Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተይ ህልሜን ፍችለኝ
ማሻላህ አላህ ያሳካልን
ጀዛከሏህ ኸይር እህት
❤❤
አሠላምአሊኩም እህቴ በህልሜ ከቤታችን ሁለት ሰወች ዱአ እያደረጉ አንዱ ወጣት ነዉ ለእህቴ እሩቃ ይቀራባታል ከዛ እኔም ስሰማ እወድቃለሁ ከዛ አንስተዉ ግንባሬን ይዞ ይቀራብኛል እየተንቀጠቀጥኩ አለቅሳለዉ ከዛ ለቆል ይሉኛል ተነስ በእግርህ ዉጣ ሲሉኝ ተነስቸ ከቤት እወጣለሁ ከግቢ እናቴም አለች ሌሎችም ሰወች አሉ ገንፎ ይበላሉ ።
ተባረኪ እህቴ
Amsgenalew ❤
ጀዛኪ አላህ ሁቢ❤እኔ በህልሜ አጎቴ ሞቶ ከፈን ለብሶ ውጪ ላይ ከፍ ያለ ነገር ላይ አስተኝተው ሰዎች ቁጭ ብለዋል እኔ ሀለት ነጭ ጨርቅ ትንሽ አንዱን እላዩ ላይ አንብብ አለቅሳለው ብዙ ነው ያየሁት ግን ይሄን ፍቺልኝ እንዳይበዛብሽ ውዴ ፕሊስ😢
Betaim dese teyyaleshi ❤
እህትእንኳን ደህናመጣሽ እምወደዉልጅ ቤትህጀ ግንኙነትስናደርግ እህቱና ጓደኞቿ ወደኛእየመጡ ድምፃቸዉን ስንሰማ እነሱእንዳያዩኝ እሌላክላስ አስገብቶኝ ኮካየመሰለ መጠጥአመጣልኝ የተጀመረ ነዉእናምስጠጣዉ በጣምይጥማል እሱግን እነሱዘንድሄደ
ከዛደሞ
ከሱሁለትልጅ ወልጀ ይክደኛል ከዛለእናቱነገርኩወት እናትዩዉ ልጆቹን እኔአሳድጋለሁ እሱንግንአደራሽንአለቺኝ እየደጋገመቺ ።እሷበሂወትየለቺምአሁንግን አላህይርሀማትና
ስላም ስላም ባለፈው ቶሎ ስለፈታሽልኝ እና ከፍቺው ጋር የሄደልኝ ህልም አይቸ ነበር ይህውም በጣም ይማምነው ዘመዴ በእውን ዕቃ እንዲገዛልኝ ሠጥቸው የከለከለኝን ብር እንደታጠፈ ከኪሱ አውጥቶ በቁጣ እንቺ ብሎ ይሥጠኛል ግማሹ ብር ልክ እንደሎተሪ ተለጣጥፎ ተንጠልጥሎ ሲስጠኝ አየሁግን በውኔ ተስፋ የቆረጥኩበት ብር ነው ብሩ 6000 ነው በህልሜ ሱመልስልኝ ግን አልቄጠርኩትም
የሞተ ሰው ዱአ ስያረግልኝ አየው
As wr wbtu Hitee ine behilime yehinechi diro yemawukati lijii migibi besahin yiza seti liji azila inegam meta migibuni lesositi inbelaleni ine Gini desitegna alineberikum kezam migibu layi tilii ayiche bexami asitelitogni mebilateni akomikuna sayati isomi tiluni ayita ineni sitayegni iyayewati newu kezam anisita talechiwu Ina ineni lrmanim atinageribigni atawarijigni tilegnalechi ishii alinegirim ilatalewu Hitee bakishi kayeshi fichiligni cenikognali
ልጄ በህልሙ ልጅ ወለዱ አየ የወለደው ም ልጅ ጭቅላቱ በጣም ትልቅ ነው አላገባም
በሕልሙ ትርጓሜ ዓለም ውስጥ, እያንዳንዱ ምልክት ለህልም አላሚው ጥልቅ ትርጉም ያለው የራሱ ትርጉም አለው. የአንድ ትልቅ ጭንቅላት ማለም በኅብረተሰቡ ውስጥ የኩራት እና የከፍተኛ ደረጃ ትርጉሞችን የያዘውን ጥሩ ምልክት ያሳያል። ruclips.net/video/MhE97lZ0xLI/видео.htmlsi=Job1avEFbuaZMS4J 👈
ጀዛኪሏህ ኼይር በህልም ለሰዋች ዱዓ አድርጉልኝ ብሎ መናገር ምድን ነው???
