Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኤሌክትሮኒክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎️ ሃላ ኤሌክትሮኒክስ 0921378234 / 0923050555 (አጎና ሲኒማ ጎን)☎ ጎዶሊያስ ኤሌክትሮኒክስ 0960318181 / 0941399055 (ፊጋ ትራፊክ መብራቱ ጋር)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
እዚህ የቀረጥ የምን ከምል ከዛዉ ከኢትዮጵያ💚💛❤ እገዛለሁ 🤪"እግዚአብሔር አምላክ ሐገራችን ሰላም ያርግልን😊
ኑሮ በሸገር አሪፍ ነው የምታስተላልፉት መለስተኛ ፑቲኮችን የልብስ የጫማ መሸጫዎችን ብታስተዋውቁን አሪፍ ነው ከዚህ በፊት አስተዋውቃችዋል ግን ቆየ የአሁኑን ብታስተዋውቁን እናመሰግናለን
የፀጉር መተኮሻ መድረቅያ ስሪልን ሲሱቱ❤❤❤
ከእስካሁኑ የመፍጫ ዋጋ አሪፍ ነው ከመሸከም አዳንሽን ተባረኪ ሳርዬ
ከመሸከሙ ቀረጡስ ልብስና እቃ ሞልታል ብር ካለ
@@absalatmhalatiabsalatmhalati ትክክል
አረ እህታችን ቀጥታ የሚተከለውን ጥርሥ ጠይቂልን❤❤❤❤❤❤
ዋጋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤
በጣም ሀሪፍነዉ የምር ከዝህ ገዝተን ከረጥ ለማንም ሆዳም ከመሰጠት እዛዉ እዛለን እናመሰግናለን መሸወድ ቀረ
ጂፓስ ስሪልን ሳሪዬበጣም ጎበዝ ነሽ❤
ተባረኪልኚ ዉዴ ብዙ ነገሮችን ካች ተጠቅማለሁ
Hi ጥሩአቀራረብ ነዉ።የምታቀርቢዉ።የስፕርት መስሪያ ማሽኖችን እና የስፌት ማሽኖችንም ብታቀርቢልን ደስይለና
የወርቅ ዋጋ ለአዲስ አመት እንፈልጋለን መረጃ ጠይቂ።
የኔም ጥያቄ
በጣም ውድ ናቼው
የብርድልብስ ዋጋ ሳሮኒዬ ከይቅርታ ጋር❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
😮😮ሰርታለች
@@senai974 ኮንፎርት ነው የሰራችሁ አኔ የምፈልገው ብርድልብስ ነው የኔ ውድ
ሰርታለች ግን ወፍራሙን ነው የሰራችው የውጩን ወይም ለስላሳውን ብርድልብስ አልሰራችም
እናመሰግናለን❤❤❤
ሳሪዬ ስትጀምሪ በፈገግታ ስወድሽ❤
በላይክ አበረታቷት አይታችሁ ላይክ ሳታደርጉ አትውጡ በተለይ እንደዚህ ጥሩ መረጃ የሚያቀርቡትን ልናበረታታቸው ነው የሚገባው እናመሰግናለን እህታችን❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ ነው
Thanks sariye
ዋጋወ አሪፍ ነው ግን የእጅ ማሽን አላሳየሽንም እህቴ ካለ አሳይን hand machine
አሪፍ ነው
Thanks❤
GOOD JOB LADY! PRICE TAG 🏷️ FOR US DIASPORAS,DEPORTED,VISITORS.
