Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መጥፎም ሆነ ጥሩ ልጅ ለእናት ልጅ ነው ማንም ሰው በወጣትነ ይሳሳታል ልብ በ 40 አመት ሚባለው በምክንያት ነው ያለፈ ታሪክ እያውራችሁ ከዚህ በላይ የሰው ስነ ልቦና አትጉዱ ቢወርስም ልጃቸው ቢወርስም ይገባዋል መጨረሻው ፈጣሪ ሊያሳምርለት ይሆናል ውጡለት እናቱን ይጡርበት ፍትህ ለእናትና ልጅ የምትሉ ላይክ አርጉ ❤
Tekekel
Exactly 💯
Right!!!
ትክክክል
ሐላስ አሁን ያለፈ ታሪክ መዘርዘር ምን ያደርጋል ልጅ ነዉ ቤቱን ይወርሳል
ጋዜጠኛዉ የወለዱህ እናት ይባረኩልን❤❤❤❤❤
Exactly
Amen amen amen❤❤❤
አሜን በጣም መልካም ሰውና አስታዋይ ጋዜጠኛ ነሕ ተባረክ ፍትሕ ግን ለማማ ካሌ 🎉❤
ጋዜጠኛው እዚህ ታሪክ ላይ ደም ያፈላል የልጁን ሀጥያት እንዲያወሩ ነው እንዴ ያቀረባቸው እውነቱን ውስጡ ሽያወቀ እንደጋዜጠኛ ጥያቄ መጠየቅ ነበረበት
Amen Amen amen
ልጅቷም ወደእናትና አባትዋ ቤት እማማም ከወንዱ ልጃችውጋር ይኑሩበት
🙏🙏🙏👑👑👑👑👑👑👑
ትክክል❤❤
ይሸጠዉና ማዳላይ ነዉ የሚጥላቸዉ ወላሂ
አባትና ልጅ አንድ ናቸው ፍትህ ለደካማዋ አሮጊት እና ልጆቸው እግዚያብሄር ይፈርዳል ወደፊት
ወንጀለኞቹ በህግ መጠየቅ ይኖርባቸዋል
የረሳሁት እማማ ዝናሽን የማያቃቸው ዘኪ አንስቶ በኀለም አሳውቆ እየጦራቸው ነው እንኮን የወለደችን ያሳደገችን እናት
Tekkkle.👍🙏
በትክክል ንብረት እኮ ነው ሚያባላቸው 😔
👍
ሰዉየው ልጅህን ያዝ እማማ አለመስጠት መብታቸው ነው ገና እኮ በሕይወት አሉ 😢😢😢😢😢😢😢ሳይሞቱ ሲቀጥል ደሞ እናተ ከሰራችሁት ክፋት አይበልጥም ልጁን ወቀሳ የያዛችሁ ልጅህን ሰርተህ ስጣት ከፈለግህ
ትክክል ፎ
አሁን የተጠየቀዉ ሰለ ቤት ሲጠየቅ ሰለ ልጁ ፀባይ ያወራል ወሬኛ
ትክክል የልጅን ሀጣት መናዘዝ
Aygermim
ያለፈን ታሪክ ለምን መዘብዘብ አስፈለገ የማይሳሳትኮ የለም ልጂ እያለ የልጂ ልጂ አይወርስም ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለማማና ለልጃቸው በማርፊያቸው ሰአት ከቤታቸው ተባርው ለሚከራተቱት እናት❤ ፋትህ ....
እውነት ነው ምንም የምታወራው ሁሉ የማይመስል ነገር???
አባት ወይም እናት በህይወት ከሌሉ የአባትን ወይም የእናትን ድርሻ ትወስዳለች እንደ ውርስ ከሆነ
አባት ተብዮ ምን ያዘባርቃል እሱን ብቻ በመሰማት ስዓቱ አለቅ ፍትህ ለእማማ ያለፈ ታሪክ ማን ጠየቀህ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤❤
እውነት ነው ለካ ልጅ አባቱን ይመስላል ።በጣም ነውረኛ ባለጌ አባት የልጁን ሀጢያት አበዛበት።አሁን የተባልከው ቤቱን ለናትና ልጅ መልሱ መልሱ ።
ቤቱ ለናታችን ይመለስ ልጁን ጠምዶ መያዝ ምናስፈለገ ምክኔቱም ከወረሰም ልጅነዉ የሚገባዉን ያግኝ ። 😢
እስዋስ የለፊችበት ይሄ ሰካራም እኮ ነው ላሬጊትዋ ምን ይጥቅማታል ልብሱን እኳን እማይቀይር
@@ፌቨንመዝናኛግዙልኝ አላለ ስለሌለው ሲቀጥል የናቱን ነው ቢወሥድም እናተም የደካሞችን የምቶሥዱ ናችሁ ልብሥ የማይቀይር መጠየቅ አይችልም የእናትና የአባቱን
@@ፌቨንመዝናኛአቤት እውቀት ቲ
@@ፌቨንመዝናኛ😏😏😏😏
@@ፌቨንመዝናኛየልጅቷ ጓደኛ ነሽ እንዴ ግፈኛ ቤቱን የሰሩት እናት ናቸዉ ቤቱ ለናት ይመለስ በማያገባሽ አትግቢ ግፈኞች
እስካሁን የሰማሁት እውነት የእማማና የጎረቤቶቹ ነውፍት ለእማማና ለወንዱ ልጃቸው ፍትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት
እውነትሽ ነው እማማና ብቻ ነው እውነትኛ ሁሉም ውሻታም ናቸው ብቃ እማማ ቤትቸው ይመለሱ በቃ
የተጠየቁት ስለ ቤቱ ነው የሚያወሩት ስለልጁ ነው ምን ጉድ ነው
@@aminaMohammed-ur8ys ጥፋታቸውን ለመሸፋፈን ነው
ምንም አይነት ሰው ቢሆን ልጅነቱን ሰርዞ አይገባውም አያስብለውም
ያለ እረፍት ከ30 ደቂቃ በላይ የሰው ሀፂያት መተንተን አይደብርህም ትልቅ ሰው አይድለህምዴ የአላህ😢😢😢
Because he is helping his daughter leboche nachew betam yasazenal
ያማል በጣም
ደሜ ፈላ እኔ እራሱ
በዝችን ሳሃት መተንፈስ አቅታቸው በማሽን የሚተነፍሱ,ኩላልታቸው ከጥቅም ውጭ ሆኖ ሆስፒታል በድያልሲስ ያሉ ብዙ ወገኖች አሉ ለነሱም ፈጣሪ የምህረትን ቀን ያቅርብላቸው, እኛ ስላለን መልካም ጤንነት ደጋግመን ደግሞ አሜን እንበል አሜን ❤
በትክክል
አሜን ጌታ ምህረቱ በዝቶልናል ጌታ ይክበር አሁንም ለታመሙት ጤና ሰላም ላጡት ሰላም ይብዛ
አሜን🤲🤲🤲
Amen amen amen
ቁላሊታቸው አይባልም ኩላሊታቸው ነው ለሌላጊዜ ከመላክሸበፊት የፃፍሸውን አንብቢ ከይቅርታጋር
የማማ ጎረቤት የኔ ደርባባ አብረዋቸዉ ከጎናቸዉ ከመጀመሪ ጀምሮ ስለቆሙ አምላክ እድሜ ይስጦት የራስ ልጅ ስትከዳቸዉ ጎረቤት እዲ አዲ ሲተባበራቸዉ በጣም ነዉ በሴት ልጃቸዉ ያፈርኩት የጅሽን ታገኛለሽ በልጆችሽ
እናት በህወት ኖራ የልጅ ልጅ ውርስ እግዚኦ ፍትህ ለእማማ ምናይነት ጊዜ ላይ ደረሥን😢😢
የእማማን ልጅ ለማሸማቀቅ ነው ይሄ ሁሉ ዝባዝንኬ በየ ቤታችን ወንድሞቻችን በጉርምስና ጊዜአቸው ያደረጉት ነው አዲስ ነገር አይደለምእማማ በህይወት አሉ ለልጃቸው ማውረስ ይችላሉ ፍትህ ለእማማ።።
በጣም ዝባዝኪ ያበዛሉ እክዋን ወድ ሴትም የሚሳሳትበት የጉርምስናአ ወቅት ያመጣአ ይለፋደዳሉ
ግን ከመጀመርያው ታሪኩን ሰምተሻል? ከ22 አመት በላይ አይቶቸው አያቅም ግን ቤቱ ሲሰራ ምን የሚሉት ጉድ ነው ሚበጠብጣቸው
የልጅታ አባት ፍየል ወድያ ቅዝምዝም ወድህ አለ ያገሬ ሰው ስለቤቱ ምንም ሳያወራ ስለሰውየው አቦ ይድፋችሁ
😂😂😂😂😂😂😂amen yidfaw !!
ልጅና አባት አንድ ናቸው እኛ መስማት የምንፈልገው ስለ ቤታቸው ነው ደግሞ ሺ አመት ይኑሩ እማማና ልጅ
Be kuemachiww ligdlwachiwe nwe fethe le emama😢😢😢
እውቀት
Ewnate new 😢😢😢😢
ቤቱ እኮ የእሳቸው ነው እናንተ የናቃችሁት ሰው ልጅቸው ነው አይመላከታችሁም ፍትህ ለካሌ ❤
ፈራጅ እግዚአብሔር ነው 😇በአንድ ጭረት ክብሪት የሚጠፋ ንብረት ይዘን ከባድ ጥላቻን እናመርታለን ። ቤተሰብ ግን ከሁሉም በላይ ነው❤
Lik new
ሰውዮ እና ልጅ ተባብሮ ነዉ የፈፀሙቱ ይመስለኛል ስለ ቤቱ ማውራት ትቶ ወንድ ልጅ ብቻ ያሳቅቃል ግን ልጅ እግዚአብሔር ሲባርከዉ ነዉ አልተሳካለትም 😢እና አሁን እስኪ የእናቱ ቤቱ መውረስ ይችላል 😢😢
ይህ እሚያሳየው ሰውየው እህቱን ያገባው ለዚ መሬት ብሎ ነው እንጂ እንዴት አማች ቤት ገብቶ ይኖራል እናም ልጁ አሳካችለት
ቤቱን የሰራችበትን እኛ ተመልካቾች አዋተን እንከፍላለን ቤቱን ለቀሽ ውጭ በሰላም በጤና ይሻልሻል
😂👍
Ante menak temlikach leba kehala yante eji Alebet debagna lesa ke belay litikerib botewn lamziref Akidechu new zamd kazamdu Ahiya kemdu new
በትክክል!!!!
