Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኖት እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም!!!
እውነት ለመናገር እኝህን አባት ጠቅላይ ቤተክህነት ሊደግፋቼው ይገባል...
አይዞዎት አባታችን! ጠባቂው እያንቅላፋም ፣ አዬተኛም! እባካችሁ ስልካቸውን (ባንክ ቁጥር) አስቀምጡልን።ሁላችንም የመርዳት ግዴታ አለብን!
@Love is Winer wore bicha zeregna
אני רוצה לעזור לו משהו יכול לקשר בינינו
Please how can we help him
የእኔ እንባ ይፍሰስ የኔ የኃጢአተኛዋ😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ 😢 በስንክሳር ያነበብነው በዘመናችን ዓየን😢😢😢
በኛ ሀጥያት አባቶች እየተቀጡ ነውና አምላክ ሆይ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን😭😭😭
This is exactly how I feltLene yemigeba bedel enersu tekebelu
Amen
:ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥህ
አሜን😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን የድንግል ማርያምልጅ ኢዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ❤❤❤❤❤
ወገን ላባታችን አለው እንበላቸው ህክምናውን የሚከታተሉበትን ሁኔታና ቤት እናዘጋጀልቸው እባካቹ🙏🙏🙏
እሺ እንዴት በምን መልኩ
እውነት ነወ በየት እናገኛቸዉ
እሽ እኅቶቼ ግን በምን አግኝተን እንርዳቸው
በደስታ 🙏🏽ግን እንዴት? ስልካቸውን ቢያስቀምጡ
የምንረዳበትን መንገድ ይንገሩን ለአባቶቻችን ካልሆን ለማን?
ያአላህ በጣም አስለቀሱኝ አባታችን የስራቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው 😥😥😥
እባካችሁ ተባብረን እናሳክማቸዉ እኚህ አባት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራዉ የታየበት ታላቅ ምስክር ናቸው።ለኔ ያርገዉ የኔ አባት የኔ ንፁህ እኔ ሀፅያተኛዋ ልንገላታ ☝️😭😭😭😭
Please
እኔም ባይ ነኝ
More የሚለውን ተጭናችሁ Description ውስጥ ስትገቡ በስማቸው የተቀመጠ የንግድ ባንክ አካውንት ታገኛላችሁ።
እኔም ሀፂያተኛዋ እያለው አባቴ😭😭😭😭😭
እኔም
አባቲ ፈጣሪ ከክፎ አሳቢዎች ይጠብቅልን
አይዞዎት አባታችን ፍርዱንም ምህረቱንም ከፈጣሪ እንጠብቃለን 💒🖤💔😭🤲🙏
😂😂😂😂
@Love is Winer እሽ🖤😥💔🤲🙏
@@jkjyaredjk5543 ደደብ ዶንቆሮ ሰው ሁን !
እንዴትነውመረዳትየሚቻለው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኖት እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም😭😭😭💔
አባቴ አይዞት ከጎኖት ነን
አህያ አለ? እዉነቱን ነዉ።🤣🤣
@@BubaTuta-qw1hg እግዚአብሔር ይገስጻቹሁ ተሳስታቹ ሰዉን እምታሳስቱ
Amen Amen Amen 🙏
@@BubaTuta-qw1hg Ante dedbe
አባቴ የኔ እንባ ይፍሰስሎት አይዞት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቆት አባቴ ስለኛ ስግብግቦቹ የበዛ ሀፅያት እርሶ ተቀጡ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው 😭😭😭😭😭😭
🦂🦂🦂🦂🦂
@Love is Winer this happen because of tplf,
@@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ
@Love is Winer ሀጢያታችሁ ሳይሆን ሀጢያታችን ነው የሚባለው እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንመርምር
@Love is Winer እሲኪ ቢቻላችሁ ጰልዩ የተ ቀረ ዝም በሉ በቃ 🤐
አይዞወት ለበጎነው አባቴ ድንግል ማርያም ለቅሶዎን ትስማወት እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን
አይዞዎት አባቴ ባሁኑ አንላቀቅም ሁላችሁም ማህበሩን እና EOTC ን አባል ሁኑ ከ ሃይማኖት በላይ ምንም የለም አባል ሁኑ .................ሶሻል ሚዲያ ላይ ያላችሁ ቪዲዮ መስራት እዳናቆም አንላቀቅም
የኔ አባት 😭😭
le ewunat enmotalen enji eji ansatim
👹👹👹👹👹👹👹👹👹😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭
በዩቱብ አይደለም መፎከር ፎክራችሁሰ ምን ሊመጣ በእውነት ከተቆረቆርሸ ፀልይ ይሄ የእግዚአብሄር ቁጣ ነው።
የሚያምኗት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን አተረፈችዎ አባታችን የኔ የኃጢያተኛው እንባ ይፍሰስ
የአላህ አላህ ንፁሀንን ይጠብቃቹ ወይ አገሬ የምነት አባቶች ክብር ያጡት ግን ምን መአት ነው
እረ ጠቡ ከማጋር ነው አልገማኝ አሥረዱ በአላህ
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ግፍ ተመልከት
አባታችን እውነት እግዚአብሔር ነው የእውነት የኦርቶዶክስ አምላክ ከፊት ቀድሞ እንኳንም ህይወትዎ ተረፈልን አይዞዎት ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ማረፊያዎን ያሳውቁን እኛ ልጆችዎ እናስታምምዎታለን እግዚአብሔር ይማረዎት
😭😭😭😭😭😭😭ጠካራ ሰው ናቸው
Ebakoten adraswone yaswekune
እኔ ላልቅስ እኔ ሀጤተኘዋ ላልቅስ
Abate amlakachin Ale , please I need to stand with u . How can I reach u
We need your address
እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባታች የዘመኑ ሰማዕት ነዎትለሁላችንም ህዝበ ክርስቲያኖች መፅናናትን ያድለን
ፍርድ ከልዉል እግዚአብሔር እጠብቅ አለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያቤሎ ከንቲባ እና ፓሊሶቹን እንፋረዳቸዋለን 😭😭😭
አንለቃቸውም እግዚአብሔር ነፍሳቸው ላይ ይፍረድባችሁ። እሳቱ ይብላችሁ
ያቤሎ ከንቲባ እና ፖሊሲ ያሰራቸው ለህግ ይቀርብ
ይህ እኮ የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም የዘር ፖለቲካ ነው የአማራ ጥላቻ እግዚኦ አሁንስ በቃን ይህ መንግስት መውረድ አለበት አለበለዚያ ከዚህ የሚበልጥ ግፍ ይቀጥላል
መጠየቅ አለባቸው
Iyezote abate yedengele Leje ytebekote
የኔ.አባት.የርሶን.በደል.ግፍ.ስሠማ..ልቤ.ታመመ.በእውነት..እግዚዓቤር..ወላዲተ.አምላክ..እንኳን.አተረፎት.ለምው.ቃል.አነሰኝ.አይዞት.እነሱም.ነገ.ነገ.ያገኙታል.የፈፀሙትን.ግፍ እንባችን.መረት.አትቀርም.አባቴ.እኔን.አይዞት.😭😭😭😭😭👏👏
Eritrawi🇪🇷 ነኝ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ህዝብህን አድን🙏 ኣይዛቻሁ ከጎናችሁ ነን ሁሉም ያልፋል አንዲት ቤተ ክርስትያን አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትርያርክ አንድ መንበር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
There is no need to identify yourself as Eritrean as it is an issue of faith.
😢😢🙏🏿
were yerasachun papas be lela endekeyerachu resash mdre dingay ertirawi hula
እውነት ነው
B tighrighna ba tergumeley kekurub ka teredieni please
እግዚኣብሔር ኣምላክ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ኣቤቱ ከክፉ ኣድነን ኣቅም የለንም እና ኣትተወን ኣይዞት ኣባታችን
በኚህ አባት የደረሰው በደልና በነፍስ የተረፉበት ሂደት የሚያሳየው አላህ ምንግዜም የተበዳይን ፀሎት እንደማያዘገይና ወዲያው መልስ እንደሚሰጠው የነገረንን ቃል በተግባር ያሳየበት ክስተት ነው። አላህ ሆይ ሃገራችንንና ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን።አሜን
ይህም እየደረሰባቸው ያለው በንሱም በመላሀገሪቱም። ሎላው ሲበደል ሲገፋ እኔን እስካል ነካኝ ፣ የኔ ማህበር ፣ የኔ ዘር ፣ የኔ እካባቢ እስካልሆነ ድረስ በማለት ሌላው ሲገፋ ሲበደል ግድ አለመስጠት ነው ያመጣው። የያንዳንዱ ሰው ግፍ ገና ሜንንም ሳይነጥል ሀገሪቱን ያናውጣታል።ፈጣሪ ፍትህ ለፍጥረታት ሁሉ ይሰጣል ቀልድ የለም፣
🙏🙏🙏💟💟💟
I feel the same way..egzer hule Taman neu..
