በዕንባ የታጀበው ታላቁ የቤተሰብ እርቅ! በመጨረሻም እማማ ወደቤታቸው ገቡ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 сен 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 7 тыс.

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Год назад +596

    እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍 አለምዬ አንተንም እድሜ ይስጥህ ኑሮህ ሁሉ በደስታ ይሞላ እማማ እንኳን ደስ አለዎት

    • @almazgebretnsae8294
      @almazgebretnsae8294 Год назад +2

      እግዚአብሔር ይመስግን ደስ ይላል ሌላ እንደሱ ያሉ ህዝብ እደሱ ያስፍልጋል በጣም ደስ ይላል

    • @user-qc3wh5fb1s
      @user-qc3wh5fb1s Год назад

      አልሀምዱሊላሂ ደስብሎኛል

    • @romasemere6794
      @romasemere6794 Год назад

      Jo

    • @alemyimer7913
      @alemyimer7913 Год назад +1

      እረ ለጇ ነው ብቸኛው ወድልጃችው ነው አተለፍልፍ አተ ልጀህ እያደላህ ነው

    • @alemyimer7913
      @alemyimer7913 Год назад

      ​@@romasemere6794፧

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Год назад +641

    ጋዜጤኛዉ ምርጥ ሠዉ እዳተ አይነቱን ያብዛልን በመታረቃቸዉ ደሥብሎኛል እማማ እንኳን ወደቤቶት ተመለሡ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Год назад +249

    አሁንም ቤታቸው በስማቸው ይሁንላቸው ነገ ልላ ጉድ እንዳያመጡባቸው።

    • @gfg4073
      @gfg4073 Год назад +7

      ትክክል ዛሬ ብታረቁ ነገ ሌላ ጉድ ይመጣል

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Год назад +2

      Betuma indet kawun bewala isuwa iko betun wesadechi iko setiyo bichagna nachew kamanim 😢😢lije alitedalum

    • @rahelhailu8755
      @rahelhailu8755 Год назад +3

      ትክክክል

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Год назад

      ያኑኮ ተነጋገሩ በሴትዮዋ ሊሆን አሉ ድረስ

    • @jeyilanmehmdjibril391
      @jeyilanmehmdjibril391 Год назад

      Ttkkl

  • @sarawube4098
    @sarawube4098 Год назад +7

    ቤታቸው በሰማቸው ይሁንላቸዉ ዋናወ ቁም ነገሩ እሱ ነው እነዛ በጣም ይተባበራሉ ልጁ ብቻወን ነው መታገዝ አለበት ።

  • @ethionail
    @ethionail Год назад +45

    አጎትሽን ካሺው ከርታታውን ንሮ የጠመመበትን።አልሆን ቢለው እንጂ ወንድ ልጅ ለእናቱ ብዙ ነው አክብሪው ታሪክህን ፈጣሪ ይቀይረው ይቻለዋልና❤

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 Год назад +5

      Agotewa tenkolegna new

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 Год назад

      Bedemb adamche

    • @roza907
      @roza907 Год назад +3

      አንች ብትሆኝ ወይ ብትሆን ትክሽዋለሽ?????

    • @lalanegnyekidanua5261
      @lalanegnyekidanua5261 Год назад +1

      ኧረ የሆነ ነገረኛ ነገር ነው አስመሳይ አፉን ይይዛል

    • @selamteka9289
      @selamteka9289 Год назад

      ተንኮለኛ ነው

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Год назад +35

    አቤት አባት እና ልጅ ለልጁ ያላችሁ የጥላቻ ጥግ የተጠየቃችሁትን ትታችሁ ያልተጠየቃችሁትን ነው የምታወሩት እሳቸውን እየካባችው እሱን ስታጥላሉ እናትየው ደስ የሚላቸው መሰላችሁ

    • @UsmanBekriBEKRI
      @UsmanBekriBEKRI Год назад +2

      ደነዝ እናቱን ጥሎ አመታት ሲጠፋ የት ነበር ወንበዴ ሌባ

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 Год назад

      Endet edzh teyalsh legetu betam dekmalesh legachew 20 amet yet neber saytorachew

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 Год назад

      @@UsmanBekriBEKRIbetekekel

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc Год назад

      @@UsmanBekriBEKRI ኮሜንት ማንበባችሁ ጥሩ ነው ሁሉም ለራሱ እንጂ ለሳቸው የተቆረቆረ የለም ያለፈ ታሪክ ማውራት ምን ያደርጋል አንድ ፕሮግራም በአንድ ሰው እስኪያልቅ ለስድብህ/ለስድብሽ Thank you

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc Год назад

      @@nejatmohamed1230 እኔ እኮ የሱን መጥፋት አልደገፍኩም እማ ግን እነሱ እያወሩ ያሉት ሚዲያውን ስለማይመለከት ስላለፈ ታሪክ ነው ብዙ ልጅ በፋይሬጅ እድሜው ወላጆቹን አስቸግሮ ነው የሚያድገው እንኳን ወንድ ሴትም አንዳንዱ ተሳክቶለት ደና ቦታ ይደርሳል አንዳንዱ ደሞ ሳይሳካለት በችግር ይኖራል ችግር ደሞ ያበሳጫል አሁን ይሄልጅ ያሁሉ አልፎ ተለውጦ ሀብታም ቢሆን ኖሮ ሁሉም ቤተሰብ በተገናኘ ቁጥር የበጥባጭነቱን ዘመን እያነሳ በፍቅር ይስቅ ነበር

  • @jaya8608
    @jaya8608 Год назад +593

    ጀግና ሚድያ!!!! ለሀገራችን ህዝብ የሚጠቅም በርቱ ጀግኖች ናችሁ🎉

    • @sengkimusesa
      @sengkimusesa Год назад +2

      😊

    • @ketemawgizachew
      @ketemawgizachew Год назад

      @@sengkimusesa jegena

    • @hiwigirma9903
      @hiwigirma9903 Год назад +3

      ከምር ለሚዲያ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Год назад +3

      ልጁን፡አታዉቃሱት፡ባላቅሶምአተሠምናዋቻዉ፡እነትነ፡ልጂባላቅሶ፡ልተሠሚኚ፡አትሞክሩ፡እኔን፡አይንባለኚ፡እሰቻዉንሢ፡አይንአልባላቻዉሚ።፡ባጋዛቤተቻዉ፡ዳጂለይ፡ታዋርዊሮ፡ላልጁሚ።ይጋባዋል፡ሌባምሆን፡ቃማኛ፡ዬትሚ፡አይዋዲቅማ፡ልጂልጂ፡ናዉ

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Год назад

      Egiziabihar ke Enatihi gar. Beselami lemenori yabikahi. Wenidu ligachew betam yasazinal Egiziabihar yetesebetewoni libihini yiteginilihi

  • @phonetastic8020
    @phonetastic8020 Год назад +41

    እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ የኔ እናት 😢ሽማግሌዎች እግዚአብሔር ይባርካቹ በእውነት ትልቅ ነገር ነው ያደረጋቹት❤❤❤❤

  • @onelove-n8s
    @onelove-n8s Год назад +416

    ከምር እንዴት ደስ እንዳለኝ ለጋዜጠኛውም ለሽማግሌወቹም ትልቅ ክብር ይገባቸዋል

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Год назад

      Gorebetoch tebareku lewinet mekomachihu gorebetoch yelijilij bemasiwetata betam azinew komew neber ewnet new lijitagarim ewnet ale honom arogita mewtata sihitet new. Lijita yawetachiwin yikefelat.

    • @selamawitlegese9185
      @selamawitlegese9185 Год назад

      ❤ እግዚአብሔር እርቃቹህን ያፅናው በጣም ያሳዝናል ጥለነው ለምንኤደው ንብረት እደዚህ መሆን ከሁሉም በላይ ፍቅር ይበልጣል

    • @selamawitlegese9185
      @selamawitlegese9185 Год назад +2

      አገራችንም ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን አሜን ተባረኩ

    • @fitsummesfin3409
      @fitsummesfin3409 Год назад

      ​@@selamawitlegese9185you are right. I learned a lot from this family.

