ለጁስ ቤት እና ለቤት የሚሆኑ የጁስ መፍጫዎች ዋጋ Addis Ababa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 103

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  5 лет назад +2

    የተለያዩ እቃዎችን ዋጋ ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ። ruclips.net/video/66vQrc4J3w4/видео.html እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

    • @الوةىي
      @الوةىي 5 лет назад

      YaYa Tube ያያ ቲዩብ and

  • @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
    @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @ወርቅነሽታምራት
    @ወርቅነሽታምራት 5 лет назад +1

    ሰላም የአገሬ ሰዎች ዋው እኔም እረ በጣም እፈልጋለሁ ግን ሆርጅናሉ እና ፎርጅድን መለየት አልቻልንም ምክንያት እቃዎች አንድ ሰለሆነ ሰለዚህ 2012 እመጣለሁ እገዛችሀዋለሁ ከልብ እናመሰግናለን ሰለመረጃው

  • @haitseeidgsv4212
    @haitseeidgsv4212 5 лет назад +2

    ወንድማችን አውቶ ማቲክ ሳይሆን እኛ በራሳችን ውሀ መድፊያውን በመክፈትና በመዝጋት የምንጠቀምበት የልብስ ማጠቢያ ካለ ንገረን አውቶማቲኩ ለኛ ሀገር ችግር ነው ውሀ የለ መብራት የለ ታድያ ውሀውን ይዞ ቁጭ ይላል እናም በመክፈትና በመዝጋት የሚሰራ ካለ ከቻይና ውጭ ለምሳሌ የቱርክ የጃፓን ስሪት ካለ ንገረን በተረፈ ብዙ ነገር ሀገር ስንገባ እንገዛለን በርቱልን ወገኖቸ

  • @ajeybbints5818
    @ajeybbints5818 5 лет назад +1

    እንኳን በሰላም መጠቹ ያ ቶቦች ዘሬ 1ኛ ነኝ
    በዚ አገጠሚ ለመለው እስልምነ ተከተይ እህት መንድሞቼ እንኳን ለዒድ አል ፈጥር አደረሰን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад +1

      Hayat - ከልብ እናመሰግናለን። ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ! መልካም ቀን

    • @ajeybbints5818
      @ajeybbints5818 5 лет назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም አመሰግነለው በርቱ ቀጥሉበት

  • @እግዚሐቤርፍቅርነው
    @እግዚሐቤርፍቅርነው 5 лет назад +2

    እውነቱን ስትናገር ደስ ይላል

  • @bonilegese288
    @bonilegese288 5 лет назад +2

    ኬክ ስንሰራ ሚክስ የምናደርግበት (ሚክሰር) መሰለኝ የሚባለው በኤሌክትሪክ የሚሰራ ዋጋው እና የት የገበያ መዕከል እዳለ ብታሳውቀን እባክ

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 лет назад +1

    ያያል በጣም ነው የምናመሰግነው
    ግን ዘርዘር አድርጎ ዋጋቸውን ብነግረን አሪፍ ነበር

  • @hdraa8803
    @hdraa8803 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ከዚ ምን አሸካከመን አገራችን ጥራት ያለው እቃ ከለ ግን የዋጋው ተመን ብናቅ ቁጥር ደግሞ አልሠጣችሁንም
    ያያ ለመረጃህ እናመሠግናለን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      Hdra - ከልብ እናመሰግናለን። ስልክ ቁጥሩን ቪዲዮው ውስጥ አስቀምጠናል።

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 лет назад +1

    ጎበዝ በጣም ጥሩነው አገሬ ሥመጣ እገዛለሁ አላህ ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ዘሃራ - አሜን! በሰላም ለሃገርሽ ያብቃሽ

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 5 лет назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @alin5008
    @alin5008 5 лет назад +1

    በጣም የምፈልገውነገር ነው

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    እናመሰግናለን

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 5 лет назад +1

    ሰላም ያያ ቲዩብ ከልብ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ሀገራችን ስንገባ እንጎበኛለን ከዚህ ከመሸከም ገላገላችሁን በርቱ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад +1

      እኛም ከልብ ነው ምስጋናችን

    • @እኔነኝለኔአለኩሉሃል
      @እኔነኝለኔአለኩሉሃል 5 лет назад

      @@yayatube4875 ሰላም ለእማየ ኢትዮጲያ አሚን ስልክ ቁጥረ አስቀምጡልኝ አ ት ዮ ስመጣ እገዛለሁ

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 5 лет назад +2

    ሆፍን የላቸውም ወይ ዋጋ ስንት ነው ለነገሩ አረብ አገር ከምንገዛ ባአገር ቤት ይሻላል መሰለኝ ገዝተንም ቀረፅ ከምንከፍል የተሻል ይመስለኛል