አሠላሙአለይኩም እህት ህልሜን ሳትፈችልኝ ቀረሽ
Ws wr wb ❤
አሰላሙ ዐለይኩም እህቴ
ወአለይኩም አሰላም
ሰላም ነዉ እህት እኔ ያየሁት ህልምእጮኛ ነበረኝ አሁላይ ተለያይተናልበህልሜ ይመስለኛን የሆነ ሰፈ ቤት ዉስ 2 አልጋ አለ ካድኛዉ እሱ ተኚቷን 1 ደግሞ እኔ ተኚቼ ይመስለኛን 1ቤት ዉስ ነን ያለንዉ እና እሱ ግን ባሳብ ጭልጥ ብሏን
hulunim ahche nebrku
ሰላም እህት እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ አላገባሁም እና የሆነ ትልቅ ቤት ነው መጋዝን ነገርም ይመስላል እዛ ውስጥ ሁኜ ጓደኛዬና አባቱ አሉ በጣም ብዙ ልብስም ተከምሯል ያን ሳይ ቆይቼ ዘወር ስል ደሞ አዲስ ትልልቅ ብረት ድስት እና በጣም ሰፊ የምግብ ትሪ ተደርድሯል እና አባቱ እያነሳሽ ስጭኝ ብሎ ለሱ ሳቃብል እሱ ደሞ ሲደረድር ከዛ ሁሉም ነገር አሁን በቅርቡ ይሆናል አብሽሩ ይለናል ልጁን እና እኔን ምንድን ነው ባክሽ?🙏
Yebalfawun hilme fichelgne
እህት ዛሬበህልሜ ነጪ ልብሥ የለበሰ ቀይ ሰውየ ሥወሥት ግዜ መልአክት ሞትሲለኝ አየሁት እባክሺ እዳታልፊኝ
ruclips.net/video/i0DzjJgF7Nc/видео.htmlsi=_hgeq2FTXkqRt3Qs
❤❤❤
ሀቢበቲ❤❤❤
Gobez nesh qexebat
That's 🙏🙏🙏😍😍😍😍
አሠለሙአለይኩውም በህልም ገበያ ውስጥ መሆን ወይም ማየት ገበያው እያለቀ ነበር በተደጋጋሚ ነው ያየሁት ከቻልሽ ፍችልኝ የፈታሁ ነኝ
👍👍👍👍🤲☝️
እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሁልግዜም ህልም ሳይ እተወለድኩበት ሀገር ሁኝ ነው ሚመስለኝ እኔ እምኖረው ደሴ ነው የተወለድኩበት ሀገር ደግሞ ከደሴ 120 ኪ,ሜ ይርቃል ምንድነው
በህልሜስኻርስበላእስኻሩላይየልብስቁልፎችአሉበትበአፌይውስጥሳውጣቼውነጫጭናችውከስኻሩጋርእኩልበኩልናውች. ምንድንነውፍቹ
ruclips.net/video/MHB3niMKmn0/видео.htmlsi=LzJIvGT2tbC2CAoq
Jzk
ልጄን አንዳይወስድብኝ ፈርቻለሁ?????(በእዉነት አለም ከልጅ አባት ጋር ተለያይተናል ተጣልተናልም እኔ ያለሁት ከሱ ራቅ ያለ ቦታ ነዉ) ብህልሜ እኛ ቤት አልጫ ዶሮ ወጥ ይስራል አናቴ ናት የሰራችዉ ከዚያ የዶሮ ወጡን ጨርሽ ወስጀ ክቤታችን ዉጭ ሆነን ዶሮዉን እኔና የልጄ አባት ሆነን ከእንቁላሉ ከስጋዉ ለ አንዱ ጉዋደኛዉ ሰጠነዉ ከዝያ እኛም በላን, ከዚያ ልጄ ቤት ትኝቶ ነበርና አባቱ ሲነሳ መጥቸ እወስደዋለሁ እና ተመልሼ እመጣለሁ belogne ይሄዳል ወቅቱ 10 ሰዓት አካባቢ መሰለኝ እኔም ሲመጣ ምሸት ስለሚል አዳር እንዲውስደዉ ነው ብየ አስብኩ እሽ ብዬ ወደ ቤት ስመለስ እነሱ 3 ሁነዉ በመኪና አልፉ እኔም ወደ ቤቴ ስግባ ጫማየን አዉልቄ በፊት ጥፍሬ ነብር የያዝኩት ጫማዉን, ከዚያ ከግቢያችን አካባቢ መኪኖች ተደርድርዉ ቁመዉ አየሁ ስገባ የግቢ በር በገመድ ነበርና የሚታሰርዉ እሱን ሳስርዉ ገመዱ ተዘልቦ ስለነበር በሩ ብዙም አልተዘጋም ፈችልኝ?????(በጣም chnkognale ልጄን endaywosdbegne )
ሠላም እህት እስኪ ህልም ፍችልኝበህልሜ የታጠበ ልብስ ሳሰጣ አየሁ ሁለተኛ አሮጌው ጫማየ ይጠፋኛል እና ብፈልገው አላገኘውም ሌላ አዲስ ጫማ ገዝቼ እለብሳለሁ እስኪ ፍችልኝ
መልሸልኝ
በህልሜ የተለያየሁት የልጄ አባት ጋር 2 ግዜ ስልክ እንደዋወላለን ግን ሳወራው 2ቱንም እየመጣሁ ነው እሚለኝ ምን ይሆን ?
