🛑 ባልታወቀ ፍጥረት ሲታደኑ የነበሩ አሳዛኝ ቤተሰቦች እውነተኛ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 319

  • @htwy52
    @htwy52 6 месяцев назад +54

    ልክ በልጅነቴ ማታ ማታ እሣት ዳር ቁጭ ብለን ንፍሮ ወይም የተቀቀለ ድንች ወይም የባቄላ እሸት እየበላን ከአክስቶቼ የማዳምጠውን ተረት ተረት መሰለኝ። በተለይ የቤቱ አቀማመጥ ደሴ ቁርቁር የተወለድኩበትን ቤት አስታውሶኝ በትዝታ ይዞኝ ጭልጥ አለ። ለትንሽ ሰከንድ ልጅ አደረግኸኝ። አሁን የሰባ አንድ አመት አያት ነኝ። ትረካህ በጣም ደስ ይላል። በርቱ አንዳንድ ጊዜ እንኳ የመንፈስ እረፍት እናግኝ እንጂ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 месяцев назад +4

      ተረት አስመስለዉ ነገሩሽ እንጅ ያዮት እዉነት ነዉ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 месяцев назад +4

      የመንፈስ እረፍት በዚህ አለም እየኖሩ የለም የሰይጣን አለም ዉስጥ ማረፍ የለም። የምናርፈዉ ገነት ዉስጥ ነዉ

    • @Naduyalew
      @Naduyalew 5 месяцев назад +2

      ትለያለህ bro abel የወይዋ ልጅ ተከታዮች 🎉🎉

    • @Amharawollo
      @Amharawollo 4 месяца назад +1

      ​@@Kidist-rn2xcእስዋም ትኩረት ነው አላለችም እንደዚያ ትኩረት በሀሳብ ሄድኩኝ ነው ያለችው

    • @Sufeyah
      @Sufeyah Месяц назад

      የሰዉ ጂቢ ነዉ😂😂

  • @its38bby62
    @its38bby62 6 месяцев назад +13

    የዲያብሎስ ፡ ፡ስራሊያፈርስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ጌታእየሱሰተገለጠ።

  • @geez2115
    @geez2115 5 месяцев назад +7

    ይሄ ልጅ ትረካ ተክኖታል ወይም ሲታደሉ ከነበሩ አንዱ ነው የምር አንዴ ሲጅምር ሳይቀዘቅዝ ልብ እንደያዘ እንዳማረ ይጨርሰዋል Bravo👍

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 6 месяцев назад +16

    በጣም ረጋ ያልከው ወንድሜ ሁሌም የዚህን አይነት ታሪክ ብታቀርብልን በጣም ደስ ይለናል ፤ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ከሚያስፈሩ እንስሳቶችም ይጠብቅህ 😊
    በርታ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j 4 дня назад +1

    ዋው ደስ የሜል ታሪክ እደዚህ አይነት ታሪክ ማዳመጥ ዉስጤ ነው ማንም ሰው አልተጎዳም ደስ ይላል ወድም ❤

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 6 месяцев назад +9

    በጣም ይገርማል እኔ በቦታው የነበርኩኝ ያህል ነው የፈራሁት አረ እንኩዋን አልጎዶቸው❤ በጣም አርፍ ከምለው ፕሮግራም ያንተ ነው በርታ❤

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 6 месяцев назад +62

    እነሱ አይተው ያላወቁት ግዙፍ እንሰሳ እኛ እንዴት እንገምት ቤንጃ እንኳንም ምንም አልሆኑ ሰዎቹ

    • @mistremelese-xv3md
      @mistremelese-xv3md 6 месяцев назад +2

      😁😁😁😁

    • @user-hq7ky3mr6m
      @user-hq7ky3mr6m 6 месяцев назад

      Is it going to let me know

    • @hananhanan6051
      @hananhanan6051 6 месяцев назад +1

      ጡሩ ጥያቄ ነዉ

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂ሣሥበዉ የእሠሣ እሻጉሉት ልብሥ የሙለብሥ ሠዉ ነዉ😂😂😂

