የዛሬው የሽምግልና ስምምነት! ቅድስት ከቤት ምን ይዛ ትውጣ ትላላችሁ? ተመልካች በሚሰጠኝ ሃሳብ እስማማለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 4,8 тыс.

  • @fatumaasossa6848
    @fatumaasossa6848 Год назад +449

    ጋዜጠኛዉ ከኢትዮ ፍርድ ቤት ያንተ ሽምግና ማረከኝ የወለዱህ እናት ይባረኩ ተባረክልኝ ልጅ ይታዘዝህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GiftyMohammed
      @GiftyMohammed Год назад +4

      ጋዜጠኛውእድሜናጤናይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 Год назад +5

      በትክክል አሁን ሲጀመር ዳኛ አለ እንዴ?

    • @gola5905
      @gola5905 Год назад +2

      በጠም

    • @gowithyidu748
      @gowithyidu748 Год назад +1

      እውነት ነው ። ፍርድ ቤት ብዙ ጉቦ ያበላ ነው የሚያሸንፈው

    • @hindmekonen6216
      @hindmekonen6216 Год назад

      Betam Allah rejim edme ketena gar yistek Abo

  • @LoveM-rm6we
    @LoveM-rm6we Год назад +530

    ማናው እንዳኔ በማተረቃቻው የተደሰተቹ ❤ጋዜጠኛውን አለ ማድነቅ አይቻልም ልዮ ሰው ነው❤❤

    • @رحيمهرحيمه-و7ح
      @رحيمهرحيمه-و7ح Год назад +4

      በጣም😍😘👍

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Год назад +2

      Betam ❤❤❤❤

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +3

      እውነት ነው

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን Год назад +4

      ሰው ሲደሰትና ሲዋለድ የማይደሰት የለም የሠውን ቆዳ የለበሰ ጋኔን ካልሆነ ለሀገሬ ሰላሟ ያጣልን አቤቱ ያስበን ክረምቱ መልካም ያድርገው በሰላምክረምቱ ለገበሬም በሠላም ዘርተው የሚያፍራ ምርት እራሳቸውን ችለው ተሣሥበው የድሮዋ ኢትዮጵያን የምጣልን እኔኳ በእኔ እድሜ ፍቅሩ አድነቱ አቤት ናፈቀኝ ኢድና ጥምቀቱን አድ ላይ ኢድና ጉልቢን አብረን የምናሳልፍበት ቀን ያጣልን ለእማማም ልጆቻቸውን ፈጣሪ ከልብ ያስታርቅላቸው ልጂቷ ቂም አለ ውስጧ ይኼ የናቷ ችግር ነው ጌታ ሆይ አደራኸን ፈጣሪውን ፈሪ ሁሌ ሞትን የማይረሳ ሁለተኛ ሰው አክባሪ ሀገር ወዳድ የሆነ ፍሬ ስጠኝ አለምየ ተባረክ

    • @gfg4073
      @gfg4073 Год назад +2

      ማስታረቅ ብቻ አይደለም ነገ ልጅ የት ይውደቅ ቤት ማማ ስም መዛር አለበት

  • @የሂወትመንገድYouTube
    @የሂወትመንገድYouTube Год назад +466

    ወራሹ አይሞትም ወይ አለ የሀገሬ ሰው ቀድሞ የሚሞተውን የሚውቀው እግዚአብሔር ነው በፍቅር ቢኖሩ መልካም ነው ። ሁሉንም ነገር ትተው

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Год назад +3

      እኔምእያለኩነበረ

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ Год назад +6

      እኮ ቀድሞ ሚሞተዉ አላህነዉ ሚያዉቀዉ በህይወቱ እያሉ በዚይ ጉዳይ ብዙ ባይጣሉ ጥሩነዉ ብቻ አያድርስ

    • @sergutgebru1362
      @sergutgebru1362 Год назад +1

      I am agree

    • @genetgebretatious3870
      @genetgebretatious3870 Год назад +2

      ❤እውነት ነው ትልቅ ሰው ብቻ ነው እንዴ የሚሞተው ? ልጅ አይሞትም እንዴ? እግዚአብሔር ለሁሉም ጤና ና እድሜ ይስጥ።

    • @narditube4378
      @narditube4378 Год назад +1

      ኮሜንትሽ አሰቀኝ የኔም ጥያቄ ነበር😂😂

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 Год назад +27

    እስከዛሬ የኖርሽበት የቤት ክራይ ብትከፍዬ ብዙ ነው ሚሆነው ደሞ በፍቅር ነው ነገሮች ሚስተካከለው አንቺ የልጅ ልጅ ነሽ. አንቺን ያሳደጉሽ. እስከዛሬ ያኖሩሽ ለቤት ማደስ ያንሳል ግዴታ የለባቸውም ሴትየዋ ቢሞቱ ልጆች አሉ. ምንም ነገር በፍቅር ነው ሚሆነው!!!

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 Год назад +27

    እኔ እምለው ግን ቅድስት አንድ ነገር ልንገርሽ እህቴ ቤቱን ስትሰሪ ቦታ የነበረ ነው ቦታውን ገዝተሽ እንዳልሆነ ብትረጂ መልካም ነው ብትችይ ሁሉን ትተሽ ካያትሽ እና ካጎትሽ ጋር ተስማምተሽ አብረሽ መኖርሽን ቀጥይ ምክንያቱም ብር ቢሰጥሽ ቤት ሊገዛ የሚያስችል ገንዘብ እንደማታገኚ ብታቂ መልካም ነው ባይ ነኝ እህት ❤❤

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Год назад +4

      እዳዛ አይሆንም አጎትየው ሠካራም ነው ከመሀላቸው መውጣት አለበት እሷ ደሞ እማማን ይዛ ትኑር

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 Год назад +1

      @@mekelesalemayehu6279ትክክል ይሄ ከንቱ

  • @ZinuTub
    @ZinuTub Год назад +341

    አያት እኮ ከእናት በላይ ነት እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

    • @meditube9150
      @meditube9150 Год назад +1

      ኸረ አልሰማሽም እማምዬ 😢😢

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 Год назад +3

      ከናት በላይ አላልሽም አልሰማሽም እናት ለልጇ ከዛ ለልጅ ልጇ ነው

    • @halimaali1989
      @halimaali1989 Год назад +4

      በአያት ስላደኩ አያቶች እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ

    • @MaruBelete-ep7bz
      @MaruBelete-ep7bz Год назад

      ​@@halimaali1989a

    • @እንሰትዩቱዩብ
      @እንሰትዩቱዩብ Год назад +3

      ​@@meditube9150በአያት እጅ ያደግን ልጆች እንክብካቤ ከእናት በላይ አድርጋ ነው ምትከባከበው እኔ በአየሁት ያ ማለት እናት ክፉ ናት ማለት አይደለም ።

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Год назад +172

    እማማ ግን ሲያሳዝኑ አሁንም በስስት አይን ነው የሚያያት የኔ እናት 😢 እንኳንም ሰላም ፈጠራቹ

    • @EtsegenetRorisa
      @EtsegenetRorisa Год назад +4

      Betam yasaznalu 😢😢😢😢

    • @tigest3176
      @tigest3176 Год назад +3

      Ewnte nwe enklfe yiyadafachwenwe lijume entume tegosaklwae

    • @nardostetemeqe
      @nardostetemeqe Год назад +2

      because the grandmother knows the truth

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +4

      @@tigest3176 እንቅልፍ አይደለም ነገር ከብዶቸዋል ምን መስለዋል ዛሬ ሲያሳዝኑ

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Год назад +2

      I see that .......they both Love each other 💕

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад +12

    አባትየው ግን ያለቻቸው እድሜ ትንሽ ናት እሚሉት ቀዳሚውን ማን አወቀ? እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት እማማ ❤

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 Год назад +83

    ሲጀመር ሴት ልጃቸው ከባሏና ከነ ልጆቿ ፍቅራቸው ቤቱ ላይ ነው እንጂ ለሳቸው ፍቅር የላቸውም የወንድምየዎን ሀጢያት አበዙበት

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው Год назад +2

      በጣም

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Год назад +2

      በትክክል

    • @hanankbrom-l8k
      @hanankbrom-l8k Год назад +8

      ያልደረሰበት ግልግል ያቃል አጎት ተብየው ነው እልም ያለ መርዝ የተረገመ ቀዥቃዣ

    • @Feliyatube
      @Feliyatube Год назад +4

      እኔ እዚህ ላይ የታየኝ አጎትየው ነው ጥፋተኛ

    • @miserms4091
      @miserms4091 Год назад

      Sewuye newu bir felagi yeti neber befti

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад +534

    ገዘብ ሰዉን እያባላ ነዉ ከእደዚህ አይነት ጭቅጭቅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    ቤቱ የተሰራበት ወጭ ይገመትና ይሰጣት እሷስ ሰዉ አደለች ገዘብ አፍስሳ አደለደ ቤቱን የሰራችዉ የድካሟን ታግኝ

    • @eregoyarau5827
      @eregoyarau5827 Год назад +11

      እውነት ነው የድካሟን ይሰጣት

    • @shadamedan5593
      @shadamedan5593 Год назад +2

      ​@@eregoyarau5827በጣምበሀገራቺንኑሩተሰሩቱ

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 Год назад +3

      Eswa nat bound tegna haytwan strda ynbrch enge legachw aydlm lgu endhon btn sheto enatun chegr lay ymtelachew ymselgnal.