አረ ባካችሁ አረባካችሁ ስለ ኪዳነምሕረት ብላችሁ ሰላም አውርዱ ምን ጉድ ነው እምነት ተጋደሉ ተጫረሱ ጥላለች አንዴ ህርቅ ይቅርታ አንድነት መጸለይ ነው እንጂ እምነት የፖለቲካ ሴረችሁን ተወት አድርጉ ደሃው ህዝብ አይለቅ
❤❤❤❤❤❤😢
አይዞወት አባታችን የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል 😭😭😭😭😭
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርስታኖች ሲነኩ አባቶች ሲከፋ ይከፋኛል አላህ ስላሙን ያውርድልን ያርብ🤲🤲🤲ሀዘነችሁ ሀዛነችን ነው ደስታችሁ ደስታችን ነው
እረ አላህን ፍሩ እንዲ አትበሉ
@@imuumusewban ምነው ተከፋህ? አላህ ለሰው አትዘኑ ይላል? እስቲ ንገረኝ እና ለሚገደሉ ሙስሊሞች የበለጠ ልዘን ላልቅስ ምክንያቱም የክርስትያን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ፍጥረት ሁሉ ለአህዛብም ለመናፍቃንም የእኔ ፍጥረታት ናቸውና ውደዱአቸው ስላለ እንወዳችኋለን። ሲቀጥልም አንተ ብትጠላኝ እኔ እወድሀለሁ የሚጠሏችሁን ውደዱ የሚል መልካም አምላክ ነውና ያለኝ! እስቲ ንገረኝ? አላህም መሀመድም ጥሉ ይሉ ይሆን? የማላውቀውን ልወቀው እስቲ?
Asekabaci
@@tube-yr1ir አወን ነኝ ምን ይጠበስ
@@tube-yr1ir ቆሻሻ
እንኳን እመብርሃን አተረፈችዎት አባታችን አይዞዎት ይሄም ቀን ያልፍ ይሆናል😭 ደሞም ያልፍል ሁላችንም በፀሎት እንትጋ እንዋደድ እንፍቀር አንድ እንሁን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነዉ።
እንኳን እመቤታችን አተረፈችዎት አባታችን አይዞዎት ይሄም ቀን ያልፍል
እዴት ያማል
@@meserethailuangia681 አዞት አባታችን
How can we help? I want to send money. Where can I get tlf.number?This is so heartbreaking 💔💔😭😭
@@meserethailuangia681 ezezz
እኔ ወራዳዋ ደም እንባ ላልቅስ በእኔ ኃጢአት ነው ይህ ሁሉ በሀገር እና በቤተክርስቲያን በአባቶቻችን ላይ እየደረሰ ያለው😭😭😭😭😭
እንባዬ ይፍሰስ የኔ አባት አይዞዎት እኛ አለን ሁሉም ይሆናል እባካችሁ አካውንት ክፈቱና አሳውቁን ምነው አምላክ ተውከን እዬዬዬዬዬዬዬ
@@loveiswiner2020 dedeb
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኣቤት ግፍዒ ጸላኢኩም ይንባዕ ኣቦየ ኣበይ እዮም ክኣትዉ እዞም ግፍዐኛታት ኣጆኹም ኣቦየ
እግዚአብሄር አምላክ ሆይ እባክህ እንደኛ ጥፋት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ማረን!!
አወ አካዉት አስቀምጡልን
እኔን የኔ አባት
Ebakachu adrashacewn silk kuter lakulige
አይዞአቹ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አምላክ አሎት
@@zerfnshhylgebrl8876 መቼም አንረሳውም እና አይዞት አባቴ ለሀይማኖታችን መስዋት መክፈል ግድ ነው እና
የኔ አባት አንኩዋንም ተረፉ!!የኔ የቆሻሻ ሃጥያተኛ አንባ ይፍሰስ!!! አርዳታ የሰጡት ሙስሊም ወንድሞች አግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ መልካሙን ሁሉ አሜን!!
የኔ አባት እኔን እኔን😢😢😢😢😢ኣይዞወት እንኳን ድንግል ማርያም አተረፈችልን 😢😢😢😢እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ እባክህ አድነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ለእነሱ ማዓት ያውርድባቸው ለአባታችን ደግሞ ፅናቱን እና ምህረቱን ይላክልዎ እሷ እመቤቴ ትጠብቀዎ አባታችን🙏🙏🙏
አካውታቸውን አስቀምጡ የአባታችንን የቻልነውን እንርዳ እባካችሁ 😭😭😭😭
አውነት ነዉ
አው የኔም አሳብ ነው
መርዳት አለብን የቻልነውን
አዎ
ከላይ እስክሪኑ ላይ ተፅፎ አለኮ
የአባትችን አካውንታቸውን አስቀምጡልን ።በጣም ልቤ ተስብሯል💔💔💔😭😭
እኔ የልቤን ስብራት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
Account lakulin pls
የሚረዱበትን አካውንት ሼር አድርጉላቸዉ እባካችሁ ብዙ ልባቸዉ ቀና መርዳት የሚፈልግ አሉና።
ለማህበረ ቅዱሳን ደውሉላቸው
Plz acawut asikemtulin ebakachihu
አባታችን ሆይ ወላሂ አይዞት አላህም እነዛ ሰዎች የሰሩትን አፀያፊ ስራ ቅጣታቸውን እንሚሰጣቸው አልጠራጠርም አይዞን አባቴ አላህ ይጠብቆት🥰🥰🥰
አባ ሆይ አይዞዎ ተንግዲህስ ለመስቀሉ እንሞታለን
እንኳን እመብርሃን አተረፈችዎት የኔ የሀጢአተኛዋ እንባ ይፍሰስ አባቴ 🥺😭😭
ለምንድነው ወንድ ሆኖ የሴት ቀሚስ በመልበሱ ነው
@@ዋሰ yewlsh yene konjo sijemr endew ye emnetu teketay bathogni enkuan abat nachew antu btyachew emikenesbsh mnm neger yelewm siketl teyki enji kalaweksh wend honew kemis melbesachew hulum bemsale ena bemknyat new enas degmo yenantes wendoch kemis ylebsu aydel shekiwoch hajiwoch tadya mnew yegna sihon endezi geremesh🧐
በእኔ ሃጥያት ነው ይሄ ሁሉ በደል አቤቱ የሆነብንን አስብ በቃ በለ ጌታ ሆይ🖤🖤😭😭
🙏🙏🙏😭😭😭😭
እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳን የአባታችንን አካውንት ቁጥር አስቀምጡልን እና እንድ ሃቅማችን እናግዛችው ለግዚው እንኳን ለመታከሚያ የሚሆናችው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
ሲኖዶሱ የማሳከም ግዴታ አለበት
እኔም ምኞቴ ነው ለአባታችን አለን ልንላቸው ይገባል
ግን ቤተ ክርሰትያን የማሳከም የመርዳት ግዴታ አለባት
ንስር ሚዲያ ሲኖዶሱ ላይ ፊጥ ከማለትህ በፊት እኔ የግዴታዬን ተወጥቻለው ወይ ብለህ እራስህን ጠይቀሃል አስራት በኩራትህን ሳትሸራርፍ ባገኘኸው ልክ ሰተሃል መጀመሪያ እራስህን መርምር
@@intertainment2048 በቃ ይህ ነው ክርስትና ቅዱስ ሲኖዱሱ የእራሱን ስራ ይሰራል እኛ ደግሞ የእራሳችን ድርሻ እንስራ ምን ችግር አለው አባታችን ብናግዛቸው ለእኛም ትልቅ በረከት ነው
አይዛን አባታችን አታልቅሰ እግዚአብሔር ምልካም ነውቆይ እግዚአብሔር ያጠፈቸዋል
ደራስያን ፀሀፊ የሆናቹ ይህ ታሪክ የክርስትያን መከራ እያንዳንዱ ፅፋቹ ታስቀምጡልን ዘንድ በፈጣሪ ስም እለምናለሁ
የኔ አባት እኔ ደም ላልቅስሎት በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ ይፍረድባቸው እንደው የሰው ያለ ያስብላቸው ዘር አይውጣላቸው uffffff እንዴት ያሳፍራል ከእንደነዚ አይነት ጋር መቆጠር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😴😴😴😴😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