    • @hiruttefra6996
      @hiruttefra6996 6 месяцев назад +1

      @@shalom-pb8eu ተይ ነፍስያቸው ተጨንቃ አሻንጉሊት

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 6 месяцев назад +6

    ያኢላሂ ያረቢ ሲያስፈራ ሪረህማኑ
    ጄባሩ ረሂሙ ረህማኑ መሊኩ ቁዱሱ ሙእሚኑ ሙአይሚኑ
    ነብሰጡር ብሆን ዛሬ አሶርድነበር 😢 ያረቢ💔💔💔ወላሁአለም አላህያውቃል

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 6 месяцев назад +8

    ፕሮግራሞችህ በደንብ እየተሻሻሉ ነውና በርታ።🙏

  • @meskiketema359
    @meskiketema359 6 месяцев назад +16

    የሚያሰፈራ ታሪክ ነው አምታቀርባቸው ፕሮግራም ጥሩ ነው በርታ

    • @zeynabaedaoo2101
      @zeynabaedaoo2101 5 месяцев назад

      Betam yasferal dagimon lib yanxelexilal

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 Месяц назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው:: የሚያሸንፈው የሌሌው :!!! ምንም ይሁን ምን እኔ ምን አገባኝ ሰነፍ በልቡ እግ/ ር የለም ይላል

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 5 месяцев назад +3

    እኛ ሀገር የሌለ አውሬ ፣ የሠይጣን መልዕክተኛ ይሆናል

  • @user-tw1ou8rd7s
    @user-tw1ou8rd7s 6 месяцев назад +5

    ቤንጃ ጎበዝ ነህ የምታቀረበው ምረጥ ነው

    • @user-bf5ds5xv3l
      @user-bf5ds5xv3l 6 месяцев назад +1

      Yehae eko guwadenaw nw esun atamesegenewem endae ...demesu seratu rega maletu hulu des aylem zembelesh benja atbey esum merte nw gen yakerbwe demo jelesu nw esun tnx beye ok😊😊😊

  • @user-py5yb9xi7q
    @user-py5yb9xi7q 5 месяцев назад +3

    እሚገርም ነው የአድ አመት ታሪክ ነው የመሰለኝ የእስራኤል አምላክ እግዛብሔር ሀያል ነው ጨለማዎን ገፎ ብርሀኑን ተክቶ ከዚህ ከባድ ጭንቀት ገላገላቸው ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 6 месяцев назад +9

    በመቤቴ ስም ይታሰር በክርስቶስ ደም ይወገድ ግን የሰው ጅብ ሚባለው ነገር ይመስለኛል😮

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 6 месяцев назад

      የሰውጂብየሚባልነገርየለም

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 6 месяцев назад +1

      ​​@@DahabAhmad-es2jx
      "Habesha Chewata" RUclips Channel, yemikerbuten Sewoch Interview temelket! Be Ethiopiam be lellaw Agerochim, Warewolves/Ye Sew Jib yemibalut bezu alu! *Ye Chilemaw Menfes be Mata Mata yemikeyerachew Sewoch nachew! Durom be Tarikem neberu! Ahunem alu!! *Bedenb temelket ena teredawaleh! Tetenkek! Antem endateshewed! Ewuket yetekemal erasen le mekelakel! Yelum eyalek, and ken beyagatemeh, satamelet Kortemew endaybeluh! Serious. Knowledge is Power. As a Muslim, you know, ye Sew Jib Malet, Sheytan yeseferebet ena wede Animal yekeyerew Malet new! Pray.

    • @Asher-to8to
      @Asher-to8to 5 месяцев назад

      Yesew jeb eko tegst yelewm ensesa nw

    • @user-dq1hv7zt4s
      @user-dq1hv7zt4s 5 месяцев назад

      @@Asher-to8to ende akelida yesew jib sew nw gn lik yesew jibinetun sewahad gn jib endewelf nw alalum

  • @user-mo3lg6jr1f
    @user-mo3lg6jr1f 6 месяцев назад +5

    በስማአም አንዷ ለሊት አንድ አመት ይመስል እስክትጨርስ ልቤ በአፌ ልትወጣ እግዚዎ

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g 6 месяцев назад +3

    እግዜአብሄር ይወቀው በስመሀብ በርታ

  • @wendawendatawtube3505
    @wendawendatawtube3505 6 месяцев назад +10

    እነዚህ ልዩ ፍጡር ናቸው እንጂ ስምም የሌላቸው ሴጣናዊ ፍጡር 😮

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😮😮

    • @KsaKsa-zd7kv
      @KsaKsa-zd7kv 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @astuka3938
    @astuka3938 6 месяцев назад +6