ስልክሲሰበርመይት
ruclips.net/video/mOF9LGX7GzU/видео.htmlsi=EevVBU0EKK0IU_Uj
ውቤ እረ ጨከንሸብን ❤❤❤ናፍቀሸን ነበር ወቤ እባክሸ በኮሜንት ንገርኝ በህልሜ ትምህርት ቤት ውሰጥ የበቀለ የወይን ፍሬ ቆርጨ ሰበላ ወይኑ ቀይ የሚያምር ነበር
አንድኝነኘ
አረ እኔ ዳቦም ይታየኛል ቁርቁራም ዘግ እያለ ይወርዳል በሚያምር ማሽላ ወስጥ አገዳ ስበላ አደርኩ ዳቦም ለሚስኪን ስሰጥ
ruclips.net/video/HcH9OEPZPvE/видео.htmlsi=0F47MFXu7JNjEBQj
እረ ህማችን ፍቺልን ከጨው ከሰራሽበት ጀምርሽ
አሰላሟለይኩም ዝና የምትባል ልጅ ጋር ሰርጋችን አንድ ቀን ይመስለኛል ሰርጉም አነሱ ቤት ነው የሚሆነው አና መንገድ ላይ አራህመትን አገኛታለሁ የድሮ ባሌን አህት አግሩዋን አንዳመማት ስትነግረኝ አኔም ያመኛል አንደዝ አድገሽ ማሳጅ አድርጊው ብዬ አሳያታለሁ አኔ የተሻለኝ ይመስለኛል ዝና ደሞ በተክልል የምታገባ ይመስለኛል አኛ ቤት የድሮ ባሌን አገኘሁት ከዛ ታገብኛለሽ ወይ የተፃፈበት ወረቀት ይሰጠኛል በታአም ደስስስ ይለኛል ዘገየህ elewalehu አሺ አልኩት ያንን ላገባ ያልኩትን በቃ ልሰርዘው አንጂ የድሮ ባሌን ካገባሁ አያልኩ ነቃሁ
ዝና በእውኔታው ዓለም የአረሰች አርጉዝ ናት በጣም ባይሆንም ጋደኛ ነኝ አኔ ፈት ነኝ
የምሰራበት።ቤት።ምንምየማላቃትልጀ።ትራሰ።ሠትቀየርልኝ።አየው
ማማዬ ሲንግል ነኝ የባለፈዉን ቪድዮ አይቸዋለሁ ስለልብስ እና ጫማ የሠራሽዉን እኔም ስለብስ አየሁ ግን ሁለቱም ቡኒ ከለር ነዉ እስኪ የከለሩን ትርጉም ንገሪኝ
ሌላው።መሰኮት።ታሸጎ።አይው
شكورن
عفوا حبيبتي 🙏
ተይ ህልሜን ፍችለኝ
ማሻላህ አላህ ያሳካልን
ጀዛከሏህ ኸይር እህት
❤❤
አሠላምአሊኩም እህቴ በህልሜ ከቤታችን ሁለት ሰወች ዱአ እያደረጉ አንዱ ወጣት ነዉ ለእህቴ እሩቃ ይቀራባታል ከዛ እኔም ስሰማ እወድቃለሁ ከዛ አንስተዉ ግንባሬን ይዞ ይቀራብኛል እየተንቀጠቀጥኩ አለቅሳለዉ ከዛ ለቆል ይሉኛል ተነስ በእግርህ ዉጣ ሲሉኝ ተነስቸ ከቤት እወጣለሁ ከግቢ እናቴም አለች ሌሎችም ሰወች አሉ ገንፎ ይበላሉ ።
ተባረኪ እህቴ
Amsgenalew ❤
ጀዛኪ አላህ ሁቢ❤
እኔ በህልሜ አጎቴ ሞቶ ከፈን ለብሶ ውጪ ላይ ከፍ ያለ ነገር ላይ አስተኝተው ሰዎች ቁጭ ብለዋል እኔ ሀለት ነጭ ጨርቅ ትንሽ አንዱን እላዩ ላይ አንብብ አለቅሳለው ብዙ ነው ያየሁት ግን ይሄን ፍቺልኝ እንዳይበዛብሽ ውዴ ፕሊስ😢