አሪፍ ነው ዋጋው 👌
ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ ጥራት ያላቸውን የስጋ ብቻ መፍጫዎች ላይ ብትሰሪልን
Hi saron please tell us about ladise buity salon equpiment
ሠላም ሠላም ማማዬ አረ አገራችን ሁሉም ነገ አለ ግን ኡበረ ነው ሁሉም የገር❤❤❤ አህለን በተሰብ እንሁ 🌹🌹🌹
ምንድነው መፍጫ ብቻ የምትአሳይን ማይክሮ ዌቭ ዋጋ ጠይቂልን pls
ሀላ ኤሌትሮኒክስ በእቃ ጥራት ሀሪፍ ዋጋቸው ተመጣጣኝ ናቸው በርቱ👏👏ጎዶሊያስ ኤሌክትሮኒስ ዋጋቹ 🙆♂️🙅♂️🙅♀️ መጋዞች ፈጣሪን ፍሩ 👎👎🐆
ሁሉም ባመጣው ነው የሚሸጠው so ብራቹ ደሞ የተለያየ ነው ።
እውነትሽን ነው ጅፖስ የጁስ መፍጫው አረንጋዴ ከለሩ የሁለት ሽህ አምስት መቶ ልዮነት ጉድ
የቻይና እቃዎችን እንዴት እንደምጠላ
ባህርዳር ስሪልን ቆንጆ
የስጋ መፍጫ ማሽን ስንት ነው
ቴሌግራም ግሩፕየላችሁም?
እቃዎቹ አሪፍ ነበሩ ግን ቻይና ባይሆን ይመረጣል
Baxami arifii inameseginalenii
የ ጂባስ ስፒከር ዋጋ ሳሮንዪ
የብናማፍያ:ጀበናውንሳትጠይቂልን:አለፍሽው...????
1000 በቃ 1 ብር ሆነ በጣም አሪፍ ትያለሽ ውድ ነው
10 kilo shinkurt yigezal temeagen new🙉
ስልካችውን አስቀምጡጣን
ዘይባ ሚለዉ ስንት ነዉ
የትነው
ማር የግድግዳ ጋዜጣ አሁን የመጣዉን አሳይን በናትሽ የቤት ማሳመሪያወን
የመዳም ቅሞሞቼ ላይክ አርጉ ጠቃሚ ነገር እናመሰግናለን ሳሮንዬ
you good but when you buying goods I am Solomon
ዋጋውንጠይቂ
የፀጉር ቤት ዕቃ በቀጣይ
❤❤❤❤
Wagawen❤lakiln❤keykrtagar❤dnchi,chips,yemeketefbet,❤kalelakiln,amesegnalehu
እረ እሂ ኦርጂናል አይመስለኝም ሙሪላክስ የለምዴ
❤❤❤👍
Ye China ekaa teru aydelem
የቻይና እቃ ከምገዛ የገጠሬ ኑረየ ይሻለኛል
😂😂😂😂ኮሜት በጭካ እንስራ
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ እኔ የቻይና እቃ ምንም አይስበኝም ጣሊያን ጀርመን ጃፓን ቱርክ እቃ ግዙ በተለይ መፍጫ የጁስ ሙሪላክስ ፌርሙዝ ተገዛችሁ የጃፓን ግዙ
እውነት ነው የቻይና እቃ አይበረክትም 🙈
ሳህ ብሩን ሳይሆን እቃን ማየትነው
Eina yemlew lanci seiwen ykensal enda😂
ብርድልብስ
4,000ብርን እፈልጋለሁ
Is not quality
Ye china
Antchin neber meftchet 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Leka wude adelm
አንች ሲያዩሸ ልጅነሸ ያለሸ ውበት ኮተት ተሸክመሸ ፀጉርሸላይ በዩቱብ በለቀምሸ ብር በራሰ አትሆኝም እየዛርሸ ኢትርቨው አይደረገም አንተ አትቀደደ ውሸታት ከየትነው ኢትዮጵያ ከእንግሊዝ ዕቃ አምጥታ የምትሸጠሸ አትቀደደ
የጁስ ዱቄት 😁😁😁😁