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Год назад +47

      😒😒በ ጉልበት ስርታባቸው 😒😒ሲቀጥል አያትዋ ግዴታ የለባቸውም ነበር እሷን ለማሳደግ 😒😒ስለዚህ እሷ ባመጣችው ጣጣ 😒ጣጣ ውስጥ ግባች እስይ በ ስው ሀቅ ደክሚአለው 😒😒አይስራም 😒😒አዉን ዩቱብ ውስጥ ስው አይንሽ ለ አፍር ስላት የ ስው አይን አፍ ፍርታ እንጅ አምላክን ፍርታ አደለም 😒😒😒ደረቅ የ አባትዋ ልጀ 😒😒

    • @አዎአማራነኝ
      @አዎአማራነኝ Год назад +26

      ​@@ኢትዮጵያየእኝናትትክክል እሷ በአሳቦ ወንዱ ልጃቸው ሞቷል ብለ ነበረ ሰለዜህ ማንም አይጋራኝም ብላ ነው አማማንም በዘዴ አሰፈርማ ያንገላታቸው ሰለዜህ ሸራ ወጥራ ትቀመጥ ልጁ በሕይወት ስላለ ነው እግዛብሔር ይመሰገን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +189

    እባካችሁ መሳይ እና ሸዋንግዛው እናታችሁን ተንከባከቡ:: ( ገንዘብን መውደድ የሃጢያት ስር ነው) ይላል ቅዱስ መጸሃፉ 🙏🏽😢 ሁላችንም እናልፋለን 😢

    • @netsanetmengiste4633
      @netsanetmengiste4633 Год назад

      በትክክል ❤🙏🙏🙏

    • @bekibelay4906
      @bekibelay4906 Год назад +2

      እስኪ ስለገንዘብ እራስህን ፈትሽ

    • @bizuneshworku4144
      @bizuneshworku4144 Год назад

      Please emama kekedest ga mekemete alebachwo. Buna enkw afeleto matetat kelale aydelem kezh bewala betam sew yasefelegachwal set lej medanet nat leju genezeb becha yemefelegew.kedeseten kawetachu emaman jeb new yemetasebelut.enkwan setetor yekoyeche lej bezhe meleku emama mekadachw betam Betam asazenognal.EGZHABEHER yeker yebelachwo

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 Год назад +5

    ምነው የቅድስት አባት ልጄ ልጄ ይደረግላት ይላል ምናገባው መጀመሪያ ለምን ተይ አላላትም ሳያውቅ ቀርቶ ነው አሻጥር አላቸው ሁለቱም አባትና ልጅ ካለው ማድረግ ይችላል። አሮጊታ ግን ቤታቸው መመለስ አለባቸው ለዘመናት የኖሩበት ስለሆነ። ቅድስት የሰው ቤት ላይ ማን ስሪ አላት ልጅ አደለች ስለሰራችም ጥፋተኛ ናት ። እሳ ማለት ያለባት ጥፋተኛ ነኝ በቃ የሚገባኝን እርዱኝ ሳላውቅ አጥፍቻለሁ ካለች ሁሉም እንረዳታለን እጂ አባታ የልጄን ይሰጣት ማለት ተገቢ አደለም

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma3073 Год назад +504

    ሲጀመር ጥፋቱ ያለበት ቦታ አለ በብልጠት የተሄደበት ነገር እንዳለ ጥርጥር የለዉም ስለዚህ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያያል ለሰዉ የተደበቀ ፈጣሪ ፊት የተገለጠ ነዉ እና ካለፈዉ ነገር በመጸጸት እኝህን እናት ጠብቁ

    • @amakelechgebrehiwotashagre604
      @amakelechgebrehiwotashagre604 Год назад +7

      ዋው እሕቴ ተባረኪልኝ እንዲህ ነው ክርስትና

    • @amakelechgebrehiwotashagre604
      @amakelechgebrehiwotashagre604 Год назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 Год назад +3

      True

    • @wm72852
      @wm72852 Год назад +30

      ትክክል ልጅቷ እናቷ አባቷ ናቸው ጥፋተኛ ያውቁታል አሁንም ፍርዳቸውን ነዉ ያገኙት

    • @simretekebede7712
      @simretekebede7712 Год назад +42

      እኔም እንደተሰማኝ ቅድስት ከናቷ ሳትማከር ቤቱኑ አደስኩ በሚል ሰበብ በስሟ አትቀይም ነበር ካሌ ካረፋ ወንድ ልጃቸውን ከጨዋታ ውጪ ለማድረግ ይመስለኛል

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 Год назад +27

    ሸዋን ግዛውን የምመክረው እራሡ ጠብቆ ተለውጦ ማሣየት አለብክ
    በተለይ ለአባት ተብየው ሐጢያትህን ላበዛው
    ከንብረቱ በላይ የአንተ ጤንነት ወሳኝ ነዉ በርታ

    • @Maryg05
      @Maryg05 Год назад

      ትክክል ሁሉም ተባብረውበታል ለንብረት ብለው

    • @Naniya254
      @Naniya254 Год назад

      የሱን ከንቱነት ተጠቅመው ነው እኮ ይሄን የሰሯቸው ልጁ አይረባም እናቱን እኮ ዞር ብሎ አላያቸው አልጦራቸው ምናልባት ይቺ ልጅ አብራቸው ባትኖር ኑሮ እማማ ላይኖሩም ይችሉ ነበር እኮ

    • @annagizaw5479
      @annagizaw5479 Год назад +2

      አባትና ልጅ እየተመካከሩ ነዉ
      እሷ በዚህ እድሜዋ ሰለ ብዙ ነገር ታውቃለች የ ማለት የሚያስረዳት አባት ተብየው ነዉ
      "ትንሽ ጭብጥ ይዦ ወደ ክምር ጠጋ " ይች ያባትየዉ ሀሳብ ነች
      የሸዋንግዛዉወን ደካማ ጎን ተጠቅሞ

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Год назад +1

      ሰውየው ልጆች ያሉት አይመስልም ንግግሩ ሁሉ በትቢት ልቡ ያበጠ ነው ነገ ምን እንደሚገጥማቸው ሳያውቅ ይሄ ሁሉ ዝባዝንኬ ማውራት ለምን አስፈለገው ነውረኛ ነው ህዝብ ታዝቦታል።

    • @rachel9993
      @rachel9993 Год назад

      ከፔንጤ ምን ይጠበቃል

  • @emebetemebet1075
    @emebetemebet1075 Год назад +93

    ከዚሁሉ ግን ነገሩን አጠር ለማድረግ አባትየው ለልጆቼ ለያንዳንዳቸው ቤት ሰርቻለው ስላለ ይስጣትና እሷም ትኑር አሮጊቷንም እረፍት ስጧቸው ሰው በህይወት እያለ መንገብገብ ምንድነው ምን አይነት ጊዜ ነው ግን

    • @fenetkabee576
      @fenetkabee576 Год назад +1

      Kmr ahunme betatachawe endala nw

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад +5

      ወረኛ ነዉ ሰዉየዉ አመንሸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Etinish-ys3mj
      @Etinish-ys3mj Год назад

      tikikle

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Год назад +5

      አይገርምም አወራሩ የሙት ልጅ አስመሰሎ ምንም የላትም ይላል😅

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Год назад +11

      ጉራ ብቻ አባትዩው ልመና ያዘኮ እርዷት ልጄን እያለ

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Год назад +2

    የልጅቷ አባት አንድ ነገር አስታወሰኝ አንዲት እናት በእድሜአቸው ማብቂያ ልጅ ሲሞታቸው አንዱ ለቅሶ ሊደርስ መጥቶ እሳቸው እያሉ እሱ ይሙት ሲል አንዱ ሲሰማው ምን ቢል ጥሩ ነው የሄ ሰውዬ በእግዚአብሄር ስራ እየገባ ነው እሱ እንዳይቀድማቸው እንዳለውም በጥቂት ወራት ውስጥ እሱ ሞቶ ቀደማቸው አሁንም የልጅቷ አባት የቀራቸው ትንሽ እድሜ ነው ሲል ከእግዚአብሔር ጋር የተነጋገረ ይመስላል በተጨማሪ እኔ ለልጄ አላንስም ሲል አልነበረም እንዴ ለምን አሁን ከሰው ከመጠበቅ ለምን ልጁን አያቋቁምም

  • @kassuwolde6201
    @kassuwolde6201 Год назад +138

    ካሌ በጣም ትልቅ ስው ናቸው እውነተኛ እናት እግዚአብሔር እረጅም ጤና ይስጥዎት።

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Год назад +5

      ልክ ነህ የናቴ ጓደኛ ጎረቤቴ ነች እናቴ በደህናው ጊዜ አርፋለች ካሌ ግን በስተመጨረሻ በዚህ ሁኔታ ባደባባይ መውጣትዋ የልብ ስብራት ሆኖብኛል ያሳዝናል ቅድስትም ታሳዝናለች ብዙ ለፍታለች ልጅየው ሸዋግዛው ግን አስቸጋሪ ሰው ነው መሳይ ግኖ ብዙ ለፍታለች ብቻ ሁሉያልፋል❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 Год назад +4

      @@jerryaboye7200እማማ አጥፍተዋል :: በግልፅ ቃላቸውን አጥፈዋል:: ልጅ ተብየው ዘልዘልቱ ከንቱ ነው::

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Год назад

      ​@@jerryaboye7200እውነቱን የሚያውቀው ሰው እንዲህ ሲመሰክር ደስ ይላል የእውነት
      ሌላው ግን ዝም ብሎ ሀሳብ ይሰጣል

    • @mihretamare8095
      @mihretamare8095 Год назад

      ​@@vitaethio6428እኮ እኔም እሱ ነው ምለው እማማ ቃላቸውን አጥፏል

    • @eskedarmulaw3114
      @eskedarmulaw3114 Год назад

      ወደ ራሳቸዉ ተመለሱ እማማ

  • @jamalahmad7286
    @jamalahmad7286 Год назад +17

    አባትሽን። ሆነ። አንቺን። ብዙ አመት። እዛ ቤት ያለምንም ወጪ። ማሳለፍ ያውም። አ አ ላይ ከባድ ነው እንደኔ ሀሳብ።። የአያትሽን ውለታ ከታሳቢነት ብታስገቢ። አላህ የተሻለ ይሰጥሻል ባይ ነኝ። ። እኔ በበኩሌ። አያቴ ኑራ ቤቴን በፈረምኩላት። አያት ማለት ከናት በላይ ናት ላስተዋለ ሰው። ❤❤❤😢😢

  • @azmerawoldemariam8000
    @azmerawoldemariam8000 Год назад +6

    ቅድስት ግን በጣም ትልቅ እና መልካም ልጅ ናት እማማ የሰው እና የልጅ ምክር እንደለወጣቸው ከሁኔታቸው እና ከአነጋገራቸው እውነቱን እንደ ደበቁ ከሁኔታቸው ያስታውቃል ሁሉን እውነቱን ፈራጅ እ/ር ነው

  • @meseretf1
    @meseretf1 Год назад +9

    ሸዋን ግዛዉ ልክ ነዉ። ምንም እንኳን ሱስ ቢኖርበትም መዉረስ አይችልም ብላ ከነአባቷ ቤቱን አድሰዉ የኛ ነዉ መለት አይቻልም።

  • @SeadaAwol-v7j
    @SeadaAwol-v7j Год назад +45

    አትቀልዱ ግን እንረዳለን የምትሉ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ የጠገበ አባት እናት አላት አደል ስት መታከሚያ አተው በየሀኪም ቤቱ እሚያሳከማችው አቶ አሉ ስት እሚረዱ ጉድ ነው

    • @jima1991
      @jima1991 Год назад

      በትክክል ደግሞ ለባለጌ ቤተሰብ ማዋጣት ራሱ ሃጢአት ነው

    • @narditube4378
      @narditube4378 Год назад +1

      እኔም ግርም ነው ያለኝ 😂😂😂 የፈነጠዛ እናት አባት እያለት ደግሞስ እሷን ቤት እና አውሮፕለን ስለስፈለገት ልገዘለት ነው ቆይ ጂል ህዝብ አሮግቷል በቁም ያስወጣች ሴትዮ አሆን ነገሩ ስከር ተቅለሰለሰች 😂😂 የኢትዮጵያ ህዝብ ይርደት ይለል እንደ አበትዮውም ብርጥ ተደ ልጅ ስለለት ማኖር ስላለበት እኛ ቤት እንስራለት ❓❓😂😂 ልክ እንደ ኢትዮጵያ እናቶች ቤት ተከራይታ ልጇን ተሰድግ ብር ተገምቶ ከሱ ላይም የኖረችበት ተስቦ ቃሪው ይሰጣት 😂😂

    • @raheldereseh8812
      @raheldereseh8812 Год назад

      Yegud hager genfo eyader yefagal yelale yagerasew ahunes endaw sewu ayen aweta.