😂😂😂😂የዋህ
120,000 little new??? Endew tinish ayikefachihum??? Areb ager lefita yametachiwin ahun birr berekesebet zemen 120,000???? Gif new. Bayihon tesimamu abirachihu Nuru new yemibalew. Anadaj hula 😡😡😡😡😡😡
በጣም ትገረማላችሁ የልጁን ሀጥያት አበዛቹበት ይሄ ልጅ ከሆዳቸው ያወጡት ልጃቸው ነው እሳቸው ቢያልፉም ከእህቱ እኩል ይገባዋል ነገር ግን እሳቸው በህይወት አሉ እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ይስጣቸው ፍትህ ለእማማ
አባትየውም አጭበርባሪነው
ጥሩ ስራ የሰራክ ይመስል እኔ ፕሮቴስታንት ነው እምነቴ ትላለክ እየሱስ እኮ ይቅር በሉ ነው ያለን ከ30 አመት በፊት የነበረን ታሪክ ስታወራ አይሰቀጥጥክም እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው አያዳላም ይቅር ባይ ነው የምህረት አምላክ እረ እንደው 😢😢
አረ ይሳፍራል እኔ አልገባኝ ስለምን እንደሚ አወራ ገና እኔ ሳልወለድ የተሰራ ታሪክ ምኑ ይገባኛል ክክክ
😢😢😢😢 የአባትዬው የወረደ ንግግር እንደኔ የልተዋጠለት ማነው ሁላችንም አስቀያሚ ያሆነ ያለፈ የህይወት ታሪክ ይኖረን ይሆናል የልጃቸው መጥፎ ተግባር የእማማን ንብረት ከመዝረፍ ጋ ምን አገናኘው
ታሪኩን መንገር ያስፈልጋል። ወንበዴው ታሪኳን ሊያበላሽ መጣ። እሷም የልጅ ልጅ ናት። አሳድገዋታል። የእናቷ ንብረት ነው።
የማይገናኝ ዝባዝንኬ ያወራል 😏
@@konjittadesse2126ጠባቃነሽ ለሷ
@@mekasja6442 አይደለውም። በእጃቸው ላይ ተወልዳ ስለልጅ ልጃቸው ሲናገሩ ሽምጥጥ አድርገው አድጋ ነው የመጣችው ማለታቸው ይገርማል። ልጅ ካሳደከው የራስህ ልጅ ኑው። ለዚያውም የልጅ ልጅ። ንብረታቸውን አልዘረፈችም። ንብረቷን ጉልበቷን አፍስሳ ቤት ሰርታለች። ይህ መካድ ጥሩ አይደለም።
@@konjittadesse2126ቤቱ እኮ የእናቱ ነዉ
ሙሉውን ሠማሁት ምንም እውነት አይታየኝ ሥለ ሸዋንግዛው መጥፎ ነገር በመናገር ብቻ ጨረሠው አባትና ልጅ አንድ ናቸው
ዘመቻ ይላል ልጅህን ያዝ ቤቱን ለባለ ቤቶቹ ትመልስ ማነች ልጅ እያለ በየት ሀገር የልጅ ልጅ የሚወርሰው
እለምዬ ,እኔ ላንተ ነፍሴን ጨንቃት !! ትእግስትህ ትህትናህ በጣም የበዛ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያስምርልህ🙏🏽
ልጅ እኮ ነው እንደፈለገ ቢሆን የልጅነት መብቱ ነው የናተ ቤት ነው እግዚአብሔርን ከነልጅህ ፍራ,!!!!!!
OMG 😂 ለምን የሰው ታሪክ ያወራል በጣም ስህተት ነው ባለጌ ሰው ነህ ማዉራት ያለበት ስለ ቤቱ ብቻ ነው 😢
Awo fatafateu eko ahe mahayim
Min agebau eski
Eunet lemn shefenal hansha sinal hulye be wushet bcha
ልጁ እና ሚስቱ አመስግኖ ለሱ ግን መአት ወረደበት እንደዚህ እያለው እርቅ ይላል 😣
ትክክል ሰውቹ እራሱ ስለ ልጁ ታሪክ ለምን እዳምጣሉ የለለ ወሬ እኮነው እሚያወራው ሰውየ ከምር ሰው ሳይሞ እደት ንብረቱ ይወራሳል
ፍትህ ለእናታችን በማረፋ እድማቸው ከቤታቸው ወተው ለሚከራተቱት እናታችን ❤
👑👑👑👑🙏🙏🙏
😢😢😢
ቱጣ መች አለች አንዴ አብራኝ ትኑር አይደለ አንዴ ያለች
Atchebtchabi
አላህ ይባርክ በጣም ግሩም ሰው ነህ ባሁን ሰአት እንዲህ የሚያስታርቅ ሰው በመገኘቱ በጣም ደስ ይላል ለእዮሀ ሚዲያ አዘጋጅ በጣም ክብር አለኝ ኑርልን
ፍትህ ለእማማ እና ለወንዱ ልጅ የትም ትወለድ የትም አያገባንም
ለወንድ ልጁ ነው ያልክ ማሰብ አታዳምጥም አንዴ አሱ አስካሁን ሸጦት ነበር አሺ
@@nardibb7399 የራሱን ድርሻ መብቱ ነው ሸጠውም አስቀመጠውም
@@nardibb7399መብቱ ነው
👍👍👍👍👍
😮😮😮
ላወራችሁ ደጋግሜ ደወልኩ በዚህ እድሜያቸው ስቃያቸውን በሉ እኔን እናቴ ሁለት መቶ ሺ ልስጣት ይቺን ልጅ የቱንም ዋጋ ከፍለን ከእማማ ሂወት ማስወጣት አለብን አሌክሴ በዚህ እንርዳቸው❤👏
እግዚአብሔር ይስጣቹ እሱ ነው መፍትሄሄሄ አብረው መኖር የለባቸውም አይ አባትና ልጅጅ ብቻቻቻ ከባድ ነው
❤
እግዚአብሔር ይባርክሺ እህቴ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሺ የኔው
ትልቅ መፍትኤ አመጣ ተባረኪ ግን ሰዎቹ ከባድ ናቸዉ በሚሊየን የሚጠይቁ ይመስለኛል
ልጅ ያጠፋል ማናችንም ቢሆን ሳናጠፋ እዚ አልደረስንም ልጅ ሁሌም ለናቱ ልጅ ነው እማማ አይዞት ከጎኖት ነን እርጅና ያነጫንጫል እንደ ህፃን ነው የሚሆኑት ሴለዚህ ሁሉንም ነገር በቶግስት ማለፍ ነው እድሜ ነው
ጋዜጠኛዉ የወለዱህ እናት ይባረኩልን❤❤❤❤❤ Be blessed !!!!!!!!!!!!!!!!
በእውነት ተምሮ ያልተማረ ሰውዬ እሱስጨበወጣትነቱ ብዙ አላሳለፈም የልጅቷ አባት ምነው ኑሮ ራሱ የዞረበትን ልጅ ከሱ አልወርድ አሉ ውይይይ ወደ ገደለው በስማም የማናችንም ወንድሞች በወጣትነት ያስቸግራሉ እሱ ደሞ ወዶ አይመስለኝም ተይዞ ነው እስኪ መጨረሻውን እንይ 🙏🙏🙏
እኛ ምን አገባን እሄን ሁሉ የሰው ሀጢያት የምትተርክልን ለእናቱ ልጅ ነው ምንም ይሁን ምን ቤቱን ለእናትየው ቤቱን መልሱ
Tikikile enezeh sewoch emaman sebezebezu neber yenorut. E/r gin yeferedibachew
ይኼ ሌባ ቱሪ ናፋ ይኼን ያኽል ሚዲያ ላይ መቅረብ የለበትም
ጨለማ የመሰለ የውሸት አለቃ😅
ይሄ የሰይጣን ወድምነው ዝምታ ማንንን ንም ያኮራል ይሆነ ጅልጅላፎነውጅላጅል ገንዳ
የሆነ ገዳ ነው ሰካራም እርሱነው
ፍትህ ለእማማ ቤታቸው ይመለስላቸው ❗❗ልጂ እያለ እንዴት የልጃ ልጂ ይወርሳል ልጁ የእናቱ ቤት ይገባዋል የምን ማለባበስ ነው
እኮ
ሁለቱም ልጅ ናቸው እናቷም ተካፋይ ናት ለልጅ ልጅ ማውረስ ምንም ጥፋት የለውም ከማይረባ ልጅ የልጅ ልጅ ይሻላል
@@mewdedsol1641ምንፍቅና
ብልግናችውየልጆንገበናመዝከዝከምንአሰፍለገ
ሳይገባችሁ አትፍረዱ ይፈረድባችኋል! ሰካራም ልጃቸው ነው ለዚህ ያበቃቸው!
አባትም እንደ ልጁ ነው ፍትህ ለእማማ😢😢
ይቅርታ አርጉልኝ እና ልጁ አጀቴን ነው የበላኝ 💔ሰው ሁኖ በይወቱ ብዙ ታሪክ ያሳልፋል ያለፈውን ሂወት ምን ይዘበዝባል የልጅቷ አባት 🤔ፈትህ ለናታችን😢😢
ምን የኛ ሠው የሠው ነውር በማውጣት የራሣቸውን ግፍና መከራ ለመደበቅ ነው
ውዴ ባዳነዋ ወደሙ ቢሇን ባደባባይ ወጀሉን አያበዛም
በፈተና የተከበበ ሰዉ ይመስላል እንደዉም መረዳት ያለበት እሱ ነዉ ልሽጥ ልለዉጥ ሳይል መኖሩ ያስመሰግነዋል።
ትእግሰቱ እራሱ
ትክክል ነው😢
❤ጋዜጠኛው እረጅም እድሜ። ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥህ ሰውየው በመቁረቢያህ ግዜ መዘባረቅ አይከብድም ቅድስትና አባቷ በሰው ቤት እግዚአብሔር ፍርዱን በናተ ላይ ይስራ ፍትህ ለእማማ😢😢😢
ሰውየው ዝባዝኬ ነው ሚያወራው ወረኛ ወድ በቤተሰብ መሀል ገብተህ አትዘባርቅ ወሬ
@@rozasisi9536 በጣም ነው የገረመኝ አባትየው ሲዘባርቅ ሲጀመር አባትየው ለልጁ ነው የሚወግነው ሲቀጥል ልጅ እያለ የልጅልጅ መውረስ የለባትም ምስኪን ሴትየዋ እና ልጃቸው ያሳዝናል ይቺ ፈጣጣ
Ara fitih lemama ende ehe leki aydelemi ende leji eyale yelefi lejileji
አባትናልጅ አንድናቸው ያልተፃፈለትን ያነባል ውጭ😏😏ፍትህ ለሚስኪኗ እማማ😢
በጣም ይገርማል በማማቤት አባትና ልጅ እግራቸው ዘርግተው ልጁን ዱርዬ ቸስፋ ቆራጭ እንዲሆን ነው ተደርጎ የኖረው አሁንም ሀጢያቱን ማብዛት ምንም ትርጉም የለውም ፍትህ ለናትና ልጅ የት ይውደቁ ፍትትትትት ለማማ
የልጅቷ አባትም ልጅቱም በጣም ይገርማሉ ማርያምን እሄ ሁሉ ስለልጃቸው ክፋት ማውራት እኛ ሁሉንም እንውረስ ነው ያሰፍራል እግዚአብሔርን ፍሩ ቤቱን ለእማማ መልሱ
አይዞወት
ተታድያ ለምን ሞተ ተባለ?
ልክ ነው ጨካኝ ናት
😢😢በጣም ተናደዋል ሞቷል ብለዉ ስለመጣ ነው የተቃጠሉት አየሽ የልጅቷ አባት ወይስ እናት ነበረ መምጣት የነበረችበት ይገርማል ለወንድሟ ጥላቻ ለዉርስ መሆኑ ግልፅ ነው
@@ennanakassa6438ሞተ ብለዉ በሯሷ አዙራ ሲመጣ ተቃጠሉ አረሩ😢😢
አባትና ልጅ ምንም የሰው ሀጥያት ብታወሩም እናትይው ለልጃቸው ነው ማውረስ ያለባቸው
👑👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏
Please think twice before you say anything
Tadia lemin kelijitua setuat?