Betaim dese teyyaleshi ❤
እህትእንኳን ደህናመጣሽ እምወደዉልጅ ቤትህጀ ግንኙነትስናደርግ እህቱና ጓደኞቿ ወደኛእየመጡ ድምፃቸዉን ስንሰማ እነሱእንዳያዩኝ እሌላክላስ አስገብቶኝ ኮካየመሰለ መጠጥአመጣልኝ የተጀመረ ነዉእናምስጠጣዉ በጣምይጥማል እሱግን እነሱዘንድሄደ
ከዛደሞ
ከሱሁለትልጅ ወልጀ ይክደኛል ከዛለእናቱነገርኩወት እናትዩዉ ልጆቹን እኔአሳድጋለሁ እሱንግንአደራሽንአለቺኝ እየደጋገመቺ ።እሷበሂወትየለቺምአሁንግን አላህይርሀማትና
ስላም ስላም ባለፈው ቶሎ ስለፈታሽልኝ እና ከፍቺው ጋር የሄደልኝ ህልም አይቸ ነበር ይህውም በጣም ይማምነው ዘመዴ በእውን ዕቃ እንዲገዛልኝ ሠጥቸው የከለከለኝን ብር እንደታጠፈ ከኪሱ አውጥቶ በቁጣ እንቺ ብሎ ይሥጠኛል ግማሹ ብር ልክ እንደሎተሪ ተለጣጥፎ ተንጠልጥሎ ሲስጠኝ አየሁ
ግን በውኔ ተስፋ የቆረጥኩበት ብር ነው ብሩ 6000 ነው በህልሜ ሱመልስልኝ ግን አልቄጠርኩትም
የሞተ ሰው ዱአ ስያረግልኝ አየው
As wr wbtu Hitee ine behilime yehinechi diro yemawukati lijii migibi besahin yiza seti liji azila inegam meta migibuni lesositi inbelaleni ine Gini desitegna alineberikum kezam migibu layi tilii ayiche bexami asitelitogni mebilateni akomikuna sayati isomi tiluni ayita ineni sitayegni iyayewati newu kezam anisita talechiwu Ina ineni lrmanim atinageribigni atawarijigni tilegnalechi ishii alinegirim ilatalewu Hitee bakishi kayeshi fichiligni cenikognali
ልጄ በህልሙ ልጅ ወለዱ አየ የወለደው ም ልጅ ጭቅላቱ በጣም ትልቅ ነው አላገባም
በሕልሙ ትርጓሜ ዓለም ውስጥ, እያንዳንዱ ምልክት ለህልም አላሚው ጥልቅ ትርጉም ያለው የራሱ ትርጉም አለው. የአንድ ትልቅ ጭንቅላት ማለም በኅብረተሰቡ ውስጥ የኩራት እና የከፍተኛ ደረጃ ትርጉሞችን የያዘውን ጥሩ ምልክት ያሳያል። ruclips.net/video/MhE97lZ0xLI/видео.htmlsi=Job1avEFbuaZMS4J 👈
ጀዛኪሏህ ኼይር በህልም ለሰዋች ዱዓ አድርጉልኝ ብሎ መናገር ምድን ነው???