በእርሶ የደረሰ ለኔ ለሀጥያተኛው ይሁን አባቴ😭😭😭 ያማል ያማል ያማልእባካችሁ የአባታችንን አድራሻ መርዳት ለሚፈልጉ አስቀምጡልን
የኒ አባት 😭😭😭😭😭☝️እህህህህ ውስጤ ተቃጠለ 😭😭😭😭😭
የሰማእታትን በረከት የተካፈሉ እድለኛ ነዎት! ያጸነዎትን አምላክ ያመስግኑ። የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን
የኔ አንገት ይደፋ አባቴ ኡፍፍፍፍፍ ኧረ እንደ እኔ ልቡ የተሰበረ ማነው ግን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች አይዞን የተዋህዶ እንቁዎች ይሄ ቀን ያልፋል ኧረ የሰላም አምላክ ግባ ከሀገራችን
እረ ተይኝ እስኪ የእናቴ 🖤😭😭
@@meticar4025 ኡፍፍ ኧረ እጅግ ልብ ይሰብራል ግን አካውንታቸው ቢሰጡን ጥሩ ነበር
😭😭🖤
አምላከ ቅዱሳን የሆነብንን አስቦ ይቅርታውን ምህረቱን ይላክልን😭🙏💔እኔም ቅስሜ ተሰብሯል የምር😥አባታችንን በምን መገድ እንርደሠቸው ማህበረ ቅዱሳን አካውንት ባስቀመጡልን መልካም ነበረአባታችን በጣም ነው የሚአሳዝኑት😥
@@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ እጅግ ልቤ ተሰብሯል እስኪ የምንችለው እናግዛቸው ወገኖቼ
ያአላህ አሳዘኑኝ የኔአባት አይዘድሮ ምንአይነትጉድነው አላህ ሆይ እራህመትህን አውርዲልን በላውን አሳልን ያርብ
አባታችን የእስራኤል አምላክ ይጠብቆትእድሜዎን ያርዝምልን
እግዚኦ💔😭😭😭😭የኔ አባት ጥላትህ ያልቅስ😭😭 አካውንት አኑሩልን እባካቹህ አባታችን እናትርፍ🙌😭😭
ሙስሊም ነኝ ከጎናችሁ ነኝ 🙏አብሽሩ🖤🖤ፍትህ😭😭😭
እረ አላህን ፍሩ
@@imuumusewban ማለት ?
የኔ እናት ፈጣሪ አለሁልሽ ይበልሽ ❤️
@@imuumusewbanባለጌ ነሽ
የኔ ውድ❤️❤️❤️❤️
ምን ቃል አለኝ የዘመናችን ቅዱሳን አባቶቻችን እስኪ እመቤቴ ትጠብቃችሁ💔💔💔 ምንአለ ይሄ ሁሉ ፈተና ለእኔ ሀጢአተኛዋ ቢሆንልኝ እህህህህ አባቶቻችን😥😥💔💔
አዞን አባታችን አለፈራጅ እድሜና ጤና ይዞን
እውነት የኛ ኃጢያት ነው ልቤን አባታችን ኡፍፍፍፍፍ
😭😭😭
እግዚአብሔር ይፈርድባቿልፍርዱም ትክክል ነውፍርዱም የፀና ነው
አቤቱ አምላካችን ሆይ ፍርድን ከአንተ እንጠብቃለን አባታችን እርሰዎ የዘመኑ ትክክለኛ የእግዛብሄር ሀዋርያ ነወት የእርሰዎን ፅናት እና ብርታት ይስጠን!!!
አቤቱ የእስራኤል አምላክ ፍረድ! ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ! አቤቱ ሀይልህን አሳያቸው አቤቱ!😭😭😭😭 የኔ ውድ አባት የእኔ የበደለኛዋ እንባ ይፍሰስ እግዚአብሔር ይጠብቅዎ
እስራኤል ምን ይሰራል እዚ የአይሁድ መደር
@@adanchetesfaye285 ማለት
@@adanchetesfaye285 እስራኤል የምንለው ምድሩን አይደለም እስራኤል የቅዱስ ይስሐቅ ልጅ የቅዱስ ያዕቆብ ስም ነው የእስራኤል አምላክ ስንል የያዕቆብ አምላክ ማለታችን ነው:: ልክ የአብርሃም አምላክ እንደምንለው ተግባባን!::
Frdun enxebkalen abatachn enkan terefuln Kal yelenym
ክርስቶስ የስራችሁን ይስጣችሁ... አባቴ እግዛብሄ በምህረት በአፅናኝ እጆቹ ይዳብሶት
😭😭😭😭😭😭
በርቱ አባታችን እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ግን አይጥለንም
😭😭😭😭እግዚአብሔር ኣምላኽ ዓስቢ ቅዱሳን የዓድልኩም ኩሉ ወጻዕኩምን ግፍዕኩምን ግርፋትኩምን መድሃኔ ዓለም ይቁጸረልኩምን ኣጆኹም በርቱዑ ኣባታችን።
የኔ አባት የእርሶ እንባ እንደፈሰሰ የኔ ደም ይፍሰስሎት እግዚአብሔር እንኳንም በህይወት አተረፈዎት ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን አይዞት የኔ አባት😭😭😭😭😭
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ወደ ልባችንም መልሰን፤መልካሙን እንድንሰራ ፍቀድልን።...አይዞን አባታችን።
Weyne😭😭😭😭😤😤😤😤😤😤😤😤😤 yikir yebelachew
ጊዜ አለ አይዞህ አባታችን ከዚህ በከፋ እንበቀላቸዋለን ዘራቸውን ነው የምናጠፋው ግዜው ቅርብ ነው
የእኔ አባት የእኔ እንባ ይፍሰስ እኔ ልሰቃይ እርሶ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ሀጢያት ሁሉ ነው ተቀብለው መስዋእት የሆኑልን እግዚአብሔር መልስ አለው ማህበረ ቅዱሳን እባካችሁ አካወንታቸውን ለጥፉልን የቻልነውን እንርዳቸው
😭😭😭😭😭ያአላህ ያአላህ ሁሁሁሁሁሁ አላህዬ ምነዉ ለምን ለምን የሀይማኖት አባቶች እንባ ታሳየናለህ በምን ወንጀላችን ነዉ ኧረ የአባቶች ለቅሶ በቃን ኧረ በቃን 😭😭😭😭ያአላህ በዳዮች አንተዉ ያዝልን
አባታችን አይዞዎትድንግልማርያምትቅደምልወት
የኔ አባት አይዞት ወላዲተ አምላክ እመብርሀን በርሶ ተአምር አሳይተናለች ሁለቴ ስሟን ቢጠሩ ተገኝታለች መልካም ቀን ይመጣል አይዞት ለሚያስፈልገዉ ነገር ሁሉ አጎኖት ነን መዳኒያለም እድሜና ጤና ይስጦት
እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም!!! አይዞዎት አባታችን ፍርዱንም ምህረቱንም ከፈጣሪ እንጠብቃለን::
አባታችን እግዚአብሔር ታላቅ ነው አይዞት ለእርሶ ክብር ነው የሰራዊት አምላክ ከእርሶ ጋር ነው ራሄልልጆቿን ከጭቃ ጋር ረግጣለች ዛሬ የሉም ብድራትን ይክፈላቸው
የሆነብንን ግፎ የግፍ ግፍ ሁሉ የሚያይ አምላክ አንድ ቀን ፍርዱን ይሰጠናል።
💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አምላኬ ሆይ አንተው ፍርዱ ከንተ እንጠብቃለን
አይዞዎት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የተከፉትን እንባ ያብሳል እንባዎ ፈሶ አይቀርም፡፡
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔን አባቴ 😭😭😭 እግዚኦ ጭካኔ እንዲያው ስንት አመት ልንኖር ይሆን ይሄ ሁሉ ግፍ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የአባቶቻችንን እንባ ተመልከት
ትግሬዎች የሰሜንን ሰራዊቶች በተኙበት አርደው ጦርነት ቀስቀሱ ስለዚህ የእጃቸውን ነው የገኙት አሉ።አሁን ደግሞ እርስት አስመላሾች ኦሮሞ በኦሮምኛ አይፀልይም ብለው የጦር አዋጅ ጠሩ ታድያ የልካቸውን ቢያገኙ ያንሳቸው እንደሆን እንጂ አይበዛባቸውም።
አረ ጌታ የሱስ ለዚቺ መድር ይቅር በላት የኔ ኣባት ጌታ የሱስ ፍትህ ይስጥህ
የአቤሎ ሕዝብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እባቶቻችንን ሥለጠየቃችሁ
እመቤቴ የአለም እናት የጭንቅ አማላጅ እንኳን አተፈችዎት አባታችን😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር አባት ሆይ በምህረት አይንህ ተመልከተን ይቅር በለን የአባቶችና እናቶቻችንን እንባ አብስልን አባት ሆይ!