    • @islaamnowhiwoote
      @islaamnowhiwoote Год назад

      ​@@narditube4378😂😂😂😂

    • @ሀረገወይንሀረገወይን
      @ሀረገወይንሀረገወይን Год назад

      ትክክል የእውነት ምኗ ይረዳል አሁን ይቺ አባቷ እየተበተ😁😁😁😁

  • @emebetgebrie1244
    @emebetgebrie1244 Год назад +21

    የኖረችበት በተለይ ስራ ከጀመረች ጀምሮ ሌላ ቦታ ለኪራይ የምትከፍለው አነስተኛው ኪራይ በአካባቢው ዋጋ ተተምኖ ከሚሰጣት ላይ መቀነስ አለበት ጨርሶ እኮ እሷ ብል ንብረት ሆነች የሷን ነውር ለመሸፋፈን እየተጣረ ነው ልጁን ግን ድሃ ስለሆነ ውርጅብኝ ሲወረድበት የናቱ አንጀት ብቻ ነበር የሚንሰፈሰፈው።

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Год назад +100

    እዳው ጉድ ያለው ዘመን ለንብረት ብሎ የናትን ሞት መመኘት ያም ተነስቶ ስትሞት ያችም ተነስታ ስትሞት የኛ ነው ይላሉ ወየው ጉድ😢😢😢

    • @merayammerayam5856
      @merayammerayam5856 Год назад +1

      በጣም ወላሂ መጨረሻውዘመን ያርቢ

    • @Seni1286
      @Seni1286 Год назад +4

      Be hiwot eyalu ye enatn mot memeget omg

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Год назад +4

      በጣም እነሱ አይሞቱም መስሏቸው እንደሆነ😢

    • @Nasuri979
      @Nasuri979 Год назад +4

      Thank you!! God bless you !! That word was breaking my heart !! Your observation is amazing!! .., they keep say በህይወት እስካለች.. ,so sad !!

    • @mesekiitefera8310
      @mesekiitefera8310 Год назад

      iko mimotawu egzabeher yakal

  • @derejedereje630
    @derejedereje630 Год назад +2

    ቅድስትማ ምን ይዛ ትወጣለች ኮተቷን ይዛ ትውጣ ማፈሪያ ናት በዚህ እድሚያቸው ውጭ አውጥታ የጣለቻቸው ባጠቃላይ ቤተሰቦቿ በጣም ከባዶች ናቸው አባቷ እራሱ በጣም ከባድ ሰው ነው የልጁን ሀጥያት አበዛችሁበት ማንም ሳያስቸግር ትልቅ አልሆነም ለማንኛውም ቅድስትም ከቤተሰቦቿ ተለይታ ስትኖር እኮ አመሏ ከባድ ስለሆነ አይደል እዴ ሁሌ እደምትጣላ እኮ አያቷ ደጋግመው ሲናገሩ ነበር የቅድስትም አባት የዋዛ አይደለም በጣም ዴንጀር ሰው ነው

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +111

    እንደኔ ልጅቷና አባቷ በጥበብ ነበረ የሄዱት ለመዉረስ ልጁ በሂወት እያለ ሞተ መባሉ ለልጁ ያላቸዉ ጥላቻ 😢😢 ለመዉረስ ነው የመጣሀዉ ማለታቸዉ ፈልገዉ ያገኙት ይመስል በኢቢኤስ ዘመድ ቤተሰብ ፍለጋ ሰዉ ይደክማል😢😢 እነሱ ለምን መጣህ ማለታቸዉ😢😢 ከባድ ጥላቻ እናትየዉ የልጃቸዉ መንከራተት ያሳዝናቸዋል 😢😢😢 የነሱ ጥላቻ እናቱ ቤት እንዳይመጣ ያረጋዋል ልጁ የቤተሰብ ፍቅር ይፈልጋል እነሱ ግን እህቱን ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ ያሳዝናል 😢😢 ወንዱ ልጅ 😢😢😢 ያሳዝናል እናቱ ሳይሞቱ በሂወት እንኳን መጣ መጠየቁ ምኑ ላይ ነው ጥፋቱ

    • @hanubean5933
      @hanubean5933 Год назад +1

      Batam naw emiyasfrut esu daha mahonu naw

    • @Meron374
      @Meron374 Год назад

      26:24 like new auenem abateyew meseri new lijune leyasewetute new yasazenale😢😢

    • @ለበጎነዉስደተኘዋ
      @ለበጎነዉስደተኘዋ Год назад +1

      እዉነትነዉ ልጅቷና አባቷ አሟቹ ለጥቅም ብለዉ እንጅ ምንም እኚን እናት ልጦሩ አይደለም ራስ ወዳዶች

    • @ahah2924
      @ahah2924 Год назад

      እውነት ነው ምንም የሁን ልጅ ልጅ ነው አሟች ተብይ በጣም ዳፋር ነው ለልጁ የራሱን ቤት አያውርሳትም እድ

    • @edengirmay7697
      @edengirmay7697 Год назад

      ይኼ የጥላቻ ሃሳብ ያንቺ ነው የሚመስለው

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +28

    ሲጀመር የልጅቷ አባት ያለኝ ሰው ነኝ ለእያንዳንዳቸው ልጆቸ ቤት ሰርቻለሁ አድል ያለው ሒጅና ግቢ ። ሲጀመር ብልጣብልጥ ናችሁ አች አባትሽና እናትሽ ከቤተሰብሽ ጋር ሳትነጋገሪ ያደረግሽው ነገር የለም መቸም ድፍረትሽ አች እኮ አውጥተሽ ጥለሻው ነበር ውጭ ዝነብ ላይ አሲድረሻቸዋል ሒጅና አባትሽ ሰራሁላቸው ካለው ቤት ግቢ ሚጥሚጣ ነገሮች ናችሁ ክፉ ዘመን

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 Год назад +65

    እማማ እናቴ እንኳን ደሳሎት ወንድ ልጃቸው እማማን ተንከባከባቸው እራስን ጠብቅ ወንድሜ 🙏🙏🙏((❤

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 Год назад +3

    ልጅቷ ግን ብልጥ ነች ቤተሰብ እያለ አሮጊቷ ላይ ተጣብቃ አስሬ የት ልግባ የምትለው ነገር ደስ አላለኝም ወጪዋን ስጧት ከዛ ስፈልግ ትከራይ አባቷ ቤት ሰርቻለው ለልጆቼ ብሎ የለ ትግባ ካላስና እኔ አያቴን ስጦር ቤቷን አድሼ ሰው ሀገር እየተከራተትኩ እናት የለኝ አባት የለኝ 😢ስትሞት ልጆቿ አሶጡኝ ከነ እቃው ትቼ ውልቅ አልኩ ስሰራውም እሷ ከሌለች ለኔ እደማይጠቅመኝ አውቅ ነበር ደስ እዲላት እድትመርቀኝ ነው ተመስገን ዛሬ ጥሩ ላይ ነኝ

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 Год назад +68

    ኖሮኝ ለኣያቴ ቤት በወርቅ ብገነባላት ደስታዬ ነው አያት ከእናት በላይ ናት እድሜ ይስጦት እማማ🙏🙏🙏

    • @EeEe-gf8nt
      @EeEe-gf8nt Год назад +2

      እኮ እኔስ በስደት እያለሁ አያቴን ሞት ነጠቀኝ😢😢😢😢😢😢

    • @አስቴርቆንጆ-ቀ3ጨ
      @አስቴርቆንጆ-ቀ3ጨ Год назад

      ወሬ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Год назад

      Wore atabizu naga dagimo ya boriko lijachawe yishaxilachawale?

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +65

    እኔ እውነት እላለሁ አጎትየው በጣም ነው የምያሳዝነኝ ጸበል ቢገባ ጥሩ ነበር 😢😢😢

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Год назад +5

      ምን ሆነ ወንድ ልጅ ሆኖ የማያጠፋ የለም ሴት ልጅ ነች እናቷን መሰብሰብ ያለባት

    • @የመንዝወርቅ
      @የመንዝወርቅ Год назад +1

      እኔም😢😢😢

    • @fadilalovem5691
      @fadilalovem5691 Год назад

      Wollah enam anjitan balagn bejaw new meskana😢😢

    • @sunnight6406
      @sunnight6406 Год назад

      😂😂😂😂

    • @zabibam7335
      @zabibam7335 Год назад +4

      ልጅ:አያሳዝንም:ወጣትነቱን:በሱስ:አሳልፊ:እናቱን:መከባከብ:ሲገባው:አሁን:በመጦሪያቸው:እሱን:ሊጦሩነው:በእርስ:ቢገባውም:ልጅ:ወንድሜ:ቢሆን::አልቀበለውም

  • @RahelDarje
    @RahelDarje Год назад +61

    የእማማ አስተያየት ያሳዝናሉ በዚ እድሜአቼዉ አታሳዝኗቼዉ

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 Год назад

      ቃላቸውን በግልፅ በምስክር ፊት አጥፈዋል:: ልጅትዋ ስማ ጠፍቱዋል::

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Год назад

      @@vitaethio6428 እባካችሁ እትፍረዱ ... እንደሚመስለኝ ለዘመናት ጠፍቶ የመጣው ወንድ ልጃቸው ነው ያደናገራቸው እሱን ላለማስቀየም እና ላለማጣት ብለው ነው...እዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ የገቡት... እቦ ባይመጣ ኖሮ ያስኛል ...😡