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 5 лет назад +2

    ኢንሻ አላህ አገሬ ስገባ እገዛለው አውቀዋለው ሰፈሩን

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 5 лет назад

    በጣም እናመስግናልን ስንፍልግው የነብር እቃ ነው

  • @comceil7126
    @comceil7126 8 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ቤት❤

  • @ሪችነኝዘረኛናአህያአይመቹ

    በመጀመሪያ እናመሰግናለን ሲቀጥል የዋሃ ማፍያ ከስንት እስከ ስንት አለ?

  • @alimeleila3259
    @alimeleila3259 Год назад

    በአሁን ሥአት ሥትነው

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    አሪፍ ነው

  • @mariamkasa5825
    @mariamkasa5825 5 лет назад

    Mashaaallah

  • @tsionlast2418
    @tsionlast2418 5 лет назад +9

    እደ ዘረኝነትን የምያጥብ ማሽን የለም

    • @zahrahasiri1741
      @zahrahasiri1741 5 лет назад +1

      ክክክክክክክክ ፈጣሪ አምላካችን ብቻና ብቻ ነዋ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ጽዮን - እውነት ብለሻል። አሁን የሚያስፈልገን ዘረኝነትን የሚያጥብ ነው። መልካም ቀን

    • @zahrahasiri1741
      @zahrahasiri1741 5 лет назад +1

      @@yayatube4875 ፈጣሪያችን አጣጥቦ ይደፋልናል ወገኖቼ ብቻ በየእምነታችን በፀሎት እንበርታ በተረፈ ለምትለቁልን ሁሉ ከልብ አመሠግናለሁ አገራችን ሁሉ ነገር አለ ለካ

    • @kwt3341
      @kwt3341 5 лет назад

      ልክ ነሽ

    • @sadamekonen2627
      @sadamekonen2627 5 лет назад

      አሳቅሽኝ ወላሂ

  • @سسالم-د4ر
    @سسالم-د4ر 5 лет назад

    Hitach frige tyklene wdme
    ????????????

  • @fairozshelauma9257
    @fairozshelauma9257 5 лет назад

    Waw terunew enamesgnalen gen kuterachewn asekemtulen

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 5 лет назад

    እናመሰግንአለን

  • @tsehayeabebe5365
    @tsehayeabebe5365 5 лет назад

    Selmtakerbulni ngerochi hulu klbe enmsegnlni gzachuhi kotbchu lna merja ymtaseawekuni klbe tanks

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад +1

      ጸሓይ - እኛም ከልብ ነው የምናመሰግንሽ። አሁንም ለናንተ ይጠቅማሉ የምንላቸውን ቁም ነገር ያላቸው ቪዲዮዎች ማቅረባችንን እንቀጥላለን። መልካም ጊዜ

  • @tube-gk1tn
    @tube-gk1tn 2 года назад

    እናመሰግናለን ደምረኝ ወዲሜ

  • @dfghgddfxghgfds3257
    @dfghgddfxghgfds3257 5 лет назад +2

    ሞሊኔክስ ብራንዱም ጥሩ እንደሆነ ቢታወቅም ሁለት አይነት ደረጃ አለው ሞሊኔክስ ጃባን ሞሊኔክስ ቻይና የያንዳንዱን እቃ የምትጠይቀውን የተመረተበትን መጠየቅ ጥሩ ነው የተመልካቺን ውዴታ ታተርፍለህ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ለሃሳቡ አመሰግናለሁ። እዚህ ቤት ያሉት ሞሉኔክስ ምርቶች የፈረንሳይ ምርት መሆናቸውን በቪዲዮው ላይ ገለጻ ያደረገንልን ሰው ገልጿል።