ሰማእታትነትን: በቃ: አግንተዋታል: አቤት እግፉ ግን... አይዞወት አባቴ እንኳንም እመብርሀን አተረፍችልን!!!
አይዞት አባቴ እግዚአብሔር ያፅናናል በመከራ ውስጥ 💔😭😥
አይዛችሁ ውድ አባታችን በክርስቶስ መከራው እናልፋልን። 😥😥😓❤ እናቴ ቤተክርስቲያን እኔ ልታመምልሽ 😥😥ያልፍል እግዚኦ ማረን አቤቱ አስበን።😓
አይዞዎት አባቴ ክፋ ቀን ያልፋል የኢየሩሣሌም መሥቀልም አድራሻዎት ከታወቀ አንድ አይደለም የበለጠ ከኘመቁጠሪያው ከኢየሪሣሌም እልክልዎታለሁ
@@asterkibret4284 እባክሽ የኔ እናት። እንደ አደረግሽው ይሁን። እምባቸው ታብሶ ወደቀደመው አገልግሎታቸው እንዲመለሱ።
@@loveiswiner2020 ደሞ የምትገርሙት የሰው ለቅሶ እንኳን የማስቀናችሁ እግዚአብሔር እማ ጥጋባችሁን አበረደላችሁ !
@@asterkibret4284 ጎበዝ ላኪላቸው ለበጎነው
አባታችን እንክዋን ተረፋልን 😢😢እኔን አቤቱ በድለናል ይቅር በለን ቸሩ እግዚአብሔር ይማሮት ጥላ ከለላ ይሁኖት ይህን ግፍ ለፈፀሙት የስራዊት ጌታ ይመልከታቸው
አይዞወት አባ እግዚአብሔር ከጎነወት አለ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተረፎት አባታችን:: እንዲህ ያለ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር እንድንሰማ ያደረጉንን እግዚአብሔር አምላክ ከላይ ከሰማይ ሆኖ ይያቸው:: ይፍረድ::
😭😭😭 እንኳን እግዚአብሄር ደረሶሎት አባቴ 🙏 በአሁኑ ስአት ፍርድን ከእግዚአብሔር ዘንድ እንጠብቃለን ❗ሌላ ሰሚ አካል ስለሌለ🙏
አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመከራ ስላፀናወት ክብር ምስጋና ይድረሰው ያሳለፉወት መከራ የደረስወበት ሰቆቃ ተመልክቶ መልሱ አይዘገይም አምላካችን አይዞን ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች😭
የሣዝናል አይዙወ እግዚአብሄር አለ
የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ ዞ ወ ት አግዝ አብሔር ከ ኛ ጋር ነው
ሞስሊሞች ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይስጥልን እኝን አባት የረዳችሁት
ግን እየገባኝ አይደለም ምንሆናቹ ነዉ ምን ተከታዩች ናቸዉ እደዚ ያደረጓቹ ልቤን ነዉ የነካኝ ሀቂቃ ይሄ ሰዉየ እአእእህህህህ
@@hayatmuhamed9794 ye 666 teketay nachew endezi yadereguachew ye abiy sewoch
@@hayatmuhamed9794 ይህን ግፍ ሚፈፅሙ ምን እምነት አላቸው ብለሽ ነው 666 ተከታይ ስለሆኑ ነው አባታችን እንዲህ ያሰቃዮቸው
@@hayatmuhamed9794 በኦሮምኛ ብቻ አስተምሩ በሚል ነዉ
All Ethiopian people what are waiting for! Today has been to them but tomorrow will be your so stand together firmly for your unity and freedom.
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ!! እንኳንም ህይወትዎ ተረፈ!! በቃል የማይገለጽ ነገር:: አቤቱ ማረን:: የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም!!!😭
ያልያይሆን ይሂግዜ ወይአባቶቻችን ተሰቃዩ 😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ሙስሊም ነኝ በእርስዎ ላይ የደረሰው በደል በጣም አሳዘኑኝ 🥺,ayzowet fetary mulu tenawten yemlisilewte
አይዞት አባታችን እግዚአቢሄር ይፈርዳል ዝም አይልም የኛ አምላክ እኔ ልሰቃይሎት😥😥😥
እግዚአብሔር መቼም አይተወንም እኔን አባቴ።እመብርሀን ከልጅዋ ታስታርቀን።አሜን
አቤት እግዞአ ምሀረነ ክርስቶስ እግዝአብሄር ይሀሉኩሞ አቦታትና🙏🙏🙏🙏
ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆኑ አባት ኖት! እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥዎት!
አባቴ ያመኑት መስቀሉን ተሸክመው በረሃ ለበረሃ የዞሩለት አምላክ ወላዲት አምላክ ድንግል እመቤታችን እንኳንም አተረፎት አባቴ ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆኑን አባት ኖት እግዚአብሔር ያበርታዎት አሁንም ፅናቱን ብርታቱን ከእድሜና ከጤና ጋር ያድሎት ለሁሉም ነገር ለመርዳት ከጎኖት ነን😭😭😭😭😭 በጣም በጣም አዝነናል ተጨ
ይህንን መስማት በጣም ያማል😭ግን አሁን ሁሉ ነገር በእጃቸው የመሰላቸው ሁሉ ፍርዱን ያገኙታል!!! እግዚአብሔር ያፅናናዎት!🙏🏼
የኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭 አይዞን አባቴ ፍርድን ከፈጣሪ እንጠብቃለን 🙏😭😭
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ዘመን✝️✝️😭🖤
እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን መጨርሥ አልቻኩም የኔ አባት😭😭😭😭
ውሸታም ናቸው ሌላ ቦታም ሙስሊምና ፕሮቴስታንት ናቸው ድግምቴን ማቴቤን ሽንት ቤት የጣሉሉኝ ኣሎ እንዳታምኛቸው
@@ሰፊናስ እናምንተሁሉምበኩልቆሻሻስብእናያለውአለምንይጠበስ
@@hewan676 ስትፅፊ ስፔስ ተጠቀሚ🤣
@@ሰፊናስ 😏😏😏😏😏
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን💔😭😭😭😭ሁሉም በእግዚአብሔር አይል ያልፋል!
Better to translate this in English subtitle and share it to the international media.
Yes
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥዎት: አይዞት:ምህረት ለምድራችን ይሁን: ጌታ እየሱስ በክቡር ደሙ ይጠበን🙏
አይዞዎት አባቴ ወላዲተ አምላክ ከእርሶ ጋር ነች እባካችሁ የእኚህን አባት አካውንት ስጡን መርዳት እንፈልጋለን
አባታችን የእኛን ቅስምም ተሰብሯል እኛ ለእርሶ አናንስም እንዲ አይበሉ የእኛን ፈተና ተፈትነዋል ሙስሊም ወንድሞች እናመሰግናለን ላደረጋችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ።
ምስጋናው ለምኑ በነሱ ሁስታዞች የሚፈፀመው ሴራ
@Love is Winer እሱን አጎትሽን ጠይቂ የአጎትሽ ጥጋብ ነው ለሕዝብ የተረፈው በጥጋባቹ ነው
@@daborahaset3654 yhen bawerashbet afsh eko "maren" eyalsh titselyi yhonal...kentu maferya
@@daborahaset3654 ታዲያ እንዴት እንተዛዘን በዚህ ዕንባዬ ይፍሰስ ቅብርጥስ ትላላችሁ? የአክሱም ፅዮን አባቶች አይደሉም ? ሻዕብያን ጠርታችሁ አይደል እንዴ ያስጨፈጨፋችሁት? እናንተን ብሎ ክርስቲያን። ውሸታሞች።
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኖት
እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት
የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም!!!