    አይ ቤንጃ ምን አደረኩህ ዜሬ አልተኛም 🤨በነገራችን ዛሬ ሙሉዉን አላይም በቀን ለመቀጠል እሞክራለሁ😮

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂ቀንቀንእይዉዴ ማታ ይቅርብሺ😊

    • @halimetr533-od8qw
      @halimetr533-od8qw 5 месяцев назад

      😅😅😅😅😅 አይዞሺ

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 6 месяцев назад +5

    የሚገርም ነው ከዚህ ታሪክ ጋ ተመሳሳይ የሆነ ፊልም አይቻለው 😮😮😮😮😮 ለማንኛውም ምርጥ ነው ከነ አቀራረብ አንደኛ

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 месяцев назад +2

      ብዙጊዜሆልዩድ 90%እዉነተኛታሪኮች ላይ ነዉፊልም የሚሠሩተ

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 6 месяцев назад

      Filmun ekjo new yeterekew,, ewenetegna tarik ayedelem

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      @@shalom-pb8eu ጎበዝ ትክክል የመናፍስቱን አለም ስለሚከተሉ የተደበቀዉን አለም ላይ ሊያመጡ ያሰቡትን ነዉ የሚሰሩት ያዉ ሆሊዉድስ በሚስጥር ማህበሩ ተጠልፎ የለ።

  • @addisalemyimamseid
    @addisalemyimamseid 6 месяцев назад +4

    benja simeslegn ken sew yihonalu lelit kifu menfes yalebachaw yesew awre nachew

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 6 месяцев назад +1

      Tekekel! Enem endesu new, Comment yesetehut! *Warewolves/ye Sew Tekula🐺 yemibalut nachew! *Be Ethiopia, ye Sew Jib yemibalut nachew! Bezu ewunetegna Tarikoch, slenesu tsefewal. 👍

  • @tilahunhana262
    @tilahunhana262 6 месяцев назад +15

    አሁን እንዴት ልተኛ ነው 😰😰😰

    • @weyni24
      @weyni24 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @Yesheger_Lij
      @Yesheger_Lij 6 месяцев назад

      ያወራው ነው ባለ እዳ እሱን ጠይቂው ብቻሽን አተኝ 😉

    • @FunnyBoardGames-xu4tb
      @FunnyBoardGames-xu4tb 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂​@@Yesheger_Lij

    • @user-gg5ee9mm7h
      @user-gg5ee9mm7h 6 месяцев назад +1

      Ename farhune

    • @tesfaneseshtu21
      @tesfaneseshtu21 5 месяцев назад

      😂

  • @seidbedru-ys5qo
    @seidbedru-ys5qo 4 месяца назад +1

    Betam yaschenkal bro

  • @sinamekonnen3779
    @sinamekonnen3779 6 месяцев назад +1

    Benjaye mirt akerareb new be video yetedegefe bihon yebelete arif new gin mirt new berta

  • @BTTube19
    @BTTube19 13 дней назад

    እናት ያላወከው እኛ እንዲት እንወቀው ።

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 6 месяцев назад +4

    ከቤንጃ ጎን ሆነህ ለየት ያለ ነገር ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን። በርታ።

  • @hdjdjjcjffjf9984
    @hdjdjjcjffjf9984 Месяц назад

    አተራረክህ ዋው ጎበዝ ነህ አንደኛ👍👍

  • @user-os6xk7yu3u
    @user-os6xk7yu3u 5 месяцев назад +1

    አኡዙቢላ እኒህ የሠዉ ጂብ ናቸዉ😢😢😢😢 አሁን እደት ልተኛ በኣላህ😢

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 4 дня назад

    እኔ ያሳሰበኝ ምን እንደሆነ ታቃላችሁ እነሡስ ተርፈዉ ቤታቸዉን ሸጠዉ ሄድ ለገዙአቸዉ ሠወች አሠብኩ 😢ጉድ እኮነዉ

  • @discovery_with_anu
    @discovery_with_anu 6 месяцев назад +2

    wow wow wow beheywete endezi aynet mert video ayeche alakem bene gemet yesew jeb nachew