አሠላሙአለይኩም እህት ህልሜን ሳትፈችልኝ ቀረሽ
Ws wr wb ❤
አሰላሙ ዐለይኩም እህቴ
ወአለይኩም አሰላም
ሰላም ነዉ እህት እኔ ያየሁት ህልም
እጮኛ ነበረኝ አሁላይ ተለያይተናል
በህልሜ ይመስለኛን የሆነ ሰፈ ቤት ዉስ 2 አልጋ አለ ካድኛዉ እሱ ተኚቷን 1 ደግሞ እኔ ተኚቼ ይመስለኛን 1ቤት ዉስ ነን ያለንዉ እና እሱ ግን ባሳብ ጭልጥ ብሏን
hulunim ahche nebrku
ሰላም እህት እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ አላገባሁም እና የሆነ ትልቅ ቤት ነው መጋዝን ነገርም ይመስላል እዛ ውስጥ ሁኜ ጓደኛዬና አባቱ አሉ በጣም ብዙ ልብስም ተከምሯል ያን ሳይ ቆይቼ ዘወር ስል ደሞ አዲስ ትልልቅ ብረት ድስት እና በጣም ሰፊ የምግብ ትሪ ተደርድሯል እና አባቱ እያነሳሽ ስጭኝ ብሎ ለሱ ሳቃብል እሱ ደሞ ሲደረድር ከዛ ሁሉም ነገር አሁን በቅርቡ ይሆናል አብሽሩ ይለናል ልጁን እና እኔን ምንድን ነው ባክሽ?🙏
Yebalfawun hilme fichelgne
እህት ዛሬበህልሜ ነጪ ልብሥ የለበሰ ቀይ ሰውየ ሥወሥት ግዜ መልአክት ሞትሲለኝ አየሁት እባክሺ እዳታልፊኝ
ruclips.net/video/i0DzjJgF7Nc/видео.htmlsi=_hgeq2FTXkqRt3Qs
❤❤❤
ሀቢበቲ❤❤❤
Gobez nesh qexebat
That's 🙏🙏🙏😍😍😍😍
አሠለሙአለይኩውም በህልም ገበያ ውስጥ መሆን ወይም ማየት ገበያው እያለቀ ነበር በተደጋጋሚ ነው ያየሁት ከቻልሽ ፍችልኝ የፈታሁ ነኝ
👍👍👍👍🤲☝️
እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሁልግዜም ህልም ሳይ እተወለድኩበት ሀገር ሁኝ ነው ሚመስለኝ እኔ እምኖረው ደሴ ነው የተወለድኩበት ሀገር ደግሞ ከደሴ 120 ኪ,ሜ ይርቃል ምንድነው
በህልሜስኻርስበላእስኻሩላይየልብስቁልፎችአሉበትበአፌይውስጥሳውጣቼውነጫጭናችውከስኻሩጋርእኩልበኩልናውች. ምንድንነውፍቹ
ruclips.net/video/MHB3niMKmn0/видео.htmlsi=LzJIvGT2tbC2CAoq
Jzk
ልጄን አንዳይወስድብኝ ፈርቻለሁ?????
(በእዉነት አለም ከልጅ አባት ጋር ተለያይተናል ተጣልተናልም እኔ ያለሁት ከሱ ራቅ ያለ ቦታ ነዉ)
ብህልሜ እኛ ቤት አልጫ ዶሮ ወጥ ይስራል አናቴ ናት የሰራችዉ ከዚያ የዶሮ ወጡን ጨርሽ ወስጀ ክቤታችን ዉጭ ሆነን ዶሮዉን እኔና የልጄ አባት ሆነን ከእንቁላሉ ከስጋዉ ለ አንዱ ጉዋደኛዉ ሰጠነዉ ከዝያ እኛም በላን, ከዚያ ልጄ ቤት ትኝቶ ነበርና አባቱ ሲነሳ መጥቸ እወስደዋለሁ እና ተመልሼ እመጣለሁ belogne ይሄዳል ወቅቱ 10 ሰዓት አካባቢ መሰለኝ እኔም ሲመጣ ምሸት ስለሚል አዳር እንዲውስደዉ ነው ብየ አስብኩ እሽ ብዬ ወደ ቤት ስመለስ እነሱ 3 ሁነዉ በመኪና አልፉ እኔም ወደ ቤቴ ስግባ ጫማየን አዉልቄ በፊት ጥፍሬ ነብር የያዝኩት ጫማዉን, ከዚያ ከግቢያችን አካባቢ መኪኖች ተደርድርዉ ቁመዉ አየሁ ስገባ የግቢ በር በገመድ ነበርና የሚታሰርዉ እሱን ሳስርዉ ገመዱ ተዘልቦ ስለነበር በሩ ብዙም አልተዘጋም ፈችልኝ?????
(በጣም chnkognale ልጄን endaywosdbegne )
ሠላም እህት እስኪ ህልም ፍችልኝ
በህልሜ የታጠበ ልብስ ሳሰጣ አየሁ ሁለተኛ አሮጌው ጫማየ ይጠፋኛል እና ብፈልገው አላገኘውም ሌላ አዲስ ጫማ ገዝቼ እለብሳለሁ እስኪ ፍችልኝ