በጣም ያሳዝናሉ እናትና ልጅ ፍትህ ይሰጣቸው በየት ሀገርነው በ120 ሺብር ቤት የሚሸጠው ፍትህ ለእማማና ለልጃቸው
Meskene tasazenalche
ፍትህ ለእናታችን 😢😢😢😢የኔ እናት በስተርጂና ከቤት መፍናቀል አይ ግዜ😢😢😢😢
ስለ ልጁ ወንጀል ማን ዘርዝዝር የአንተ ልጅ ወንጀል ለመደበቅ ፈልገህ ነው ልጅ ሆኖ የማያጠፋ የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ በስተርጅና ለሚከራተቱ እናታችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ስለ እሱ ሕይወት እኛን ምን አገባን እኛ የእማማ ንብረት እንድመለስ ነው የምንፈልገው
ትክክል
እዋይ ትግስት አታ ጋዜጠኛ ተባረክ በግሌ ባወኩህ ብየ አሰብኩ።በዚህ ዘመን ማነው የሰውን ታሪክ የሚሰማበት አቅሊ ዘለዎ።ግርም ባህ ኢሌ አለሁ።እንታይ እሞ ክብል።
እዝጊኦ ልጅቲቱም አባትዬውም ልጅን ጨፈጨፋችሁት አየ ሰው እግዚአብሔር እኮ ሰነሀጢያታችን ይዞን ይኖራል ክብርና ምስጋና ላተ ይሁን አባት ሆይ😢😭
Aygermeshem ene rasu eko germognal yetetalut bebetu nw enesu yemiyawerut Gena legena betun yiwersale bilew sile leju nw miyawerut minm hone min yigebawale leju
Amen
ልጂእያለ የልጂልጂ አይወርስም ባልቴቶ የትትውደቅ😢😢 ፍትህ ለማማ
👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏
አረረረረረረረ ፍትክክክክክክክክክክ ለእናታችን የሰዉ ቤት ለቀሽ ዉጪ ፈጣሪ ይፍረድብሽ
የልጅ ልጅ ይወርሳል የማይወርስበት ምንም ምክንያት የለውም ለምሳሌ እኔ ወራሽ ነኝ በስሜ ነው ግን አውራሾች እውነተኛ መሆን አለባቸው እሳቸውም ቢሆኑ ትክክል አይደሉም
@@narditubeናኒሻየበላይልጅ ሁሉምፍቃደኛሢሆነዋ ይችኮ በጉልበትነው ሠርታመኖርትችላለች ባለቤቶቹእያለቀሱ እሷልትኖርያምራታል ይች ጨካኝ አውሬ ይችባልቴት የትትውደቅ
@@narditubeናኒሻየበላይልጅ በፍቃደኝነት በስምምነት ነዋ እንዲህ ፀብ ውስጥ ተገብቶ አይደለማ
እኔ ግን የገረመኝ ከልጂቱ እሰከ አባትዬው ሰለ ሸዋንግዛው ግል ህይወት እዚህ ጋር ማውራቱ ምን እሚሉት ስግጥና ነው የጥላቻም ልክ አለው ግን ሰለ እማማ ቤት እንድታወሩ እንጅ ሰለ ሰው ስም ማጠልሸቱ በጣም ይገርማል የመዎረስ መብት ያላቸው ሁለቱ እህት እና ወንድሞች በቻ እና ብቻ ነው😔😌
Yaenatiwa dershasi
@@mohammedreshid2472 ማለት
የዛሬ ግዜ ሰው ወይም ልጆች ልበለው እጅግ አረመኔነት የሆነ ዘመን ነው ልቦና ይሰጠን
ሰዉዬው ምን ሆነው ነው ሁሉም ቤት እንዲ አይነት ልጅ አለ ምንም ማለት አይደለም ሊያሳቅቁት ያረጉት ጥረት የኔ ጌታ መድሀኒያለም ልቦና ይስጥህ
የአባትየው ውሬ ረዘመ የፍጣሪ ያለህ ምን ድን ነው የሚውራው ስለቤቱ አይደል የተጠየቀው ፍትህ ለማማ😢😢
😂😂😂😂😂😂enem eko geremeny zim blo yikebatral😅
የተጠየከው ስለቤቱ ነው ስለልጁ መታሰር ሌላ ወሬ አታውራ ማንም ልጅ ያጠፋል
በናትህ እንኳን ለሚስትህ እናት ይቅርና ለማንም ይደረጋል ከሰል ምናምን አትበል ከሰል ራስ ለእማማ ፍትህ
አቤት ልጁ ደሞ እንዳስደሰተኝ ሰውየው ከነልጁ የሰራውን ግፍ አንድ ሳይናገር ስለልጁ ይሕንን ሁሉ ሲለፈልፍ ፀጥ ብሎ ሲሰማው አንጀቴን ነው ያራሰው ሁሌም አራዳ ይኑር አቦ
ሰውየው የውነት ነው የሚናገረው
አንተ (አንቻ) ፆታቹን ስላላወኩ ይቅርታ እስኪ ምኑ ላይ እውነቱ ልጅትዋ ብትሰራስ ደሞ አያት ነቸው ከዛም አልፎ ያሳደጉዋት ናቸው ምኑ ላይ ነው እውነቱ ልጅ እያለ ሽጡልኝ አትሽጡልኝ ድረስ የሚያስኬድ ከተሸጠስ ባሁን ዘመን በዛ ብር ይገኛል ተንኮል አባትና ልጅ ካላሰቡ
@@samirobil9341 አኔ ልጂቱ ይገባታል አላልኩም ሰውየው ግን ከመጀመሪያው ጀምረው ልጅ አናቱን ይረብሻል ማማ አና የልጅልጂቱ ተሰማምተው ነው የሚኖሩት አደተረዳሁት እሱ ተደብቆ የነበረው አሁን መጥቶ ተጣሉ
አዎ ማንኛችንም እኮ በወጣትነታችን ግዜ በጥብጠናል ትክክል እና እንደዛ ስለሆነ ልጁ እኮ ከጫወታው ውጪ ማድረግ ነበር የተፈለገው ባጋጣሚ ባይደርስና እግዛብሔር የማማን ሕይወት ስላቆየለት እንጂ በሕይወት ባያገኛቸው እሳቸውም ብልጥ ባይሆኑና ኮፒ ማስረጃ ባይደብቁ ምን ይውጠው ነበር በቅንነት ቢሆን እኮ እሱም እንደዚ አይነት መካሰስ ውጣ ውረድ ውስጥ ባልገባ ግን በተንኮል አባትና ልጅ ተመሳጥረው አውላላ ሜዳ ላይ አስቀርተውት ነበር እና እኔጃ እኔ ባየሁበት መነፅር ግን ምንም አይነት ቅንነት የተሞላበት አላየሁም
እንደ ዛሬ ተናድጄ አላዉቅም በተለይ ደግሞ በጣም ያዘንኩት በአለምሰገድ ነዉ በጣም እዮሀ ሚድያ ከመምጣቱ በፊት እርቅ ማፅድ ላይ የማዉቀዉ ዛሬ ግን የዝች ባለጌ አባት መናገር ያለበት ስለ ንብረቱ እንጂ ስለ ልጅ የግል ህይወት የማይገባዉን ሁሉ ሲናገር እንዴት ቁጭ ብሎ ያሰድበዋል የልጅ ስነ ልቦና የሚነካ ነገር ሲናገር እንዴት ዝም ይባላል በጣም ያማል መናገር ካለበት እጀንዳ ወጦ እየተናገር ዝም ይባላል ልጂቶ ለቃ ትዉጣ ብሩን ተመልካቹ እኔን ጨምሮ እንከፍለዋለን
የባለጌ ልጅ ባለጌ ነው ለካ ልጅህ የወጣችው በአንተ ወታ ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ በስማብ 😢
የባለጌ ልጅ ባለጌ ነው ለካ ልጅህ የወጣችው በአንተወታ ነው😢😢😢
እረ አይባልም ስነስርአት ይኑራችሑ
😂😂😂😂😂ሳህ የሆነ ገንዳነው ቅዘን ወድየማይመስል ነገረኛ ቆሻሻሻሻ😢
@@babydoll3635ለምኑ ነው ስርአት ከባለጌም ባለጌ ናቸው ።
@@babydoll3635ለጌን ባለጌ ማለት ነው የምን መለማመጥ ነው ባለጌም ያንሳቸዋል
ሴት እራሱ እንዲህ ነገር አይፈተፍትም ምን አይነት ባለጌ አባት ነው በረቢ😢
ፍትህ ለእማማ በዚህ ዕድሜ የትም መሄድ አይችሉም :: በወጣትነት ዕድሜ የማይሳሳት የለም ዋናዉ መመለሱ ነዉ::
ልጅ እያለ በቁሙ ገላችሁ ልትወርሱ አባትም ልጅም አንድ ናችሁ እማማ ቤታቸው ይመለስ
የሰውየው አነጋገር ምንም አይጥም ብዙገበና መናገር እውነተኛ አያደርግም እሱም ካለው ይማር ለነገው ልቦና ይስጠው ለእናቱ ልጅ ነው ምንም ይሁን ለእማማ ቀሪውን ዘመን በቤታቸው እድሜና ደስታ ከልጃቸው ጋር እግዚያብሔር ያድላቸው 🙏🙏🙏
ትክክል አማች ተብየው ባለጌ ይመስላል😁😁😁😁😁😥😭😄
ጥያቄ አለኝ ለምን እማማን ብቻ አስማላችሁ?ሌሎቹ ለምን አልማሉም? ይሄ ልክ አይደለም። ሰዎቹ ልክ አይደሉም አባትና ልጅ!! አሁን ፍትህ ለኚህ አሮጊት በዚህ እድማያቼው አይንከራተቱ።
Awo lamen ayemele lalochu
በትክክል ለምን ሁሉም አልማሉም
ገናነው አላለቀም እስከመጨረሻው ተከታተሉ አትቾኩሉ
እማማ ብቻ አልማሉም ልጅቷም ምላለች ድምጿ ስለማይሰማ ነው ።ያው ውሸቷንም አደል? በፍርሀት እና በድፍረት ነው የማለችው
እውነት ነው ልጅቷ አልማለችም 😂😂😂😂😂
ማንም ምንም አለ ቤቱን ይመልሶላቸው የዱሮ ታሪክ እያወራቹ ወንድማችንን አታሳቁት ያለፈ አለፈ ከመቼ ጀምሮ ነው ልጆች እያሉ የልጅልጅ ወራሽ የሆነው ልጅታም የከፈለችው ካለ ይመለስላት በቃ አቦታም ቢሆን ለማራራቅ እንጂ ለማስታረቅ የመጣ አይመስለኝም ፍትህ ለእናታችን
የልጁ ታሪክ ምን ይሰራልናል በወጣትነት ሁላንችንም አጥፍተናል ያጥፋ አሁን እቤቱ ለማነው የሚገባውፍትህ ለእማማና ለልጃቸው
እባካቹ የህግ ባለሙያዎች እማማን አግዞቸው በጣም ያሳስናሉ
ከንግግራቸው ከድሮም ጀምሮ በእማማ ጫንቃ ላይ የነበሩና አሁንም የማይወርዱ ናቸው.ፍትህ ለእማማና ለወለዱት ልጅ 😢
❤❤❤
❤❤ትክክል ልጄ እያለ እንዴት ልጄ ቤት ትስራለች
Ewent nw tederajetew nw yezerfuwachew leba hula
በትክክል! ከነቤተሰቡ ዕድሜ ልክ የሣቸዉ ሸክም የሆነ ቤተሰብ። ሰዉዬዉ የባሰበት ደናቁርት ነዉ።
@@abdi9388ቃጠልን እኮ የሌለ ውሸት ቀዳዶች የእናት እንባ ቀልድ መሰላቸው😭😭😭💔💔💔
እባካችሁ ለዚህ ምስኪን የሆነ ነገር እናርግለት እባካችሁ
ምንድነው ሚዘባርቀው ሰውየው ፍትህ ለእማማ
እኔማ ሰልች አለኝ እማማም እንዲህ አልተዛዙም ምኑነው
አረ ምንድን ነው የሚዘባርቀው ምን ለማለት ፈልጎ ነው ቤቱን ለእማማ አስረክቡ ነው የተባላችሁት ይሄ ፕሮቴስታንት እምነት አያዛልቅም ቀባዣሪ
ትክክል ከምር የልጅቱ አባት ተብየ የለለ ነው እሚዘባርቀው ዋናው ቁም ነገሩ የልጁን የሂወት ታሪክ ሳይሆን እማማን ለምን አውጥታ ጠለቻቸው ከቤታቸው ?