ቤትሽን በቀላሉ ማዘነጥ ትፈልጊያለሽ?? Do you want to decorate your house easily??>> ruclips.net/video/z-QbW0ejDAQ/видео.html
Ere benateshi fruit sayenor machine taworaleshe
እናመሰግናለን❤❤
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኤሌክትሮኒክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎️ ሃላ ኤሌክትሮኒክስ 0921378234 / 0923050555 (አጎና ሲኒማ ጎን)
☎ ጎዶሊያስ ኤሌክትሮኒክስ 0960318181 / 0941399055 (ፊጋ ትራፊክ መብራቱ ጋር)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
እዚህ የቀረጥ የምን ከምል ከዛዉ ከኢትዮጵያ💚💛❤ እገዛለሁ 🤪"እግዚአብሔር አምላክ ሐገራችን ሰላም ያርግልን😊
ኑሮ በሸገር አሪፍ ነው የምታስተላልፉት መለስተኛ ፑቲኮችን የልብስ የጫማ መሸጫዎችን ብታስተዋውቁን አሪፍ ነው ከዚህ በፊት አስተዋውቃችዋል ግን ቆየ የአሁኑን ብታስተዋውቁን እናመሰግናለን
የፀጉር መተኮሻ መድረቅያ ስሪልን ሲሱቱ❤❤❤
ከእስካሁኑ የመፍጫ ዋጋ አሪፍ ነው ከመሸከም አዳንሽን ተባረኪ ሳርዬ
ከመሸከሙ ቀረጡስ ልብስና እቃ ሞልታል ብር ካለ
@@absalatmhalatiabsalatmhalati ትክክል
አረ እህታችን ቀጥታ የሚተከለውን ጥርሥ ጠይቂልን❤❤❤❤❤❤
ዋጋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤
በጣም ሀሪፍነዉ የምር ከዝህ ገዝተን ከረጥ ለማንም ሆዳም ከመሰጠት እዛዉ እዛለን እናመሰግናለን መሸወድ ቀረ
ጂፓስ ስሪልን ሳሪዬ
በጣም ጎበዝ ነሽ❤
ተባረኪልኚ ዉዴ ብዙ ነገሮችን ካች ተጠቅማለሁ
Hi ጥሩአቀራረብ ነዉ።የምታቀርቢዉ።የስፕርት መስሪያ ማሽኖችን እና የስፌት ማሽኖችንም ብታቀርቢልን ደስይለና
የወርቅ ዋጋ ለአዲስ አመት እንፈልጋለን መረጃ ጠይቂ።
የኔም ጥያቄ
በጣም ውድ ናቼው
የብርድልብስ ዋጋ ሳሮኒዬ ከይቅርታ ጋር❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
😮😮ሰርታለች
@@senai974 ኮንፎርት ነው የሰራችሁ አኔ የምፈልገው ብርድልብስ ነው የኔ ውድ
ሰርታለች ግን ወፍራሙን ነው የሰራችው የውጩን ወይም ለስላሳውን ብርድልብስ አልሰራችም
እናመሰግናለን❤❤❤
ሳሪዬ ስትጀምሪ በፈገግታ ስወድሽ❤
በላይክ አበረታቷት አይታችሁ ላይክ ሳታደርጉ አትውጡ በተለይ እንደዚህ ጥሩ መረጃ የሚያቀርቡትን ልናበረታታቸው ነው የሚገባው እናመሰግናለን እህታችን❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ ነው
Thanks sariye
ዋጋወ አሪፍ ነው ግን የእጅ ማሽን አላሳየሽንም እህቴ ካለ አሳይን hand machine
አሪፍ ነው
Thanks❤
GOOD JOB LADY! PRICE TAG 🏷️ FOR US DIASPORAS,DEPORTED,VISITORS.