    • @RahelDarje
      @RahelDarje Год назад +1

      @@vitaethio6428 ማለት ሲጀመር 120ሺህ ብር ቤት አለ ብታጥባቼዉ ብትከባከባቼዉ ምን ችግር አለዉ እናት አደለች እችን አደረኩ ብላ ቤት ካልወሰድኩ ይባላል ሲቀጥል ቤቱን ካደሰች በዋላ ስት አመት ኖረችበት ሲቀጥል ነገ በእናቷ በኩልልስ ይደርሳት የለ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Год назад +1

    እንደኔ እንደኔ እናትየዋ እሱን መወከል ከፈለጉ እሱን ተወካይ ማረግ ይችላሉ ማንም መወሰን አይችልም እውን የላቸውም ወደዛና ወደዚህ ማለት ከመኑት ሴትዬዋ መብታቸው ነው። ለኔ ሲገባኝ እጎትየው ብቸኛ ነው እናቱ እያሉ በሳቸው ፍቃድ ነው ሁሉም ነገር መሆን ያለበት።ለማንኛውም ልጅቷም ትሁን የልጅቷ አባት ምንም መወሰንም እዚህ ውስጥ የመግባት መብትም የላቸውም።ልጅቷ ለፅዳት ያወጣችውን በእርዳታ ካልሆነ እነሱ መክፈል እይችሉም።ለማንኛውም ያጎትየው ህይወት ያሳስበኛል ምክንያቱም በአሁነ ሰዓት ሰው ብር ብቻ ነው የሚያስበው ስለዚህ እናትየው እያሉ ሁሉም ነገር መስተካከል አለበት።በአሁኑ ሰዓት እውነት የለችም። ልጅቷ ህዝብ አቅም ካለውና ፍቃደኛ ከሆነ ያግዛታል።ለማንኛውም ቃል አምና ነው የሠራችው አሁንም በሁኔታው ተስማምታ የተሰጣትን መቀበል እንጂ ለሷ ማንም ቤት ገዝቴ የመስጠት ግዴታ የለበትም።ሰው ከረዳት ለቤት ፅዳት ያወጣችውን ገንዘብ ነው መጠየቅ ያለባት። 33:11

  • @masarratm2499
    @masarratm2499 Год назад +20

    እኔ ምገርመኝ እኮ እናትና አባት ውድ 8ክፍል ያከራያሉ እዣ መግባት ትችላለች እንደው እራስ ወዳጅነት በዣ አያት ማለት እኮ እናት ትበልጣለች እኔ በቅርብ አቃቸዋለው ጎረብት ነበር ያላችሀብት ለሰውም ይተርፍል እንካን ለልጃቸው ውይይይ😢😢😢

    • @AliHassan-ru9ef
      @AliHassan-ru9ef Год назад +2

      ሀብታም እኮ ይብስበታል

    • @rosahaile5818
      @rosahaile5818 Год назад

      Abatyew lelje alansem belewal, segbgeb nachew egzio

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 Год назад

      ሀብታም እኮ ጭማሪ ነው የሚፈልገው

    • @MedinaGachaw
      @MedinaGachaw Год назад

      😂😂😂😂ሲመስለኝ አባትየው ቤቱንም ስትሰራ ያገዛት ይመስለኛል 😊

    • @hilinagebeyehu2183
      @hilinagebeyehu2183 Год назад +1

      ሰውየው ስግብግብ ነው እራሱ ቤት ያስገባት

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እባካችሁ እማማን ቅዱስ ቁርባን እንዲቀበሉ አርጓቸዉ ካልቆረቡ 🥺 ከዛን ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል . የሰማዩ ቤታችንን እናሳምረዉ ለቀሪና ለአላፊዉ አለም ብዙ አንጨነቅ 😢

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Год назад +7

      በትክክል በዚህ እድሜ ካልተቀበሉቅዱስ ቁርባን መቸ ሊቀበሉ ወይ ሌላ እምነት ተከታይ ይሆኑ?

    • @mazasimebekele3713
      @mazasimebekele3713 Год назад +6

      በትክክል እውነት 🙏🙏

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 Год назад +15

      ቁርባንን ምን አመጣው? ከቁርባን የሚበልጥ ለሀቅ መኖር ነውኮ

    • @sarasas1420
      @sarasas1420 Год назад +5

      ጴኔጠ አደሉም እንዴ?

    • @almazali4784
      @almazali4784 Год назад +3

      ምን ማለት ቁርባን እነሱ የተጣሉት ውጪ ስላልቆረቡ ነው ቆም ብለን እናስብ🤔🤔🤔

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 Год назад +35

    እኔ የቅድስት አባት አይመቸኝም እማማ እያሉ እናንተ ልታልቁ ትችላላችሁ ውይውይ በቃ አረዘን አታብዛ እማማ የኔ እናት ከሁሉም የበለጠ የማማን ሀዘኔታ አያችሁት? ምን ላርጎት እናቴን መሰሉኝ ቢሆንልኝ መጥቼ ባየሆት ❤❤❤❤ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @tagesechbereda4817
    @tagesechbereda4817 Год назад +6

    ተስማምታችሁ ኑሩ ቤቱ ትልቅ ነው እናንተ መስማማት ነው የጎደላችሁ ቤት እንዲኖራቸው መርዳት ያለብን እጅግ ብዙ ሰዎች አሉ እናንተ ተስማምታችሁ ኑሩ አባትና ልጅ ብልጦች ናችሁ

    • @rahelgirma3582
      @rahelgirma3582 Год назад +1

      አብረው ይኑሩ ወይም እራሳቸው የደከመችበትን አጎትየዉና እናቷ ይስጡዋት ለናታቸው ብለው።
      ህዝቡ ግን ስንት ቤቱ ፈርሶ ሜዳ ላይ ለተጣለ ለዛ ብናዋጣ ይመረጣል

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 Год назад +29

    እፍ አያትየው በጣም ነው የሚያሳዝኑት በስተርጅና እንደዚ መጎሳቀል ያማል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦዎ የኔ እናት

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Год назад +3

      ይገርማል በገዛ ገንዘባቸው።

  • @duhh-sm2pv
    @duhh-sm2pv Год назад +51

    የቀረቻው እድሜ ትንሽ ነው አይባልም ማንም ሰው ምን ያክል እንደሚኖር አያዉቅም እግረ ቀጪን ካለ እግረ ደንዳና ይሞታል ይባላል. ተረቱ ቀዳሚዉን የሚያዉቀው ፈጣሪ ነው 😢😢

    • @enush7338
      @enush7338 Год назад +1

      Exactly 😢

    • @ZemaYared-t8k
      @ZemaYared-t8k Год назад +1

      ሰውየው በፊትም ጭንቅለቱ አይሰራም ልጅትዋንም ያሳሳታት ለየትኛው እድሜ እያለ ፊት ሰጥቶ ነው የሰው ልጅ እንደአጡራሩ ይሄዳል ማን ቀድሞ እንደሞሄድ አይታወቅም እሱ ያወቀ ይመስል ለትንሽ እድሜ አያለ ደከመ እሱ ይማረው

    • @seranatube1366
      @seranatube1366 Год назад

      Eko ene migermegn kefetari gar yaweru yimesel bishegnu bishegnu yilalu sigebgeb manem be edme ayimotem::

    • @ረምላ-ኈ8ቈ
      @ረምላ-ኈ8ቈ Год назад

      እውነት ነው ልጅቷ ስለተነቃባት እንጂ ልትወርስ ነበር ሀሳቧ ስንት አመት ያለበት ክራይ በነፃ ኖራ ገንዘቡ ብሰጠኝ ምን ላረግበት ነው ትላለች ሌባ ናቸው ከነበተሰቧ እስስቶች

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 Год назад +44

    በጣም...ራስ ወዳድነቷን ነው ማየው መሬቱ የማን ሆነና መጀመሪያ!!??? ሲቀጥል የተሸጠበትን እንኳን አልሰጠቻትም ቤቱን ብቻ ስለሰራሽ የእኔነት ስሜት ነው እያፀባረቅሽ ያለሽው

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Год назад +6

      አይገርምም ሌቦች ናቸው አባቷ አሁንም ብር ላይ ነው

    • @ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ
      @ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ Год назад +5

      በጠም ይገርመሉ አበትነ ልጅ ሌበ

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 Год назад +2

      የምር የምትገርም ነች ሢጀመር የዛሬ 3 አመት ቤት ወይም መሬት ለዛውም ህጋውይ መረት 1ቶ 20 000ሺ አለዲ በዚህ ዋጋ የመጨረሻ አጭበርባሪ ነይ ሢጀመር አጎታን አይመጣም ብላ ሥላሠበይ ነው

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 Год назад +2

      ሄዳ ያባዋ ቦታ ትስራ ::አባቷ ስጎርር ነበር ሉጁን እያዋረደ ::

    • @Hawii-ws9gy
      @Hawii-ws9gy Год назад

      ​@@tigesttigest75😂😂😂

  • @SlamTesfaye
    @SlamTesfaye Год назад +10

    ልጅ እና አባት ጥቅመኛ ናቸቸው የእማማን ልጅ አግለውታል 🥺

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 Год назад +24

    አያችሁት የእናት ሆድ አይጨክንም የልጅ ልጅ ነውና እናታችን በዚህ ዕድሜ እንዲህ ማስባቸው ትልቅ ነገር ነው ስጋ ስጋ ነው እንዲህ ያሳዝናል❤❤❤

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት Год назад +39

    ማን ቀድሞ እደሚሞት የሚያቀው አላህ ብቻነው በገዘብ ከቤተሰብ ጋር ከመከራከር ከመጣላት አላህ ይጠብቀን ወርቆችየ

    • @Eeeeereeeee
      @Eeeeereeeee Год назад

      አሚንንንንን ያረብብ

    • @mekidesraya4934
      @mekidesraya4934 Год назад +2

      አልሰማሽውም እንዴ አባት ተብየው ካሌ ከአሁን በኋላ የቀራቸው እድሜ ትንሽ ነው ሲል ።እግረ ቀጭን እያለ እግረ ደንዳና ይሞታል የሚለውን የሀገሬን ብሂል እያውቅም መሰለኝ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ

    እንደኔ ልጅቱ የለፋችበትን ተገምቶ ተሰቷት የራሷን ሕይወት ብትጀምር ጥሩ ነው ሲቀጥል ቤቱ በአሮጊቷ ስም ይሁን ውክልና ለሻንግዛው አይስጡ ልሸጠውም ይችላል ዋናው ነገር እማማ ቀሪ ጊዚያቸውን በሰላም በቤታቸው ይኑሩ ነገ ጥለነው ለምንሄድ ንብረት አንባላ አንገዳደል ጊዜው ያስፈራል አምላክ ሰላሙን ይላክላችሁ ❤❤