እውነት ለመናገር እኝህን አባት ጠቅላይ ቤተክህነት ሊደግፋቼው ይገባል...
አይዞዎት አባታችን! ጠባቂው እያንቅላፋም ፣ አዬተኛም!
እባካችሁ ስልካቸውን (ባንክ ቁጥር) አስቀምጡልን።
ሁላችንም የመርዳት ግዴታ አለብን!
@Love is Winer wore bicha zeregna
אני רוצה לעזור לו משהו יכול לקשר בינינו
Please how can we help him
የእኔ እንባ ይፍሰስ የኔ የኃጢአተኛዋ😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ 😢 በስንክሳር ያነበብነው በዘመናችን ዓየን😢😢😢
በኛ ሀጥያት አባቶች እየተቀጡ ነውና አምላክ ሆይ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን😭😭😭
This is exactly how I felt
Lene yemigeba bedel enersu tekebelu
Amen
:ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥህ
አሜን😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን የድንግል ማርያምልጅ ኢዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ❤❤❤❤❤
ወገን ላባታችን አለው እንበላቸው ህክምናውን የሚከታተሉበትን ሁኔታና ቤት እናዘጋጀልቸው እባካቹ🙏🙏🙏
እሺ እንዴት በምን መልኩ
እውነት ነወ በየት እናገኛቸዉ
እሽ እኅቶቼ ግን በምን አግኝተን እንርዳቸው
በደስታ 🙏🏽ግን እንዴት? ስልካቸውን ቢያስቀምጡ
የምንረዳበትን መንገድ ይንገሩን ለአባቶቻችን ካልሆን ለማን?
ያአላህ በጣም አስለቀሱኝ አባታችን የስራቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው 😥😥😥
እባካችሁ ተባብረን እናሳክማቸዉ እኚህ አባት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራዉ የታየበት ታላቅ ምስክር ናቸው።ለኔ ያርገዉ የኔ አባት የኔ ንፁህ እኔ ሀፅያተኛዋ ልንገላታ ☝️😭😭😭😭
Please
እኔም ባይ ነኝ
More የሚለውን ተጭናችሁ Description ውስጥ ስትገቡ በስማቸው የተቀመጠ የንግድ ባንክ አካውንት ታገኛላችሁ።
እኔም ሀፂያተኛዋ እያለው አባቴ😭😭😭😭😭
እኔም
አባቲ ፈጣሪ ከክፎ አሳቢዎች ይጠብቅልን
አይዞዎት አባታችን ፍርዱንም ምህረቱንም ከፈጣሪ እንጠብቃለን 💒🖤💔😭🤲🙏
😂😂😂😂
@Love is Winer እሽ🖤😥💔🤲🙏
@@jkjyaredjk5543 ደደብ ዶንቆሮ ሰው ሁን !
እንዴትነውመረዳትየሚቻለው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኖት
እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት
የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም😭😭😭💔
አባቴ አይዞት ከጎኖት ነን
አህያ አለ? እዉነቱን ነዉ።🤣🤣
@@BubaTuta-qw1hg እግዚአብሔር ይገስጻቹሁ ተሳስታቹ ሰዉን እምታሳስቱ
Amen Amen Amen 🙏
@@BubaTuta-qw1hg Ante dedbe
አባቴ የኔ እንባ ይፍሰስሎት አይዞት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቆት አባቴ ስለኛ ስግብግቦቹ የበዛ ሀፅያት እርሶ ተቀጡ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው 😭😭😭😭😭😭
🦂🦂🦂🦂🦂
@Love is Winer this happen because of tplf,
@@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ
@Love is Winer ሀጢያታችሁ ሳይሆን ሀጢያታችን ነው የሚባለው እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንመርምር
@Love is Winer እሲኪ ቢቻላችሁ ጰልዩ የተ ቀረ ዝም በሉ በቃ 🤐
አይዞወት ለበጎነው አባቴ ድንግል ማርያም ለቅሶዎን ትስማወት እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን
አይዞዎት አባቴ ባሁኑ አንላቀቅም ሁላችሁም ማህበሩን እና EOTC ን አባል ሁኑ ከ ሃይማኖት በላይ ምንም የለም አባል ሁኑ .................ሶሻል ሚዲያ ላይ ያላችሁ ቪዲዮ መስራት እዳናቆም አንላቀቅም
የኔ አባት 😭😭
le ewunat enmotalen enji eji ansatim
👹👹👹👹👹👹👹👹👹😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭
በዩቱብ አይደለም መፎከር ፎክራችሁሰ ምን ሊመጣ በእውነት ከተቆረቆርሸ ፀልይ ይሄ የእግዚአብሄር ቁጣ ነው።
የሚያምኗት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን አተረፈችዎ አባታችን የኔ የኃጢያተኛው እንባ ይፍሰስ
የአላህ አላህ ንፁሀንን ይጠብቃቹ ወይ አገሬ የምነት አባቶች ክብር ያጡት ግን ምን መአት ነው
እረ ጠቡ ከማጋር ነው አልገማኝ አሥረዱ በአላህ
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ግፍ ተመልከት
አባታችን እውነት እግዚአብሔር ነው የእውነት የኦርቶዶክስ አምላክ ከፊት ቀድሞ እንኳንም ህይወትዎ ተረፈልን አይዞዎት ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ማረፊያዎን ያሳውቁን እኛ ልጆችዎ እናስታምምዎታለን እግዚአብሔር ይማረዎት
😭😭😭😭😭😭😭ጠካራ ሰው ናቸው
Ebakoten adraswone yaswekune
እኔ ላልቅስ እኔ ሀጤተኘዋ ላልቅስ
Abate amlakachin Ale , please I need to stand with u . How can I reach u
We need your address
እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባታች የዘመኑ ሰማዕት ነዎት
ለሁላችንም ህዝበ ክርስቲያኖች መፅናናትን ያድለን
ፍርድ ከልዉል እግዚአብሔር እጠብቅ አለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያቤሎ ከንቲባ እና ፓሊሶቹን እንፋረዳቸዋለን
😭😭😭
አንለቃቸውም እግዚአብሔር ነፍሳቸው ላይ ይፍረድባችሁ። እሳቱ ይብላችሁ
ያቤሎ ከንቲባ እና ፖሊሲ ያሰራቸው ለህግ ይቀርብ
ይህ እኮ የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም የዘር ፖለቲካ ነው የአማራ ጥላቻ እግዚኦ አሁንስ በቃን ይህ መንግስት መውረድ አለበት አለበለዚያ ከዚህ የሚበልጥ ግፍ ይቀጥላል
መጠየቅ አለባቸው
Iyezote abate yedengele Leje ytebekote
የኔ.አባት.የርሶን.በደል.ግፍ.ስሠማ..ልቤ.ታመመ.በእውነት..እግዚዓቤር..ወላዲተ.አምላክ..እንኳን.አተረፎት.ለምው.ቃል.አነሰኝ.አይዞት.እነሱም.ነገ.ነገ.ያገኙታል.የፈፀሙትን.ግፍ እንባችን.መረት.አትቀርም.አባቴ.እኔን.አይዞት.😭😭😭😭😭👏👏
Eritrawi🇪🇷 ነኝ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ህዝብህን አድን🙏 ኣይዛቻሁ ከጎናችሁ ነን ሁሉም ያልፋል አንዲት ቤተ ክርስትያን አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትርያርክ አንድ መንበር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
There is no need to identify yourself as Eritrean as it is an issue of faith.