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Год назад +1

      ጋዜጠኛው ቁጭ ብሎ ልጁን ሲያሰድብ እድል እንካን አልሰጠውም ልጁ እንዲያወራ አባትና ልጅ በስድብ ጨረሱት ጋዜጠኛ ማለት ባላንስ አድርጎ ለሁሉም እኩል ሰአት መስጠት ነበረበት ሲቀጥል ተገቢ ጥያቄ እንካን አይጠይቅም ዝምብሎ ይለሳለሳል የፍቅር ታሪክ ሚሰማ ነው ሚመስለው ዛሬዝ አናዶኛል ደሀን ማን ይወደዋል ልጁን በገዛ እናቱ ቤት ውሻ አደረጉት እኮ ጎረቤት ተብየዋም ያገዘችው ለልጅታ ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +52

    ልጁን ለምን ጠመዳችሁት ለውርስ አይደለምን ?
    ምንም ቢሆንኮ ሁላችንም ባህሪያችን ይለያያል እሱ ከመጣ የምትሉት እንደሚመለከተው ስለምታውቁ ነው ቢጠጣበትም ቢበትነውም ድርሻው ነው አለቀ ኦኦ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Год назад +10

    እርቁ መልካም ነው ካሌ ምናልባት የልጃቸው ብቸኝነት ተሰምቷቸው ሀሳባቸውን ቀይረው ይመስለኛል መጀመሪያ የሰጧትን መልሰው የከለከሉት ያም ቢሆን አይፈረድባቸውም እናት ናቸው የልጃቸውም ነገር ያሳስባቸዋል የኔ እናት 😢😢 በጣም ተጨነቁ አፈር ልብላ ወይዘሮ መሳይ የፈለገ ሌሎች ወንድም እህቶችም ቢኖሩሽ ካሌን የምትወጃቸው ከሆነ ሸዋንግዛውን መውደድ አለብሽ ቢሞቱ እንኳን ነው ምልሽ መንፈሳቸው ይጨነቃል የእናት አንጀት ነውና በተረፈ ቀጣዩን እግዚአብሔር ይጨመርበት ከምንም በላይ እናንተ ተዋደዱና ተስማሙና እማማ ደስ ብሏቸው ይኑሩ እባካቹ🙏🙏🙏 አሁንም ለሸዋንግዛው ጥላቻ ስላየሁባቹ ነው ከአባትየው ጭምር ተዉ ጥሩ አይደለም ኢሄ🙏 ልጃቸውን ጠልታቹ እሳቸውን እማዬ እማዬ ብትሉ ደስተኛ የሚሆኑ ከመሰላቹ ተሳስታችኋል ወዶ አይደለም እሱም ፍቅር ስጡት አታግልሉት ሁሌ የሱን መጥፎ ብቻ አትናገሩ ሰውም ይታዘባል

  • @saramekonnen5155
    @saramekonnen5155 Год назад +27

    እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ ሰዎች ከአሁን በኃላ አያትን መርዳት እንጂ ልጆች እያሉ የአያት ዉርስ መውሰድ እንደማይቻል እወቁ ገንዘብ እና ግዜ አታባክኑ ❤

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Год назад +64

    እኔ ልጁ አንጀቴን በላው በቃ ሁሉም ፈርደውበታል በትናንት ማንነቱ ፈጣሪ አዲስ ሰው ያርገው እና እጃቸውን በአፋቸው ያስጭናቸው ወንድሜ።

    • @Sd-rp7ss
      @Sd-rp7ss Год назад +3

      Amen Amen Amen

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Год назад +7

      ቢቀየር ጥሩ እሱ ከንቱ ነዉ አሁንም ሸጦ ሊጠጣበት ነዉ

    • @user-vg6dh4qj2x
      @user-vg6dh4qj2x Год назад +4

      ​@@helenalamin9762ሽጦ ለመጠጣት ነወ እልም ያለ ሱሰኛነወ ያሥታውቃል

    • @marthamamo7875
      @marthamamo7875 Год назад +9

      በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ስው በየቤቱ አለ እንደዚህ ግን እሱ ላይ መፍረድ ትክክል አይደለም ሲጀመር ስካራም ሆነ ሌባ ሆነ ቤቱ እኮ የእናቱ ነው እንደፈለገ መሆን ይችላል ቤቱ እኮ ነው የሚገባው ለሱ ነው እንደዚ ግን ማሸማቀቅ ጥሩ አይደለም ለዛውም ወንድልጅን ትልቅ ሰው ነው

    • @zahraticket
      @zahraticket Год назад +3

      Lejetwa sele temarech mlas alat sewyon btam denber alefechbet

  • @fgbh865
    @fgbh865 Год назад +55

    ልጂቱ ግን የሆንሽ ደረቅ ነገር ነሺ። አለም ሰገድ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Год назад +37

    ልጅ እያለ የልጅ ልጅ አይወርስም ለዛውም እናት በህወት እያሉ ። አለምስጉድ ተባረክ ስላስታረቃቸው

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Год назад +3

      ልጅ እኮ ጤነኛ አይደለም በመጠጥ ተለክፎአል ስው አይሆንም የኔም ባሌ እንዲህ ሆኖ ነው በስደት እድሜህን የጨረስኩት ወይ ለራሱ አል ሆነ ወይ ለልጆቹ አል ሆነ ሲጠጣ ቢላ እያነሳብኝ ጥዬ ተሰደድኩ ይሄው እሱም ስው አል ሆነ እኔም በሰው ሀገር አለው

    • @alemhaile625
      @alemhaile625 Год назад

      የእማማ ልጅ ጥሩ ባይሆንም የልጅ ልጅቷ እያቷን ከቤት ማስወጣተ አልነበረባትም ከመጀመሪያው ጀምሮ የልጅ ልጅቱ እና አባቷ እንዴ እንደሚያደርጋቸው አይተሻል። አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Год назад +1

      ልጅ እኮ ለፍርድ ነው የመጣው እስከዛሬ ያልመጣ የልጅ ልጅየውም ጋር እውነት አለ

    • @user-lp9lm4ep8j
      @user-lp9lm4ep8j Год назад

      ​@@yenayena8676ከሰካራሞቹ አንች ነሽ እምታሳዝኒውስ

    • @alemhaile625
      @alemhaile625 Год назад

      ​@@user-lp9lm4ep8jየተበሳጨ ሰው ብዙ ያወራል ስለዚህ ሁሉንም አትመን ሰውየ ሲጠጣ አይተኸው ነው

  • @sosinaweldika5471
    @sosinaweldika5471 Год назад +24

    አይ የሰው ልጅ ሞቱን እረስቶ ለንብረት እንባላለን አቤቱ መድሃኔ ዓለም ልብ ስጠን ዓለም ሰገድ ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @fatia-qj1yf
    @fatia-qj1yf Год назад +83

    እናት ልጆ ምንም ቢሆን ከልጆዋ አትደራደርም ይበልጥ በከርታታ ልጅዋ

    • @Razan-l4d
      @Razan-l4d Год назад +1

      ሃቅ እና እናትነት ሁሉም ቦታ አላቸው

    • @sameerakwt1811
      @sameerakwt1811 Год назад

      በትክክል

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 Год назад

      Erasun anikersto kehones esuas kelijua gar menikeratetalebat liju yinur menorim alebet gin adade kemayireba lij menigedegna yishalal esuam eko betua new anifird

    • @ethiopialove2158
      @ethiopialove2158 Год назад

      Betikekil

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace Год назад

      እናት ዱርዬ ልጇን ትወዳልች ይባላል

  • @merihabesha8494
    @merihabesha8494 Год назад +10

    ሲጄመር ሴትዯዋ አድርጋዋለች ልጅቷ እውነት አላት ግን ከኮሜታተሮች በላይ የሚፈርድ የሰማዩ አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Год назад +121

    ህርቅን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነው ሰላማችሁ የእውነት ያድርገው 🎉🎉❤❤❤

  • @tisi3500
    @tisi3500 Год назад +6

    የልጅ ልጃቸው በጣም የዎህ ናት እዚህ እንዲደርሱ አያትዋን ተንከባከበች እኔ ለስዎ ትልቅ ክብር አለኝ የምትረዳም እስዎ ናት አይዞሽ እህቴ

  • @engine6698
    @engine6698 Год назад +93

    ልጁ ሰው የለውም ብሎ ዘመቱበት ልጁ በጣም ያሳዝነኛል......ደሀ ላይ ሁሉም ይዘምታል

    • @ggalaxys2322
      @ggalaxys2322 Год назад +9

      ሸዋንግዛውም ውክልናውን ያንሳ ቅድስትም የሽያጭ ውል ታንሳ እማማን እየጦረች ትቀመጥ እሳቸው ሲያልፉ ሁለቱ ልጆች ይካፈሉ

    • @user-se8wv7gn5n
      @user-se8wv7gn5n Год назад

      ​@@ggalaxys2322ሶፍ ታቆሻለሽ ብላ እብርችው እልንብርም ? ውስጥ ስትጥላቸው በፊት

    • @user-se8wv7gn5n
      @user-se8wv7gn5n Год назад +2

      ትክክል ልጅቷ ብብችንትችው ጫና እይፍጥርች እይፍር ነው ይምኖሩት ። ልጅን ሞሪሉን ይእሕት ቤተስብ ያሳዝናል።

    • @masreshasenait1347
      @masreshasenait1347 Год назад +2

      ልጅ እኮ እናቱ ናፍቀው ሀያ አመት ሙሉ ዞር ብሎ አላያቸውም ለእምዬ ይሄ አይገባም ልጇን እያሰበች እህህ ስትል ነው የኖረችው ለልጅ ልጃቸውን የሰጡት አይመጣም ብለው ተስፍ ቆርጠው ነው