ለመዉሰድ ነዋ
@@bizuneshidawate9962 ቢያዛልቅ ባያዛልቅ ምን አገባል አንቺ?? ሁሉም ሰው በግድ ያንችን ሀይማኖት መቀበል አለበት እንዴ?ዝቃጭ። ሀይማኖት የግል ነው ፤ ኢትዬጽያ ሁሉም ሀይማኖት ተከባብሮ የሚኖርበት አገር ናት። ይሄ ነገር ካላስደሰተሽ አገሩን ለቀሽ ለብቻሽንበጥላቻ መንጨርጨር ትችያለሽ። 🤡🤡
አባትየው ሥለሠውየው አቃቂር ነው የሚያወራው ሥለቤቱ ሢጠየቅ ሥለላ ያወራል ልጃቸው ነው ይገባዋል እናቱን አልተከባከበም ብሎ አይገባውም እያላችሁ ነው
❤❤
አይ እኔ ቢሆን አንችልም ነበር አንቄ ነበር አፍ ማዛጋው ልጄ አላህ ልብ የስጠው ነው
ፍትህ ለእናተችን ሲጀማር ወንድ ልጅ ነዉ መዉራስ ያለበት እሷም አበቷም ይዉጡ
ውርስ ወንድ ሴት አይልም
ሰውየው ነንእቶፕ ወሬ ኡፍፍፍፍ አድክም
ይሄ ፕሮቴንስታን ሰዉዬ ምድነዉ የሚቀባጥረዉ ደግሞ ለኔ እንደናት ነበሩ ይላል ወሬኛ ታዲያ ምነዉ ዛሬ ላይ ያጎረሰህ እጅን ነከስከዉ እናም ፍትህ ለእማማ እና ለልጃቸዉ🙏😥😥
ሰውየው ግን ምን ድነው የሚያወራው ያልተጠየቀውን ይለፈልፋል ፍትህ ለናትና ልጅ አባትየው በጣም ታሳፍራለክ
betam asafare sew .yeteteyekew leya kebatari kimun new yawetawe eree tew belute yehen sew getan atawekeme kehadi not 😢😢😢😢😢😢😢
በቃ እግዚአብሔር መፍራት ጠፋ😢😢😢😢 120 ሸብሯን አዋጥተን እንመልሳለን የልጅ ልጅ አይወርስም ምንም ሆነ ምንም አይገባትም አባትም ያው ነው እማማ እቤታቸው ይመለሱ ደጋግ ኢትዮጵያኖች አስር አምስት ይዋጣላቸው ብሯ ይመለስ
ከፍላም እኮ አልጨረሰችም 2,000 ይሆናል የሰጠቻቸው
እውነት ነው እኔም ማርያምን የተወሰነ ብር እረዲቸሎሁ ምከንያቱም ቤት ለእናታቸውና ለልጆቻቸው ይመለሰ
የቤቱ የተሰራበት ወጪ እና ጉልበትዋ የጊዜዋ መባከን ግምት በማድረግ ቢከፈላት ጥሩ ነበር
ሺዋን ግዘው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳይገሉህ ተጠቀቅ የኔ ሚስጊን 🙏
እማማ ጀግና ጎበዝ ነወት አደቀወታለሁ ገና በንጪጩ አንድ ወንድ ልጅወን ሳይጥሉ አጥብቀው መከራከራቸው 💪💪 ያለፈ ታሪክ መዘርዘር ተገቢ አደለም እማማ እና ልጃቸው በጣም ያሳዝናሉ አይዞችችሁ አላህ ነው የሚፈርደው አላህ እርቀ ሰላሙን ያውርድላችሁ 🤝❤
ምንም አሉምንም ለእማማ ቤታቸዉ ይመለስና ሁለቱ ልጆቻቸዉ ይዉረሱ እማማም በሰላም ይኑሩ በቃ ለማያነብ ሰዉ ለሚያዉቀዉ ሰዉ ነግርዉ እሳቸዉ አዋዋ እሰካሉ ድረስ ይኑሩበት
ምስኪን የኔ እናት በገዛ ቤታቸው ባይተዋር መሆናቸው በጣም ያሳዝናል 😭 ግን የሰውየው ጩኸት ምንድነው? የእውነት ፈጣሪ ይፈርዳል 🙏
💖💖💖💖💖
ከሀይማኖት የተነሳ ነው😂😂😂😂
Miskin Emama siyasaznu 🥹🥹🥹fetari yifred!!
አባትዬው ልክ እንደ ልጅቷ አጭበርባሪ ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ፍትህ ግን ከእግዚአብሔርም ነው ለሁሉም ቀን አለው
ተመልካቾች ምናለበት ክፉ ደግ ባናወራ እውነቱን የሚያውቅ እግዚአብሔር
የልጂቱ አባት በጣም የምርገርም ነው ስለቤቱ እውነት ትቶ ምንድነው የምያወራው ለራሱም ለልጆችም ብያስብ ጥሩ ነበር ልጁንም መከልከል ነበረበት በራሱ ቢደርስ የማይፈልገውን ........ለማንኛውም እውነትን የምያውቅ እግዚአብሔር ይፍረድ
እደው መጨረሻየን አሳምርልኝ አምላኬ እንኳን ቤተሰብ ጋር ባዳም ጋር ቢሆን ለፍርድ አታቅርበኝ አምላኬ
አሚን
አሚን አልሃምዱሊላህ እኔም እከክ ዛሬም እንኳን ከትልልቅ ሰዎች ጋር ቀርቶ ከእድሜ እኩያዎቼ እራሱ ተከባብሬ ነው የኖርኩት
Me too
አሜን የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢
ትልቅ ስው ናቸው ምንም አያቁም ቡማለት ንብረቱን ወደ አራስ በማዞር ለመውረስ ይተደረገ ደባ ነው ልጆም ስካራም እና እራሱን የጣለ ብመሁኑ ተመሶ ይሚመጣ አልምሰላትም እና ፍትህ ለባለንብረቷ
ትክክል እንደውም ብን ብሎ እንዲጠፋ ያደርጉት ይመስለኛል እነሱም የማይመጣ መስሏቸው ሊወርሱ ነበር😢
እውነት ነው
ነገሩ ገብቶሻል👌👌👌
አታፍሩም ሰውዬ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ፍትህ ለእማማ አጭበርባሪዎችን ያጋልጥልን
እሷ ሀቅ የላትም ልጁ ልጃቸው ነው
እኔም እኮ የገረመኝ ልጅ እያለ የልጅ ልጅ ይወርሳል እንዴ
😂😂😂😂😂የአባትተብየው አርነትስ😢😅
አለምየ አተ ትለያለህ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ 💚💚
ፍትሀዊ ያልሆነ ለልጁ ብቻ የወገነ ሰውየ እስኪ የነሱን ምላሽ እንሰማና አስተያየት እንሰጣለን ዞሮ ማማ ቤታቸው ይግቡ በስተርጅና አይንገላቱብን 😢
ቤታቸው መግባት ሳይሆን ቤታቸው ይመለስላቸው
ሲጀመር መጥፎ ስለሆኑ ነው እንጅ ጡሩ ቢሆኑ መጥፎ ነገ አያወሩም እነዝህ ስላርጉት ነገር ያወራሉ ጉርቤትም እኮ ያደርጋል ጃኪት ሰጥችው ዋስ ሁኛው ይላል ሲጀመር መለፍለፍ አያስፍልግም ስለድሮ ታርካችው እውነት ቤኖራችው ስለቤቱ ብቻ ነበር የትጠየቁት ታርኪ ትናገሩ አልትባሉም የሰውልጅ ይሳሳታል በወጣጥነቱ መጥፎ ሊሆን ይችላል ግን በዛው ባይቀጥል ነው ዛሬላይ የልጆች አባት የሆነው በሂደበት ሀገር መኖር የጀመርው ትሰው ፍቅር ቢኖርውነው
አባትና ልጆች የደበቁት አለ ማሪያምን ያስታውቃሉ ሳትሞት ሿሿ ሊበላ 🤛🤛🤛
Tekekl abateyewum tebabari new laba
አደኛ የመዳም ቅመም ነኝ ከበረሀው ማንም ምንም ዘመድ ከሌለበት ነው ምከታተላቹ ይህን ፕሮግራም እወደዋለሁ በሁሉም አካውቴ ደጋግሜ በማየት አግዛለሁ በርቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል ነው ተመችቶኛል 👍👍👍የመዳም ቅመሞች በርቱልኝ አሁን ሙቀት ከአቅም በላይ ነው ውሃ መጠጣት አትርሱ እወዳቹሀለሁ እኔ ነኝ እህታቹ ከመዳም ኩሽና❤❤
እኔም እወድሻለሁ ከመዳም ኩሽና
Kedeset acheberebari nate
Feteh lemama betu mulu lemulu yemeles
Yawetachewen Wenche awaten enmelisalen betun kuche taderege
እህቶቼ የምሩኝ በማርያም😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!