  • @wasihundebebe7914
    @wasihundebebe7914 Год назад +1

    እማማ ካሌ እድሜ ከ ጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት ቅድስት እና አባት እናቶ ግን እግዝአቤርን ፍሩ እፈሩ ብልጥነት ምንም አይሰራም አባትየው ከባድ ሰው ነዉ በጣም ሽዋንግዛው እራስክን ጠብቅ እናትክን ካሳቸው ተመረቅ ሰው ሆነክ አሳየን ታሪክህን ቀይር የገረመኘ ግን እናትየው ለምን ተደበቀቸ ሀሳብዋን እንደ ባሎ አልገለፀቸ ዋናዋ ጥፋተኘ ራሶ ናት እናቶን አደባባይ ያወጣቸ ማፈሪያ

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ Год назад +151

    ያወጣችውን ወጪ ከህዝብም ቢሆን ተዋቶ ይሰጣት እሶም ማረፈያ እንዳታጣ እንዳትቸገር በተረፈ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ 🙏🙏

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Год назад +20

      ስታስበው አሁን የኢትዩጽያ ህዝብ ስንቱ ውጭ እያደረ ለሱዋ ቤት ገንዘብ ይስጣት ይመስልሀል

    • @mekidesraya4934
      @mekidesraya4934 Год назад +18

      ስትሰራ የኢትዮጵያን ህዝብ አማክራለች እንዴ? ሆዳም እናትና አባቷን እንጂ

    • @khadheejaqte721
      @khadheejaqte721 Год назад +7

      ምታጋግሉ ሰዎች ግን በርቼ መባል ነገር አለ ማለት ጉሚ ነው መሰለኝ በአማርኛ 😮እና እሷም ሰው ናት ፍርድ እኩል ሲሆን ደስ ይላል እሷም ሃቅ አላት😢😢

    • @YanatFitisum
      @YanatFitisum Год назад +5

      አንድ ብር አይሰጣትም ደግሞ ለሌባ

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 Год назад +8

      @@mekidesraya4934 እኔ እምለው አረብ አገር ለፍታ የሰራችበት ገንዘብ እኮ ነው እስቲ እኔ ብሆን ብላችሁ አስቡ ስንት እህቶቻችን ናቸው ቤተሰባቸው ግቢ ውስጥ ቤት ሰርተው የከሰሩ

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 Год назад +39

    ልጅቷ የሔደችበት መንገድ ያስጠላል አሁን የልብ ስብራት እና ሰላሟን ማጣት ነበረባት ቸኩላ ነው አን በፍቅር የሷ ነበረ !ለማማ ረጅም ዕድሜ የኔ የዋህ እናት❤

    • @KM-sf6zy
      @KM-sf6zy Год назад +1

      አትፍረጅ

    • @evanahabeshawit
      @evanahabeshawit Год назад

      አትፍርጅ ተክዳለች ልጅቱ

    • @tiybatasfwu6668
      @tiybatasfwu6668 Год назад +1

      ልጅቱ ተክደለች ከአያት ጋ ማደግ ጉልበት መጨረስ ብቻ ነው ግን ማታ አብረን ሰተኛ ልጅ ሀብቴ ለአንቺ ነው የማወርሰው ነው የሚሉት ግን መጨረሻ ላይ ከሀዲ ናቸው

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube Год назад

      ከሀያት ጋር ማድግ እኮ እንዱህ ነው ውላሂ እስዋ እንድ እናት አይታ ነው 😢😢😢

    • @lamrotagegne2512
      @lamrotagegne2512 Год назад

      ትልቅ ሰው ስለሆኑ አይዋሹም ያለ ማነው?

  • @hawi1298
    @hawi1298 Год назад +16

    ይች ልጅ ኮ እስከዛሬ እዛ ቤት ባትኖር ኖሮ የቤት ክራይ ስትቀፈቅፍ እንኳን ቤት መስራት አይይ

    • @milenaashifaa5268
      @milenaashifaa5268 Год назад

      Afeee kurettt yibelelsh bet geztachu setugn eko new eyalch yalchew lezawem abatewa bet algn silu neber so sintu beteseb saynorew yinkeratetale esewa enatena abate eyalat suk eyalat kasaaa kifelugn malt fair adelem

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 Год назад +21

    ምናለ የአገራችንንም ችግር እንደዚህ ቁጭ ተብለው በውይይት ቢፈታ አለምሰገድ እጅግ እናመሰግናለን ይህን ቤተሰብ ከትልቅ መከራ እና ስቃይ ነው ያወጣህው እንጅ የሰው ህይወትን ሊጠፋ ይችል ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላም ስለወረደ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @merrymegra
    @merrymegra Год назад +44

    ቤቱን ለምን አታሳዩንም? ስንት ካሬ እንደሆነ,አሰራሩን ለመገመት እኛም ማየት አለብን ስንት ክፍል ቤት እንደሆነ እንወቅ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Год назад +1

      እኔ ልንገርሽ በፊት በጣም የወደቀ የተቀበረ ከላይ ከታች ውሃ ሚያስገባ ነበር ካሬው ሲገመት 200ይሆናል ብዬ እገምታለሁ ስንት ክፍል ለሚለው አሁን ያለሁት እንዳንቺው ሸቃላ ስለሆንኩ አላየሁትም❤❤❤❤

    • @Nasuri979
      @Nasuri979 Год назад

      @@jerryaboye7200😂

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ Год назад +4

      ለምን ፈለግሽ የቤቱን ስፋት ድርሻ ድርሻቸውን ልታካፍያቸው ነው😅😅😅😅

    • @ejigayehuyimer
      @ejigayehuyimer Год назад

      😅😅ቤቱን ለምን ሳቅ በሳቅ

    • @heranizegeye2974
      @heranizegeye2974 Год назад

      Werew albeka alesh aydel🤣🤣🤣

  • @hananhussein-hh9ke
    @hananhussein-hh9ke Год назад +44

    አጎትዬ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ አምላክ ካንተጋ ይሁን❤❤🙏

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Год назад +1

      What do you mean??? He never be there for his mother.....he is only coming back for property 🤣🙏

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Год назад +2

      ​@@titiyababe9490ደግ ሀረገ እናቱ አይደሉ፣የሚችሉት ወረኛ።

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Год назад

      ​@@titiyababe9490እነሱስ ሊወርሱ አልነበር ልጁ ሞታል ብለው ፈጣሪ አጋለጣቸው እንጂ

  • @hayutube2065
    @hayutube2065 Год назад +315

    አላህ ሆይ በገንዘብ ጉዳይ ከመከራከር በአንተ እጠብቃለሁ ያኢላሂ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Год назад +15

    አባትዮ ዊይ መናፍቅ እቦ ከባድ ነው ትንሽ እድሜ ነው ያላቸው ትለላክ ሰው እንደታመመም እዳርጀም አይሞትም ወይ አንተ ትቀድም የሆናል የሚስትክ ወንድምም ጥላቻ አለብክ ልጅህም እንደዛው እግዚአብሔር ይገስጣቹ ወንድ ልጅ አሳዘነኝ እነሱ ፅድቅ እሱ ሀፂያተኛ አድርገው ነው የፈርጅት ፈራጅ እግዚአብሔር ነው።😢😢

  • @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ

    የለፋችበት ቤቱን የሰራችበት ይሰጣት 😢 ሳላውቅ ረግማያት አለው አላህ ይቅር የበለኝ 😢 እኔም ተመሳሳይ ችግር አለበኝ እናቴ የለችም😢 አያቴ የወረሰችኝን ቤት እኔ ወደስደት ስመጣ ልጇ ወደ ስሟ ቀየረቺው እቤቱ በስምሽ ይሁን ስባል አያቴ አንቺ እያለሽ ባንቺ ብቻ ነው መሆን ያለበት ብዬ እንቢ አልኳት አሁን እኔ ስደት ስመጣት እሷ ስትሞት ልጇ ወደራሷ ስም ቀየረች እና ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አይደል የሚባለው ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ አደራችሁን ማንንም እንዳታምኑ ጊዜው አስፈሪ ነው ባድዋችሁን እንዳትቀሩ እናም ቅድስትም የለፋችበት ይሰጣት ባይ ነኝ ያሁም ይሁን ነው ባውን ሰአት ቤት መስራት በጣም ከባድ ነው😢

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز Год назад +13

      ሲጀመር አያት ልጅዋ እያለ ወይም እያለች ለልጅ ልጅ አታወርስም ማወቅ ያለብን ነገር ይሄ ነዉ እናት ከልጅዋ የበለጠ ቅርብ የለም ምንም ቢያጠፉ ልጆች እና የልጅልጅ የሆናችሁ ሁሉ እንደዚህ አይነት አሁንም ሊደገም ይችላል እና ከልጅዋ አሳልፋ እንደማታወረሳችሁ እወቁ አሁንም ቅድስት እህቴ አትሳሳች አያትን መጦር እኮ ግዴታችንን ነዉ እራስሽን አታካብጅ እናት አባታችንን እንዲሁም አያቶቻችንን መጦር ግዴታችን ነዉ እንጅ ዉዴታችን አይደለም አምሳ ጊዜ በቀረብሽ ቁጥር ጡሪያለሁ አትበይ መጦር ግዴታሽ ስለሆነ አያት መጦር እኮ በአንች ብቻ የተጀመረ እና አንች ብቻ አያት ጦሪ መሰለሽ አሁንም ጥፋትሽን አታምኝም እንዴ ጥፋተኛ ነበርሽ በጣም ተንበርክክሸ ይቅርታ ጠይቂያቸዉ አያትሽን በኋላ ትቆጫለሽ ዛሬ እንደዚህ ያበጣበጣችሁ ንብረት እና ወጣትነት ይጠፋል እመኝኝ ነገ በልጅሽ ወይም በልጅልጅሽ ታገኝዋለሽ በጣም ቀልባቸዉን ሰብረሻል ይቅርታ ጠይቂያቸዉ ሲጀመር አንች እናትሽን አልፈዉ ላአንች እንዴት ሊሰጡሽ ይችላሉ እናትሽ እዚህ ቦታ መቀመጥ ወይም እዚህ ዉስጥ መግባት ያልፈለገችበት ምክንያት ይኖራታል ቅድስት በሂወት አሉ አረፈደም ይቅርታ ጠይቂ ሲጀመር ከብር ወይም ከንብረት የበለጠ ድሃዉ እና ሚስኪኑ አጎትሽና አያትሽ ናቸዉ

    • @ሀበሻዊሚላኖ
      @ሀበሻዊሚላኖ Год назад +4

      ከሁለቱምወገንሳሰማ መፍረድከባድነው ይሄያስተምራል

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 Год назад +2

      ቀድሞ መፍረድ መልካም አይደለም

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Год назад +1

      ​@@خديجهه-و1زhasabish tikikil aydelem lijish karedash kalitoresh yanchi lij mehunu minu lay new? Ehite yalawekishiw neger min meselesh America 🇺🇸 begenizeb teketiro gin bedenb letekebakebachew betachewin yaworisalu wanaw manew yemetorachew new.