😢😢🙏🏿
were yerasachun papas be lela endekeyerachu resash mdre dingay ertirawi hula
እውነት ነው
B tighrighna ba tergumeley kekurub ka teredieni please
እግዚኣብሔር ኣምላክ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ኣቤቱ ከክፉ ኣድነን ኣቅም የለንም እና ኣትተወን ኣይዞት ኣባታችን
በኚህ አባት የደረሰው በደልና በነፍስ የተረፉበት ሂደት የሚያሳየው አላህ ምንግዜም የተበዳይን ፀሎት እንደማያዘገይና ወዲያው መልስ እንደሚሰጠው የነገረንን ቃል በተግባር ያሳየበት ክስተት ነው። አላህ ሆይ ሃገራችንንና ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን።አሜን
ይህም እየደረሰባቸው ያለው በንሱም በመላሀገሪቱም። ሎላው ሲበደል ሲገፋ እኔን እስካል ነካኝ ፣ የኔ ማህበር ፣ የኔ ዘር ፣ የኔ እካባቢ እስካልሆነ ድረስ በማለት ሌላው ሲገፋ ሲበደል ግድ አለመስጠት ነው ያመጣው። የያንዳንዱ ሰው ግፍ ገና ሜንንም ሳይነጥል ሀገሪቱን ያናውጣታል።
ፈጣሪ ፍትህ ለፍጥረታት ሁሉ ይሰጣል ቀልድ የለም፣
🙏🙏🙏💟💟💟
I feel the same way..egzer hule Taman neu..
አረ ባካችሁ አረባካችሁ ስለ ኪዳነምሕረት ብላችሁ ሰላም አውርዱ ምን ጉድ ነው እምነት ተጋደሉ ተጫረሱ ጥላለች አንዴ ህርቅ ይቅርታ አንድነት መጸለይ ነው እንጂ እምነት የፖለቲካ ሴረችሁን ተወት አድርጉ ደሃው ህዝብ አይለቅ
❤❤❤❤❤❤😢
አይዞወት አባታችን የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል 😭😭😭😭😭
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርስታኖች ሲነኩ አባቶች ሲከፋ ይከፋኛል አላህ ስላሙን ያውርድልን ያርብ🤲🤲🤲ሀዘነችሁ ሀዛነችን ነው ደስታችሁ ደስታችን ነው
እረ አላህን ፍሩ እንዲ አትበሉ
@@imuumusewban ምነው ተከፋህ? አላህ ለሰው አትዘኑ ይላል? እስቲ ንገረኝ እና ለሚገደሉ ሙስሊሞች የበለጠ ልዘን ላልቅስ ምክንያቱም የክርስትያን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ፍጥረት ሁሉ ለአህዛብም ለመናፍቃንም የእኔ ፍጥረታት ናቸውና ውደዱአቸው ስላለ እንወዳችኋለን። ሲቀጥልም አንተ ብትጠላኝ እኔ እወድሀለሁ የሚጠሏችሁን ውደዱ የሚል መልካም አምላክ ነውና ያለኝ! እስቲ ንገረኝ? አላህም መሀመድም ጥሉ ይሉ ይሆን? የማላውቀውን ልወቀው እስቲ?
Asekabaci
@@tube-yr1ir አወን ነኝ ምን ይጠበስ
@@tube-yr1ir ቆሻሻ
እንኳን እመብርሃን አተረፈችዎት አባታችን አይዞዎት ይሄም ቀን ያልፍ ይሆናል😭 ደሞም ያልፍል ሁላችንም በፀሎት እንትጋ እንዋደድ እንፍቀር አንድ እንሁን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነዉ።
እንኳን እመቤታችን አተረፈችዎት አባታችን አይዞዎት ይሄም ቀን ያልፍል
እዴት ያማል
@@meserethailuangia681 አዞት አባታችን
How can we help? I want to send money. Where can I get tlf.number?
This is so heartbreaking 💔💔😭😭
@@meserethailuangia681 ezezz
እኔ ወራዳዋ ደም እንባ ላልቅስ በእኔ ኃጢአት ነው ይህ ሁሉ በሀገር እና በቤተክርስቲያን በአባቶቻችን ላይ እየደረሰ ያለው😭😭😭😭😭
እንባዬ ይፍሰስ የኔ አባት አይዞዎት እኛ አለን ሁሉም ይሆናል እባካችሁ አካውንት ክፈቱና አሳውቁን ምነው አምላክ ተውከን እዬዬዬዬዬዬዬ
@@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ
@@loveiswiner2020 dedeb
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኣቤት ግፍዒ ጸላኢኩም ይንባዕ ኣቦየ ኣበይ እዮም ክኣትዉ እዞም ግፍዐኛታት ኣጆኹም ኣቦየ
እግዚአብሄር አምላክ ሆይ እባክህ እንደኛ ጥፋት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ማረን!!
አወ አካዉት አስቀምጡልን
እኔን የኔ አባት
Ebakachu adrashacewn silk kuter lakulige
አይዞአቹ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አምላክ አሎት
@@zerfnshhylgebrl8876 መቼም አንረሳውም እና አይዞት አባቴ ለሀይማኖታችን መስዋት መክፈል ግድ ነው እና
የኔ አባት አንኩዋንም ተረፉ!!የኔ የቆሻሻ ሃጥያተኛ አንባ ይፍሰስ!!! አርዳታ የሰጡት ሙስሊም ወንድሞች አግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ መልካሙን ሁሉ አሜን!!
የኔ አባት እኔን እኔን😢😢😢😢😢ኣይዞወት እንኳን ድንግል ማርያም አተረፈችልን 😢😢😢😢እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ እባክህ አድነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ለእነሱ ማዓት ያውርድባቸው ለአባታችን ደግሞ ፅናቱን እና ምህረቱን ይላክልዎ እሷ እመቤቴ ትጠብቀዎ አባታችን🙏🙏🙏
አካውታቸውን አስቀምጡ የአባታችንን የቻልነውን እንርዳ እባካችሁ 😭😭😭😭
አውነት ነዉ
አው የኔም አሳብ ነው
መርዳት አለብን የቻልነውን
አዎ
ከላይ እስክሪኑ ላይ ተፅፎ አለኮ
የአባትችን አካውንታቸውን አስቀምጡልን ።
በጣም ልቤ ተስብሯል💔💔💔😭😭
እኔ የልቤን ስብራት ለመግለፅ ቃላት
ያጥረኛል
Account lakulin pls
የሚረዱበትን አካውንት ሼር አድርጉላቸዉ እባካችሁ ብዙ ልባቸዉ ቀና መርዳት የሚፈልግ አሉና።
ለማህበረ ቅዱሳን ደውሉላቸው
Plz acawut asikemtulin ebakachihu
አባታችን ሆይ ወላሂ አይዞት አላህም እነዛ ሰዎች የሰሩትን አፀያፊ ስራ ቅጣታቸውን እንሚሰጣቸው አልጠራጠርም አይዞን አባቴ አላህ ይጠብቆት🥰🥰🥰
አባ ሆይ አይዞዎ ተንግዲህስ ለመስቀሉ እንሞታለን
እንኳን እመብርሃን አተረፈችዎት የኔ የሀጢአተኛዋ እንባ ይፍሰስ አባቴ 🥺😭😭
ለምንድነው ወንድ ሆኖ የሴት ቀሚስ በመልበሱ ነው
@@ዋሰ yewlsh yene konjo sijemr endew ye emnetu teketay bathogni enkuan abat nachew antu btyachew emikenesbsh mnm neger yelewm siketl teyki enji kalaweksh wend honew kemis melbesachew hulum bemsale ena bemknyat new enas degmo yenantes wendoch kemis ylebsu aydel shekiwoch hajiwoch tadya mnew yegna sihon endezi geremesh🧐
በእኔ ሃጥያት ነው ይሄ ሁሉ በደል አቤቱ የሆነብንን አስብ በቃ በለ ጌታ ሆይ🖤🖤😭😭
🙏🙏🙏😭😭😭😭
እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳን የአባታችንን አካውንት ቁጥር አስቀምጡልን እና እንድ ሃቅማችን እናግዛችው ለግዚው እንኳን ለመታከሚያ የሚሆናችው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
ሲኖዶሱ የማሳከም ግዴታ አለበት
እኔም ምኞቴ ነው ለአባታችን አለን ልንላቸው ይገባል
ግን ቤተ ክርሰትያን የማሳከም የመርዳት ግዴታ አለባት
ንስር ሚዲያ ሲኖዶሱ ላይ ፊጥ ከማለትህ በፊት እኔ የግዴታዬን ተወጥቻለው ወይ ብለህ እራስህን ጠይቀሃል አስራት በኩራትህን ሳትሸራርፍ ባገኘኸው ልክ ሰተሃል መጀመሪያ እራስህን መርምር
@@intertainment2048 በቃ ይህ ነው ክርስትና ቅዱስ ሲኖዱሱ የእራሱን ስራ ይሰራል እኛ ደግሞ የእራሳችን ድርሻ እንስራ ምን ችግር አለው አባታችን ብናግዛቸው ለእኛም ትልቅ በረከት ነው
አይዛን አባታችን አታልቅሰ እግዚአብሔር ምልካም ነውቆይ እግዚአብሔር ያጠፈቸዋል
ደራስያን ፀሀፊ የሆናቹ ይህ ታሪክ የክርስትያን መከራ እያንዳንዱ ፅፋቹ ታስቀምጡልን ዘንድ በፈጣሪ ስም እለምናለሁ
የኔ አባት እኔ ደም ላልቅስሎት በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ ይፍረድባቸው እንደው የሰው ያለ ያስብላቸው ዘር አይውጣላቸው uffffff እንዴት ያሳፍራል ከእንደነዚ አይነት ጋር መቆጠር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😴😴😴😴😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
በእርሶ የደረሰ ለኔ ለሀጥያተኛው ይሁን አባቴ😭😭😭 ያማል ያማል ያማል
እባካችሁ የአባታችንን አድራሻ መርዳት ለሚፈልጉ አስቀምጡልን
የኒ አባት 😭😭😭😭😭☝️እህህህህ ውስጤ ተቃጠለ 😭😭😭😭😭
የሰማእታትን በረከት የተካፈሉ እድለኛ ነዎት!