አባትዬው ተባባሪ ነው እኮ በንግግረው ያስታውቃል ይህንን ሚስኪን ልጅ ቢሜትላቸው ለመውረስ ነው እጃቸው እሱ ላይ ይቀስራሉው ቤቱን ያሰራችበት እኛ እንከፍላል ትፋታቸው ሴትየዋን ልጅ እያለ የልጅ ልጆች አይወርስም
አባትና ልጅ ችግር እንዳለባችሁ ግልፅ ነው አባትም ልጅም ስለሰውየው ድክመት ነው የምታወሩት ብዙ መናገር አያስፈልግም ልጅ እያለ የልጅልጅ አይወርስም።
እዉነት ነዉ
🙏
ወይ ዘንድሮ በቃ ኑሯችን ሁሉ አደባባይ ሆኗል ሁሌም ትልቅ ነገር የምማረው ከውዱ ካስታራቂው በጎ ለማድረግ ከሚተጋው ከአልምሰገድ ነው ዘመንህ ይባረክ የወለድካቸው ይባረኩ ክፉ አያግኝህ ወንድሜ
ጋዜጠኛው አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ ከመዘገብ አልፈህ መፍትሄ ፍለጋ እየደከምክ ስለሆነ በእውነት ሠው ነህ ተባረክ። የልጅቷ አባት ግን የተጠየቀው እንዴት ቤቱን ልጅህ እንደወሰደችው እንጂ ስለልጁ የህይወት ታሪክ አይደለም እውነት ስለሌለህ ርዕስ ለማስቀየር እና በድሮ ታሪኩ ለማሸማቀቅና ለማስፈራራት እየጣርክ ይመስለኛል። የልጃቸው የቀድሞም ሆነ የአሁን ታሪክ ለናቱ ትተህ ለምን ቤቱ እንዴት ወደ ልጅህ እንደዞረ አትናገርም? አየህ በግልጽ እንደተረዳሁት ሴትየዋን በደካማ ጎናቸው በኩል ማለት ደካማነታቸውን ብቸኝነታቸውን የዋህነታቸውን ተጠቅማቹ አጭበርብራችኋል። እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ። መልሱ ለልጆቻችሁ ለእርጅናችሁ መርገም አታስቀምጡ
አለምሠገድ አንተን የወለዱእናትና አባት ምላቸው ነገር ቃላት ጠፍቶኛል እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእማማ እኛ ተመልካች የወጣውን ወጪ እንሸፍናለን ቤታቸው ይመለሥ ሢቀጥል ከመች ጀምሮ ልጅ እያለ የልጅ ልጅ ቤት የሚወርሠው እርሣቸው በህይወት እያሉ እርሣቸው አውጥታ ኧራሥዋ ምትኖረው ነጌ እርሥዋም በልጅዋ ታገኘዋለች የዘራቹ ያንኑ ታጭደዋለች
ወንድ ልጅ ነው የተወራው በሙሉ አይገርምም ፍትህ ለማማ ፍትህ ለማማ ልጅ ያለፈ ታሪክ አይመለከተውም ፍትህ ለማማ መጠጣት መሳሳት በሱ አልተጀመረም ቤቱ ይገባል ለማማና ለወንዱ ልጃቸው
yessssssssssss
Ene eko yemigermegn wend kehone hulum tikikil nw? Biyatefam chigir yelewm? Demo ergtegna negn yihn comment yetsafshiw set nesh, stupid! Whether it is a man or a women wrong is wrong, this is the stupid way how our culture is constructed
Yilkus tiwldun bezi bemote astesaseb atatfut, the person who wrote this comment need to educate your self
አለምዬ, ወንድማችን , እንዳንተ አይንቱን ያብዛልን ❤🙏🏿❤አሜን
እውነት ከማውራት ይልቅ የሱን ገበና ማውራት ሲጀመር የራሱ ሂወቱ ነው😢😢😢አሁንም ቢሁን ሀቅችው ነው
መጥፎም ሆነ ጥሩ ልጅ ለእናት ልጅ ነው ማንም ሰው በወጣትነ ይሳሳታል ልብ በ 40 አመት ሚባለው በምክንያት ነው ያለፈ ታሪክ እያውራችሁ ከዚህ በላይ የሰው ስነ ልቦና አትጉዱ ቢወርስም ልጃቸው ቢወርስም ይገባዋል መጨረሻው ፈጣሪ ሊያሳምርለት ይሆናል ውጡለት እናቱን ይጡርበት ፍትህ ለእናትና ልጅ የምትሉ ላይክ አርጉ ❤
Tekekel
Exactly 💯
Right!!!
ትክክክል
ሐላስ አሁን ያለፈ ታሪክ መዘርዘር ምን ያደርጋል ልጅ ነዉ ቤቱን ይወርሳል
ጋዜጠኛዉ የወለዱህ እናት ይባረኩልን❤❤❤❤❤
Exactly
Amen amen amen❤❤❤
አሜን በጣም መልካም ሰውና አስታዋይ ጋዜጠኛ ነሕ ተባረክ ፍትሕ ግን ለማማ ካሌ 🎉❤
ጋዜጠኛው እዚህ ታሪክ ላይ ደም ያፈላል የልጁን ሀጥያት እንዲያወሩ ነው እንዴ ያቀረባቸው እውነቱን ውስጡ ሽያወቀ እንደጋዜጠኛ ጥያቄ መጠየቅ ነበረበት
Amen Amen amen
ልጅቷም ወደእናትና አባትዋ ቤት እማማም ከወንዱ ልጃችውጋር ይኑሩበት
🙏🙏🙏👑👑👑👑👑👑👑
ትክክል❤❤
ይሸጠዉና ማዳላይ ነዉ የሚጥላቸዉ ወላሂ
አባትና ልጅ አንድ ናቸው ፍትህ ለደካማዋ አሮጊት እና ልጆቸው እግዚያብሄር ይፈርዳል ወደፊት
ወንጀለኞቹ በህግ መጠየቅ ይኖርባቸዋል
የረሳሁት እማማ ዝናሽን የማያቃቸው ዘኪ አንስቶ በኀለም አሳውቆ እየጦራቸው ነው
እንኮን የወለደችን ያሳደገችን እናት
Exactly
Tekkkle.👍🙏
በትክክል ንብረት እኮ ነው ሚያባላቸው 😔
👍
ሰዉየው ልጅህን ያዝ እማማ አለመስጠት መብታቸው ነው ገና እኮ በሕይወት አሉ 😢😢😢😢😢😢😢ሳይሞቱ ሲቀጥል ደሞ እናተ ከሰራችሁት ክፋት አይበልጥም ልጁን ወቀሳ የያዛችሁ ልጅህን ሰርተህ ስጣት ከፈለግህ
ትክክል ፎ
አሁን የተጠየቀዉ ሰለ ቤት ሲጠየቅ ሰለ ልጁ ፀባይ ያወራል ወሬኛ
ትክክል የልጅን ሀጣት መናዘዝ
Exactly
Aygermim
ያለፈን ታሪክ ለምን መዘብዘብ አስፈለገ የማይሳሳትኮ የለም ልጂ እያለ የልጂ ልጂ አይወርስም ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለማማና ለልጃቸው በማርፊያቸው ሰአት ከቤታቸው ተባርው ለሚከራተቱት እናት❤ ፋትህ ....
እውነት ነው ምንም የምታወራው ሁሉ የማይመስል ነገር???
አባት ወይም እናት በህይወት ከሌሉ የአባትን ወይም የእናትን ድርሻ ትወስዳለች እንደ ውርስ ከሆነ
አባት ተብዮ ምን ያዘባርቃል እሱን ብቻ በመሰማት ስዓቱ አለቅ ፍትህ ለእማማ ያለፈ ታሪክ ማን ጠየቀህ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤❤
እውነት ነው ለካ ልጅ አባቱን ይመስላል ።በጣም ነውረኛ ባለጌ አባት የልጁን ሀጢያት አበዛበት።አሁን የተባልከው ቤቱን ለናትና ልጅ መልሱ መልሱ ።
ቤቱ ለናታችን ይመለስ ልጁን ጠምዶ መያዝ ምናስፈለገ ምክኔቱም ከወረሰም ልጅነዉ የሚገባዉን ያግኝ ። 😢
እስዋስ የለፊችበት ይሄ ሰካራም እኮ ነው ላሬጊትዋ ምን ይጥቅማታል ልብሱን እኳን እማይቀይር
@@ፌቨንመዝናኛግዙልኝ አላለ ስለሌለው ሲቀጥል የናቱን ነው ቢወሥድም እናተም የደካሞችን የምቶሥዱ ናችሁ ልብሥ የማይቀይር መጠየቅ አይችልም የእናትና የአባቱን
@@ፌቨንመዝናኛአቤት እውቀት ቲ
@@ፌቨንመዝናኛ😏😏😏😏
@@ፌቨንመዝናኛየልጅቷ ጓደኛ ነሽ እንዴ ግፈኛ ቤቱን የሰሩት እናት ናቸዉ ቤቱ ለናት ይመለስ በማያገባሽ አትግቢ ግፈኞች
እስካሁን የሰማሁት እውነት የእማማና የጎረቤቶቹ ነውፍት ለእማማና ለወንዱ ልጃቸው ፍትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት
እውነትሽ ነው እማማና ብቻ ነው እውነትኛ ሁሉም ውሻታም ናቸው ብቃ እማማ ቤትቸው ይመለሱ በቃ
የተጠየቁት ስለ ቤቱ ነው የሚያወሩት ስለልጁ ነው ምን ጉድ ነው
@@aminaMohammed-ur8ys ጥፋታቸውን ለመሸፋፈን ነው
ምንም አይነት ሰው ቢሆን ልጅነቱን ሰርዞ አይገባውም አያስብለውም
ያለ እረፍት ከ30 ደቂቃ በላይ የሰው ሀፂያት መተንተን አይደብርህም ትልቅ ሰው አይድለህምዴ የአላህ😢😢😢
Because he is helping his daughter leboche nachew betam yasazenal
ያማል በጣም
ደሜ ፈላ እኔ እራሱ
በዝችን ሳሃት መተንፈስ አቅታቸው በማሽን የሚተነፍሱ,ኩላልታቸው ከጥቅም ውጭ ሆኖ ሆስፒታል በድያልሲስ ያሉ ብዙ ወገኖች አሉ ለነሱም ፈጣሪ የምህረትን ቀን ያቅርብላቸው, እኛ ስላለን መልካም ጤንነት ደጋግመን ደግሞ አሜን እንበል አሜን ❤
በትክክል
አሜን ጌታ ምህረቱ በዝቶልናል ጌታ ይክበር አሁንም ለታመሙት ጤና ሰላም ላጡት ሰላም ይብዛ
አሜን🤲🤲🤲
Amen amen amen
ቁላሊታቸው አይባልም ኩላሊታቸው ነው ለሌላጊዜ ከመላክሸበፊት የፃፍሸውን አንብቢ ከይቅርታጋር
የማማ ጎረቤት የኔ ደርባባ አብረዋቸዉ ከጎናቸዉ ከመጀመሪ ጀምሮ ስለቆሙ አምላክ እድሜ ይስጦት የራስ ልጅ ስትከዳቸዉ ጎረቤት እዲ አዲ ሲተባበራቸዉ በጣም ነዉ በሴት ልጃቸዉ ያፈርኩት የጅሽን ታገኛለሽ በልጆችሽ
እናት በህወት ኖራ የልጅ ልጅ ውርስ እግዚኦ ፍትህ ለእማማ ምናይነት ጊዜ ላይ ደረሥን😢😢
የእማማን ልጅ ለማሸማቀቅ ነው ይሄ ሁሉ ዝባዝንኬ
በየ ቤታችን ወንድሞቻችን በጉርምስና ጊዜአቸው ያደረጉት ነው አዲስ ነገር አይደለም
እማማ በህይወት አሉ ለልጃቸው ማውረስ ይችላሉ ፍትህ ለእማማ።።
በጣም ዝባዝኪ ያበዛሉ እክዋን ወድ ሴትም የሚሳሳትበት የጉርምስናአ ወቅት ያመጣአ ይለፋደዳሉ
ግን ከመጀመርያው ታሪኩን ሰምተሻል? ከ22 አመት በላይ አይቶቸው አያቅም ግን ቤቱ ሲሰራ ምን የሚሉት ጉድ ነው ሚበጠብጣቸው
የልጅታ አባት ፍየል ወድያ ቅዝምዝም ወድህ አለ ያገሬ ሰው ስለቤቱ ምንም ሳያወራ ስለሰውየው አቦ ይድፋችሁ
😂😂😂😂😂😂😂amen yidfaw !!