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 6 месяцев назад +7

    የስውጅብነውቀጥልበት

  • @FableTeller-r1c
    @FableTeller-r1c 5 месяцев назад +1

    ሆ።ሆ ይህ አስገራሚ ነገር ነው እንስሳዎቹ ምን እንደሆኑ ለመገመት በጣም ቀላል ነው ምክኛቱም እንስሳዎቹ በጣም ትልቅ እንደሆኑ አውቃለው ስለዚህ ተረተረቱም በጣም ሃሰት ነው

  • @Mahder...Rechords
    @Mahder...Rechords 6 месяцев назад +6

    እረ ወንድሜ አትጥፋብን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 6 месяцев назад +4

    አቅራቢው#1

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 6 месяцев назад +2

    😳😳😳😳😳😳ኣሚጓኤል ፋዉዴሺን,ሙከራ ያደረገባቸዉ ሠዎች ሊሆኑ ይችላሉ 😳😳ወደኣዉሬነት ተቀይረዉ ኣምሮዋቸዉ የሠዉ ይመሥለኛል ሢያሥሩ😭😭

  • @lulumedia1695
    @lulumedia1695 5 месяцев назад +1

    ገራሚ ታሪክነዉ ሳዳምጥ እንዴት እንደፈራዉ😅😅

  • @hanaamare7206
    @hanaamare7206 6 месяцев назад

    Thank you for sharing interesting stories, it’s look like watching the method of your narrative

  • @user-qz3yw5no7v
    @user-qz3yw5no7v 20 дней назад

    ሰዎቹ እንኮን ተረፉ ካሁን ካሁን በላቸው እያልኩኝ videoየጨረስኩት ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሰዎቹ እራሱ ከኔ በላይ የተጨነቁ አይመስለኝም😢

  • @someone8809
    @someone8809 6 месяцев назад +2

    መድሀኒዓለም የስራህን ይስጥህ ፡ ሞቱ ብዬ ነበር ፡፡

  • @user-bf5ds5xv3l
    @user-bf5ds5xv3l 6 месяцев назад +1

    betam des telalek😊😊abo yemechek yaradeyae leje tolo tolo na eshe bro ❤❤❤❤

  • @user-nz9kf5jk7i
    @user-nz9kf5jk7i 6 месяцев назад +4

    Benja andegna👍👌

  • @hirutkebede1254
    @hirutkebede1254 5 месяцев назад +1

    የሰው ተኩላ ይሆናሉ😢

  • @frezerkbret8135
    @frezerkbret8135 6 месяцев назад +12

    እኔ እያየው ፈርቼ ልሞት ወይ ጉዴ ምን ይሆኑ በጌታ ሰም እዴ

    • @tsegasamuel5523
      @tsegasamuel5523 6 месяцев назад +1

      Enersu 😂😂😂😮😮😮😮

  • @user-wo2ru8fm2d
    @user-wo2ru8fm2d 14 дней назад

    እኔተመችቶኛል የበለጠcomment😂😂😂😊

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 6 месяцев назад

    Erhe menachewem ayastawek eni bebekuli demeter enqan fetete belo kayeg betam new yemiyaseferagen enqanena enzhi yemiyaseferu yedure arawete yegermalm yaseferalum

  • @Emebat-w5t
    @Emebat-w5t 6 дней назад

    ስለ እስሶቹ ምን አገባኝ እኳንም ሰወቹ ተረፉ ስቅቅ ብየነዉ የጨረስሁት😮😂

  • @user-ed7tj8tq8x
    @user-ed7tj8tq8x 5 месяцев назад

    በጣምጉበዝነህመጣምይመቻልተባረክ

  • @abiabera4654
    @abiabera4654 6 месяцев назад +4

    ለማን ነው ሸጠው የወጡት የገዙትስ እንዴት ሆኑ????

