Просмотров 1695 месяцев назад
ቡሄ buhe#a #duet #music #ቡሄ #longestdayoftheyear
ከሚሴ kemise#habesha #a #22june #duet #music #gonder #memise
Просмотров 1385 месяцев назад
ከሚሴ kemise#habesha #a #22june #duet #music #gonder #memise
የአንባሰሏ ንግሰት ማሪቱ ለገሰ marito legese#a #habesha #22june #duet #music
Просмотров 1375 месяцев назад
የአንባሰሏ ንግሰት ማሪቱ ለገሰ marito legese#a #habesha #22june #duet #music
ባለዋሸንቱ እረኛ Balewashinto #a #habesha#22june #dance #music
Просмотров 1696 месяцев назад
ባለዋሸንቱ እረኛ Balewashinto #a #habesha#22june #dance #music
ትዝታ Tizeta#habesha #dance #longestdayoftheyear #music #ትዝታ
Просмотров 2246 месяцев назад
ትዝታ Tizeta#habesha #dance #longestdayoftheyear #music #ትዝታ
ሶራ sora #a #abyssinia #habesha #22june #eskista #dance #longestdayoftheyear #ethiopia #ልምምድ
Просмотров 1107 месяцев назад
ሶራ sora #a #abyssinia #habesha #22june #eskista #dance #longestdayoftheyear #ethiopia #ልምምድ
ትግራይ Tigray #a #habesha #abyssinia #ትግራይ #bbcmusic #eskista #dance #ethiopia #ethiopian #ጉድ
Просмотров 917 месяцев назад
ትግራይ Tigray #a #habesha #abyssinia #ትግራይ #bbcmusic #eskista #dance #ethiopia #ethiopian #ጉድ
#ኢትዮጵያ #Ethiopia #a #habesha #abyssinia #bbcmusic #eskista #musicservice #musicstreaming#መዝሙር
Просмотров 877 месяцев назад
#ኢትዮጵያ #Ethiopia #a #habesha #abyssinia #bbcmusic #eskista #musicservice #musicstreaming#መዝሙር
ጋምቤላ Gamebela#ጋምቤላ #a #habesha #abyssinia #bbcmusic #eskista #musicservice #musicstreaming #dance
Просмотров 1327 месяцев назад
ጋምቤላ Gamebela#ጋምቤላ #a #habesha #abyssinia #bbcmusic #eskista #musicservice #musicstreaming #dance

Комментарии

  • @daniG-v3d
    @daniG-v3d 5 дней назад

    Thank you for your videos and lessons. I have learnt a great deal. There was one video lesson on RUclips titled' Kemanignawim enkiskase befit..." which teaches pretty much an African dance though it is used as a warmup. It has been removed lately. Can you add it back or if you can let me know where I can get it (the new link)? Thank you again.

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 3 дня назад

      Great suggestion! I will thanks so much for your messages 🙏🙏🙏

  • @dmx3674
    @dmx3674 6 дней назад

    ሜጀር ምንድነው ? በውትትድርና የመአረግ ስም ነው ። ወይስ ዋሽንምት በቅደም ተከተል ስልጣን አላቸው ማለት ነው ?

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 3 дня назад

      በቅድሚያ አመሰግናለሁ ለጥያቄው ፈገግ አድርጎኛል ቀኔን ቀን ነዉ ያረከው በእኔ የአመቱ ልዩ 1ኛ 😉😁😆😂😜 ብየዋለሁ 👏👏👏👌ወደመልሱ ስሄድ በሙዚቃም አንተ እንዳልከው እንደውትድርና የማዕረግ ሰም ሳይሆን የመጠሪያ ሰም ነዉ ማዕረግ ደረጃ አላቸው ዋና አለቃ ምክትል እያለ የሚቀጥል ይሄ ደግሞ ሰሙን ይዞ የሚፀና መጠሪያ (መለያ)ብቻ ነዉ ለምሳሌ እሰክታና ዋሸንት መለያው ሙዚቃ ሰለሆነ ብቻ ነዉ ሌላ ርዕሰ ሰለማይጨምርና ስለሚያካትት ልክ እንደሱ ወደ ሙዚቃ መሳሪያዎች (ቅኝት) ሰናልፍ ወደ ቴታቶኒክ እሰኬል(ወደኛው በኢትዮጵያ ሙዚቃ ) 4 ቱን ቅኝቶች ለማለት ነዉ ሌላው ለምሳሌ ሜጀር ብለን የምንጠራው እስኬል A ,B, C , D , E ,F , G ከእነዚህ የትኛውን ለማለት ነዉ A ሜጀር አለ A ማይነር አለ A ባቲ አለ A አንባሰል አለ በኤ ብቻ ሌሎችም እንደዛው ስለዚህ ነዉ ሜጀር ማይነር አንችሆዬ ምናምን እያልን የምንጠቅሰው እና ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ሰለአሰተያዬትህና ሰለተከታተልከኝ ክብረት ይሰጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @WowG-p7q
    @WowG-p7q 12 дней назад

    Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጥሩ ስራ

  • @BiniamZewde-p3u
    @BiniamZewde-p3u 25 дней назад

    Ere ene dmtun amtchew zem mesrat alchalkum

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 24 дня назад

      😍🥰ዋው 👏👏 በጣም ጎበዝ ዋናው ድምፁ ነዉ ሌላው በጣም ቀላል ነዉ 3አይነት ድምፆችን ሳትጨናነቅ ዘና ብለህ ማውጣት ከቻልክ ማለትም የወረደ ድምፅ መካከለኛ ድምፅ ከፍተኛ የወጣ ድምፅ ካወጣህ(ካገኘህ)ቀጣይዩ ዜማ ነዉ እሱ ደግሞ በጣም ደግመህ ደጋግመህ የዘማህው መዝሙርም ሆነ ዘፈን በፉጨት የምትለው ወይንም የምታጎራጉረውን በዋሸቱ ሰትሞክረው በጣም ቀላል ነዉ ግን መጫወት የምትፈልገውን ውሰጥህ መግባት አለበት እሱ ደግሞ ማዳመጥ ስለሆነ ቀላል ነዉ እና በርታልኝ

  • @YabsiraHailu-y2w
    @YabsiraHailu-y2w 26 дней назад

    ❤wow 👋👋👋👋cool

  • @beyenemijutuji8061
    @beyenemijutuji8061 Месяц назад

    Angua belelew tubo weym kondyut bensera endet enlekalen?

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 22 дня назад

      አመሰግናለሁ ሰለተከታተልከኝ ወንድሜ በኮንዲት ወይንም ፕላሰቲክ ላልከኝ 13 መሆን አለበት ከሸንበቆ 👌 ጣት የሚሆን ኮንዲቱ (ፕላሰቲኩ) ትንሸ እረዘም ይላልማለት ነዉ

  • @KidusGetnet-g5m
    @KidusGetnet-g5m Месяц назад

    አረ መልመድ አቃተኝ ወድሜ አረ ባክህን ንገረኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 22 дня назад

      ሰለተከታተልከኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ ወሸንት በባህሪው ትንሸ ትግሰት ይፈልጋል በመጀመሪያ ድምፁን ማምጣት ነዉ ዋና ቀጥሎ የእጅ (የጣት ልምምድ ) መዝሙርም ሆነ ሙዚቃ በደንብ ማዳመጥ ከዛ ውሰጣችን በቀላሉ ደጋግመን የያዝነውን (የሰማነውን) በዋሸንቱ ማዜም ማለት ነዉ

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 Месяц назад

    Ar washintun endet endemtchawetew asayen

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 Месяц назад

    I can't see the washint

  • @YabsiraHailu-y2w
    @YabsiraHailu-y2w Месяц назад

    😮😮😮wow 👍👍🤔🤔

  • @filmonyohannes1825
    @filmonyohannes1825 Месяц назад

    ጎበዝ ኣስተምሃሪ

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 Месяц назад

      😍🥰ክብረት ይሰጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @YossefInbram
    @YossefInbram Месяц назад