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 Год назад +2

      በጣምሽምስግሌሆነውየቀረቡት ሴትዩቢያሶጡትእንኮአንደስታቸውነው

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 Год назад +160

    ልጂ እያለ የልጂ ልጁ አይወርስም ። ልጁ ደግሞ ከዚህ በኃላ እናትህን ተንከባከባቸው የኔ እናት አሳዝነውኝ ነበር😢😢 መታርቃችሁ በጣም ደስ ይላል ።

    • @shalomzewde3749
      @shalomzewde3749 Год назад +27

      ቆይ more than 20 years he wasn't there for his mom now he showed up and created this all mess so still his ወራሽ you guys called him??? No, he does not deserve one penny from his mom where he was this all years so people of 🇪🇹 be fair አሁን የመጣውዉርስ ፈልጎ ነው በዝህ ሁሉ ዓመታት ልጅቷ ነበርች ከእሳቸው ጋር እሱ አይደለም ሲቀጥል ብቻውን አይወርስም ከእህቱ ጋር እንጅ ልጅቷም የእናቷ ድርሻ አላት 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

    • @hannahailu2268
      @hannahailu2268 Год назад +1

      I am agree with you

    • @hannahailu2268
      @hannahailu2268 Год назад +1

      I am agree with you

    • @user-tm7sw8mg6m
      @user-tm7sw8mg6m Год назад +21

      ልጁ የትም ከርሞ አሁን ልወርስ ነው የመጣው ያ ሁሉ ዓመት እናቱን ዞር ብሎ አላይ ልጅተዋ ተብድላልች ይሄ ከህድት አይግባትም nbr አሮግትሯ ልጇን ሰታይ ነው የተቅየርችው

    • @tsegeatesfaye3365
      @tsegeatesfaye3365 Год назад +3

      ​@shalomzewde3749 God bless you 🙏 you speaking what is in My heart .he uses his mom as a shield.but you can mislead people, not God.

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Год назад +471

    ሀገር የሚያምሱት ፖለቲከኞች እንደዚህ በጥሞና ተነጋግረው ሰላም ይሰጡን ዘንድ ፈጣሪ አምላክ ይፍቀድ አሚን ጋዜጠኛው አንደኛ ተባረክ።

    • @user-ck8zl8tu2n
      @user-ck8zl8tu2n Год назад +8

      በናትህ እሳ እደጅ ጥላቸው እኔ ሜዳላይ እዳልወድቅ ብላ እግርላነይ ስለወደቀች እረቅ ሆነ ማለት አደለም የነሱ መብት ሲከበር ነው ጋዜጠኛው እኔን አሳዝኖኛል ለሳሷ የሚሰጠው እደል አናዶኛል።

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 Год назад +1

      አስፍተህ አስብ እፍ

    • @user-mr7vk3kr5m
      @user-mr7vk3kr5m Год назад +2

      አሚንን

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Год назад +1

      Amennn

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 Год назад +1

      Betekekel

  • @sabaasfaw6084
    @sabaasfaw6084 Год назад +44

    ልጅቷ ጋር እውነት እንዳለ በደንብ ነው የገባኝ አይዞሽ እህት❤️

    • @alenleshethiopia5663
      @alenleshethiopia5663 Год назад +1

      Esu yeleyelet durye new guwadegnochu hulu yegotera lejoch edmiyachewun belebenet yecheresu nachew selemawkew new nege ashito yebelawal

    • @akberettsegezeab6828
      @akberettsegezeab6828 Год назад +1

      እረ እንዴት?

    • @user-xv1dw3qj4l
      @user-xv1dw3qj4l Год назад +4

      አጠገባቸዉ ሰዉ እንደሌለ ስላወቀች ተጫወተችባቸዉ

    • @alenleshethiopia5663
      @alenleshethiopia5663 Год назад +2

      @@user-xv1dw3qj4lyan yahel kifu kehonech ahun tadiya lememeles fikadegn endet honech higu fekdolatal zem belen banferd tiru new

    • @BeleteNega-ym5xj
      @BeleteNega-ym5xj Год назад +1

      menden new ewnetu leba nat enji 120000 ber mishet bet ale ende leboch nachew

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Год назад +113

    ለዚ ሁሉ ምስጋናና ክብር ለዚ ፕሮግራም አዘጋጆች በመሉ እና ለአለም ሰገድ ይገባል ተባረኩ አቦ❤❤

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Год назад +20

    ልጁ በራሱ ችግር አለበት ። ዋቴ ነገር ነው ። በተረፈ እማማ አይዞት ረጅም እድሜ ይስጦት የልጅ ልጅም ልቦና ይስጥሽ የፈለገ ቢሆን ልጅ ነው ።

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Год назад +8

      ዋቴም ቢሆን የናቱ ቤት ነው አማችየውም ለልጁ ቤት ገዝቶ አይሰጣትም በሰው ንብረት ድርቅ

    • @_hayal.yeleul_enat
      @_hayal.yeleul_enat Год назад +2

      @@የድንግልልጅ-ኈ4በ ሲሞቱ ሊመጣ ነበረ ለውርስ ቲሽ እናትን መንከባከብ ባሉበትት ጊዜ የት ነበር ።

    • @eyerusalemdesta7887
      @eyerusalemdesta7887 Год назад

      እናት ምን ይከፈላታል ዋቴ መጥፎ በሽተኛ ምን ቢሆን ልጅ አይጣልም

    • @_hayal.yeleul_enat
      @_hayal.yeleul_enat Год назад

      @@eyerusalemdesta7887 እናትስ መረሳት አለባት ? አይኑን ቢይሳያቸው ምን አለበት ይህንን ሁላ አመት ?

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 Год назад +50

    ልጅቷ እኔ ሲገባኝ ለምን ተነቃብኝ ነው የሚናድዳት ልጅ እያለ የልጅ ልጅ የት ሃገር ነው የሚወርሰው በሂዎት እያሉ እማማ እረ ጉድ ነው ፈጣሪ ሆይ ለሁላችንም ሰላም እና ፍቅር ይስጠን

    • @AsiyaYouTube-mp9hp
      @AsiyaYouTube-mp9hp Год назад +1

      በትክክል እኔም ሚሰማኝ ይህ ነው ደፋር ናት

    • @hanamekonnen981
      @hanamekonnen981 Год назад +1

      እውነት ነው

    • @MahiMom-ik9if
      @MahiMom-ik9if 3 месяца назад

      እይን አውጣ ደፋር ናት እኔ እራሱ ግራ ነው የገባኝ ምን ጉድ ናት

    • @tsionyohans8578
      @tsionyohans8578 3 месяца назад

      እባካቹ በማናውቀው ነገር አንፍረድ ወራሽማ ናት ወደ አራት አመት የቆየ ክርክር ነው ፡፡ እሱ እናቱ የሰረቀም ያስራበም ነው፡፡ ልጅትዋ የልጃቸው ልጅ ናት ከሱ እኩል ነው ሚደርሳት ፡፡ እናት ተደግሞባቸው ነው መድሀኒአለም ይፍረድ ይቅርታ በማናቀው አንሳደብ

    • @user-ec1ng5re6j
      @user-ec1ng5re6j 2 месяца назад

      ​@@tsionyohans8578በጣም እናቶችም ጋር ሲያረጁ ከፍተኛ ችግር አለ የመጣ የሄደው ነው ሀሳባቸውን የሚያስቀይራቸው

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 Год назад +2

    ቅድስትዬ አግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽን ያሳድግልሸ ተባረኪ የኔ ቆንጃ ይቅርታ ከሁሉም ይበልጣል

  • @ummusiham150
    @ummusiham150 Год назад +13

    አባት እና ልጅ የወሬ ዛዛታ የበዛሉ በወሬ ብዛት እዉነት ሊሆን አይችልም ልጁን ጥግ ደረስ ለማዋረድ ያለ የለለ መለፈለፍ እዉነት በዝምታ ዉስጥ ይኖራል

