Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Zare andegna neng ahlen habibty ❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ አህለን ሀሉሚ😊😊
አህለን ውደ👍👍👍👍
Bezagnaw video tsefelshalhu fechiling plz❤
ወአሊኩም ሰላም መልሺልኝ
አላገኘሁትም እዚህ ላይ
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔበህልሜ ዉሻ ትንሺ ነት በጋራእጀ ዉስጥትገበ ብኝአለቸ ከዛ አራገፉኮት ተለያየለ በአላህነገረኝ ሁለተኝነዉ እምጠይቅሺ መልሺለኝ ዉድ
ruclips.net/video/hyGBr91IXek/видео.htmlsi=Lh3wA6W1V1ouEzpF 👈
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ፕሮግራምሸ ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው እና በርችልን ኣንድ ህልም እንድትፈችሊኝ ፈልጌ ነው እህቴ ና 🙏 የምወደወሰ ጋደኛ ነበረኝ ግን ኣሁን ለጊዜው ተጣልተናል እና በህልሜ ከ3+ ሰዎች ነበርን ከዛ ነኝተናል እና እኔና እሱ ስንፎካከር ነበር እና ኣልፈልግሽም ምናምን ሲለኝ የራስህ ጉዳይ ብዬ ተኛሁኝ እና ኣጠገቤ መጥቶ ተኛና ኣቀፎኝ ተኛ እኔም ይወደኛል ማለት ነወሸ ብዬኣቀፍኩት ካዛም ከፀጉሬ ላይ 4 ትላልቅ ጡቁር ቅመል እያወጣ ገደለሊኝ እና እኔም ደንግጬ ወይኔ ከየት መጡ ብዬ ደስ ብሎኝ እኔም ደስ ኣለኝ እና ምን ይሁን እህቴ በእግዚኣብሄር ስም ፍችሊኝ🙏🙏🙏
ከሱ ጋር ያለሽ አብሮነት ይቀጥላል ከአሉታዊ አስተሳሰብ ያወጣሻል
ውዴ ሰላምሽ ይብዛ በህልሜ በውነታው የማቀውም የማላቀውም ይመስለኛል በፍቅር ተሳስረን ይመስለኛል እሱም ይወደኛል እኔም እወደው ይመስለኛል ከዛ በግራ ጎኑ የህክምና መርፌ ራሱን በራሱ ይወጋል ከዛ ከነበርንበት ቦታ እንሂድ ይለኛል 10 ደቂቃ እንቆይ ስለው አይ አሁን ሲለኝ እሺ እዳልኩት ባነንኩ
ruclips.net/video/Xj68FXwllNg/видео.htmlsi=c0PyP0sqpIUL85W1
@@HalimaTube-hs8dw የኔ ውድ የኔን መልስ አላገኘውም በግራ ጎኑ ነው እራሱን በራሱ ሲወጋ ያየውት
ዋሊኩም ሠላም ውዴ ህልሜን ፍችልኝ በኮሜት የሞተው አባቴ ሁለተኛ ሚስት ሲያገባ አየሁት እና ሁለቶቹንም ሚስቶች አየቸዋለሁ አባሳደር ለብሶ አየሁ ሀለተኛው ህልሜ ኡምራ ሊያደርግ መቶ እሚወስደው ሰው እየደወለ ይፈልጋል እኔ በሀሳቤ አባቴጋር ህጀ ኡምራ ላድርግ እያልኩ ነቃሁ ምን ይሆን
ruclips.net/video/LWOIN2Zb6ig/видео.htmlsi=rlCweBftXss6-Jpq
ውዴ አላገኘሁትም እስከመጨረሻው አይቸ ነበር በኮሜት ፍችልኝ
አስላም አልኩም እድት ነሽ ፍችልን የፃፍኩልሽ
የት ነው የፃፍሽው ህግ እና ደንቡን ካወቅሽ ቪድዮ ከተለቀቀ እስከ አንድ ሰአት ድረስ የተፃፈውን እፈታለ በኮሜንት
@@HalimaTube-hs8dw እዛናዉ ቻናልሽ
አሰላሙአሌዬኩም እህቴ የኮክ ዛፍ ማየት ምንድነው ሴት ህፃን ልጅ ይዤ ከዛፋ ስር ተቀምጬ ስቅሰቅ ብዬ አለቅሳለው ከዛ ህፃኗ ታባብለኛለች ቀና ቤዬ ዛፉን ስመለከት ፈሬ ብቻ ነው ልቁረጠው እንዴ ብዬ እያሰብኩ ትቼዉ ሄድኩ የተፈታው ነኝ
ruclips.net/video/fK62xf18wmM/видео.htmlsi=nAuYjHKYeUTSi2Vt 👈ruclips.net/video/4CuUMvltPN0/видео.htmlsi=7Zlp6dAXFjo0tN77 👈ruclips.net/video/DuwkJ7Qz36M/видео.htmlsi=T6rNrhu6A8QXIuoC 👈
ወአለይኩምሰላም ሁቢ የዛሬህልሜ ከአያቴቤት ትኩስ እንጀራ እየጋገረችትሰጠኛለች እበላለሁ ያለሁት ስደትነዉ በዛዉቀጥሎ ከጎረቤታችንጓሮ ፈየልአለች ነጭጨቅላህፃንየያዘች ህፃኗን ዉሻይበላታል እኔከቤቴሁኜ አሻግሬአያለሁ እናተጣርቼ እነግራቼዋለሁ ሲወጡ ዉሻዉም ጨቅላዉንምአያገኙትም ባለትዳርነኝ በዚሁፍችልኝ