አሪፍ ነው ዋጋው 👌
ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ ጥራት ያላቸውን የስጋ ብቻ መፍጫዎች ላይ ብትሰሪልን
Hi saron please tell us about ladise buity salon equpiment
ሠላም ሠላም ማማዬ አረ አገራችን ሁሉም ነገ አለ ግን ኡበረ ነው ሁሉም የገር❤❤❤ አህለን በተሰብ እንሁ 🌹🌹🌹
ምንድነው መፍጫ ብቻ የምትአሳይን ማይክሮ ዌቭ ዋጋ ጠይቂልን pls
ሀላ ኤሌትሮኒክስ በእቃ ጥራት ሀሪፍ ዋጋቸው ተመጣጣኝ ናቸው በርቱ👏👏
ጎዶሊያስ ኤሌክትሮኒስ ዋጋቹ 🙆♂️🙅♂️🙅♀️ መጋዞች ፈጣሪን ፍሩ 👎👎🐆
ሁሉም ባመጣው ነው የሚሸጠው so ብራቹ ደሞ የተለያየ ነው ።
እውነትሽን ነው ጅፖስ የጁስ መፍጫው አረንጋዴ ከለሩ የሁለት ሽህ አምስት መቶ ልዮነት ጉድ
የቻይና እቃዎችን እንዴት እንደምጠላ
ባህርዳር ስሪልን ቆንጆ
የስጋ መፍጫ ማሽን ስንት ነው
ቴሌግራም ግሩፕየላችሁም?
እቃዎቹ አሪፍ ነበሩ ግን ቻይና ባይሆን ይመረጣል
Baxami arifii inameseginalenii
የ ጂባስ ስፒከር ዋጋ ሳሮንዪ
የብናማፍያ:ጀበናውንሳትጠይቂልን:አለፍሽው...????
1000 በቃ 1 ብር ሆነ በጣም አሪፍ ትያለሽ ውድ ነው
10 kilo shinkurt yigezal temeagen new🙉
ስልካችውን አስቀምጡጣን
ዘይባ ሚለዉ ስንት ነዉ
የትነው
ማር የግድግዳ ጋዜጣ አሁን የመጣዉን አሳይን በናትሽ የቤት ማሳመሪያወን
የመዳም ቅሞሞቼ ላይክ አርጉ ጠቃሚ ነገር እናመሰግናለን ሳሮንዬ
you good but when you buying goods I am Solomon
ዋጋውንጠይቂ
የፀጉር ቤት ዕቃ በቀጣይ
❤❤❤❤
Wagawen❤lakiln❤keykrtagar❤dnchi,chips,yemeketefbet,❤kalelakiln,amesegnalehu
እረ እሂ ኦርጂናል አይመስለኝም ሙሪላክስ የለምዴ
❤❤❤👍
Ye China ekaa teru aydelem
የቻይና እቃ ከምገዛ የገጠሬ ኑረየ ይሻለኛል
😂😂😂😂ኮሜት
በጭካ እንስራ
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ እኔ የቻይና እቃ ምንም አይስበኝም ጣሊያን ጀርመን ጃፓን ቱርክ እቃ ግዙ በተለይ መፍጫ የጁስ ሙሪላክስ ፌርሙዝ ተገዛችሁ የጃፓን ግዙ
እውነት ነው የቻይና እቃ አይበረክትም 🙈
ሳህ ብሩን ሳይሆን እቃን ማየትነው
Eina yemlew lanci seiwen ykensal enda😂
ብርድልብስ
4,000ብርን እፈልጋለሁ
Is not quality
Ye china
Antchin neber meftchet 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Leka wude adelm
አንች ሲያዩሸ ልጅነሸ ያለሸ ውበት ኮተት ተሸክመሸ ፀጉርሸላይ በዩቱብ በለቀምሸ ብር በራሰ አትሆኝም እየዛርሸ ኢትርቨው አይደረገም
አንተ አትቀደደ ውሸታት ከየትነው ኢትዮጵያ ከእንግሊዝ ዕቃ አምጥታ የምትሸጠሸ አትቀደደ
የጁስ ዱቄት 😁😁😁😁
ቤትሽን በቀላሉ ማዘነጥ ትፈልጊያለሽ?? Do you want to decorate your house easily??>> ruclips.net/video/z-QbW0ejDAQ/видео.html
Ere benateshi fruit sayenor machine taworaleshe
እናመሰግናለን❤❤