ልጅና አባት አንድ ናቸው እኛ መስማት የምንፈልገው ስለ ቤታቸው ነው ደግሞ ሺ አመት ይኑሩ እማማና ልጅ
Be kuemachiww ligdlwachiwe nwe fethe le emama😢😢😢
እውቀት
Ewnate new 😢😢😢😢
ቤቱ እኮ የእሳቸው ነው እናንተ የናቃችሁት ሰው ልጅቸው ነው አይመላከታችሁም ፍትህ ለካሌ ❤
ፈራጅ እግዚአብሔር ነው 😇በአንድ ጭረት ክብሪት የሚጠፋ ንብረት ይዘን ከባድ ጥላቻን እናመርታለን ። ቤተሰብ ግን ከሁሉም በላይ ነው❤
Lik new
ሰውዮ እና ልጅ ተባብሮ ነዉ የፈፀሙቱ ይመስለኛል ስለ ቤቱ ማውራት ትቶ ወንድ ልጅ ብቻ ያሳቅቃል ግን ልጅ እግዚአብሔር ሲባርከዉ ነዉ አልተሳካለትም 😢እና አሁን እስኪ የእናቱ ቤቱ መውረስ ይችላል 😢😢
ይህ እሚያሳየው ሰውየው እህቱን ያገባው ለዚ መሬት ብሎ ነው እንጂ እንዴት አማች ቤት ገብቶ ይኖራል እናም ልጁ አሳካችለት
ቤቱን የሰራችበትን እኛ ተመልካቾች አዋተን እንከፍላለን ቤቱን ለቀሽ ውጭ በሰላም በጤና ይሻልሻል
😂👍
Ante menak temlikach leba kehala yante eji Alebet debagna lesa ke belay litikerib botewn lamziref Akidechu new zamd kazamdu Ahiya kemdu new
በትክክል!!!!
😂😂😂😂የዋህ
120,000 little new??? Endew tinish ayikefachihum??? Areb ager lefita yametachiwin ahun birr berekesebet zemen 120,000???? Gif new. Bayihon tesimamu abirachihu Nuru new yemibalew. Anadaj hula 😡😡😡😡😡😡
በጣም ትገረማላችሁ የልጁን ሀጥያት አበዛቹበት ይሄ ልጅ ከሆዳቸው ያወጡት ልጃቸው ነው እሳቸው ቢያልፉም ከእህቱ እኩል ይገባዋል ነገር ግን እሳቸው በህይወት አሉ እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ይስጣቸው ፍትህ ለእማማ
አባትየውም አጭበርባሪነው
ጥሩ ስራ የሰራክ ይመስል እኔ ፕሮቴስታንት ነው እምነቴ ትላለክ እየሱስ እኮ ይቅር በሉ ነው ያለን ከ30 አመት በፊት የነበረን ታሪክ ስታወራ አይሰቀጥጥክም እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው አያዳላም ይቅር ባይ ነው የምህረት አምላክ እረ እንደው 😢😢
አረ ይሳፍራል እኔ አልገባኝ ስለምን እንደሚ አወራ ገና እኔ ሳልወለድ የተሰራ ታሪክ ምኑ ይገባኛል ክክክ
😢😢😢😢 የአባትዬው የወረደ ንግግር እንደኔ የልተዋጠለት ማነው ሁላችንም አስቀያሚ ያሆነ ያለፈ የህይወት ታሪክ ይኖረን ይሆናል የልጃቸው መጥፎ ተግባር የእማማን ንብረት ከመዝረፍ ጋ ምን አገናኘው
ታሪኩን መንገር ያስፈልጋል። ወንበዴው ታሪኳን ሊያበላሽ መጣ። እሷም የልጅ ልጅ ናት። አሳድገዋታል። የእናቷ ንብረት ነው።
የማይገናኝ ዝባዝንኬ ያወራል 😏
@@konjittadesse2126ጠባቃነሽ ለሷ
@@mekasja6442 አይደለውም። በእጃቸው ላይ ተወልዳ ስለልጅ ልጃቸው ሲናገሩ ሽምጥጥ አድርገው አድጋ ነው የመጣችው ማለታቸው ይገርማል። ልጅ ካሳደከው የራስህ ልጅ ኑው። ለዚያውም የልጅ ልጅ። ንብረታቸውን አልዘረፈችም። ንብረቷን ጉልበቷን አፍስሳ ቤት ሰርታለች። ይህ መካድ ጥሩ አይደለም።
@@konjittadesse2126ቤቱ እኮ የእናቱ ነዉ
ሙሉውን ሠማሁት ምንም እውነት አይታየኝ ሥለ ሸዋንግዛው መጥፎ ነገር በመናገር ብቻ ጨረሠው አባትና ልጅ አንድ ናቸው
ዘመቻ ይላል ልጅህን ያዝ ቤቱን ለባለ ቤቶቹ ትመልስ ማነች ልጅ እያለ በየት ሀገር የልጅ ልጅ የሚወርሰው
እለምዬ ,እኔ ላንተ ነፍሴን ጨንቃት !! ትእግስትህ ትህትናህ በጣም የበዛ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያስምርልህ🙏🏽
ልጅ እኮ ነው እንደፈለገ ቢሆን የልጅነት መብቱ ነው የናተ ቤት ነው እግዚአብሔርን ከነልጅህ ፍራ,!!!!!!
OMG 😂 ለምን የሰው ታሪክ ያወራል በጣም ስህተት ነው ባለጌ ሰው ነህ
ማዉራት ያለበት ስለ ቤቱ ብቻ ነው 😢
Awo fatafateu eko ahe mahayim
Min agebau eski
Eunet lemn shefenal hansha sinal hulye be wushet bcha
ልጁ እና ሚስቱ አመስግኖ ለሱ ግን መአት ወረደበት
እንደዚህ እያለው እርቅ ይላል 😣
ትክክል ሰውቹ እራሱ ስለ ልጁ ታሪክ ለምን እዳምጣሉ የለለ ወሬ እኮነው እሚያወራው ሰውየ ከምር ሰው ሳይሞ እደት ንብረቱ ይወራሳል
ፍትህ ለእናታችን በማረፋ እድማቸው ከቤታቸው ወተው ለሚከራተቱት እናታችን ❤
👑👑👑👑🙏🙏🙏
😢😢😢
ቱጣ መች አለች አንዴ አብራኝ ትኑር አይደለ አንዴ ያለች
Atchebtchabi
አላህ ይባርክ በጣም ግሩም ሰው ነህ ባሁን ሰአት እንዲህ የሚያስታርቅ ሰው በመገኘቱ በጣም ደስ ይላል ለእዮሀ ሚዲያ አዘጋጅ በጣም ክብር አለኝ ኑርልን
ፍትህ ለእማማ እና ለወንዱ ልጅ የትም ትወለድ የትም አያገባንም
ለወንድ ልጁ ነው ያልክ ማሰብ አታዳምጥም አንዴ አሱ አስካሁን ሸጦት ነበር አሺ
@@nardibb7399 የራሱን ድርሻ መብቱ ነው ሸጠውም አስቀመጠውም
@@nardibb7399መብቱ ነው
👍👍👍👍👍
😮😮😮
ላወራችሁ ደጋግሜ ደወልኩ በዚህ እድሜያቸው ስቃያቸውን በሉ እኔን እናቴ ሁለት መቶ ሺ ልስጣት ይቺን ልጅ የቱንም ዋጋ ከፍለን ከእማማ ሂወት ማስወጣት አለብን አሌክሴ በዚህ እንርዳቸው❤👏
እግዚአብሔር ይስጣቹ እሱ ነው መፍትሄሄሄ አብረው መኖር የለባቸውም አይ አባትና ልጅጅ ብቻቻቻ ከባድ ነው
❤
እግዚአብሔር ይባርክሺ እህቴ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሺ የኔው
ትልቅ መፍትኤ አመጣ ተባረኪ ግን ሰዎቹ ከባድ ናቸዉ በሚሊየን የሚጠይቁ ይመስለኛል
ልጅ ያጠፋል ማናችንም ቢሆን ሳናጠፋ እዚ አልደረስንም ልጅ ሁሌም ለናቱ ልጅ ነው እማማ አይዞት ከጎኖት ነን እርጅና ያነጫንጫል እንደ ህፃን ነው የሚሆኑት ሴለዚህ ሁሉንም ነገር በቶግስት ማለፍ ነው እድሜ ነው
ጋዜጠኛዉ የወለዱህ እናት ይባረኩልን❤❤❤❤❤ Be blessed !!!!!!!!!!!!!!!!
በእውነት ተምሮ ያልተማረ ሰውዬ እሱስጨበወጣትነቱ ብዙ አላሳለፈም የልጅቷ አባት ምነው ኑሮ ራሱ የዞረበትን ልጅ ከሱ አልወርድ አሉ ውይይይ ወደ ገደለው በስማም የማናችንም ወንድሞች በወጣትነት ያስቸግራሉ እሱ ደሞ ወዶ አይመስለኝም ተይዞ ነው እስኪ መጨረሻውን እንይ 🙏🙏🙏
እኛ ምን አገባን እሄን ሁሉ የሰው ሀጢያት የምትተርክልን ለእናቱ ልጅ ነው ምንም ይሁን ምን ቤቱን ለእናትየው ቤቱን መልሱ
Tikikile enezeh sewoch emaman sebezebezu neber yenorut. E/r gin yeferedibachew
ይኼ ሌባ ቱሪ ናፋ ይኼን ያኽል ሚዲያ ላይ መቅረብ የለበትም
ጨለማ የመሰለ የውሸት አለቃ😅
ይሄ የሰይጣን ወድምነው ዝምታ ማንንን ንም ያኮራል ይሆነ ጅልጅላፎነውጅላጅል ገንዳ
የሆነ ገዳ ነው ሰካራም እርሱነው
ፍትህ ለእማማ ቤታቸው ይመለስላቸው ❗❗ልጂ እያለ እንዴት የልጃ ልጂ ይወርሳል ልጁ የእናቱ ቤት ይገባዋል የምን ማለባበስ ነው
እኮ
ሁለቱም ልጅ ናቸው እናቷም ተካፋይ ናት ለልጅ ልጅ ማውረስ ምንም ጥፋት የለውም ከማይረባ ልጅ የልጅ ልጅ ይሻላል
@@mewdedsol1641ምንፍቅና
ብልግናችውየልጆንገበናመዝከዝከምንአሰፍለገ
ሳይገባችሁ አትፍረዱ ይፈረድባችኋል! ሰካራም ልጃቸው ነው ለዚህ ያበቃቸው!