ያጸነዎትን አምላክ ያመስግኑ። የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን
የኔ አንገት ይደፋ አባቴ ኡፍፍፍፍፍ ኧረ እንደ እኔ ልቡ የተሰበረ ማነው ግን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች አይዞን የተዋህዶ እንቁዎች ይሄ ቀን ያልፋል ኧረ የሰላም አምላክ ግባ ከሀገራችን
እረ ተይኝ እስኪ የእናቴ 🖤😭😭
@@meticar4025 ኡፍፍ ኧረ እጅግ ልብ ይሰብራል ግን አካውንታቸው ቢሰጡን ጥሩ ነበር
😭😭🖤
አምላከ ቅዱሳን የሆነብንን አስቦ ይቅርታውን ምህረቱን ይላክልን😭🙏💔
እኔም ቅስሜ ተሰብሯል የምር😥
አባታችንን በምን መገድ እንርደሠቸው
ማህበረ ቅዱሳን አካውንት ባስቀመጡልን መልካም ነበረ
አባታችን በጣም ነው የሚአሳዝኑት😥
@@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ እጅግ ልቤ ተሰብሯል እስኪ የምንችለው እናግዛቸው ወገኖቼ
ያአላህ አሳዘኑኝ የኔአባት አይዘድሮ ምንአይነትጉድነው አላህ ሆይ እራህመትህን አውርዲልን በላውን አሳልን ያርብ
አባታችን የእስራኤል አምላክ ይጠብቆት
እድሜዎን ያርዝምልን
እግዚኦ💔😭😭😭😭የኔ አባት ጥላትህ ያልቅስ😭😭 አካውንት አኑሩልን እባካቹህ አባታችን እናትርፍ🙌😭😭
ሙስሊም ነኝ ከጎናችሁ ነኝ 🙏አብሽሩ🖤🖤ፍትህ😭😭😭
እረ አላህን ፍሩ
@@imuumusewban ማለት ?
የኔ እናት ፈጣሪ አለሁልሽ ይበልሽ ❤️
@@imuumusewbanባለጌ ነሽ
የኔ ውድ❤️❤️❤️❤️
ምን ቃል አለኝ የዘመናችን ቅዱሳን አባቶቻችን እስኪ እመቤቴ ትጠብቃችሁ💔💔💔 ምንአለ ይሄ ሁሉ ፈተና ለእኔ ሀጢአተኛዋ ቢሆንልኝ እህህህህ አባቶቻችን😥😥💔💔
አዞን አባታችን አለፈራጅ እድሜና ጤና ይዞን
እውነት የኛ ኃጢያት ነው ልቤን አባታችን ኡፍፍፍፍፍ
😭😭😭
እግዚአብሔር ይፈርድባቿል
ፍርዱም ትክክል ነው
ፍርዱም የፀና ነው
አቤቱ አምላካችን ሆይ ፍርድን ከአንተ እንጠብቃለን አባታችን እርሰዎ የዘመኑ ትክክለኛ የእግዛብሄር ሀዋርያ ነወት የእርሰዎን ፅናት እና ብርታት ይስጠን!!!
አቤቱ የእስራኤል አምላክ ፍረድ! ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ! አቤቱ ሀይልህን አሳያቸው አቤቱ!😭😭😭😭 የኔ ውድ አባት የእኔ የበደለኛዋ እንባ ይፍሰስ እግዚአብሔር ይጠብቅዎ
እስራኤል ምን ይሰራል እዚ የአይሁድ መደር
@@adanchetesfaye285 ማለት
@@adanchetesfaye285 እስራኤል የምንለው ምድሩን አይደለም እስራኤል የቅዱስ ይስሐቅ ልጅ የቅዱስ ያዕቆብ ስም ነው የእስራኤል አምላክ ስንል የያዕቆብ አምላክ ማለታችን ነው:: ልክ የአብርሃም አምላክ እንደምንለው ተግባባን!::
Frdun enxebkalen abatachn enkan terefuln Kal yelenym
ክርስቶስ የስራችሁን ይስጣችሁ... አባቴ እግዛብሄ በምህረት በአፅናኝ እጆቹ ይዳብሶት
😭😭😭😭😭😭
በርቱ አባታችን እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ግን አይጥለንም
😭😭😭😭እግዚአብሔር ኣምላኽ ዓስቢ ቅዱሳን የዓድልኩም ኩሉ ወጻዕኩምን ግፍዕኩምን ግርፋትኩምን መድሃኔ ዓለም ይቁጸረልኩምን ኣጆኹም በርቱዑ ኣባታችን።
የኔ አባት የእርሶ እንባ እንደፈሰሰ የኔ ደም ይፍሰስሎት እግዚአብሔር እንኳንም በህይወት አተረፈዎት
ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን አይዞት የኔ አባት😭😭😭😭😭
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ወደ ልባችንም መልሰን፤መልካሙን እንድንሰራ ፍቀድልን።...አይዞን አባታችን።
Weyne😭😭😭😭😤😤😤😤😤😤😤😤😤 yikir yebelachew
ጊዜ አለ አይዞህ አባታችን ከዚህ በከፋ እንበቀላቸዋለን ዘራቸውን ነው የምናጠፋው ግዜው ቅርብ ነው
የእኔ አባት የእኔ እንባ ይፍሰስ እኔ ልሰቃይ እርሶ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ሀጢያት ሁሉ ነው ተቀብለው መስዋእት የሆኑልን እግዚአብሔር መልስ አለው ማህበረ ቅዱሳን እባካችሁ አካወንታቸውን ለጥፉልን የቻልነውን እንርዳቸው
😭😭😭😭😭ያአላህ ያአላህ ሁሁሁሁሁሁ አላህዬ ምነዉ ለምን ለምን የሀይማኖት አባቶች እንባ ታሳየናለህ በምን ወንጀላችን ነዉ ኧረ የአባቶች ለቅሶ በቃን ኧረ በቃን 😭😭😭😭ያአላህ በዳዮች አንተዉ ያዝልን
አባታችን አይዞዎትድንግልማርያምትቅደምልወት
የኔ አባት አይዞት ወላዲተ አምላክ እመብርሀን በርሶ ተአምር አሳይተናለች ሁለቴ ስሟን ቢጠሩ ተገኝታለች መልካም ቀን ይመጣል አይዞት ለሚያስፈልገዉ ነገር ሁሉ አጎኖት ነን መዳኒያለም እድሜና ጤና ይስጦት
እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም!!! አይዞዎት አባታችን ፍርዱንም ምህረቱንም ከፈጣሪ እንጠብቃለን::
አባታችን እግዚአብሔር ታላቅ ነው አይዞት ለእርሶ ክብር ነው የሰራዊት አምላክ ከእርሶ ጋር ነው ራሄልልጆቿን ከጭቃ ጋር ረግጣለች ዛሬ የሉም ብድራትን ይክፈላቸው
የሆነብንን ግፎ የግፍ ግፍ ሁሉ የሚያይ አምላክ አንድ ቀን ፍርዱን ይሰጠናል።
💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አምላኬ ሆይ አንተው ፍርዱ ከንተ እንጠብቃለን
አይዞዎት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የተከፉትን እንባ ያብሳል እንባዎ ፈሶ አይቀርም፡፡
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔን አባቴ 😭😭😭 እግዚኦ ጭካኔ እንዲያው ስንት አመት ልንኖር ይሆን ይሄ ሁሉ ግፍ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የአባቶቻችንን እንባ ተመልከት
ትግሬዎች የሰሜንን ሰራዊቶች በተኙበት አርደው ጦርነት ቀስቀሱ ስለዚህ የእጃቸውን ነው የገኙት አሉ።
አሁን ደግሞ እርስት አስመላሾች ኦሮሞ በኦሮምኛ አይፀልይም ብለው የጦር አዋጅ ጠሩ ታድያ የልካቸውን ቢያገኙ ያንሳቸው እንደሆን እንጂ አይበዛባቸውም።
አረ ጌታ የሱስ ለዚቺ መድር ይቅር በላት የኔ ኣባት ጌታ የሱስ ፍትህ ይስጥህ
የአቤሎ ሕዝብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እባቶቻችንን ሥለጠየቃችሁ
እመቤቴ የአለም እናት የጭንቅ አማላጅ እንኳን አተፈችዎት አባታችን😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር አባት ሆይ በምህረት አይንህ ተመልከተን ይቅር በለን የአባቶችና እናቶቻችንን እንባ አብስልን አባት ሆይ!