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yegezutemase tetenkekew yenoralu gen bitun megenvat yeneberbachew tenter balu negeroche new botaw dese yelaln kes bekese degmo bezu sewche eyeseferubet simeta yedure ensesatochum kesew eyeraku yehedalu

  • @TOMAB19
    @TOMAB19 6 месяцев назад +1

    benja wow arif new ketlbet

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 6 месяцев назад +1

    Benja bra

  • @blenFeleke-nc3bx
    @blenFeleke-nc3bx 4 месяца назад

    በጣም ያስፈራል ፈጣሪ ጠብቋቸዋል 😢😮

  • @user-wg2uc3lz7p
    @user-wg2uc3lz7p 24 дня назад

    በስማም ወልድ መንፈስ ቅዱስ ወይኔ ምንድን ነው እመዳም ቤትም ያለ መሠለኝ ኮ😢😢😢

  • @mariealemu9421
    @mariealemu9421 6 месяцев назад

    Kind of scary story I am glad they didn’t hurt them keep up brother

  • @AlmeeFkr-vp3lc
    @AlmeeFkr-vp3lc 5 месяцев назад +1

    አሜላኬሁይ😢😢😢

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 6 месяцев назад

    ዎልፍ ይመስለኛል ልክ ፊልም ላይ እንደምናየው አይነት እና ደግሞ ትረካህ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ መጀመሪያ ላይ ግን አስፈርቶኝ ነበር

  • @selamgirmaselamg
    @selamgirmaselamg 6 месяцев назад +1

    besmam betam new yemiyasferaw

  • @enemewonde
    @enemewonde 2 месяца назад

    ቆይ ቆይ አንድ ጥያቄ አለኝ ትክክለኛውን መልስልኝ የባህላዊ ፊልም የሚሰሩት ጋ ታደስ ሆንህ የምትሰራው ልጅ ነህ እውነቱን ንገረኝ በጣም ተወራርደን ነው

  • @hannahan4474
    @hannahan4474 6 месяцев назад

    አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 Месяц назад

    በኢየሱስ ስም የተወጉ ይሁኑ የእግዚአብሔ እሳት ይቃጠል

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 5 месяцев назад

    በጣም ያስፈረል በእውነት

  • @user-ll7uv4oc6t
    @user-ll7uv4oc6t 6 месяцев назад

    አሪፍ ነዉ አቀራረብህን ግን ትንሽ አጓጊና አንጠልጣይ እንዲሆን ረጋ ብለህ ብታቀርበዉ አሪፍ ነዉ♥️💚

  • @EnishEnish-nh4zs
    @EnishEnish-nh4zs 6 месяцев назад +3

    WereWolf

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z 5 месяцев назад

    እኔጃ አተ ስትነግረንም በጣም ፈርቼ ነዉ ያማዳምጠዉ እንኳንም ምንም አልሆኑ ሰወቹ እግዚአብሔር ይመስገን እነኝህ ሰዉ ዬማያቃቸዉ ግዙፍና ሴጣናዊ እንሰሳ ናቸዉ😢😢😢😢😢

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 6 месяцев назад +1

    I got chills bro

  • @TesgazhabTesgazhabsolomon
    @TesgazhabTesgazhabsolomon 6 месяцев назад +1

    አቀራረብክ ድምፅክ በዛ ላይ አታንዛዛውም wooow

  • @meronasefa2731
    @meronasefa2731 6 месяцев назад +2

    እኔ ሚመስለኝ ስዋች ተቀይረው ቢሆንስ ለምሳሌ የሰው ጅብ እደሚባለው ይመስለኛል

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 месяцев назад +1

      እኔም እደዛነዉ የምገምተዉ😮😮😮

  • @26395yeef
    @26395yeef 6 месяцев назад +2

    besmam😢😢😢😢😢😢😢

  • @tirsuseyoum5605
    @tirsuseyoum5605 3 месяца назад +1

    ማታ እንዴት ልሁን 😭ይመስለኛል ቡዳ ናቸው

  • @Hana-mariam
    @Hana-mariam 6 месяцев назад

    በጣም ተመስጬ ስሰማክ ነበር ጎበዝ ነክ😮

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Месяц назад

    አገለለጵህ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @ahmedbeshir1821
    @ahmedbeshir1821 6 месяцев назад

    አቀራረብህ ደስ ይላል 👍

  • @FdgygfGghgff
    @FdgygfGghgff 2 месяца назад +1

    እረወኔ😢😢ያረብ😢😢😢

  • @user-os6xk7yu3u
    @user-os6xk7yu3u 5 месяцев назад

    ቆይ እኔ እሜለዉ ያወራኸዉ ታሪክ እዉነት ነዉ እዴ አይድሌ አሁን እደታባቴ ልተኛ ነዉ

  • @Msznnms
    @Msznnms Месяц назад

    Ara yalyalu manm magmta ayicalm

  • @KebedSey
    @KebedSey 5 месяцев назад

    በናዝሬቱ በእየሱስ ስም ፈጣሪይጠብቀን 😮😮😢😢

  • @EeEe-sw9kl
    @EeEe-sw9kl 5 месяцев назад

    በጣም ያስጨነቃለ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 6 месяцев назад +2

