ቢራ መጠጣት ፣ ህልም ዉሽት ነው፣ በቀጭን አስፋሪ ድልድይ መሻገር እና ሌሎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ቢራ መጠጣት #ህልም ዉሽት ነው#በቀጭን አስፋሪ ድልድይ መሻገር እና ሌሎች Dream #Religion #protestant #orthodox #catholic #sciece #psychology #

Комментарии • 29

  • @girumzenebe206
    @girumzenebe206 Год назад

    በርቺ በጣም ብዙ ጥሩ ነገር አለሽ

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 2 года назад

    Ehti egziabihir xegawn thtnawn yesetesh ybarek

  • @lloveethiopa7130
    @lloveethiopa7130 2 года назад

    ጠክሪ እሕት ቤዝየ በጣታ ደስ ትያለሽ ሕልም አይቸ ታተፈታሌኝ ይጨቀኛል

  • @YabsiraAlemayehu-sh7yg
    @YabsiraAlemayehu-sh7yg Год назад

    Selam beti be hlm yetesebabere mobile mayet trgumu mndnew

  • @colliebuddz9129
    @colliebuddz9129 2 года назад

    amesgenalu betame tefetual

  • @hiwotmengistu5153
    @hiwotmengistu5153 2 года назад

    Hi Bate selam new selameshe yebiza Behilema bezume yemalegebabachew nachew gin selameta alegne Behilema aberen Buna senteta ayehu fechelegne

  • @manfiro3711
    @manfiro3711 2 года назад

    betam ameseginalewu betiye

  • @mitikebazabhi162
    @mitikebazabhi162 2 года назад

    Selam bety behlem afri mekmri mindnew

  • @singuyofi1930
    @singuyofi1930 2 года назад

    ቤቲዬ ሕልመን ስለፈታሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ! አሁንም ሌላ ልንገርሽ አድስ ልብስ ለብሼ ወዴ ት/ቤት ለመሄድ ባጃጅ እየጠበቅሁ እያለ የድሮ ፍቅረኛዬ አይቶኝ መኪና ይዣለሁ እኔ ልሸኝሺ ስለኝ አይ በባጃጅ እሄዳለሁ ብየዉ በእግሬ ትንሽ ወደፊት እንደ ሄድኩኝ መንገድ ላይ ባለቤቴን አገኘሁትና ወዴት ነህ ስለው አንድ ት/ቤት እንደምንሄድ ነገሮኝ በእግር መሄድ እንዳለብን ና ቅርብ እንደሆነ ስነግረኝ መሄድ ቀጠልን። ከዛም አቋራጭ መንገድ አቃለሁ ብሎ ከዋናው መንገድ ይዞኝ ወደ እግረኛ መንገድ ሄደ። መንገዱ ጤፍ ታጭዶ ቃርሚያ ወይም ማሳ ዉስጥ ነበር።ደግሞ ምድረበዳ ይመስላል ። ደጋግሜ አረ ተው ይሄ መንገድ አይወስደንም እያልኩኝ በጣም ገደል ቦታ ስንደርስ በቃ መተላለፊያ መንገድ የለንም ብሎኝ ቆመ። ድሮም አንተን አምኜ መሄድ አልነበረብኝም ይሄው መሸብን ብየው በስንት መከራ ወደ ዋናዉ መንገድ ተመልሸ መኪና ስጠብቅ ነቃሁ። ምን ይሁን ?

  • @zenebeworkfeleke2630
    @zenebeworkfeleke2630 2 года назад

    ሰላም ቤቲዬ ህልሙን ያየችው ጓደኛዬ ናት
    ሳሎን ቤት ነው ጠረጴዛው ላይ ትልቅ አረንጓዴ ዘንዶ ተጠቅልሎ ነበር ከዛ አንገቴን ያዘኝ። ከዛ እንደምንም ታግዬ ከ አንገቴ አላቅቄ ጣልኩት ። ስነቃ ግን በጣም ጨንቆኝ ነበር ! ተመልሼ መተኛም አልቻልኩም ።ሳምንት ሙሉ ከብዶኝ ነበር !። እባክሽ ፍችልኝ !።

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    አረ pls telegiram ማማዬ

  • @feruzasiraj3100
    @feruzasiraj3100 2 года назад +1

    Telegram link ebakishin

  • @tsionsolomon-kr3hr
    @tsionsolomon-kr3hr Год назад

    ቤቲዬ በናትሽ በህልም ሰዉ ሰቶኝ መርዝ መጠጣት ምንድነዉ

  • @DerartuDerartu
    @DerartuDerartu Год назад

    ሰለም መቅዲ በህልሜ ወንዝ ታሸገሪኩ እና ታመለስኩኚ ሞሎቶ ብኝ የደፈረሰ ወንዝ ነዉ እንደ ምንም ወጣሁ ሰይነካኚ (ቴሌግረምሽን እንዴት ለገኝ እበክሸ ሌላ ረጂም ህልም አሌኝ)