  • @betihagos8597
    @betihagos8597 Год назад +89

    አቤት የኔ ጌታ😢😔😔😔😔😔😔 አሁን የእማማ መሞት ነው ሚጠበቀው ማን ይሙት ማን ይሙት ሣይታወቅ ያሳዝናል።

    • @narditube4378
      @narditube4378 Год назад +2

      እኔም እሱጋ ተቀጠጠልሱ

    • @Yeshimulunhe
      @Yeshimulunhe Год назад +1

      አይገርምም የሰው ጭካኔ ቀድመው እነሱ እንዳይሞቱ😢

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Год назад +77

    ወንድሜን ፈርዶበት አሳሩ በዛ ሁሉም ቤት አንደንድ የጎደለበት አይጠፋም እግዚኦ ምንአይነት ዘመን ነው አምላኬ ታሪኩን ይቀይርለት የኔ ከርታታ እናትህን ያኑርልህ

    • @Seni1286
      @Seni1286 Год назад +4

      Ende wetat hono yatefawn menager mndnew mawerat eswa eko ye Lej lej nat botawn le lejeu new enji

    • @osamatarizi8292
      @osamatarizi8292 Год назад +9

      ያሳዝናል ብዙም ማውራት አይችልም ከገዛ እናቱ ቤት ያውም ካደገበት አንቆ አለመደብደቡም ጎበዝ ነው

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 Год назад +6

      @@osamatarizi8292 ባይልለት እንጂ ከብሮ ያስከብራቸው ነበር ሁሉም ጥላቻቸው እሱን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው እናቱ ሲወዱት ይከላከሉለታል። ሰው ያርገው

    • @meryalemayehu2733
      @meryalemayehu2733 Год назад +3

      Betam yasazenal hulum feredubet fetari ken yawetalet

    • @MimiMimi-jw2hx
      @MimiMimi-jw2hx Год назад +2

      Betam yasezenale fatri enatoen yanorelate enji abetena leje yesefaraloe kefatacwe

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Год назад +1

    ፍርድ የህሊና ነው ትልቅ ሰው አይሳሳትም አያጠፋም ማለት አይቻልም ልጅቱም ታሳዝናለች እማማም ቢሳሳቱ እንኳን ጎዳና መውጣት የለባቸውም ፍርዱን ለፈጣሪ ሰቶ ሰላም ማውረዳችሁ በጣም ደሰ ይላል እህቴ ቅድሰት ንፁ ልጅ ነሸ ታሰታውቄለሸ ፈጣሪ ነተሻለ ነገር ይሰጥሻል ከፍ ያረግሻል አይዞሸ አለምሰገድ ሸማግሌዎች ሁላችሁም እግዛብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Год назад +40

    የወደፊቱን አሳምርልኝ አሉ እማማ። የእውነት አምላክ ይፍረድላቸው። ይቺ ልጅ በምንም ተአምር እዛ ቤት መኖር የለባትም። በ120 ሺ ታላቁን ፍቅር ለውጣለች። አወጣሁ የምትለውን ገንዘብ መልሰንላት ከዛ ቤት መውጣት አለባት። ( አባትየው ከ120 ሺ ሊጨምር እያሰበ ነው) ። እስኪ መልካም አባት ከሆነ በነፃ ልጅን ውጪ ይበላትና እኛም ከሱ እንማርበት።

    • @frehiwettadesse1782
      @frehiwettadesse1782 Год назад +6

      አሁንም ስማቸዉን ለማደስ እንጂ ለሳቸዉ አስበዉ አይመስለኝም ቤቱን መች አዞረችላቸዉ

    • @Truth-ob7eh
      @Truth-ob7eh Год назад +3

      @@frehiwettadesse1782 በትክክል። እሳቸውም ፈርተዋል። የውሸት አልቅሰው በኋላ እንዳይጎዱዋቸው እፈራለሁ

    • @M.ነኝ
      @M.ነኝ Год назад +1

      ​@@Truth-ob7eh😢 ተሰሚነት አላገኙም ፈጣሪ ይቁምላቸው

    • @rihanajemal9031
      @rihanajemal9031 Год назад +1

      አትፍረድ ልጅቷም እውነት አላት

    • @Truth-ob7eh
      @Truth-ob7eh Год назад

      @@rihanajemal9031 ምንድን ነው እውነቱዋ? አያትዋን ፍርድቤት ወስዳ ማሸነፍዋ?

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq Год назад +163

    እንኳንም እርቅ ፈጠራችሁ አለም ሠገድ እድሜ ይስጥህ ያለም ሠገድ አድናቂ የሆናችሁ በላይክ❤

    • @tsigebezabh100
      @tsigebezabh100 Год назад

      አለም ሠገድ እግዚአብሔርላይፊሁሉ ይባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🎉❤

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets Год назад +67

    የልጅቷን እውነትም ማየት ይገባል..በጭፍን መፍረድ አይገባም.. እማማ ወደ ቤታቸው መመለሳቸው ደስ ይላል ..የጋዜጠኛው ነገር በቃል ሚገለጽ አይደለም ..ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ዘመንህን ሙሉ በደስታ ያኑርህ .. የህዝብ ሚዲያ እናመሠግናለን❤❤🙏🙏

    • @UsmanBekriBEKRI
      @UsmanBekriBEKRI Год назад +4

      ምርጥ ሰው ተባረኪ ትክክለኛ ሰው

    • @ettube4960
      @ettube4960 Год назад +3

      ትክክል

    • @getnehtariku2648
      @getnehtariku2648 Год назад +1

      Tekekel ewnet nw

    • @lylykonjo5130
      @lylykonjo5130 Год назад +8

      ምን ማለት ለምን በነጻ ገዝታ ቤት በስምዋ አዘዋውራ አታላቸው ወርሳ የልጅ ልጅ እንዴት ይወርሳል ልጅ እያላቸው አሮጊትን ማታለል አግባብ ነው

    • @qgmehari5581
      @qgmehari5581 Год назад

      ክራይ ቤት እዳ ኣለባት የልጅ ልጅዋ

  • @Ethiopia12218
    @Ethiopia12218 Год назад +7

    ልጅቷም አባቷም በጣም አስመሳይ ብር ወዳጅ ናቸዉ ፍትህ ለእማማ

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 Год назад +29

    የአያቷን ቤት አጭበርብራ ለራሷ ልትወስድ ፈልጋ ነዉ : አያቷ ያሳደገቻት አልበቃ ብሎ የአያቷን ቤት ልትወርስባት ፈልጋለች ልጆች እያሉ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад +8

    እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ እናትነት ከባድ ነው እማዬ ጭንቅ ውስጥ ናቸው ወንድ ልጃቸውን ይወዳሉ እና እናት ደሞ አስቸጋሪ ልጇን በይበልጥ ትወዳለች እኔን ግራ ይግባኝ አጣብቂኝ ውስጥ ናቸው ግን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው እውነቱ ወቶ ሁላችሁም በፍቅር ኑሩ አለምሰገድ ተባረክ እንደናንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጉናል

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 Год назад +11

    እኚ ሴትዮ በጣም ያሳዝናሉ የወላድ መካን ናቸው ብቻቸውን ናቸው ፍርድቤቶች እባካችሁን ምንም አይንት ውርስ እንዳትፈቅዱ እኚህ እናት በህይወት እስካሉ ድረስ ያለምንም ስጋት በቤታቸው ይኑሩ የህግ ከለላም ያስፈልጋቸዋል ለውርስ ብለው እንዳይገሏቸው እባካችሁን🙏🙏😭

  • @Misneb
    @Misneb Год назад +1

    እጅግ ፈታኝና ለመፍረድ የማይመች ጉዳይ በእርቅ መቋጨቱ እጅግ በጣም የሚያስደስት ነው። አንድ ነገር መታወቅ ያለበት በደልን በይቅርታ መንፈስ በመተው እንጂ ሂሳብ በማወራረድ ወደ ሰላም መምጣት እንደማይቻል ነው። እነዚህ ቤተሰቦች በዚህ ዕድል ተጠቅመው የሰላም እንቅልፍ እንደሚተኙ ይሰማኛል። ጋዜጠኛ አለምሰገድ ታደሰ ዘመንህ ይባረክ....