    አረ ልቤ ተነጠልጥሉ ምንድናቸው ትላንት? አንተ መልስልኝ

  • @user-cp9li7cn5w
    @user-cp9li7cn5w 6 месяцев назад +1

    Ensu yalwequtn ene endet aqalew🤨🤔

  • @user-pe8gl3cg4i
    @user-pe8gl3cg4i 5 месяцев назад

    እነዚህ እንስሶች አይደሉም የቤቱ ቤተሰቦች ናቸው ማለት መናፍስት ናቸው,እነዚህ ሰዎች እዛቤት የገቡት መናፍስቶቹ ለሌላስራቸው ከወጡ በኃላ ነው ስለዚህ ወደ ማደሪያቸው ሲመለሱ ቤታቸው በሌላ ሰው እንደተያዘ ነው ያስቆጣቸው.መቸም መናፍስት በዚህ ላይ እንዳሉ አንስተውም ይመስለኛል.

  • @user-pc5bu2vw1g
    @user-pc5bu2vw1g 5 месяцев назад

    wow

  • @ruby2952
    @ruby2952 6 месяцев назад

    ወይኔ የአላህ በፍረሀት እቅልፌ ጠፋብኝ

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 6 месяцев назад

    ሰይጣኖች ናቸው ታሪኩ ግን በጣም ያስጨንቃል

  • @AsAd-tm3lg
    @AsAd-tm3lg 5 месяцев назад

    ማብራት አጥፍቸ ተኝቸ ነበር ወላሂ እደት እደጨነቀኝ ወይ ማየቴን አላቆምኩ😢

  • @mikotad7626
    @mikotad7626 2 месяца назад +1

    Yesew jib new

  • @godisgood2728
    @godisgood2728 11 дней назад

    benja ante neh? weis 2 benja new yalew

  • @EeRe-lp9dp
    @EeRe-lp9dp 9 дней назад

    ጅብናቸው😢😢

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 6 месяцев назад +1

    Enkwan dena metachu nafikachun nebere kemir❤

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 6 месяцев назад +2

    Yasferal betam hooo

  • @jjf7005
    @jjf7005 2 месяца назад

    አስደጋጭታሪክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RahwaRahwit-su9gx
    @RahwaRahwit-su9gx 2 месяца назад

    የማይመስልነውባ 17:57 ክህፉልምነውእንዲ😅😅😅😅

  • @Asher-to8to
    @Asher-to8to 5 месяцев назад

    Ere be tiktok lekekln ❤❤

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 6 месяцев назад +1

    Enkuan Egzaber aterfachu

  • @user-uq6pt1gl7n
    @user-uq6pt1gl7n 5 месяцев назад

    አዉሬ ብዬ እገምታለሁ ማለትም የጅብ የተኩላ በቃ የተለያየ የዱር እንስሳዘር ያለባቸው የዱር አዉሬዎች

  • @user-cd7nx7hx1l
    @user-cd7nx7hx1l 6 месяцев назад +1

    Yerakiwe 1❤🎉😮wow

  • @TemesgenGataro
    @TemesgenGataro Месяц назад

    እነሱን ጌታ እንካን አተርፋቸዉ

  • @hanatadesse9127
    @hanatadesse9127 6 месяцев назад

    ጎበዝ ❤😅

  • @GtgfVyhdg
    @GtgfVyhdg 26 дней назад

    ይቀጥል

  • @woubshetawgichew9090
    @woubshetawgichew9090 Месяц назад

    ድቦች ይመስላሉ ድብ ይቆማል ምግብ ፍለጋ መኪና ይሰብራል የሰው ቤትንም እንዲሁ ።

  • @ashenafiwerku
    @ashenafiwerku 5 месяцев назад

    በጣም ሳቢ ታሪክ ነው ግን ያስጨንቃል

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 5 месяцев назад

    ያልታወቀ ፍጥረት የለም ስጋ ለበስ አጋንንት ነዉ ወገኔ