ሰማእታትነትን: በቃ: አግንተዋታል: አቤት እግፉ ግን... አይዞወት አባቴ እንኳንም እመብርሀን አተረፍችልን!!!
አይዞት አባቴ እግዚአብሔር ያፅናናል በመከራ ውስጥ 💔😭😥
አይዛችሁ ውድ አባታችን በክርስቶስ መከራው እናልፋልን። 😥😥😓❤ እናቴ ቤተክርስቲያን እኔ ልታመምልሽ 😥😥ያልፍል እግዚኦ ማረን አቤቱ አስበን።😓
አይዞዎት አባቴ ክፋ ቀን ያልፋል የኢየሩሣሌም መሥቀልም አድራሻዎት ከታወቀ አንድ አይደለም የበለጠ ከኘመቁጠሪያው ከኢየሪሣሌም እልክልዎታለሁ
@@asterkibret4284 እባክሽ የኔ እናት። እንደ አደረግሽው ይሁን። እምባቸው ታብሶ ወደቀደመው አገልግሎታቸው እንዲመለሱ።
@@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ
@@loveiswiner2020 ደሞ የምትገርሙት የሰው ለቅሶ እንኳን የማስቀናችሁ እግዚአብሔር እማ ጥጋባችሁን አበረደላችሁ !
@@asterkibret4284 ጎበዝ ላኪላቸው ለበጎነው
አባታችን እንክዋን ተረፋልን 😢😢እኔን አቤቱ በድለናል ይቅር በለን ቸሩ እግዚአብሔር ይማሮት ጥላ ከለላ ይሁኖት ይህን ግፍ ለፈፀሙት የስራዊት ጌታ ይመልከታቸው
አይዞወት አባ እግዚአብሔር ከጎነወት አለ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተረፎት አባታችን:: እንዲህ ያለ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር እንድንሰማ ያደረጉንን እግዚአብሔር አምላክ ከላይ ከሰማይ ሆኖ ይያቸው:: ይፍረድ::
😭😭😭 እንኳን እግዚአብሄር ደረሶሎት አባቴ 🙏
በአሁኑ ስአት ፍርድን ከእግዚአብሔር ዘንድ እንጠብቃለን ❗ሌላ ሰሚ
አካል ስለሌለ🙏
አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመከራ ስላፀናወት ክብር ምስጋና ይድረሰው ያሳለፉወት መከራ የደረስወበት ሰቆቃ ተመልክቶ መልሱ አይዘገይም አምላካችን አይዞን ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች😭
የሣዝናል አይዙወ እግዚአብሄር አለ
የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ ዞ ወ ት አግዝ አብሔር ከ ኛ ጋር ነው
ሞስሊሞች ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይስጥልን እኝን አባት የረዳችሁት
ግን እየገባኝ አይደለም ምንሆናቹ ነዉ ምን ተከታዩች ናቸዉ እደዚ ያደረጓቹ ልቤን ነዉ የነካኝ ሀቂቃ ይሄ ሰዉየ እአእእህህህህ
@@hayatmuhamed9794 ye 666 teketay nachew endezi yadereguachew ye abiy sewoch
@@hayatmuhamed9794 ይህን ግፍ ሚፈፅሙ ምን እምነት አላቸው ብለሽ ነው 666 ተከታይ ስለሆኑ ነው አባታችን እንዲህ ያሰቃዮቸው
@@hayatmuhamed9794 በኦሮምኛ ብቻ አስተምሩ በሚል ነዉ
All Ethiopian people what are waiting for! Today has been to them but tomorrow will be your so stand together firmly for your unity and freedom.
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ!! እንኳንም ህይወትዎ ተረፈ!! በቃል የማይገለጽ ነገር:: አቤቱ ማረን:: የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም!!!😭
ያልያይሆን ይሂግዜ ወይአባቶቻችን ተሰቃዩ 😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ሙስሊም ነኝ በእርስዎ ላይ የደረሰው በደል በጣም አሳዘኑኝ 🥺,ayzowet fetary mulu tenawten yemlisilewte
አይዞት አባታችን እግዚአቢሄር ይፈርዳል ዝም አይልም የኛ አምላክ እኔ ልሰቃይሎት😥😥😥
እግዚአብሔር መቼም አይተወንም እኔን አባቴ።እመብርሀን ከልጅዋ ታስታርቀን።አሜን
አቤት እግዞአ ምሀረነ ክርስቶስ እግዝአብሄር ይሀሉኩሞ አቦታትና🙏🙏🙏🙏
ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆኑ አባት ኖት! እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥዎት!
አባቴ ያመኑት መስቀሉን ተሸክመው በረሃ ለበረሃ የዞሩለት አምላክ ወላዲት አምላክ ድንግል እመቤታችን እንኳንም አተረፎት አባቴ ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆኑን አባት ኖት እግዚአብሔር ያበርታዎት አሁንም ፅናቱን ብርታቱን ከእድሜና ከጤና ጋር ያድሎት ለሁሉም ነገር ለመርዳት ከጎኖት ነን😭😭😭😭😭 በጣም በጣም አዝነናል ተጨ
ይህንን መስማት በጣም ያማል😭ግን አሁን ሁሉ ነገር በእጃቸው የመሰላቸው ሁሉ ፍርዱን ያገኙታል!!! እግዚአብሔር ያፅናናዎት!🙏🏼
የኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭 አይዞን አባቴ ፍርድን ከፈጣሪ እንጠብቃለን 🙏😭😭
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ዘመን✝️✝️😭🖤
እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን መጨርሥ አልቻኩም የኔ አባት😭😭😭😭
ውሸታም ናቸው ሌላ ቦታም ሙስሊምና ፕሮቴስታንት ናቸው ድግምቴን ማቴቤን ሽንት ቤት የጣሉሉኝ ኣሎ እንዳታምኛቸው
@@ሰፊናስ እናምንተሁሉምበኩልቆሻሻስብእናያለውአለምንይጠበስ
@@hewan676 ስትፅፊ ስፔስ ተጠቀሚ🤣
@@ሰፊናስ 😏😏😏😏😏
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን💔😭😭😭😭
ሁሉም በእግዚአብሔር አይል ያልፋል!
Better to translate this in English subtitle and share it to the international media.
Yes
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥዎት: አይዞት:
ምህረት ለምድራችን ይሁን: ጌታ እየሱስ በክቡር ደሙ ይጠበን🙏