  • @tiyaatube6241
    @tiyaatube6241 5 лет назад +1

    welcome yaya

  • @alem6447
    @alem6447 5 лет назад

    thanks

  • @merawittasew5768
    @merawittasew5768 5 лет назад +1

    የሴራሚክ ዋጋ ንገረን ልጅ ቢን

  • @SaraSara-tl7su
    @SaraSara-tl7su 5 лет назад

    እንኻን በደህና መጣችሁ.ቁምሳጥን.ጠይቁልን.ኻላሽቸገርናችሁ

  • @dfghgddfxghgfds3257
    @dfghgddfxghgfds3257 5 лет назад +2

    እቃወቹን በመከፍፈት ብታሳየን የተመረጠ ነው ለምሳሌ ፍርጆቹን የውስጥ ስፍታቸውን ብናይ በሌትርም ሆነ በቁጥር የማይረዳው ብዙ ነው ትንተና ይፈልጋል አገሩስት የተገጠመ ነው ወይስ ከውጪ ተገጣጥሞ የሚመጣ ነው

  • @fairozshelauma9257
    @fairozshelauma9257 5 лет назад

    Ok kuterachewn ayewet enamesgnalen

  • @mesimesi7252
    @mesimesi7252 5 лет назад

    ምነው ጥፍአክ ወንድማችን
    እኳን ሰላም መጣችሁ Ya Ya Tube

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      Tg - አለሁላችሁ። አሁን አሁን እንደውም በጣም ቶሎ ቶሎ እየመጣን ነው። በርከት ያሉ ቪዲዮውችን እየለቀቅን ነው እየደረሰሽ ካልሆነ ምናልባት በትክክል ሰብስክራይብ ማድረግሽን እና የደወል ምልክቷን መጫንሽን ተመልከቺው። መልካም ቀን ይሁንልሽ

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад

    እነመስግነለን ወድሜ

  • @youssofsaleh2823
    @youssofsaleh2823 5 лет назад +1

    Tganga sahe nwe peraysene btekekle ayngreme

  • @Tigabu1212
    @Tigabu1212 9 месяцев назад

    የጁስ ቤት ትልቁ ጁስ መፍጫ ስንት ነው ፈልጌ ነበር😊

  • @abdullahalmbassoreee5817
    @abdullahalmbassoreee5817 5 лет назад

    አመሠግናለሁ፣አድራሻና፣አካባቢውየትእንደሆና፣ግልጥብታደርጌልኝ

    • @shemimapro4060
      @shemimapro4060 5 лет назад

      ተፅፎዋል እኮ ፒያሳ ግሪክ ቤተክርስቲያን ሲኒማ ኣንፔር መጥተክ ግሪክ ቤተክርስታን ካልክ ማንም ያሣይሃል ከወርቅ ቤቶች መደዳ ከተጓዝክ ታገኘዋለክ ።

    • @youssofsaleh2823
      @youssofsaleh2823 5 лет назад

      Mne yreglesale mesete ayfelegeme tegabe

  • @asiasaed1251
    @asiasaed1251 5 лет назад +1

    ሰላሞ ሰላም እዴት ናቺሁ ሳሞሶግ ፊሪጂ ዋጋው ስንት ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ጥራት ያላቸው የLG ፍሪጆች እና ሌሎች ኤሊክትሮኒክስ እቃዎች ዋጋ ለመመልከት ይህንን ይጫኑ። ዋጋው አሁን ካለው ጋር ትንሽ ልዩነት ሊኖረው ይችላል። ruclips.net/video/-tZHI1zK100/видео.html

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 5 лет назад +1

    የውሀማሞቂያው ሥንት ነው ዋጋው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад +1

      ራህማ - የውሃ ማሞቂያዎቹ ዋጋ አልተገለጸም፣ ቪዲዮው ላይ ባለው አድራሻ ብት ጠይቂያቸው ሙሉ መረጃ ይሰጡሻል። ከልብ እናመሰግናለን። መልካም ቀን

  • @ለኔስልጄሳሙኤልየገብርኤል

    ወንድም የጁስ መፍጫ እፈልግ ነበር የጁስ መፍጫ መሀል 2ለየት ያሉ አሉ የነሡን ዋጋ ንገረኝ በማርያም

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  3 года назад

      ሰላም እንዴ ናችሁ? በቪዲዮው ውስጥ ዋጋቸው የተጠቀሰውን ነው ለጊዜው ያዘጋጀነው። በቀጣይ ተጨማሪ መረጃ ለማቅረብ እንሞክራለን። እናመሰግናለን

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 лет назад

    Whay the price isn't on ? Easy u don't need help. Maria

  • @ዬትምብትሆንአላህንፍራዬት

    አመሰግነላው ዎንድም እባክህን ካቻልክ በሽታኞች ያምሄዱበትን ሰይክል ጠይቅልኝ ላመላት ያፋላኩት ለአካላ ሱኩል ያምሆን ሰይክል እባክህን ታበበራኝ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      በተቻለኝ አቅም ለማቅረብ እሞክራለሁ ተከታትይ እዚሁ ቪዲዮ ኮመንት ስር። መልካም ጊዜ