አባትም እንደ ልጁ ነው ፍትህ ለእማማ😢😢
ይቅርታ አርጉልኝ እና ልጁ አጀቴን ነው የበላኝ 💔ሰው ሁኖ በይወቱ ብዙ ታሪክ ያሳልፋል ያለፈውን ሂወት ምን ይዘበዝባል የልጅቷ አባት 🤔ፈትህ ለናታችን😢😢
ምን የኛ ሠው የሠው ነውር በማውጣት የራሣቸውን ግፍና መከራ ለመደበቅ ነው
ውዴ ባዳነዋ ወደሙ ቢሇን ባደባባይ ወጀሉን አያበዛም
በፈተና የተከበበ ሰዉ ይመስላል እንደዉም መረዳት ያለበት እሱ ነዉ ልሽጥ ልለዉጥ ሳይል መኖሩ ያስመሰግነዋል።
ትእግሰቱ እራሱ
ትክክል ነው😢
❤ጋዜጠኛው እረጅም እድሜ። ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥህ ሰውየው በመቁረቢያህ ግዜ መዘባረቅ አይከብድም ቅድስትና አባቷ በሰው ቤት እግዚአብሔር ፍርዱን በናተ ላይ ይስራ ፍትህ ለእማማ😢😢😢
ሰውየው ዝባዝኬ ነው ሚያወራው ወረኛ ወድ በቤተሰብ መሀል ገብተህ አትዘባርቅ ወሬ
@@rozasisi9536 በጣም ነው የገረመኝ አባትየው ሲዘባርቅ ሲጀመር አባትየው ለልጁ ነው የሚወግነው ሲቀጥል ልጅ እያለ የልጅልጅ መውረስ የለባትም ምስኪን ሴትየዋ እና ልጃቸው ያሳዝናል ይቺ ፈጣጣ
Ara fitih lemama ende ehe leki aydelemi ende leji eyale yelefi lejileji
አባትናልጅ አንድናቸው ያልተፃፈለትን ያነባል ውጭ
😏😏ፍትህ ለሚስኪኗ እማማ😢
በጣም ይገርማል በማማቤት አባትና ልጅ እግራቸው ዘርግተው ልጁን ዱርዬ ቸስፋ ቆራጭ እንዲሆን ነው ተደርጎ የኖረው አሁንም ሀጢያቱን ማብዛት ምንም ትርጉም የለውም ፍትህ ለናትና ልጅ የት ይውደቁ ፍትትትትት ለማማ
የልጅቷ አባትም ልጅቱም በጣም ይገርማሉ ማርያምን እሄ ሁሉ ስለልጃቸው ክፋት ማውራት እኛ ሁሉንም እንውረስ ነው ያሰፍራል እግዚአብሔርን ፍሩ ቤቱን ለእማማ መልሱ
አይዞወት
ተታድያ ለምን ሞተ ተባለ?
ልክ ነው ጨካኝ ናት
😢😢በጣም ተናደዋል ሞቷል ብለዉ ስለመጣ ነው የተቃጠሉት አየሽ የልጅቷ አባት ወይስ እናት ነበረ መምጣት የነበረችበት ይገርማል ለወንድሟ ጥላቻ ለዉርስ መሆኑ ግልፅ ነው
@@ennanakassa6438ሞተ ብለዉ በሯሷ አዙራ ሲመጣ ተቃጠሉ አረሩ😢😢
አባትና ልጅ ምንም የሰው ሀጥያት ብታወሩም እናትይው ለልጃቸው ነው ማውረስ ያለባቸው
👑👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏
Please think twice before you say anything
Tadia lemin kelijitua setuat?
በጣም ያሳዝናሉ እናትና ልጅ ፍትህ ይሰጣቸው በየት ሀገርነው በ120 ሺብር ቤት የሚሸጠው ፍትህ ለእማማና ለልጃቸው
Meskene tasazenalche
ፍትህ ለእናታችን 😢😢😢😢የኔ እናት በስተርጂና ከቤት መፍናቀል አይ ግዜ😢😢😢😢
ስለ ልጁ ወንጀል ማን ዘርዝዝር የአንተ ልጅ ወንጀል ለመደበቅ ፈልገህ ነው ልጅ ሆኖ የማያጠፋ የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ በስተርጅና ለሚከራተቱ እናታችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ስለ እሱ ሕይወት እኛን ምን አገባን እኛ የእማማ ንብረት እንድመለስ ነው የምንፈልገው
ትክክል
እዋይ ትግስት አታ ጋዜጠኛ ተባረክ በግሌ ባወኩህ ብየ አሰብኩ።በዚህ ዘመን ማነው የሰውን ታሪክ የሚሰማበት አቅሊ ዘለዎ።ግርም ባህ ኢሌ አለሁ።እንታይ እሞ ክብል።
እዝጊኦ ልጅቲቱም አባትዬውም ልጅን ጨፈጨፋችሁት አየ ሰው እግዚአብሔር እኮ ሰነሀጢያታችን ይዞን ይኖራል ክብርና ምስጋና ላተ ይሁን አባት ሆይ😢😭
Aygermeshem ene rasu eko germognal yetetalut bebetu nw enesu yemiyawerut Gena legena betun yiwersale bilew sile leju nw miyawerut minm hone min yigebawale leju
Amen
ልጂእያለ የልጂልጂ አይወርስም ባልቴቶ የትትውደቅ😢😢 ፍትህ ለማማ
👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏
አረረረረረረረ ፍትክክክክክክክክክክ ለእናታችን የሰዉ ቤት ለቀሽ ዉጪ ፈጣሪ ይፍረድብሽ
የልጅ ልጅ ይወርሳል የማይወርስበት ምንም ምክንያት የለውም ለምሳሌ እኔ ወራሽ ነኝ በስሜ ነው ግን አውራሾች እውነተኛ መሆን አለባቸው እሳቸውም ቢሆኑ ትክክል አይደሉም
@@narditubeናኒሻየበላይልጅ ሁሉምፍቃደኛሢሆነዋ ይችኮ በጉልበትነው ሠርታመኖርትችላለች ባለቤቶቹእያለቀሱ እሷልትኖርያምራታል ይች ጨካኝ አውሬ ይችባልቴት የትትውደቅ
@@narditubeናኒሻየበላይልጅ በፍቃደኝነት በስምምነት ነዋ እንዲህ ፀብ ውስጥ ተገብቶ አይደለማ
እኔ ግን የገረመኝ ከልጂቱ እሰከ አባትዬው ሰለ ሸዋንግዛው ግል ህይወት እዚህ ጋር ማውራቱ ምን እሚሉት ስግጥና ነው የጥላቻም ልክ አለው ግን ሰለ እማማ ቤት እንድታወሩ እንጅ ሰለ ሰው ስም ማጠልሸቱ በጣም ይገርማል የመዎረስ መብት ያላቸው ሁለቱ እህት እና ወንድሞች በቻ እና ብቻ ነው😔😌
Yaenatiwa dershasi
@@mohammedreshid2472 ማለት
የዛሬ ግዜ ሰው ወይም ልጆች ልበለው እጅግ አረመኔነት የሆነ ዘመን ነው ልቦና ይሰጠን
ሰዉዬው ምን ሆነው ነው ሁሉም ቤት እንዲ አይነት ልጅ አለ ምንም ማለት አይደለም ሊያሳቅቁት ያረጉት ጥረት የኔ ጌታ መድሀኒያለም ልቦና ይስጥህ
የአባትየው ውሬ ረዘመ የፍጣሪ ያለህ ምን ድን ነው የሚውራው ስለቤቱ አይደል የተጠየቀው ፍትህ ለማማ😢😢
😂😂😂😂😂😂enem eko geremeny zim blo yikebatral😅
የተጠየከው ስለቤቱ ነው ስለልጁ መታሰር ሌላ ወሬ አታውራ ማንም ልጅ ያጠፋል
በናትህ እንኳን ለሚስትህ እናት ይቅርና ለማንም ይደረጋል ከሰል ምናምን አትበል ከሰል ራስ ለእማማ ፍትህ
አቤት ልጁ ደሞ እንዳስደሰተኝ ሰውየው ከነልጁ የሰራውን ግፍ አንድ ሳይናገር ስለልጁ ይሕንን ሁሉ ሲለፈልፍ ፀጥ ብሎ ሲሰማው አንጀቴን ነው ያራሰው ሁሌም አራዳ ይኑር አቦ
ሰውየው የውነት ነው የሚናገረው
አንተ (አንቻ) ፆታቹን ስላላወኩ ይቅርታ እስኪ ምኑ ላይ እውነቱ ልጅትዋ ብትሰራስ ደሞ አያት ነቸው ከዛም አልፎ ያሳደጉዋት ናቸው ምኑ ላይ ነው እውነቱ ልጅ እያለ ሽጡልኝ አትሽጡልኝ ድረስ የሚያስኬድ ከተሸጠስ ባሁን ዘመን በዛ ብር ይገኛል ተንኮል አባትና ልጅ ካላሰቡ
@@samirobil9341 አኔ ልጂቱ ይገባታል አላልኩም ሰውየው ግን ከመጀመሪያው ጀምረው ልጅ አናቱን ይረብሻል ማማ አና የልጅልጂቱ ተሰማምተው ነው የሚኖሩት አደተረዳሁት እሱ ተደብቆ የነበረው አሁን መጥቶ ተጣሉ
አዎ ማንኛችንም እኮ በወጣትነታችን ግዜ በጥብጠናል ትክክል እና እንደዛ ስለሆነ ልጁ እኮ ከጫወታው ውጪ ማድረግ ነበር የተፈለገው ባጋጣሚ ባይደርስና እግዛብሔር የማማን ሕይወት ስላቆየለት እንጂ በሕይወት ባያገኛቸው እሳቸውም ብልጥ ባይሆኑና ኮፒ ማስረጃ ባይደብቁ ምን ይውጠው ነበር በቅንነት ቢሆን እኮ እሱም እንደዚ አይነት መካሰስ ውጣ ውረድ ውስጥ ባልገባ ግን በተንኮል አባትና ልጅ ተመሳጥረው አውላላ ሜዳ ላይ አስቀርተውት ነበር እና እኔጃ እኔ ባየሁበት መነፅር ግን ምንም አይነት ቅንነት የተሞላበት አላየሁም
እንደ ዛሬ ተናድጄ አላዉቅም በተለይ ደግሞ በጣም ያዘንኩት በአለምሰገድ ነዉ በጣም እዮሀ ሚድያ ከመምጣቱ በፊት እርቅ ማፅድ ላይ የማዉቀዉ ዛሬ ግን የዝች ባለጌ አባት መናገር ያለበት ስለ ንብረቱ እንጂ ስለ ልጅ የግል ህይወት የማይገባዉን ሁሉ ሲናገር እንዴት ቁጭ ብሎ ያሰድበዋል የልጅ ስነ ልቦና የሚነካ ነገር ሲናገር እንዴት ዝም ይባላል በጣም ያማል መናገር ካለበት እጀንዳ ወጦ እየተናገር ዝም ይባላል ልጂቶ ለቃ ትዉጣ ብሩን ተመልካቹ እኔን ጨምሮ እንከፍለዋለን
የባለጌ ልጅ ባለጌ ነው ለካ ልጅህ የወጣችው በአንተ ወታ ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ በስማብ 😢
የባለጌ ልጅ ባለጌ ነው ለካ ልጅህ የወጣችው በአንተወታ ነው😢😢😢
እረ አይባልም ስነስርአት ይኑራችሑ
😂😂😂😂😂ሳህ የሆነ ገንዳነው ቅዘን ወድየማይመስል ነገረኛ ቆሻሻሻሻ😢
@@babydoll3635ለምኑ ነው ስርአት ከባለጌም ባለጌ ናቸው ።