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Год назад +1

      ሀራምነዉልጅ እያለየልጅልጅ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад +6

    ግን አትፍረዱ በዛን ሰአት ተስማምተው ይሆነል ከምር አያታችን ስላረጁ ሊረሱ ይሆናል ግን በማንም ላይ አትፍረዱ እውነት ያለው ከሰማይ አምላክ ብቻ ነው ❤❤❤

  • @የዴሴዋነኝ
    @የዴሴዋነኝ Год назад +457

    ቤቱን የሰራችበትን ወጭ ይመለስላት የአረብ አገር ለፍታ ያገኘችው ስለሆነ ሀራም ነው ግምት ይሰጣት 😢😢😢በዚህ የምትስማሙ ላይክ አርጉ ልጂቷ አላሁ አለምጂ ሀቅ አላት ብዙ ባልቴቶች ሰጥተናል ካሉ በሗላ ይለዲማሉ እና ልጂቷም ሀቋን መነጠቅ የለባትም ለራሴ የማላረገውን ነገር ባዶሺን ውጭ አልልም 😢😢😢 እናቴ የአባቴ አያት እኔን ላውርስሺ ነይ አይቸሺ ልሙት ስትለኝ እናቴ ዴሞ ባልቴትና ልጂ አንዲናቸው ልጄ ትለኝ ነበር ይለዲማሉ😂😂😂

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Год назад +24

      ማን ስሪ አላት በ ስው አቅ መልሱ ይህ ነ ው 😒😒

    • @rabiahussen9441
      @rabiahussen9441 Год назад +21

      ማን ስሪአላት እማማኮ አልፈቀዱም በራሷ ፈቃድ ነዉ እሳቸዉ ስለማያቁ አጭበርብራ አስፈርማቸዉ ነዉ እንጅ በሳቸዉ ፈቃድ አይደለም ደግሞ ያልሞተዉ ልጃቸዉን ገድላለች አይና አዉጣናት ልጅቱ

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 Год назад +12

      ማን፣አጭበርብረሽ፣ስሪ፣አላት???

    • @natey16
      @natey16 Год назад +8

      ​@@rabiahussen9441 አትፈረጂ

    • @pipogw7023
      @pipogw7023 Год назад +9

      የልቤን ነው የተናገርሽው ተባረኪ❤

  • @tigstt2119
    @tigstt2119 Год назад +3

    በተንኮልና በሴራ ያሰራሹ ቤት ጣጣው ወዳንቺ ተገለበጠ ተድበስብሶ ያልፍል ብለሽ ያሰብሺው እግዚአብሔር አጋለጠሽ ኩፍ እንደሆንሽ ከንግግርሽ ያስታውቃል
    ሆኖም ግን የለፍሽበትን ማንም አይከለክልሽም

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Год назад +22

    እማምዬ በጣም ነው ምያሳዝኑኝ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Rስደተኛዋ
    @Rስደተኛዋ Год назад +20

    ወላሂ ለዚህ ጋዜጠኛ ምንም ቃል የለኝም ቤተሰብ ተስማምቶ ማየት ደስ ይላል
    ወላሂ ተስማምተው በአንድ ላይ ቢኖሩ ድረስ ይላል

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Год назад

      የኔእናትሲይዝኑልጆናእናትይሳዝናሉ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Год назад +1

      ይህለሁሉምትምህርትነውሰውበኢወትእይለለመውርሰማሰብማንምየለበትምወንድልጅእይለበድፍርትማሰቡ

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Год назад +15

    ወይኔ የኔ እናት ካሌ ዝናቡ ይዘንባል አላቋረጠም ምን ላይ ትተኛለች ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናታችን

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 7 месяцев назад

    ተባረኩ። ይሄ ነው መልካሙ ነገር። ማንም የማያረጅ ማንም የማይሞት የለም።ሁሉም ነገር ቀሪ ነው የሚሻለው ነገር ተስማምቶ ባለው ነገር እየተረዳዳ ቢኖር እጅግ መልካም ነው።

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Год назад +75

    ያወጣችው ወጭ ይሰጣት ለምን ሀቆ ነው ከዛ ወጣት ናት አላህ የበለጥ ይስጣት

  • @imblack1354
    @imblack1354 Год назад +14

    የልጅቷ አባት በጣም መጥፎ ነው ያስታውቃል የማማን ልጅ አድ ነገር ቢሆን ተጠያቂ ነው

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op Год назад +13

    የኔ እህት አያትኮ በአገራችን ዉድ የማትተካ ዳይመን ናትና ይሄ ባይኖራትኮ ራስሽ ትጦርያት ነበር እና ቤቱ ብታሳድሽም ለአያትሽ ነዊ እና ባይቆጭሽ ጥሩ ነዉ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Год назад

      የኢትዮጵያን ኑሮ ማሰቡ እራሱ በቂ ነው ባለ በሌላ አቅሟ ሰርታለች ደክማለች

  • @MohammedAli-xw7oq
    @MohammedAli-xw7oq Год назад +1

    ወይኔ ወይኔ ግን ግንንሽዋንግዛው በጣም መልካም ነው መልካም ስለሆኑ ክፋ እህቱና የእግር ልጅ የእህትዋ ላል ለንብረት ሲሉ ጠሉት ሲጀመር ውርስ ለሽዋንግዛው ብቻ ነው የሚሆነው ወንድ ልጅ ነው ከቤተስብ ነው ሚሆኑው አርጊትዋን ይገድሉት እህቱዋና ልጅዋ ይህች አጨበርባሪ ሰይጤን በፍፁም አሁንም በሽዋንፍዛው ላይና በእማማ ላይ ችግር ትፈጥራለች ቅድስት የቅድስት አባትም ክፋነው ባካችሁ ፈርሀ እግዚአብሔር የሌላቸው ስዎች ስውን ይጉዳሉ የቅድስት አባት አስመሳይ ተመሳሳይ ባለጌነው ምንም እንኩዋን የአማቶችን ንበረት ጊዜው የመናፍቃን ስለሆነ በዚህ ልክ የቅድስት አባት ወርዶ ቦታው መሬቱ ንብሩቱ በሽዋብግዛው ስም መሆን የለበትም ሜለት የእውነት እጅግ በጣም ባለጌ ነው እኔ ባበባለው ያደመጥኩትን ፍፁም አልረሳውም የቅድስት አባት ቅድስት ሌቤች ናቸው ጴንጤም ይመስለኝ የውሸት እየስበከ ሲያስመስል አይ አሁንም አልሰማውም በጣም ንብረቱን ሚፈልግ የቅድስት አባት ነው ገባችሁ አስመሳዮች ቅድስት እርስዋ ባመጣችው ቅፍጥፈትና ማስመሰል የስማዩ አምላክ ይፋርዳት ወልዳ አትስማ በውጣች ያስቅራት አልልም ይሄ የቅድስት አባት ባለጌነው ከሳቸው አንተ ልትቀድም ትችላለህ ትንሽ ቀን ነው የቀረቸው አላልክም ባለጌ አንተ አይደለህም እድሜ ወሳኝ ስግብግብ ስውዬነህ ምንም አያስፈልጋትም እንደ ሀቅ ቅድስት ላባ ሌባ ሌባ ሌባ ሌቤ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +49

    እናታችን እቤታቸዉ ይግቡ ልጅቷም ሰርታለች ያወጣችዉን ወጭ ይሰጣት እና ትዉጣ ይታረቁ ገዘብክፉነዉ አላህየ አተጠብቀን

  • @mekdeslegesse5290
    @mekdeslegesse5290 Год назад +7

    ጥፋቱ ያንቺ ነው ልጅ እያለ የለጅ ልጅ አይወርሰም እኔትሽ የሌላ ልጅ ብትሆኚ ትቃወም ነበር ነገሩ ሲጀመር ዋሽተሻል ሸጣልኛለች ብለሽ ነበር አሁን ነው ቃሏን ነው የሰጠችኝ ያልሸው እማማን ደግሞ መቼ እንደሚሞቱ እያላችሁ አታሳቋቸው አሮጊት እያለ ወጣት እየሞተ ነው ልጃቸው እናቱን እየጦረ ይኑር

  • @zenashdesalgn7128
    @zenashdesalgn7128 Год назад +7

    እሳ ወታ የራሳን ህይወት ትምራ የሰውልጅ ነገ ይቀየራል ዛሬ ጥሩ ቢናገር ነገ መጥፎ ያስባል ተራርቃችው ነው ፍቅርም ጥሩ ሚሆነው ምክንያቱም በቁጭት እሄን አረገችኝ እያላችው ነገ ነገሮች ያገረሻሉ እማማ እካን ለቤቶት አበቃዎት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @itisMe2222
    @itisMe2222 Год назад

    ቅድስት ጀግና ለሷ ነው የሚገባት። ተስፋ ያላት ጠንካራ ሴት። ቅርስ ለመጠብቅና ዘር ለማስጠራት ብቁ ሰው ናት።

  • @netsanetguade757
    @netsanetguade757 Год назад +57

    ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እና ልጂቱ የድካሞን ማግኘት አለባት

    • @newworld1212
      @newworld1212 Год назад +1

      እሷ እኮ ጊዜውን ያመዛዘነ ትላለች ይሄ ህዝብን ተማምና ቢሆንም ይሄ ሁሉ ኬት ይመጣል በቃ ልጅ የለም ብላ ከእናቷ ጋር ተመሳጥራ ሰራች ተሸወደች

    • @haregmak1519
      @haregmak1519 Год назад +2

      የምን ድካም ወንጀለኛ ናት እንደ ሕጉ አጭበርብራ ለመውረስ መሞከሯ በሕግ ያስቀጣታል በጣም ብዙ ጣጣ አለው።እድሜ ለዐለም ሰገድ ትበል በሽምግልና ጨረሰላት