    Very niceee!! What’s the measurement of this flute

  • @Girmsh-go4ml
    @Girmsh-go4ml 2 месяца назад

    ጎበዝ አስተማሪ ነህ በርታልን እየተማርንበት ነው

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 2 месяца назад

      😍🥰 አመሰግናለሁ ክብረት ይሰጥልኝ የኔ ጌታ 🙏🙏🙏

  • @EmranEmran-b7i
    @EmranEmran-b7i 2 месяца назад

    የት ነዉ ቦታኬ

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 2 месяца назад

    ድምፅ

  • @HD-kv2fi
    @HD-kv2fi 2 месяца назад

    ዋው በጣም ቀለል ባለ እና አጠር ባለ መልኩ ነው ያሳየኸን❤

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 2 месяца назад

      አወ አመሰግናለሁ ክብረት ይሰጦልኝ 🙏🙏🙏

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 2 месяца назад

    ምርጥ

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 3 месяца назад

    Best

  • @YabsiraHailu-y2w
    @YabsiraHailu-y2w 3 месяца назад

    👏👏👏👍👍

  • @YabsiraHailu-y2w
    @YabsiraHailu-y2w 3 месяца назад

    ዋው ሁሌም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠን 🙏🙏🙏ትንሽ ድምፅክን ከፍ ብታደርግ አመሰግናለሁ 👏👏👏👏

  • @YabsiraHailu-y2w
    @YabsiraHailu-y2w 3 месяца назад

    ትንሽ ላይት ቢኖረው 👏👏👏👏👏🤙🤙🤙🙏🙏

  • @YabsiraHailu-y2w
    @YabsiraHailu-y2w 3 месяца назад

    እረ በጣም ትችላለህ 🤙🙏🙏

  • @YabsiraHailu-y2w
    @YabsiraHailu-y2w 3 месяца назад

    ዋው ዋው ❤በጣም ደሰ የሚል ነው ሁልግዜ ሰታሰተምረን የተለዬ ነገር ሁልግዜ አዳዲሰ እውቀት አገኛለሁ እና በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 3 месяца назад

    ቴምስህ ላይ በደንብ ተጨንቀህ ስራ ቻናልህ ያላደገው ለዛ ነው

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 3 месяца назад

    ትዝታ ይለያል

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 3 месяца назад

      😍🥰በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🙏🙏

    • @menilkwasse3386
      @menilkwasse3386 3 месяца назад

      ስላም ውንድማችን የዋሽንት ተማሪ ነኝ ትዝታን በቀስታ የጣትን እንቅስቃሴ ወይም በቁጥር ብትሰራልን ወለታህን አረሳም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ ❤

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 месяца назад

    በሁለቱም በኩል የተሳልክ ቢላዋ ነህ ወንድሜ ትችላለህ

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 3 месяца назад

      😍🥰 ክብረት ይሰጥልኝ የኔ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ

  • @NOMADAEUS
    @NOMADAEUS 3 месяца назад

    Amazing sounds and blend of instruments creating a feeling that leaves you smiling

  • @mrkuzmedia6102
    @mrkuzmedia6102 3 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 3 месяца назад

    ምርጥዬ ነው

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 3 месяца назад

    ይመችህ አቦ

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 3 месяца назад

    ምርጥዬ ነው

  • @edulove5748
    @edulove5748 4 месяца назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤😜😜

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 4 месяца назад

    Wow

  • @brhanuabadi261
    @brhanuabadi261 4 месяца назад

    Betam des ylal slkh

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 4 месяца назад

    ምርጥ

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 4 месяца назад

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ክብረት ይሰጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 4 месяца назад

    wow

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 4 месяца назад

    Tebarek 🙏

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 4 месяца назад

    Wow

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 4 месяца назад

    ወንድም ልዩ ችሎታ አለህ በርታ❤

  • @djkimi1431
    @djkimi1431 4 месяца назад

    አሪፍ ነው በርታ ብሮ👍👍👍

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 4 месяца назад

      😍እሺ አመሰግናለሁ ክብረት ይሰጥልኝ🙏🙏🙏

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 4 месяца назад

    ፩ኛ👌🏿

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @סולומוןברו-פ7ר
    @סולומוןברו-פ7ר 4 месяца назад

    betam teru lelemed

    • @eskistaenawashint8371
      @eskistaenawashint8371 4 месяца назад

      😍🥰 ክብረት ይሰጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 4 месяца назад

    ምርጥ

  • @yakobgetsu9903
    @yakobgetsu9903 4 месяца назад

    ዋው ምርጥ ነው❤

  • @YoyidMjz
    @YoyidMjz 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @YoyidMjz
    @YoyidMjz 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም

  • @djkimi1431
    @djkimi1431 4 месяца назад

    Wow