ruclips.net/video/b_NkmgMb8iQ/видео.htmlsi=2fag1EIfMG_hWOqi 👈👈
Zare andegna neng ahlen habibty ❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ አህለን ሀሉሚ😊😊
አህለን ውደ👍👍👍👍
Bezagnaw video tsefelshalhu fechiling plz❤
ወአሊኩም ሰላም መልሺልኝ
አላገኘሁትም እዚህ ላይ
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔበህልሜ ዉሻ ትንሺ ነት በጋራእጀ ዉስጥትገበ ብኝአለቸ ከዛ አራገፉኮት ተለያየለ በአላህነገረኝ ሁለተኝነዉ እምጠይቅሺ መልሺለኝ ዉድ
ruclips.net/video/hyGBr91IXek/видео.htmlsi=Lh3wA6W1V1ouEzpF 👈
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ፕሮግራምሸ ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው እና በርችልን ኣንድ ህልም እንድትፈችሊኝ ፈልጌ ነው እህቴ ና 🙏 የምወደወሰ ጋደኛ ነበረኝ ግን ኣሁን ለጊዜው ተጣልተናል እና በህልሜ ከ3+ ሰዎች ነበርን ከዛ ነኝተናል እና እኔና እሱ ስንፎካከር ነበር እና ኣልፈልግሽም ምናምን ሲለኝ የራስህ ጉዳይ ብዬ ተኛሁኝ እና ኣጠገቤ መጥቶ ተኛና ኣቀፎኝ ተኛ እኔም ይወደኛል ማለት ነወሸ ብዬኣቀፍኩት ካዛም ከፀጉሬ ላይ 4 ትላልቅ ጡቁር ቅመል እያወጣ ገደለሊኝ እና እኔም ደንግጬ ወይኔ ከየት መጡ ብዬ ደስ ብሎኝ እኔም ደስ ኣለኝ እና ምን ይሁን እህቴ በእግዚኣብሄር ስም ፍችሊኝ🙏🙏🙏
ከሱ ጋር ያለሽ አብሮነት ይቀጥላል ከአሉታዊ አስተሳሰብ ያወጣሻል
ውዴ ሰላምሽ ይብዛ በህልሜ በውነታው የማቀውም የማላቀውም ይመስለኛል በፍቅር ተሳስረን ይመስለኛል እሱም ይወደኛል እኔም እወደው ይመስለኛል ከዛ በግራ ጎኑ የህክምና መርፌ ራሱን በራሱ ይወጋል ከዛ ከነበርንበት ቦታ እንሂድ ይለኛል 10 ደቂቃ እንቆይ ስለው አይ አሁን ሲለኝ እሺ እዳልኩት ባነንኩ
ruclips.net/video/Xj68FXwllNg/видео.htmlsi=c0PyP0sqpIUL85W1
@@HalimaTube-hs8dw የኔ ውድ የኔን መልስ አላገኘውም በግራ ጎኑ ነው እራሱን በራሱ ሲወጋ ያየውት
ዋሊኩም ሠላም ውዴ ህልሜን ፍችልኝ በኮሜት የሞተው አባቴ ሁለተኛ ሚስት ሲያገባ አየሁት እና ሁለቶቹንም ሚስቶች አየቸዋለሁ አባሳደር ለብሶ አየሁ ሀለተኛው ህልሜ ኡምራ ሊያደርግ መቶ እሚወስደው ሰው እየደወለ ይፈልጋል እኔ በሀሳቤ አባቴጋር ህጀ ኡምራ ላድርግ እያልኩ ነቃሁ ምን ይሆን
ruclips.net/video/LWOIN2Zb6ig/видео.htmlsi=rlCweBftXss6-Jpq
ውዴ አላገኘሁትም እስከመጨረሻው አይቸ ነበር በኮሜት ፍችልኝ
አስላም አልኩም እድት ነሽ ፍችልን የፃፍኩልሽ
የት ነው የፃፍሽው ህግ እና ደንቡን ካወቅሽ ቪድዮ ከተለቀቀ እስከ አንድ ሰአት ድረስ የተፃፈውን እፈታለ በኮሜንት
@@HalimaTube-hs8dw እዛናዉ ቻናልሽ
አሰላሙአሌዬኩም እህቴ የኮክ ዛፍ ማየት ምንድነው ሴት ህፃን ልጅ ይዤ ከዛፋ ስር ተቀምጬ ስቅሰቅ ብዬ አለቅሳለው ከዛ ህፃኗ ታባብለኛለች ቀና ቤዬ ዛፉን ስመለከት ፈሬ ብቻ ነው ልቁረጠው እንዴ ብዬ እያሰብኩ ትቼዉ ሄድኩ የተፈታው ነኝ
ruclips.net/video/fK62xf18wmM/видео.htmlsi=nAuYjHKYeUTSi2Vt 👈
ruclips.net/video/4CuUMvltPN0/видео.htmlsi=7Zlp6dAXFjo0tN77 👈
ruclips.net/video/DuwkJ7Qz36M/видео.htmlsi=T6rNrhu6A8QXIuoC 👈