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 Год назад +97

    ምነው ሞት በእማማ ተፈርደ ማን እንደሚቀድም የፈጠርን ብቻ ነው የሚያቀውፍቅር ያሸንፋል

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Год назад +10

      እኚ ሴትዮ አይሞቱም ምክንያቱም ንብረታቸውን ለመውረስ ጓግተዋል ሰዎቹ፠

    • @meditube9150
      @meditube9150 Год назад +8

      ይገርማል ወላሂ እግረ ቀጭን እያለ እግረ ወፍራም ይሞታል🙄ሆ

    • @fafakonjo7035
      @fafakonjo7035 Год назад +7

      እረ እኔም ገርሞኛል ዛሬ ወጣቱ እኮ እያልቀ ነው እኮ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 Год назад +3

      እኔ ግራ ገባኝ ማን እንደሚሞት አላህ ያቃል😢

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 Год назад +3

      ኧረ አይሞቱም እረጅም እድሜ ለማማ ለውርሥ ሥለቸኮሉ በፍፁም አይሞቱም

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Год назад +14

    ጋዜጠኛዉን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ሰዉ ትትናህ እርጋታህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል ተባረክ❤

  • @kokiasfera
    @kokiasfera Год назад +2

    ቤቱን ገዝታ እኮ አይደለም የሰራችዉ አደሰችዉ እንጂ ለእማማ የቤቱን ዋጋ ብር ሰታቸዉ አይደለም አይደል ከቤት ያሰወጣቻቸዉ ስለዚህ ያወጣችዉ ብር በአሁኑ ወቅት ይጨምራል እኔ የት ልወደቅ ማለቷ ትክክል ነዉ ነገር ግን ያለፋችበትን እየጠየቀች ነዉ አሁንም መሆን የለበትም እማማና አጎትየዉን ግን እንዳይጎዷቸዉ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Год назад +72

    ይቺ ልጅ ለዚህ ደረጃ እስክትደርስ ድረስ እናት አባት የት ነበሩ? ተይ ማለት ነበረባቸው አሁን ላይ ዋጋ መክፈል አልነበረበትም

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Год назад +4

      የሆኑ ምስጢረ ይኖራል

    • @ethio1283
      @ethio1283 Год назад +6

      ሲያግዟት ነበር ግልፅ ነዉ

    • @SelamFeker-or1rq
      @SelamFeker-or1rq Год назад +5

      Dokemat eywesdechi abatiyw gaa naber metsqamitaw

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Год назад +5

      አብረው ሲሸርቡ ነበራ

    • @saraalemu2961
      @saraalemu2961 Год назад +1

      Yenem teyake newo bswo nebret laye setsra lmene teye alalm ahune yet twdke yelale abateyewo yehe yerasewa tefat newo

  • @liliayana174
    @liliayana174 Год назад +99

    እናት እና አባትሽ ቤት አላቸው ለጊዜው እነሱ ጋ መኖር ነው ፣የማማ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነው ብእናቱ ቤት የልጅ ባል እና የልጅ ልጅ እኛ ካልወረሰን ማለት

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Год назад +7

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Год назад +9

      በትክክል አሳባቸው ጠቅልለው ሊወርሱ ክፉ ናቸው ባይመጣ ብልጦች

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Год назад +3

      በ ትክክል እንደ አባትዋም እና ትዋ ደረቅ ናት 😒😒በ ስው አቅ ድርቅ አደባባይ ላይ ስለውጡ እኮ ነው 😒😒ንብረቱን ያመኑት ይች አዛውንት 😔😔እንደዚ ማንግላታት መቼ አፍረችና 😒ምችስ አምላክን ፍራችና ዛሪ የ ስው አይን አፍ ፍርታ ነው 😒አምላክ እማማን አቅ ሲመልስላቸው

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 Год назад +7

      ህዝብ፣ቤት፣ይስጠኝ፣እያለች፣ፈረደበት፣የዩቱዩብ፣ተመልካች

    • @milenaashifaa5268
      @milenaashifaa5268 Год назад +2

      Exactly abateyew bet algn belo neber I don't know lemindinew eza yematgebaw beteseb eyalat lemindinew minm sew endelelat yemitaweraw lejum engedi lejachew nw yenatu bet eyale godana yiwedek malet fair adelem

  • @yetnaythiruy1594
    @yetnaythiruy1594 Год назад +8

    በጣም ነው ያናደደችኝ ለምን ሕይወትሽን ሀ ብለሽ አትጀምሪም ልጅ እኮነሽ ምን ማለት

    • @Naniya254
      @Naniya254 Год назад

      እረ እንደዛ አይባልም እንዴ ህፃን ልጅ እኮ ይዛለች በዛላይ ለፍታበታለች እኮ ሞራሏም ጉልበቷም እኮ አልቋል ቢያንስ የለፋችው ይሆንልኛል ብላ ነው እኮ ምንም ብልጥ መሆኗ ቢሆንም ቢያንስ ላቧን ማግኜት አለባት

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 Год назад +1

      በጣም፣እኔ፣አክስቴ፣መሀን፣ነበረች፣ያሳደገቻት፣የጀራ፣ልጅ፣ነበረች፣ድርሻዋን፣ለኔ፣አወረሰች፣ልጅቶ፣ዘራፍ፣አለች፣በአርባዋ፣እናቴ፣ልጄ፣የራሶ፣እድል፣አላት፣አንፈልግም፣አለች፣ውነትም፣G+4፣ሰራሁ፣አገባሁ፣ወለድኩ፣አሁን፣ኑሮዬን፣ጀርመን፣እኖራለሁ፣ባለቤቴ፣ጀርመናዊ፣ስለሆነ፣ልጅቶ፣ግን፣ትዳሮም፣ያልተሳካ፣ልጅም፣ሳትወልድ፣ከንቱ፣ሆና፣ቀረች።

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      ኧረበሰው አትፍረዱ ጉልበቷን ገንዘቧን አንጠፍጥፋ ነው የሰራችው እያየነው ነው አረብቤት ፈግተን ሠርተን ችግር ቢገጥመን ምንያክል ተሥፋ ያሦቆርጣል

  • @soliyana4215
    @soliyana4215 Год назад +1

    የማማ ልጆች እስካሁን አልተከባከቧቸውም አጠገባቸው የነበረችው ቤቱን ያደሰችው የልጅ ልጅ ናት ስለዚህ እንደ ድሮ አብሮነታቸው ቢቀጥል ልጁም ወደነበረበት ቢመለስ ምክንያቱም ለልጅቷ ህይወት ሲባል የኔ ሀሳብ ይሄ ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @liliayana174
    @liliayana174 Год назад +14

    እንኳን ጎረቤት እኛም ከሩቅ አገር የምናይ ሰላም አተናል፣ምን አይነት ብልጥ ልጅ ናት መሬት ይቀበልሻል አችንም፣መጀመሪያ ስሙን ያዞርሁት ቤቱን ለማድስ እርግጠኛ የራሴ ቤት ነው ብየ ነው ትላለች፣ከዛ ቀበል ብል ብላ አስቤው አይደለም ቤቱን ለመውረስ አደለም ትላለች፣አባትሽ ትዳር ይዞ ኑሮበት አንች ኑረሽበት ቤት ክራይ ሳከፍሉ ሴቲዮዋ እኮ እሚስብላቸው ቢኖር እስከዛሬ ቢያከራዩት ማደስ አደለም ፎቅ ይሰሩ ነበር፣

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +25

    እሄ ታሪክ የኛ ቤት ታሪክ ነው ልጆች እያሉ የልጅ ልጅ ቤቱን ወስዶ ክራይ ወወሉ የልጅ ልጅ ነው የሚጠቀው እኛ ውጪ ነው ያለነው ሁላቺውም አይመለከታቺውም ብሎ ነው ያለው እሰኪ እኛም አንድ ቀን እዚሂ ሚዲያ ላይ እንቀርብ ይሆናል

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Год назад

      😔😔😔

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад

      ውጭ ካለህ እዛው ይበቃሀል ምናለ ብተውለት ውጭ ያለን ምን ያገር ቤት አለማመጠው

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Год назад +2

      @@rahelasmerinabelalifestyle5566 😒😒ፍርድ ግምድል የ ስው አቅ እንዴት ነው የሚአምራችው 😒😒

    • @Seni1286
      @Seni1286 Год назад

      Egeziabher yerdachu

    • @almazali4784
      @almazali4784 Год назад +1

      @@ኢትዮጵያየእኝናት እሷ እኮ አምሳንቲም አትሰጥም ውጪ ሀገር ብር እንደ ቅጠል የሚለቀም መሰላት 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @helenaragay667
    @helenaragay667 Год назад +11

    ቤት ይገዛልኝ ነው እያለች ያለቸው እንደዛ ከሆነ ቤቱ እንደዘረፈች ቁጭ ትበል እና ለካሌ ይገዛላት አለቀ

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 Год назад

    ይሄ ታሪክ ከቀረበበት ቀን ጀምሮ ከአእምሮዬ ውስጥ ሊጠፋ አልቻለም ነበር ዛሬ ሁሉም እንደዚ ተረጋግተው ወደ ትክክለኛው መፍትሄ ለመምጣት መዘጋጀታቸውን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን! ወላዲተአምላክ ፍፃሜውን ታሳምርላችሁ ለጋዜጠኛ አለምሰገድ ማስተላለፍ የምፈልገው መልእክት ወንድምየው መካፈል ካለበት መሬት በላይ የስነልቦና ህክምና ያስፈልገዋል እሱንም አትርሱት በደረሰበት ችግሮች እና በሰራቸው ወንጀሎች ምክንያት የመጠጥ ሱሰኛ የሆነበት የስነልቦና ችግር ያለበት ይመስለኛል ከዚህ ችግር እንዲወጣ ሙያዊ እገዛ ብታደርጉለት አሪፍ ነው አሁንም ከሱስ ውስጥ ወትቶ በስካር መንፈስ ሳይሆን በጤነኛ አእምሮው ማሰብ ካልጀመረ ንብረቱን ቢካፈልም ዋጋ የለውም እግዚአብሔር አያድርገውና ነገ እሄንን ችግሩን ምክንያት አርገው ሌሎች መጥፎ ሰዎች በገንዘብ አታለው ሊገዙትና ባዶ ሊያስቀሩት ይችላሉ እማማ ትኩረታቸው ሳልሞት የእሱን ድርሻ ማካፈል አለብኝ የሚለው ላይ ብቻ ነው እኛም የታሪኩ ተመልካቾች እያሰብን ያለነው የእማማና የልጁ ንብረቱን መካፈል ላይ ብቻ ነው በተረፈ ከንብረት ክፍፍሉ በላይ እግዚአብሔር ለዚህ ቤተሰብ ሰላም ፍቅር ጤና እንዲሰጥልን ምኞቴ ነው ሁላችንም ሀሉንም ነገር ጥለን ወደማይቀርልን ሞት መሄዳችን አይቀርም የሚጠቅመን ተሳስበን በፍቅር መኖር ነው:: እህትና የልጅ ልጅ ደግሞ እልህና እንደዘመናችን የኦሮሞ ቄሮ ኬኛ ብቻ ማለት ትታቹ ለሁሉም ቤተሰብ አስቡና ተስማሙ እኛም በእናንተ ሰላምና ፍቅር ደስ ይበለን