  • @gdhhghgf3895
    @gdhhghgf3895 5 лет назад

    ከራሴ ተሞክሮ ነው ለመዳሜ አላት ጥሩ መፍጫ የማይፈጭ ነገረ የለም አሲረ ከውጪ አይመጣም የውጪው አይወዱም ታጅ ወላ ቪቶ አይወዱም ፍራፍሬ ይመጣል እቤት ነው ሚፈጨው ካሮት" ቀይሰረ" ብረቱካን " ሙዝ" ሮማን " ፍራውላ የተለያየ ፍራፍሬ ይፈጫል ለረመዳን እኔም አስሊው ካገኘው እገዛዋለው እያለኩ ነው ከተሞክሮ ነው ያካፈልኮቹ

  • @ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች

    ለቻናላቹ አዲስ ነኝ እናመሰግናለን ያያ ቱዩብ አድራሻውን ይዤዋለው ጁስ ቤት የመክፈት እቅድ ስላለኝ ፍሪጁና ጁስ መፍጫው ላይ አይኔ አርፉዋል

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ዚዚ - እንኳን ደህና መጣሽ! በርካታ ቁም ነገር ያላቸው ቪዲዮውች ያሉበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሱሽ እጋብዛለሁ። የተለያዩ እቃዎችን ዋጋ ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ። ruclips.net/video/66vQrc4J3w4/видео.html

  • @gmelahahmad6710
    @gmelahahmad6710 5 лет назад

    ሁሉነገር አገራችን ላይ ዋጋው ሀይነው

  • @Ss-ps9ek
    @Ss-ps9ek 5 лет назад

    እነመሰግናሌን

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    በረዶ የሚሰራ ብቻ ፍሪጅ ዋጋውን ጠይቅልን
    ለመረጃህ ከልብ እናመሰግናለን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      እኔም ከልብ ነው ምስጋናዬ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад

    አሪፍ ነው እዝህ ከምናሸከመው

  • @wasanalhammadi2609
    @wasanalhammadi2609 5 лет назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 5 лет назад

    Tnkyewo

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl 5 лет назад

    ያው ነው እንገዛለን 200 ሪያል ነወወ የጁሰ ቤት መፍጪያው ሀገር ጥሩ ነወወ ማለት ያወወ ነወወ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад

    ወንድም ለመግዛት ከፈለኩ ልደውልልህ??

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  2 года назад +1

      በረከት - ይሄ ቪዲዮ ከተሰራ ትንሽ ቆይቷል። አሁን ያለውን ዋጋና የእቃዎች አይነት ለማወቅ በቪዲዮው ውስጥ ባለው አድራሻ ብትደውሉላቸው የኤሌክትሮኒክስ ቤቱን ሰዎች ማግኘት ትችላላችሁ። በጣም አመሰግናለሁ

  • @baramsh1352
    @baramsh1352 5 лет назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 лет назад +1

    ዋጋውን ዝርዝር ኣድርጎ መናገር ኣልፈለገም የነጋዴ ነገር

  • @ዘሪያየሴ
    @ዘሪያየሴ 3 года назад

    አድስ አበበ ነዉ

  • @abdullahalmbassoreee5817
    @abdullahalmbassoreee5817 5 лет назад

    አድራሻንገርን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ቪዲዮው ውስጥ ሙሉ አድራሻው ተቀምጧል። ከልብ አመሰግናለሁ

  • @merawittasew5768
    @merawittasew5768 5 лет назад

    የቤት መጥረግያ ማሽን ጠይቅልን ልጅ ቢን

  • @mesrafyo9994
    @mesrafyo9994 4 года назад

    As

  • @tenayatessama7733
    @tenayatessama7733 5 лет назад

    Kkkkkkkkkk enta tensh koyetachu yebet keraye teyekuleye telalachu

  • @deruyefesha5795
    @deruyefesha5795 5 лет назад

    ቁምሳጥን ጠይቅልን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ደሩ - ቁም ሳጥን እና በርካታ የቤት እቃዎችን ጠይቄላችኋለሁ። ይህንን ሊንክ ተጭነህ መመልከት ይቻላል ruclips.net/video/66vQrc4J3w4/видео.html ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @comceil7126
    @comceil7126 8 месяцев назад