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e Год назад +143

    ፍትህ ለእማማ በአላህ መታረቃቸው ብቻ. በቂአይደለም

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Год назад +7

      ችግርማ አለ እግዚአብሄር ይርዳቸው

    • @betelhekahsay2465
      @betelhekahsay2465 Год назад +6

      አዎ አሁንም ቢሆንም በህግ ካርታቻውን መያዝ አልባቻው

    • @mulukenbaynes2679
      @mulukenbaynes2679 Год назад +6

      እንዴ እማማ እኮ ልጁን አምናው የልጂ ልጂቱን ግን አልርዳት ብላ ነው እች በሰው አገር ሰርታ ደክሞት የመጣች ልጂ እኮ የሆነ ሂወት አላት ልጂም ወልዳለች እና ምን ትሁን ስትከዳ ? እንዴት ትኑር በምን ትተዳደር በእርግጥ ጎዳና ላይ በመጣል መፍትሄ አይሂንም አልስማማም ምክንያቱም እናት መለኩሴ ናቸው የፈለገ ቢሳሳቱ ሰው ሲያርጂ እኮ እንደህጻን ጸባዮ ይቀያየራል ነገር ግን ለሴት ልጂቱም ማሰብ ያስፈልጋል እንዴ እሱ ገናለገና እናቴ አርጂታለች ትሞታለች ብሎ ውርስ ፈልጎ ነው እንጂ እውነት እች ሴት ልጂ አያትየዋን ጠልታቸው አይደለም እንዴ ልጂ እንዳላት ተናግራለች ስለዚህ ስራ ስትሄድ ከጎርቤት ከማስጠጋ ከአያቴ ጋ ይሻላል ብላኮ ታስባለች

    • @mesertkifle233
      @mesertkifle233 Год назад +1

      ስላ አረጁ ይሆናል ከበድ ነው እሷም መውጣት የለባትም ከምር ❤❤❤

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m Год назад +1

      ሸማግሌኖቹ ሃቅ ይውጣላቹ

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 Год назад +19

    መብቷ ነው በቤቷ የፈለገችውን ታጭስ ወንድልጅ በህይወት እያለ የልጅልጆ ካልወረስኩ እማማ በህይወት እያሉ

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 Год назад +30

    ምን አይነት ጨካኝ ቤተሰብ ናቸው በተለይ ልጅታና አባትየው ጥቅመኞች ናቸው ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው አሁንም ይቅርብሽ ሰው ፊት ብትዋሽ ልብና ኩላሊትን እሚመረምር ፈጣሪ ያያል

    • @Whitepapillon3536
      @Whitepapillon3536 Год назад

      Endiet aweqsh endewashu?

    • @rehmaumushehed2878
      @rehmaumushehed2878 Год назад

      ​@@Whitepapillon3536አንቺ ነሽ እንዴ

    • @fafi-zana
      @fafi-zana Год назад

      እግዚያብሔር ነበር በመሀላቸው የነበረው እኛ መፍረድ አንችልም

    • @user-wz5mi8qy3d
      @user-wz5mi8qy3d Год назад

      ምን አይነት ጨካኝ ቤተሰብ ናቸው 😢😢😢

  • @selamyegetalij8224
    @selamyegetalij8224 Год назад +3

    የኔ ዉድ ❤በጣም ነዉ ልቤ ዉስጥ የገባሽም እዉነት ይቆያል እንጂ ይወጣል ለካሌና ለእሳ ሆናል ልጁ ግን ምንም ደስ አላለኝም ቢታረቁም እዉነት

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Год назад +25

    ድፍንፍን ያለ ነገር እዉነቱ ነጥሮ ሳይወጣ እንደዚሁ በደፈናዉ እርቅ ግን 😢😢 ከባድ ነዉ ይሁን እርቁ ግን ቆይቶ እንዳያመረቅዝ😢😢

    • @hilinagebeyehu2183
      @hilinagebeyehu2183 Год назад +6

      ልክ ብለሻል ድፍንፍን አርጎ እሳቸውም ልጃቸውም ሀሳባቸውን ሳይናገሩ እርቅ ሲባል የምር አዘንኩ ፍትህ ተጓደለ

  • @asne3025
    @asne3025 Год назад +7

    አባትና ልጅ ጤነኛ ናቸዉ ልጅ ምን አሪግ ነዉ የምሉት በማረሚያ የነሱ ንብረት አይደለም በገዛ በናቱ ንብረት እግዚአብሔር አባትና ልጅ ከባጆች ናቸው አባት ብልጠቱ ውክልና ለወድ ልጃች አትስጡት አባትየው ንግግግሩ ያሳስባል እራስክ ጠብቅ

  • @aminatabdu3333
    @aminatabdu3333 Год назад +113

    ልጅቷን መረዳት ግድ ይላል ሰው ትልቅ ሲሆን ወደ ልጅነት እንደሚመለስ ማወቅም አለብን ዋናው ነገር መታረቃቸው ነው

    • @lidukiyalidu
      @lidukiyalidu Год назад +1

      Eko❤❤❤

    • @Sabit33
      @Sabit33 Год назад +16

      በምን መልኩ ነው. እባክሽ የምትረዳት. አጎቶን እኮ ደመኛ አርጋዋለች ለምን. ልጅ እያለ. ለምንስ መውረስ አስፈለገ. ማሰብም እንካ አይገባትም ፣ ገና ልጅ ናት ሰርታ መኑር ትችላለች

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 Год назад +10

      እናትየው ከዕድሜ የተነሳ ወደ ልጅነት ተመልሰዋል የሚያደርጉትን አያውቁም

    • @tigstniguse1254
      @tigstniguse1254 Год назад +24

      አሮጊቶ ልጁን ፈርተው ነው የካዱት ያስታውቃል

    • @aminatabdu3333
      @aminatabdu3333 Год назад +11

      @@Sabit33 መጀመሪያም ፍቅር የለም ሲቀጥል እሷ ውሸታም ቀማኛ እናትዮው ሀቀኛ ሲመስሉ ሰይጣን ምን ይስራ
      መጀመሪያ የተሰራው ጥፋት ቢሆንም አጎትየው ባለፈ ታሪኩ መነካት ባይኖርበትም ቤቱ ለእማማ ቢገባም ግን ልጅቷ በጣም ተክዳለች ተክዳም ከሀዲ ተደርጋ እየተፈረደባት ነው በእናትና ልጅ ፍቅራቸው የሰሩትን ወደሷ ጠቅልለው አጭበርባሪ አሏት ታሳዝናለች

  • @emebetteffera9662
    @emebetteffera9662 Год назад

    አቤት የጋዜጠኛው ትህትና ትእግስ ፈርሀ እግዚአብሔር እንዳለህ ሣልናገር አላልፍም ተባረክ

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Год назад +48

    እህት ተብዬዋ የእናትዋን ሞት እየጠበቀች ነው እናቲቱ በቁም እያሉ ውርስ ለሁለቱ ልጆቻቸው ማውረስ ነው ያለባቸው ሕይወታቸው እስካለ ድረስ ይኑሩ ይጦሩ

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 Год назад

      ለማንም፣አለማውረስ፣አይችሉም???

  • @Tig729
    @Tig729 Год назад +34

    ❤❤❤እኔ ቅድስት ናት ጥፋተኛዋ በጣም እራስ ወዳድ ናት

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 Год назад +1

      አትፈርጂ

    • @tigi1869
      @tigi1869 Год назад

      ትክክል ነሽ

    • @springlalina3628
      @springlalina3628 Год назад

      ውሸት

    • @springlalina3628
      @springlalina3628 Год назад

      አጎትየው ተንኮለኛ ሌባ አስመሳይ አጭበርባሪ ነው። ፉቱና የሚያደርጋቸው ድራማዎች በደንብ ያስታውቃል። አሮጊትዋ እሱን ፈርተው እየዘባረቁ ነው።

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 Год назад +31

    አሳዘነኝ ልጁ ግን😢😢 ልጁ ልጁ ይሄ ልጅ ይሄ ልጅ አባትና ልጅ ይገርማል ሰው ሆኖ የማሳሳት የለም ሰው ሆኖ ወደራሱ የሚመለሰ የለም የሚቀየር የለም።

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад

      በጣም ገርሞኛል

    • @user-se8wv7gn5n
      @user-se8wv7gn5n Год назад

      To much me to. Longtinme they reduice him all familly of his sister. Sisters when they marred as psycologue discribe they change as ennemis. What Happen hier. 2nd mothers they love much Mans than lady's. Finaly God help this gay to show the suffring of his mother. This Lady torrised Made affraid her grand mama . longtine She fête lost Logic. This house doseve to 2chldren.