  • @darsematechale1823
    @darsematechale1823 Год назад +15

    ጋዜጠኛውንም ሚዲያውንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ የምትሰራቸው ስራዎች የማህበረሰቡን እና የትውልድ ችግር የሚፈታ ትልቅ ስራ ለሌሎችም ሚዲያዎች አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Год назад +27

    ቅድስትዬ እመብርሃን ልጅሽን ጧሪ ቀባሪ አንቺን ሰውንም ታዛዥ አክባሪ እግዚአብሔርን የሚፈራ ታድርግልሽ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ

  • @nardosengeda1100
    @nardosengeda1100 Год назад +7

    የዚህ ቤተሰብ እርቅ የእውነት ከልቤ እንባ በሞላው ደስታ ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤ወንድማችን ጋዜጠኛ ደግሞ የእውነት ከልቡ እግዚአብሔር ምርኮ አርጎ ለእውነት የቆመ ጋዜጠኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ አዕምሮ ህን አይለውጠው ዘመንህ ይለምልም ዘርህ እንደባህር አሸዋ ይብዛ ❤❤❤❤

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه Год назад +4

    ካሌ ሺ አመት ገና ይኖራሉ ዋናው በፍቅርና በመተሳሰብና መኖሩ ይሻላል እናትን በፍቅር እኮ ከያዞዋት እራሶዋ ሐብትና ቅርስ ናት❤ ጋዜጠኛውን ግን አክብሮቴ ብዙ ነው ተባረክ ወንድሜ 🎉

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 Год назад +9

    ቅድስት ጥፋትሽ ደካማ ናቸው ብላ ነበር
    ግን ፈጣሪ ይፈርዳል እማማ እረጅም እድሜ ይስጥ 🙏

  • @honey-Love4es7b
    @honey-Love4es7b Год назад +17

    ለምን ቀበሌ ቤት አይሰጣትም በቃ እንዴ ምን ይሄን ያልል በወርቅ አልሰራችው ብሳካላት ልትወርስ ነበር ፈጣሪ አጋለጣት ይኝህ ምስኪን እናት 😢

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Год назад

      ወይ ቀበሌ ይቀማል እጂ ሆ

    • @sushyybabiz6458
      @sushyybabiz6458 Год назад

      እዉነት ነዉ

    • @wongeleemanuale5262
      @wongeleemanuale5262 Год назад

      Lemin firide gemidil enihonalen. Did you watch the whole part if you do you know what happened. Be sefrshibet kuna edatiseferi. Nege beni begn.

    • @Hawii-ws9gy
      @Hawii-ws9gy Год назад

      😂😂😂😂

  • @aminagamada3531
    @aminagamada3531 Год назад +143

    የከተማ አስተዳደሩም ይተባበራት በተረፈ እኛም የአቅማችን እናዋጣለን ግን አንድ ላይ መኖር የለባቸውም

    • @mbet1840
      @mbet1840 Год назад +2

      በትክክል

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 Год назад +14

      😂😂😂አይ የመዳም ቅመሞች የዋህኮናቸው😂😂😂

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw Год назад +1

      እዉነት

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Год назад +8

      አዋጣለሁ በይ ትቀልጃለሽ እንዴ ልጅየው ይተመንና እንከፍላለን ሲል አልነበር ይክፈል ሸዋግዛው በል ብሯን ስጥ 😂😂😂😂

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Год назад

      ​@@mbet1840ምኑ ነው ትክክል በምኑ ላይ ተስማማሽየዛሬው ነገር ደስ ይላል ጎረቤቶቼ ታረቁ እልልል ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @muntehakedir627
    @muntehakedir627 Год назад +1

    ከዚህ በፊት እንዳልኩት የይዞታ ማረጋገጫነት ለእማማ በህግ ይረጋገጥ ክሱ ይነሳ ከዛ ቅድስት ያወጣችዉ የተጠቀመችበት ይታይ ከዛ ለስዋ በቅናሽ ለእማማ ገቢ የሚሆን ኪራይ ትክፈል ለእማማ ቤቱ ይታደስ እስካሉ

  • @betelhemmuzemil485
    @betelhemmuzemil485 Год назад +67

    እንደዛ ከሆነ ሴትየዋም ልጅቷን ያሳደጉበት ይከፈላቸው

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Год назад

      👂🤔

    • @simonhailu1232
      @simonhailu1232 Год назад +2

      Zm belesh ataeeriy mejmeryaa terji

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 Год назад +5

      ጎሽ የምር ያሥብላል ለፍተው አሣድገው ዋጋቸው ይህ ሆነ ለዛውም ቅድም አያት ሆነው የሣን ልጅ ድጋሚ እያሣደጉ ነው የምር እማማን ገፍቶዎታል እኔ አያት ኖሮኝ ተተከባከብኳት ነየር

    • @tihunitzenabe1125
      @tihunitzenabe1125 Год назад

      Tkkele

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Год назад +5

      በልጅነት ጉልበቷ እንዳገለገለቻቸውም ይታሰብ።

  • @Sara2127
    @Sara2127 Год назад +7

    እውነትም አለም ሰገድ
    ስም እና ተግባር ድንቅ ነው ያቆይህ
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የነዚህን ቤተሰብ ፍቅር የሰጠህ ጌታ
    ኢትዮጵያ 💚💛💔 ን አስባት👏

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 Год назад +22

    እማማ በንብርታቸው ተንገላቱ 😢 ንብርትነቱ ለእማማ ግን

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 Год назад +2

    አንቺማኝ????😂😂😂😂 ቤት ያስፈልገኞል በግድ ላንቺ ምንምአያስፈልግሽም ሌላውም የሰው ቤት እየቀማ ቤትያስፈልገኛል እያለ ሊመጣነው ለሌላውም ትምርት መሆን አለባት በጣም ደረቅ ናት

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Год назад +12

    ከቤተሰብ የሚጠበቀው ይሄ ነው አንቺ ገና ወጣት ስለሆንሽ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ አሮጊቷ አያትሽ ግን መረዳት ስላለባቸው ቅድሚያ ለእሳቸው መሰጠት አለበት ዋናው ኃላፊነት የአንቺ ሳይሆን የልጆቻቸው ነው አንቺም ደግሞ የአያትሽን ንብረት ይገባኛል የማለት መብት የለሽም መጀመሪያ መብቱ የልጆቻቸው ነው

    • @kukisam2528
      @kukisam2528 Год назад

      እንደዉ ስግብግብ ሆነዉ ነዉ እንጂ እሳቸዉ የሚኖርበት የነበረዉ የፈረሰዉ ቦታ ላይ ሰርተሽ ኑሪ ለምን አይሏትም

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Год назад +53

    እማማ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃዎት። ቀሪውን ዘመኖን በሰላም በጤና በደስታ ያኑሮዎት። ልጆቻቸው እና ቅድስት እማማን ተንከባከቡ።የሳቸውን ንብረት ስትመኙ፣ ከሳቸው በፊት ፈጣሪ እንዳያስቀድማችሁ።ለመመረቅ ልፉ

    • @mustafayildirim6350
      @mustafayildirim6350 Год назад +2

      Bexame Xeru nur lay new yalew

    • @dadcool1199
      @dadcool1199 Год назад

      Alemseged betam saladenkih balif nifugnet naw mehonbign.mezanawe,adamach neh❤
      Le kale Amlak rejim tena yistachew🤲🙏❤
      Betesbum be fkir be selam yinur.
      Hewot achir nat...

  • @berentamedia3981
    @berentamedia3981 Год назад +24

    የልጅ ልጅቱ ጩሉሌ ናት, ሳታፍር ደግሞ ሚሊዮን ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን ተስማምተናል ትላለች, ለተመልካች ብለሽ ሳይሆን የሰራሽው እርካሽ ተግባር ፀፅቶሽ የሰው ቤት መልሽ!

    • @gowithyidu748
      @gowithyidu748 Год назад

      ልጁ ባለቀ ሰአት ምን አይቶ መጣ ? ሰካራም ቤት አይሠራም 😏

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад +2

      ​@@gowithyidu748አይባልም መብቱ ነው የእናቱ እርስት ነው እሷ ሚገባት የእናቷ ድርሻ ነው ልጅ እያለ የልጅ ልጅ አይወርስም

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel Год назад

    እኔ ግን እንደተረዳሁት አያትየው ቅድስትን በጣም ነው የሚወዱአት ችግሩ ያለው ወንዱ ልጃቸው ጋር ነው ከባድ ሰው ነው,እስከዛሬ ዞር ብሎ ሳያያቸው አሁን ቤቱ ሲታደስ መቶ ይሄን ሁላ ግርግር መፍጠር ምን ይሉታል,ቅድስትዬ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር ነው,አያትሽን ግን አትፍረጂባቸው ተይዘው ነው,

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 Год назад +15

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ቢሆን ቢሆን እማማ በልጆቻቸው ማረፍ ነበረባቸው

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад +13

    የኔ እናት በስተርጅና ተንከራተቱ😢
    የልጅቷ መውደቂያ ራሱ አሳሰባቸው

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 Год назад +5

    እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ ሁሉም እማማ መቼ እንደሚሞቱ አናዉቅም ይላሉ ሁሉም እረጅም እድሜ እና ጤናዉን ይስጣቸዉ ገና አምላክ ያኖራቸዋል ሟርተኞች አይዞት የኔእናት አፈር ልብላ ❤❤❤

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 Год назад +1

    እህቴ እማማን እርግማንሽን አነሰሽልኝ ብለሽ እግራቸው ላይ ውደቂ ምክንያቱም የወለድሽው ልጅ እንዲባረክልሽ ተሎ ብለሽ ከልባቸው ይቅር ይበሉሽ ሕይወታቸው እንዳያመልጥሽ ፍጠኝ