@@babydoll3635ለጌን ባለጌ ማለት ነው የምን መለማመጥ ነው ባለጌም ያንሳቸዋል
ሴት እራሱ እንዲህ ነገር አይፈተፍትም ምን አይነት ባለጌ አባት ነው በረቢ😢
ፍትህ ለእማማ በዚህ ዕድሜ የትም መሄድ አይችሉም :: በወጣትነት ዕድሜ የማይሳሳት የለም ዋናዉ መመለሱ ነዉ::
ልጅ እያለ በቁሙ ገላችሁ ልትወርሱ አባትም ልጅም አንድ ናችሁ እማማ ቤታቸው ይመለስ
የሰውየው አነጋገር ምንም አይጥም ብዙገበና መናገር እውነተኛ አያደርግም እሱም ካለው ይማር ለነገው ልቦና ይስጠው ለእናቱ ልጅ ነው ምንም ይሁን ለእማማ ቀሪውን ዘመን በቤታቸው እድሜና ደስታ ከልጃቸው ጋር እግዚያብሔር ያድላቸው 🙏🙏🙏
ትክክል አማች ተብየው ባለጌ ይመስላል😁😁😁😁😁😥😭😄
ጥያቄ አለኝ ለምን እማማን ብቻ አስማላችሁ?ሌሎቹ ለምን አልማሉም? ይሄ ልክ አይደለም። ሰዎቹ ልክ አይደሉም አባትና ልጅ!! አሁን ፍትህ ለኚህ አሮጊት በዚህ እድማያቼው አይንከራተቱ።
Awo lamen ayemele lalochu
በትክክል ለምን ሁሉም አልማሉም
ገናነው አላለቀም እስከመጨረሻው ተከታተሉ አትቾኩሉ
እማማ ብቻ አልማሉም ልጅቷም ምላለች ድምጿ ስለማይሰማ ነው ።ያው ውሸቷንም አደል? በፍርሀት እና በድፍረት ነው የማለችው
እውነት ነው ልጅቷ አልማለችም 😂😂😂😂😂
ማንም ምንም አለ ቤቱን ይመልሶላቸው የዱሮ ታሪክ እያወራቹ ወንድማችንን አታሳቁት ያለፈ አለፈ ከመቼ ጀምሮ ነው ልጆች እያሉ የልጅልጅ ወራሽ የሆነው ልጅታም የከፈለችው ካለ ይመለስላት በቃ አቦታም ቢሆን ለማራራቅ እንጂ ለማስታረቅ የመጣ አይመስለኝም ፍትህ ለእናታችን
የልጁ ታሪክ ምን ይሰራልናል በወጣትነት ሁላንችንም አጥፍተናል ያጥፋ አሁን እቤቱ ለማነው የሚገባውፍትህ ለእማማና ለልጃቸው
እባካቹ የህግ ባለሙያዎች እማማን አግዞቸው በጣም ያሳስናሉ
ከንግግራቸው ከድሮም ጀምሮ በእማማ ጫንቃ ላይ የነበሩና አሁንም የማይወርዱ ናቸው.ፍትህ ለእማማና ለወለዱት ልጅ 😢
❤❤❤
❤❤ትክክል ልጄ እያለ እንዴት ልጄ ቤት ትስራለች
Ewent nw tederajetew nw yezerfuwachew leba hula
በትክክል! ከነቤተሰቡ ዕድሜ ልክ የሣቸዉ ሸክም የሆነ ቤተሰብ። ሰዉዬዉ የባሰበት ደናቁርት ነዉ።
@@abdi9388ቃጠልን እኮ የሌለ ውሸት ቀዳዶች የእናት እንባ ቀልድ መሰላቸው😭😭😭💔💔💔
እባካችሁ ለዚህ ምስኪን የሆነ ነገር እናርግለት እባካችሁ
ምንድነው ሚዘባርቀው ሰውየው ፍትህ ለእማማ
እኔማ ሰልች አለኝ እማማም እንዲህ አልተዛዙም ምኑነው
አረ ምንድን ነው የሚዘባርቀው ምን ለማለት ፈልጎ ነው ቤቱን ለእማማ አስረክቡ ነው የተባላችሁት ይሄ ፕሮቴስታንት እምነት አያዛልቅም ቀባዣሪ
ትክክል ከምር የልጅቱ አባት ተብየ የለለ ነው እሚዘባርቀው ዋናው ቁም ነገሩ የልጁን የሂወት ታሪክ ሳይሆን እማማን ለምን አውጥታ ጠለቻቸው ከቤታቸው ?
ለመዉሰድ ነዋ
@@bizuneshidawate9962 ቢያዛልቅ ባያዛልቅ ምን አገባል አንቺ?? ሁሉም ሰው በግድ ያንችን ሀይማኖት መቀበል አለበት እንዴ?ዝቃጭ። ሀይማኖት የግል ነው ፤ ኢትዬጽያ ሁሉም ሀይማኖት ተከባብሮ የሚኖርበት አገር ናት። ይሄ ነገር ካላስደሰተሽ አገሩን ለቀሽ ለብቻሽንበጥላቻ መንጨርጨር ትችያለሽ። 🤡🤡
አባትየው ሥለሠውየው አቃቂር ነው የሚያወራው ሥለቤቱ ሢጠየቅ ሥለላ ያወራል ልጃቸው ነው ይገባዋል እናቱን አልተከባከበም ብሎ አይገባውም እያላችሁ ነው
❤❤
አይ እኔ ቢሆን አንችልም ነበር አንቄ ነበር አፍ ማዛጋው ልጄ አላህ ልብ የስጠው ነው
ፍትህ ለእናተችን ሲጀማር ወንድ ልጅ ነዉ መዉራስ ያለበት እሷም አበቷም ይዉጡ
ውርስ ወንድ ሴት አይልም
ሰውየው ነንእቶፕ ወሬ ኡፍፍፍፍ አድክም
ይሄ ፕሮቴንስታን ሰዉዬ ምድነዉ የሚቀባጥረዉ ደግሞ ለኔ እንደናት ነበሩ ይላል ወሬኛ ታዲያ ምነዉ ዛሬ ላይ ያጎረሰህ እጅን ነከስከዉ እናም ፍትህ ለእማማ እና ለልጃቸዉ🙏😥😥
ሰውየው ግን ምን ድነው የሚያወራው ያልተጠየቀውን ይለፈልፋል ፍትህ ለናትና ልጅ አባትየው በጣም ታሳፍራለክ
betam asafare sew .yeteteyekew leya kebatari kimun new yawetawe eree tew belute yehen sew getan atawekeme kehadi not 😢😢😢😢😢😢😢
በቃ እግዚአብሔር መፍራት ጠፋ😢😢😢😢 120 ሸብሯን አዋጥተን እንመልሳለን የልጅ ልጅ አይወርስም ምንም ሆነ ምንም አይገባትም አባትም ያው ነው እማማ እቤታቸው ይመለሱ ደጋግ ኢትዮጵያኖች አስር አምስት ይዋጣላቸው ብሯ ይመለስ
ከፍላም እኮ አልጨረሰችም 2,000 ይሆናል የሰጠቻቸው
እውነት ነው እኔም ማርያምን የተወሰነ ብር እረዲቸሎሁ ምከንያቱም ቤት ለእናታቸውና ለልጆቻቸው ይመለሰ
የቤቱ የተሰራበት ወጪ እና ጉልበትዋ የጊዜዋ መባከን ግምት በማድረግ ቢከፈላት ጥሩ ነበር
ሺዋን ግዘው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳይገሉህ ተጠቀቅ የኔ ሚስጊን 🙏
እማማ ጀግና ጎበዝ ነወት አደቀወታለሁ ገና በንጪጩ አንድ ወንድ ልጅወን ሳይጥሉ አጥብቀው መከራከራቸው 💪💪 ያለፈ ታሪክ መዘርዘር ተገቢ አደለም እማማ እና ልጃቸው በጣም ያሳዝናሉ አይዞችችሁ አላህ ነው የሚፈርደው አላህ እርቀ ሰላሙን ያውርድላችሁ 🤝❤
ምንም አሉምንም ለእማማ ቤታቸዉ ይመለስና ሁለቱ ልጆቻቸዉ ይዉረሱ እማማም በሰላም ይኑሩ በቃ ለማያነብ ሰዉ ለሚያዉቀዉ ሰዉ ነግርዉ እሳቸዉ አዋዋ እሰካሉ ድረስ ይኑሩበት
ምስኪን የኔ እናት በገዛ ቤታቸው ባይተዋር መሆናቸው በጣም ያሳዝናል 😭 ግን የሰውየው ጩኸት ምንድነው? የእውነት ፈጣሪ ይፈርዳል 🙏
💖💖💖💖💖
ከሀይማኖት የተነሳ ነው😂😂😂😂
Miskin Emama siyasaznu 🥹🥹🥹fetari yifred!!
አባትዬው ልክ እንደ ልጅቷ አጭበርባሪ ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ፍትህ ግን ከእግዚአብሔርም ነው ለሁሉም ቀን አለው
ተመልካቾች ምናለበት ክፉ ደግ ባናወራ እውነቱን የሚያውቅ እግዚአብሔር
የልጂቱ አባት በጣም የምርገርም ነው ስለቤቱ እውነት ትቶ ምንድነው የምያወራው ለራሱም ለልጆችም ብያስብ ጥሩ ነበር ልጁንም መከልከል ነበረበት በራሱ ቢደርስ የማይፈልገውን ........ለማንኛውም እውነትን የምያውቅ እግዚአብሔር ይፍረድ
እደው መጨረሻየን አሳምርልኝ አምላኬ እንኳን ቤተሰብ ጋር ባዳም ጋር ቢሆን ለፍርድ አታቅርበኝ አምላኬ
አሚን
አሚን አልሃምዱሊላህ እኔም እከክ ዛሬም እንኳን ከትልልቅ ሰዎች ጋር ቀርቶ ከእድሜ እኩያዎቼ እራሱ ተከባብሬ ነው የኖርኩት
Me too
አሜን የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢
ትልቅ ስው ናቸው ምንም አያቁም ቡማለት ንብረቱን ወደ አራስ በማዞር ለመውረስ ይተደረገ ደባ ነው ልጆም ስካራም እና እራሱን የጣለ ብመሁኑ ተመሶ ይሚመጣ አልምሰላትም እና ፍትህ ለባለንብረቷ
በትክክል
ትክክል እንደውም ብን ብሎ እንዲጠፋ ያደርጉት ይመስለኛል እነሱም የማይመጣ መስሏቸው ሊወርሱ ነበር😢
እውነት ነው
ነገሩ ገብቶሻል👌👌👌
አታፍሩም ሰውዬ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ፍትህ ለእማማ አጭበርባሪዎችን ያጋልጥልን
እሷ ሀቅ የላትም ልጁ ልጃቸው ነው
እኔም እኮ የገረመኝ ልጅ እያለ የልጅ ልጅ ይወርሳል እንዴ
😂😂😂😂😂የአባትተብየው አርነትስ😢😅
አለምየ አተ ትለያለህ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ 💚💚
ፍትሀዊ ያልሆነ ለልጁ ብቻ የወገነ ሰውየ እስኪ የነሱን ምላሽ እንሰማና አስተያየት እንሰጣለን ዞሮ ማማ ቤታቸው ይግቡ በስተርጅና አይንገላቱብን 😢
ቤታቸው መግባት ሳይሆን ቤታቸው ይመለስላቸው
ሲጀመር መጥፎ ስለሆኑ ነው እንጅ ጡሩ ቢሆኑ መጥፎ ነገ አያወሩም
እነዝህ ስላርጉት ነገር ያወራሉ ጉርቤትም እኮ ያደርጋል ጃኪት ሰጥችው ዋስ ሁኛው ይላል ሲጀመር መለፍለፍ አያስፍልግም ስለድሮ ታርካችው እውነት ቤኖራችው ስለቤቱ ብቻ ነበር የትጠየቁት ታርኪ ትናገሩ አልትባሉም የሰውልጅ ይሳሳታል በወጣጥነቱ መጥፎ ሊሆን ይችላል ግን በዛው ባይቀጥል ነው ዛሬላይ የልጆች አባት የሆነው በሂደበት ሀገር መኖር የጀመርው ትሰው ፍቅር ቢኖርውነው