    • @eskutube4837
      @eskutube4837 Год назад +1

      Liju sekaram yimeslal besu sim beyazorulet layachew lay neber meshetew

  • @robs5120
    @robs5120 Год назад +10

    አቤት የሰው ልጅ ምን ያህልም ከንቱ ፍጥረት ነን ዘለዓለም እንኖር ይመስለል ስንባላ 😢😢 በይቅርታ ለቅሶ መታረቃቸው እኔንም አስለቅሶኛል❤

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Год назад +13

    በጣም ደስ ብሎኝል ፍርድ ለእውነት ነው እናትን ከቤት አስወጥቶ የልጅ ልጅ ከቤት መቀመጥ ሀጽያት ነው ሲቀጥል ልጅ እያለ የልጅ ልጅ አይወርስም ብልግና ነው ወንድ ልጅ በጣም ያስያዝናል እውነት የልጅቱ አባት ደግሞ ብዙ አወራ ለልጅ እየደገፈ እረ ተው ጎበዝ ወዴት እያመራን ነው

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +21

    የልጅቷ ጥላቻ 😢😢ለአጎቷ

    • @MarthaDadese
      @MarthaDadese 2 месяца назад

      እንድትወደው ነበር የፈለጋችሁት ??

  • @rsdfzd9266
    @rsdfzd9266 Год назад +126

    አሁንም ቢሆን ልጅቷ ጋ ጥንቃቄ ይደረግ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ቤታቸው ለማማ ይመለስ ።አባትየውና ልጅቷ ከማሃከላቸ ይውጡ

    • @bereketabtaye9835
      @bereketabtaye9835 Год назад +20

      ይቅርታ እኔግን እውነት ልጅቷጋር ያለ ይመስለኛል

    • @fitsumregassa8113
      @fitsumregassa8113 Год назад +1

      @@bereketabtaye9835enem endeza nw yemimesilegn may be beliju gifit mikiniyat

    • @user-nu3pb5by8g
      @user-nu3pb5by8g Год назад +3

      ልጅቷ ከሰራችው ቤት የት ትሂድ አታሳዝንም የአሮጊቷ ቤት ታድሶላት ልጇ የሚያኖራት ከሆነ ትየው

    • @daneydaney9650
      @daneydaney9650 Год назад

      Liegtwa atszinem leba naet fithe lemama ena le wedw ligeachew

    • @SsS-nb9wj
      @SsS-nb9wj Год назад +7

      @@user-nu3pb5by8g እኔእራሱ ልጂቱ እውነት አላት ይመስለኛል የሆነ የሚረዳት ሰው ያጣች ይመስለኛል

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Год назад +3

    አለም ሰገድን አለማድነቅ ይከበዳል አላህ ይጠብቅህ በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራችሁት ያላችሁት ኢዮሀ ሚዲያ ምርጥ ሚዲያ ነው

  • @fedilatubeR1
    @fedilatubeR1 Год назад +25

    ይች የች ቤቱን የነጠቀችው ልጅ ግን አሁንም ልቧ ገናነው አልተፈታም እማማን እንዳትገላቸው እፈራለሁ😢😢

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Год назад +30

    ልጅቷ በጣም በጣም ነገረኛ ነች ልጆቻቸው እያሉ የልጅ ልጃቸው ልውረስ የዚህ ትውልድ በላ ትውልድ ገንዘብና ንዋይ ብቻ ዘመዳቸው ፈጣሪን ብታውቂ መች አያትሽን እንዲህ ባላደረግሽ😊

    • @lifeambaye4843
      @lifeambaye4843 Год назад

      Promise gebitew betun enditasera karegu behuala tadiya men targ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад

      eko dmo atferme eda

    • @murtessatesgera7537
      @murtessatesgera7537 Год назад

      Calm down it is not about succession. Her mother has equal rt with the guy to succeed her mother but, it shall be after death.

  • @aminaredi6931
    @aminaredi6931 Год назад +27

    አባቷ ቦታ አለኝ ሰላለ ይሰጣትና ተሰራ እኛ ሰው ሐገር ያለን ሰዎች እንረዳታለን እባካችሑ አትጨቃጨቁ

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 Год назад +3

      ለምን እሰጣታለን የራሷ ጉዳይ ሰርታ ትብላ

    • @wubshetyehaymi4775
      @wubshetyehaymi4775 Год назад

      @@alemalem7864 የአረብ ሀገር ብር በነፃ ነው እንዴ ሚታደለው

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 Год назад

      እደኛ ትሥራ እኛ ምናገባን

    • @rahamarey8803
      @rahamarey8803 Год назад

      ​@@alemalem7864arogituwa bota lay bet serrabtalchi vezu wochi awuteta

  • @AbebaTessema
    @AbebaTessema Год назад +2

    በመጀመርያ ጋዜጠኛ ተባረክ እማማ አንኳን ደስ ያሎት ከዚህ በኋላ ይሄ ቤተሰብ የተባረከ ቤተሰብ ይሁን ❤

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Год назад +57

    የኔ ምርጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ጀግና ጀግና ጀግና ሺህ ሺህ አመት ኑርልኝ ጀግና በፍቅር አሸናፊክ

  • @serkalemassef7952
    @serkalemassef7952 Год назад +31

    ጎርቤቶቹ በጣም ጥሩዋች ናችው እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈላች ሁ በናተ ጥርት ነው ለዚህ የበቁት ጎርቤት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣች ሁ

  • @deborah9291
    @deborah9291 Год назад +27

    ቀዳሚውን የሚያውቅ እንድ እምላክ ነው እማማ ስላረጅ ይሞታሉ ማለት እይደለም እንዴውም እማማ በደብ ቢያዙ ገና ይኖራሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ለእማማ እስቲ እረጅ እድሜ የምትሉ ኮምት ላይክ እሳዩን🙏❤️

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Год назад +3

    አልሃምዱሊላህ እሰይ እንኳን ደስ አሎት እማማ የኢትዮጵያ የሀገራችን ነገር እንደዚህ በደስታ በፍቅር መጨረሻው የሚያምር ያድርግልን 🤲🤲🤲

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 Год назад +72

    ፈጣሪዬ ወደዚህ አይነት ከቤተ ሰብ ጪቅጪቅ ጠብቀን

  • @AbenuAtnafu
    @AbenuAtnafu Год назад +46

    ጋዜጠኛውን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ በነገሮች ሁሉ ይርዳህ እማማ እንካን ደስ ኣሎት ወደቤታቸው ስለተመለሱ ማስተዋሉን ይስጠን❤❤❤

  • @RK-ny5xv
    @RK-ny5xv Год назад +32

    አሁንም የእማማና የልጃቸው ሂወት አደጋውስጥ ናቸው አባትየው ልጆቼ እደኔ እልከኛ ናቸው ተው እያልኩኝ ነው ብልዎል የሰፈሩ ሰው ግን ሲያስቀኑ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад

      eko aqidewe newe nbirti liwersu ytensuti kdacewene tmaminewe newe aygermume leboci tenqabcewe😂

    • @M.ነኝ
      @M.ነኝ Год назад

      ልጁ ፈጣሪ ይጠብቀው🥺 ምስኪን ደሀ ነው። አታለውሞ እልህኛ ናቸው ልጆቼ ይላሉ ጭራሽ🤔

    • @rozasisi9536
      @rozasisi9536 Год назад

      እኔም ይሄ ነው ሚታየው

  • @wubschettewabech5439
    @wubschettewabech5439 Год назад +2

    አለምሰገድ በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ጨዋ ያሳደገህ እግዚአብሔር ይባርክህ የካሌ ጎረቤቶች በጣም የምትመሰገኑ የምትወደዱ ናችሁ ኢትዮጵያዊነታችንን በእናንተ አየነው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Год назад +38

    ቅድስት እዛ ቤት መኖርሽን አልወደድኩትም ።የሚገባሽን ተቀብለሽ የለፋሽበትን ይስጡሽና ከፊታቸው ዘወር በይ የሰቀቀን ኑሮ አትኑሪ።ሴትየዎም ልጃቸውን አቅፈው ይኑሩ።

    • @user-zi9mt2cl1f
      @user-zi9mt2cl1f Год назад +4

      ትክክል ፣የለፋችበትን፣ወስዳ ብትወጣ ይሻላታል፣ልጁ አላማረኝም፣አመጣቱ፣ዬት ነበረ 20አመት ሙሉ፣ለንብረት ብሎ ነው የመጣ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад

      esase bitihone yalmenme marga yelgi legi hona bati lemine seraci man fqedelati dfare minme yhune minme lige eyale ye lige lige aywersmi yhan eyweqeci asibabeti bedenbi newe kabatana knata tmkera batune besma yazorci lba kabata ga tmsaxera lezi mertu ye ayta newe tuxa ye dferta dferti 120 si bager wesxe badisba waga 120 si bati ale liyweme alkfelcime ybelutine asba newe sigmer min lton mxaci ezawe entaga atqemxime lba nati ligu batu ygbawale khtuga ahun argita tixorbeti sitimoti sixewe ykafelu beqa yha newe werse gbase eci qexfi leba nati