    ዋጋ ተመን አስቀምጥ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  8 месяцев назад

      ሰላም፣ይሄ ቪዲዮ ቆይቷል። አሁን ዋጋው በጣም ጨምሯል። አዲስ መረጃ ስናገኝ እናቀርባለን። አብራችሁን ቆዩ፣ መልካም ጊዜ

  • @fetihasadik1077
    @fetihasadik1077 5 лет назад

    ስልክ ቁጥር ስጠን

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም

    ጁስ ቤት ለመክፈት አቅጀ ነበር

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  2 года назад +1

      መጀመሪያ በቂ ጥናት አድርጉ የለፋችሁበት ገንዘብ ውጤት እንዲያመጣ። ከጁስ በቤት በፊት ደግሞ አትክልት ቤት ብትጀምሩ ከዛው ያመጣችሁትን ፍራፍሬ በመጠቀም ጭማቂውንም አብራችሁ ማዘጋጀት ይቻላል።

  • @gdhhghgf3895
    @gdhhghgf3895 5 лет назад +2

    ወንድም ይህ መፍጫ እኮ ለብረቱካን ለትማትም ብቻ ነው እሱም ብረቱላን ከውሃ ጋ ነው አለበለዚያ አይፈጭም ትክክለኛ የጁስ መፍጫ ብቻውን ምንም ነገረ ተጨማሪ መፍጫዎች የሌለው ማለት ስንፈጭ ጁሱንና ገሽሩን ሚለይለን ቢሆን ይሻላል አለበለዛ ክስረት ነው ይህ የጠረሙሱ ጁስ መፍጫ ምንም አያገለገልም ለብረቱካን እና ለቲማቲም ከሱ ጋ ብዙ ትናንሽ መፍጫዎች አሉት ግን ለጁሱ ብዙም አይሰራም በራሴ ስላየሁት ነው እኔ ብዙ ሲሆን ደስ ብሎኝ ነበረ የገዛሁት ማለት ለቡና ለቅመማ ቅመም ቲማቲም ሽኩረት መፍጫ ትንሹ አለው ሰላጣ ዳኢረ ለመክተፍ ስንፈልግ 500 ሪያል ገዝቼው ግን ምንም እደጠበኩት አደለም ጁስ ምንም አይጭም ካሮት ቱፋሃ ምንም አይሞክረውም መለስኩት 3 ቀን እና እህቶች የተለያየ ጁስ ከፈለጋቹ ብቻው ሚሸጥ ሌላ መፍጫ የለለው መፍጨት ስትፈልጉ አሲሩና ግሽሩ እራሱ ይለያል ውድም ቢሆን እሱ ይሻላለ አስሊው ከገዛቹ በጥንቃቄ ለብዙ ጊዜ ትጠቀሙታላቹ ጁስ ስትፈልጉ ለመግዛት ሱቅ አትሄዱም ቤታቹ ያለ ትንሽዬ ፍራፍሬ ፈጭቶ መጠታት ነው ደሞ ብዙ ጌዜ ብንሰራበት ምንም አይሆንም ሶኬቱ ስንሰካ የራሱ አይተን ከሆነ ሌላወ እህቶች እደዚህ አይነት ጃህዘ ስገዛ ብ ዙ ኮተት ያለው ጥራቱ ብዙም ነው እስቲሻውረ እንካ ስንገዛ ከሱጋ 4 እና 5 የተለያየ ነገረ ያላቸው አሉ ግን ጥራተየ ያን ያክል ነው ያ ከሚሆን ብቻውን ሚሸጠው 1 ያለው አስሊው ፈልገን ብንገዛ የተሻለ ነው ማንኛውም ጃህዝ ነገሮች ስንገዛ ብዙ ነገረ ሲኖረው ካረቶን ሙሉ አንሸወድ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 лет назад

      ስለ ኣስተያየቱ ከልብ ነው የማመሰንገነው። እውነት ነው የተለያየ የጥራት ደረጃ እና አገልግሎት ያላቸው የጁስ መፍጫዎች አሉ። እዚህ ቪዲዮ ላይ ከታዩትም መፍጫዎች አንዳንዶቹ ብዙ ነገር የሚሰሩ ናቸው።

    • @rawdhaaman4144
      @rawdhaaman4144 5 лет назад

      እህት በቱሰፕ ነዪሊኚ

  • @enataaresama9436
    @enataaresama9436 5 лет назад

    ዋጋው በዝርዝር ይቅረብልን አብሶ የፍሪጅ