  • @hhkryig5835
    @hhkryig5835 2 года назад

    እህቴ፣ህልሜን፣ፍችልኝ

  • @haadhajiruu3494
    @haadhajiruu3494 2 года назад +1

    ቤትዪ ብዙ ግዜ እከታተላለውኝ ግን ህልሜ አልተፈታም

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 года назад

    አንድ ፍትህ ያጣች ነፍሥ የቤተሠብ interview እየሠማሁ በሞሉ በረዳ ላይ እንሸራተትን ግድግዳውን የያዘው ሠገነት እምነበረድ ሆኖ ያንሸራትተኝና ከአንዱ ወደ አንዱ ተንጠልጥዬ ለመትረፍ ብሞክርም ሁሉም እምነበረድ ሆኖ አንሸራቶ ሲጥለኝ በድንጋጤ ራሤን ሥቼ ተፈጠፈጥኩ በሚል ሥሜት ሤኩሪቲ በዙሪያው ያሉ ሠዎች ሢመጡ ሥነቃ ድንጋጤ እንጂ ምንም አልተጎዳሁም ነበር የወደኩት አፈር ላይ ነው እምነበረድ አይደለም ሥላልተጎዳሁ ኡፍይ ሥል አየሁ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 2 года назад +1

    ❤❤❤❤

  • @tigistgashaw968
    @tigistgashaw968 2 года назад

    ቤትየ እዴትአለሽ አመሰግናለሁ በተቀደደ ፖስታ 10000 ሽህ ብር ተቀብየ ማላከልኝ ስል የስራ ባልደረባየነው ከዛ እቅፍ አድርጌ አመሰግናለሁ እያልኩ እስመዋለሁ

  • @j4plus808
    @j4plus808 2 года назад

    በሕልም ጠላ መጠጣት ምድነው

  • @haadhajiruu3494
    @haadhajiruu3494 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ቤትዪእንዴት ነሽ ትንሽ ቆየት ብልዋል ካየውት አንድ ጓደኛአለችኝ እና የሰጠች ምግብ ስበላምግብ ትል ይሆናል አፌውስጥ ትሎች ይበዛሉ እና እተፈዋለው እና ከንቅልፌ ስነቃ ተውከት ቀቀብኝ በጣም ታመምኩኝ ምግብ መብላት ራሱ አስጠልቶኝ ነበርእና ቤትዪ ፍቺልኝ

  • @feruzasiraj3100
    @feruzasiraj3100 2 года назад

    Betiye lagenish efelgalew ebakish

  • @muluneshlakiyew828
    @muluneshlakiyew828 2 года назад

    ቤቲ የኔን አልፈታልኝ አልሽ 3 ግዜ ጥፌልሽ ነበር

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj 2 года назад

    ya mote ya abte abat bezay vurgad huwa kudalign bilo wenxuzun asytogn atgebchin new wenzu keza metacha seragn keza nuzu huwaun kedhult ka wenzu balefi amt yayehu hilm new

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 года назад

    በጣም ብዙ ይርፍራፊ ምግብ በትልቅ ትሪ ተሸክሜ አየሁ

  • @hhkryig5835
    @hhkryig5835 2 года назад

    ህልሜ፣ባሌ፣አግብቶብኛል፣መዳሜ፣የሰጠችኝ፣ጫማ፣ነበርኝ፣ሚስቱ፣ትመስለኛለች፣መዳሜ፣የሰጠችኝን፣ጫማ፣ወሰደችው፣ከዛ፣ሮዝ፣ጫማ፣ስጠችኝ፣ሳደርገው፣የግራ፣ጫማዬ፣ገባየቀኝ፣ጫማዬ፣እንቢ፣አለኝ፣ምድነው፣እስኪ፣መልሽልኝ፣መልስ፣እጠብቃለሁ፣ቀጣይ

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 года назад

    እረ የኔስ ህልም ሁሉም ይሆናል በህልም አምናለው

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 2 года назад

    ህልም ውሸት ነው ያለችው እህት እምነት ወይም ሐይማኖት ያለሽ አያማሰለኝም ያውጭ ዜጋ ማስሎ ያምታይሽ ደይማድ ያማያደሪግልሽ ያነበራው እሪኩስ ማፈስ ነው ወይም ሴይጠን ነው እንደታ ገአብ አይፈልግም ይሆነል ቤት በደብ አስራድታሸለች

  • @Rute1921
    @Rute1921 2 года назад

    ❤❤❤❤❤