Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Btam amsgenalew Tbarki ❤
ቤቲ ሠላም ይሁን ልሺ ሁለ ነዉ ሚከታተልሺ ደግም እግ/ር በአንቺ እንደሚሠራ አሚናለሁ! እኔ በህልም ጤፊ ሲወቀጥ የጤፊ ፊሬ ማዉጣት ሲገባ የጤፉ ገለባዉን ሲሰባሰባዉ የቡና ፊሬ ሆነ ፊቺዉ ሚን ይሁን ወንድ ላጥ ነይኝ ደግሞ ፀላይ ነይኝ
Tekure shrepe magezat medenaw?
እህቴ በህልም ኮኮብ ማየት ምድነዉ
ቤትዋ ሰላም. ሕልሜን ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁበህልሜ ልጆቼን ይዤ አቡዳቢ ሄጄ አየሁ ያለነው ግን ኢትዮጵያ ነው እንዴት እንደሆነ አላውቅም ራሴን ከነ ልጆቼ የት ነው ያለሁት ብዬ ሪሰብሽን ስጠይቃት ያለሺው አቡዳቢ ነው ትለኛለች ኢትዮጵያ ያለውን ንብረቴን አናቴን አደራ ልበላት አያልኩ አዛው መቅረት ፈልጌ አየሁ
Bitya selam lache. Bhelemy sega sektf ayhu tdgagami now yamayw sega banatsh
ኧባክሽ እሂትየ መለሽልኝ በህልሜ አዲስ የገዛውት ቤት ሳሎን ወስጥ ቡዙ ዝብ ኣያለው ና ከቤቱ ፊትለፊት ፀበል ያለው ቤተ ክርስትያን ኣው ቡዙ መናፍስት ያዘዋቸው ሶወች ይጭዋሉ ምን ይሆን እቲየ አበዛውብሽ
እኔ ብዙ ጊዜ መንገድ እየሄድኩ ወንዝ አገኛለሁ እና ብቻየን መሻገር አልችል እያልኩ ሠው ለምኘ ልሻገር ሲል አንዲት ጥቁር ሴት እየመጣች ትሰቀለኛለች እኔም ፀጉሯን እነጫታለሁ ምን ይሆን
ከቻልሽ ፍችልኝ እህቴ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ፕሮሠሥ ጀምሬአለሁ
Btam amsgenalew Tbarki ❤
ቤቲ ሠላም ይሁን ልሺ ሁለ ነዉ ሚከታተልሺ ደግም እግ/ር በአንቺ እንደሚሠራ አሚናለሁ! እኔ በህልም ጤፊ ሲወቀጥ የጤፊ ፊሬ ማዉጣት ሲገባ የጤፉ ገለባዉን ሲሰባሰባዉ የቡና ፊሬ ሆነ ፊቺዉ ሚን ይሁን ወንድ ላጥ ነይኝ ደግሞ ፀላይ ነይኝ
Tekure shrepe magezat medenaw?
እህቴ በህልም ኮኮብ ማየት ምድነዉ
ቤትዋ ሰላም. ሕልሜን ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ
በህልሜ ልጆቼን ይዤ አቡዳቢ ሄጄ አየሁ ያለነው ግን ኢትዮጵያ ነው እንዴት እንደሆነ አላውቅም ራሴን ከነ ልጆቼ የት ነው ያለሁት ብዬ ሪሰብሽን ስጠይቃት ያለሺው አቡዳቢ ነው ትለኛለች ኢትዮጵያ ያለውን ንብረቴን አናቴን አደራ ልበላት አያልኩ አዛው መቅረት ፈልጌ አየሁ
Bitya selam lache. Bhelemy sega sektf ayhu tdgagami now yamayw sega banatsh
ኧባክሽ እሂትየ መለሽልኝ በህልሜ አዲስ የገዛውት ቤት ሳሎን ወስጥ ቡዙ ዝብ ኣያለው
ና ከቤቱ ፊትለፊት ፀበል ያለው ቤተ ክርስትያን ኣው ቡዙ መናፍስት ያዘዋቸው ሶወች ይጭዋሉ ምን ይሆን እቲየ አበዛውብሽ
እኔ ብዙ ጊዜ መንገድ እየሄድኩ ወንዝ አገኛለሁ እና ብቻየን መሻገር አልችል እያልኩ ሠው ለምኘ ልሻገር ሲል አንዲት ጥቁር ሴት እየመጣች ትሰቀለኛለች እኔም ፀጉሯን እነጫታለሁ ምን ይሆን
ከቻልሽ ፍችልኝ እህቴ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ፕሮሠሥ ጀምሬአለሁ