    • @abdi9388
      @abdi9388 Год назад +7

      ሲጀመር እዚያ የመኖር መብት የላትም። ልጅ እያለ የልጅ ልጅ አይወርስም።

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k Год назад

      በትክክል 100%

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад +2

      be 120 hda lela tigza beqa ye norcibeti yetsbina bati yqerwe tqebila tuxa beqa lela wera aysfelgime minme bihon minime esu liga newe ligta benca bati gbta gubi bela yaleminme tqenaqani mertune litosdi beserta meqircewe wela aygbatime beqa esa weliqe tibele kza ensu yerscewe guday newe enatina ligi adi nacewe esa 120 bati kageneci tgza leba😂😂😂 defare batune ysercibetinewe wesa tuxa beqa

  • @GenetGAsefa
    @GenetGAsefa Год назад +20

    በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ የጣሰው ወንድማችን ተገኘ ብለው መደሰት ሲገባቸው ከሰው ገንዘብ በለጠና ልጁን ጠሉት እግዚአብሔር ብቻ የጠፋው ልጅ ሲገኝ ደሰ ያለው ምሰጋና ለእርሱ ይሁን ።
    ደሀ ስለሆነ ለልጁ ያላችሁ ንቀት ደሰ አይልም ሀብታም ሆኖ ቢመጣ እንዲህ አታረጉትም ነበር

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +17

    ልጂቱ ግን ጤነኛ ነሽ?በዚህ ልክ እናትን መከራከር,ለማንኛውም መታረቃችሁ መልካም ነው,እናት ጎዳና ላይ በዝናብ መጣል የለባትም,,የልጁ መንጣት ግን በጣም አንገበገበሽ

    • @user-nu3pb5by8g
      @user-nu3pb5by8g Год назад

      የሰራችው ቤት እኮ ነው

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Год назад +1

      ምን እሱ ብቻ ልጃቸውም ነገ ስትሞት ትላለች ማን ይቅደም ማን ያውቃል

    • @meazamoges9893
      @meazamoges9893 Год назад +2

      ​@@user-nu3pb5by8gእና ብትሰራስ እሱ ይውጣ በናቱ ቤት?

    • @user-re2lk7nf9l
      @user-re2lk7nf9l Год назад

      ​@@user-nu3pb5by8gቢሆንስ?

  • @user-ns1bg1ux1o
    @user-ns1bg1ux1o Год назад +1

    እስከዛሬ እሳቸዉ ጋር ስትኖር ያወጡት ወጪ ፣ አግብታ ሳይቀር እሳቸዉ ጋር እየመጣች የምትጋግረዉ መብራቱ ዉሀዉ ተገምቶ፣ እሷን ያሳደጉበትን እና እስካሁ ቤቱ የኔ ነዉ ብላ የኖረችበት የመሬት ክራይ ተገምቶ ለእማማ ካሌ ይከፈላቸዉ

  • @user-ie3qr5lc7n
    @user-ie3qr5lc7n Год назад +80

    እስከ ዛሬ ከአየኋቸው አቅራቢ እንደ አለምሰገድ መልካም ሰው አላየሁም ተባረክ ክፉ አይንካክ በጣም ነው ያለቀስኩት በደስታ ሰላምን የመሰለ ነገር የለም ። ሀገራችንም ሰላም ያውርድልን አሜን በሉ

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 Год назад +16

    አባትና ልጅን ማመን ከባድ ነው ፈጣጣዋች

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +7

    ዉይ አለምሰገድ አንተን የማመሰግንበት ቃል አጠረኝ ዘርህ ይባረክ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን አይዞሽ አታልቅሺ የኔ እናት የምታድጊ ሰዉ ነሽ በጣም ተረድተንሻል ዋናዉ ነገር ፈጣሪ የሚወደዉን እርቅ አድርገሻል ሰዉ ለሚያስበዉ ነገር ቦታ አትስጭ ሰዉ በደንብ ነገር ሳይገባዉ ሊፈርድም ይችላል ሁላችሁም ተባረኩ

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 Год назад +5

    ዋዉ የጥንቷ ኢትዮጵያ ❤እግዛብሄር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን

  • @mahletbelayi4855
    @mahletbelayi4855 Год назад +35

    እናት ና ልጅ በጣም ነው ያሳዘናቹኝ
    አይዟቹ የሰው ሀሜት እደሆን አድ ሳምት ነው ሁላችንም አንድ ነገር ለማግኘት የምንሰራው ስተት አለና ያ እዳይደገም እርስ በርስ ተዋደዱ ፍቅር ይኑራቹ እማማ ያሁ በሁለት ሰው ግራ ስለተጋቡ ለየትኛው እደሚወግኑ ግራ ገብቷቸዋል ግን ሲታዩ በውስጣቸው ፍቅር አለ እድሜም እርጅናም ስተትን ያመጣል
    ስለዚህ አጎትሽን እህትዬው ደሞ ወድምሽን አትውቀሱት ካለበት ነገር እዲወጣ እርዱት ሰካራም ነው ሌባ ነበር አትበሉ ሰው ብዙ ሕወት ያሳልፋል
    ሰውን ሰው የሚያረገው ሰው እራሱ ነው 🙏

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 Год назад +1

      Mene yaderegu sew eko wendemune ayetelam techegerew enji. Sewen eko yemeterejiwe weyem kalebet cheger yemetawechiwe fekadegna sehone new. Embi kalachew mene yaderegu? Yerasun gude asekemeto ye enesun liwekese media laye semeta mene yaderegu? Yehe eko erasachen bet begeba endesu new yemenaderegew

    • @hirutyekidanemeheret9638
      @hirutyekidanemeheret9638 Год назад +1

      ​@@mrsa3706 Yefeleg biyatefa yeleg sehetet bisera le enatu lij new enat demo hulem bihon enat nat Ena eziga agotuan midea lay ehen yakel k resu gar yemayhed neger mawurat mnu new tekemu?

    • @mahletbelayi4855
      @mahletbelayi4855 Год назад +2

      @@hirutyekidanemeheret9638 ልክ ነሽ እህቴ ልጅ ምንም ቢያጠፋ ለጊዜው ያናዳል ግን እናት ልጇን ምንም ቢያረግ አትጠላም ችግራቸው የሱን ያለፈ ሕወት መለፍለፋቸው ተገቢ አይደለም ሰው ሁሌም አድ አይነት ባሕሪ አይኖረውም ሰካራም እረባሽ እናቱን የማያከብር ይሆናል ግን አድቀን ከጥፋቱ ይመለሳል እና የልጂቷ አባት ስለሱ መጥፎ ነገር ዘርዝሮ አልጨረሰም ሰአት አጣ እጂ ገና ከመሀፀን እደወጣ ያለውን ታሪክ ቢያወራ ደስተኛ ነበር 🤣🤣 ዋናው መስማማታቸው ነው እማማ ግን ያሳዝኑኛል በሁለት ወገን ተጣብቀው
      አምላክ ለተሳሳተው ልቦና ይስጠው ለወደፊቱ ደሞ ፍቅር ይስጣቸው የማማ ልጅ መናገር አይችልም እደሰው ለፍልፎ ማስረዳት አይችልም 🙏

  • @habtemhret7786
    @habtemhret7786 Год назад +40

    ማንም ቢሆን በማንም ንብረት ላይ ማንም መሰራት የለበትም እራሰወዳድነት ከአልሆነ በሰተቀረ ስህተ ት ነው አንተ ተባረክ

    • @mimihenok5576
      @mimihenok5576 Год назад +4

      በትክክል ። እሳቸው ስላረጁ ምንም አያውቁም ብለው ነው።አሁንም ብሆን ንብረትነቱን በህግ ትመልስ አለዚያ ወደፍትም ያው ነው

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 Год назад +15

    መታረቃቸው በጣም ደስ ብሎናል ግን ልጅ እያለ የልጅ ልጅ ውርስ አይወርስም የቤተሰብ በዛ ላይ እኚህ እናት በቁማቸው ናቸው እኮ

  • @firehiwot4940
    @firehiwot4940 Год назад +2

    በመጀመሪያ አለምሰገድ እግዚሀብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ ደስ ብሎኛል ወደ እርቅ መሄዳቸው መጨረሻውን ያሳምረው።

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 Год назад +10

    ኢሄ ሰዉዬ ግን ልጁን እንዳያስገድለዉ ነዉ የምንፈራዉ። ፈጣሪ ይጠብቀዉ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Год назад +20

    ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃላት አትናገሩ እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም እውነት ያሸንፋል ለዚህች ለምታልፍ አለም እባካችሁ ተፋቅራችሁ ኑሩ ፍቅር ያሸንፋል መታረቃችሁ ከልብ ይሁን እንኳንም ታረቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እማማ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት 🙏🙏🙏

  • @nuredinseid4574
    @nuredinseid4574 Год назад +52

    ባላወቅነው ነገር ቸኩለን ባንፈርድ መልካም ነው
    እንደቤተሰብ እርቅ መፍጠራቸው በጣም ደስ ይላል
    አለም ሰገድ ክብር ይገባሀል ❤❤❤❤❤

  • @betelhemtadesse944
    @betelhemtadesse944 Год назад +1

    አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህን ሺ ያርገው እንደአንተ ያለውን ሰው በምድራችን ይብዛልን በልጆችህ አግኘው ለሰው ደራሽ እንባ አባሽ ተባረክ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Год назад +47

    ማርያምን ልጅቷ በጣም ታስፈራለች ፈጣሪይሁናችሁ እማማ

    • @user-oe6kw3fl9d
      @user-oe6kw3fl9d Год назад +7

      😢😢ወላሂ በጣም በተለይ ወንድ ልጃቸውን ጥምድና ይጠጣል ምናምን ምንም እዚህ ውስጥ አይካተትም ስም ለማጥፋት ካልሆነ በነገራችን ላይ መምጣቱ አናዶአቸዋል

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq Год назад +8

      @@user-oe6kw3fl9d እነሱ ቢጠሉትም እምዬ እምዬ ናት ስከረ ቆሸሸ ብላ አትጥልም እነዚ አስመሳዮች

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Год назад +7

      ምታሰፋራዉ እማማ ናት ተመክርዉ በዚህ እድሜዋ ሰትዋሽ ልጅቱ ትላላቹ

    • @mimijonathan2020
      @mimijonathan2020 Год назад

      በጣም

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 Год назад

      @@iloveethiopia6348gin hizibu ayigermim munew masitewal akaten bezih ayinet telat asazagni hono bieta ager yishetalu

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Год назад +14

    የኔ ቆንጆ ያልተረዳሽው ነገር እኝ ሴትዮኮ አሳባቸውን መቀየር ይችላሉ እንኳን እሳቸው በዚህ እድሜ በቃ ልጁም ሰካራም ይሁን ሌባ ልጅ ነው ይሄ እራስ ወዳድነት ነው

    • @Seni1286
      @Seni1286 Год назад

      Lejun be mental metgen yeshalal enji Esum eko ayfrdtm ye enaten belo memtatu techgro eko new yetfaw

  • @hanaalemayehu8716
    @hanaalemayehu8716 Год назад +25

    የእማማን እንቆቅልሽ የፈታ አምላክ ሰላም ያወረደ አምላክ የሀገራችንን ችግር ይፍታልን ሰላም ያውርድልን

  • @mekonnennegatu9996
    @mekonnennegatu9996 Год назад +3

    እግዚያብሔር ይባርክህ ትልቅ ነገር የሰራኸው ለነሱም ሰላሙን ይስጣቸው

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 Год назад +20

    የእማማ ልጅ እራስህን ጠብቅ አባትየው የተናገሩት ላይ ጠርጥር ሚስኪን ልጁላይ ትልቅ ጥላቻ አባትና ልጅ አላቸው ጌታ ይጠብቀው።

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 Год назад +32

    የ እዮሃ አጠቃላይ ቲሙ ምስጋና ይገባችኃል ❤ ስለታረቁ ደስ ብሎኛል 🎉 ለሁላችን ፍቅርን ይስጠን ! ፍቅር አተን ነው ይሄ ሁላ ችግር ' ይሄ ፕሮግራም ልቤን ሰቅሎት ነበር

  • @etsegenethailu2873
    @etsegenethailu2873 Год назад +102

    ተመስገን እማማ እንኳን ወደቤቶት በሰላም ገቡ። ለልጅቷም የኢትዮጵያ ህዝብ አዋቶ ካሳውን ይክፈላት። አጎትየውም በርትተህ ጠንክረህ እየሰራህ እናትህን ጡር የሰፈር ሽማግሌዎች እድሜና ጤና ይስጣቹ። የህሊና ፍርድ ማለት ይሄ ነው። ጋዜጠኛው ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ👏👏👏 ሰላማቹ ይብዛ

    • @Girlskie
      @Girlskie Год назад +10

      የ ኢትዮጵያ ህዝብ ስንት የተቸገረ ህዝብ አለ የሚበላ የሚጎረስ ያጣ እና ልጅቱ ቤት ብትሰራ ነገ በናትዎ ትሪሻ ታገኘዎለች ባታገኝም ስንት ዓመት ያለ ቤት ክራይ ኑራለች ይበቃታል

    • @chrisbelete7639
      @chrisbelete7639 Год назад

      😂😂😂ቀልደኛ

    • @batoimoon
      @batoimoon Год назад +1

      አጎታ በጣም ነገረኛ ነው

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Год назад +2

      አጎትዬው እኔ ህፃን ሆኜ ሁሉ እናቱን ሲያንከራትት ይቺው እህቱ ስንት መከራ የተቀበለችው ሌባ ወንጀል በወንጀል ጠዋት ሲፈታ ሳምንት ሳይቆይ ይታሰራል ግን እድሜ ማያስተምረው እድሜ ልኩን እናቱን ሲያስለቅሳት ዛሬ ቤቱ ሲታደስ አባ ከረዮ ደርሶ ተቆርቃሪ ሆነ ውሸታም ዱርዬ እኔ አውቀዋለሁ በደንብ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Год назад +3

      ​@@jerryaboye7200ሆንም ይገባዋል. አሁን ባለትዳር ሁኖወ. የልጆችአባት ሁኖል ወልዶል በልጆቹው ያገኘዋል ሲቀጥል ጎበዝብኮን አውጥታ ባትጥል አያቶን ይገባታል እንልነበር

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Год назад +1

    የልጅ ልጅየዋ በጣም ታሳዝናለች

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Год назад +16

    አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እንዳተ አይነቱን አስታራቂ ያበዛልን የምር ሰው ነህ ❤❤❤

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Год назад +43

    የጠላት ቀንበር ይሰበር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው የማትሱላን እድሜ ይስጥልን ለእናታችን ለልጃችውም እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይር ፀበል ግባ ተጠመቅ

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Год назад +202

    አባት እና ልጅ አንድ አይነት በስማአብ
    ምን አይነት ሰው ናቸው 😢

    • @fozyaabrar3727
      @fozyaabrar3727 Год назад +9

      አንድ አይነት የውሸት ጀግና ናቸው

    • @hikramhikram9880
      @hikramhikram9880 Год назад +6

      Twe ateferedu emam yasaznlu gn leju techy new yasetawekale nge lalmshtu MN maserja alsh fered Allah new suse Eko new esachewenm yeshtachewal enkuane batune

    • @nardoskiros7735
      @nardoskiros7735 Год назад +1

      Andi neger adriga endaymotu eferalehu

    • @HanaGetan-fl7mi
      @HanaGetan-fl7mi Год назад +3

      Stop judging god only know they hearts!! You do know them might be they are right!!

    • @UsmanBekriBEKRI
      @UsmanBekriBEKRI Год назад +7

      @@fozyaabrar3727 እንዴት አወቅሽ ይዋሹ አይዋሹ ??? ባላየ መፍረድ አይከብድም

  • @eteltube32
    @eteltube32 10 месяцев назад +1

    እ/ር ቅንነትሽን አይዉሰድብሽ ቅድስት ጎበዝ ሴት ነሽ የእዉነት ልጅሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ

  • @ShaluSjfahhi
    @ShaluSjfahhi Год назад +72

    ማነው እደኔ የተደሰተ በመታረቃቸው አላህ ያስማማችሁ

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e Год назад +348

    የኢትዮጵያ ትንሳኤንም እንደዚህ ያሳየን ሰላም ለሀገራችን።

  • @sarahsarah2721
    @sarahsarah2721 Год назад +13

    መብቱ ነው እኮ የእናቱ ንብረት ነው

    • @MarthaDadese
      @MarthaDadese 2 месяца назад

      መብቱ አይደለም መብቱ የናትየው ብቻ ነው

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 3 месяца назад

    ጋዜጠኛዉ ምርጥ ሠዉ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ በዚ ዘመን የተገኘህ እንቁ