MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ''አባቶች ሐሰተኛ ሰዎችን እውቅና መስጠት የለባቸውም''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2022
  • Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Комментарии • 440

  • @ermiasmelesse2088
    @ermiasmelesse2088 2 месяца назад +7

    መጋቤ ሐዲስ እሼቱ ዓለማየሁ

  • @timar4198
    @timar4198 Год назад +108

    አቤት አዉቀት ! አቤት ፀጋ ! እኚህን የመሰሉ አባቶችን ያላሳጠን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @tsion4649
      @tsion4649 Год назад

      Amen Amen Amen

    • @tarikuatarikua3640
      @tarikuatarikua3640 Год назад +12

      ውዳሴ ከንቱ እዳይጥላቸው ፍቅራችን በልባችን ይዘን ባንበቃም እንኳን በፀሎት እናስባቸው

  • @fggh6526
    @fggh6526 Месяц назад +2

    አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @kinfebelaye1049
    @kinfebelaye1049 Год назад +8

    እውነት በዚህ ዘመን እኝህን የመሰለ አባት የሠጠንን እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ እላለሁ።

  • @johntekietesfagergse3251
    @johntekietesfagergse3251 Год назад +11

    አባ እስኪ የመናፍስት ጥቃት በሰዉ ልጆች ላይ ምን ይመስላል የሚለውን ሱባዔ ገብተው ከእግዚአብሔር ይጠይቁ።

    • @user-qt5fn2bx4e
      @user-qt5fn2bx4e Год назад

      አቤት ድንቁርና

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 Год назад

      እስማማለው ለብዙ ነብሳት መጥፋት ለቤተክርስቲይን መከፋፈል ምክንያት እየሆኑ ያሉ እግዚአብሔር እውነቱን ይፍረድ

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Год назад +26

    ሙሽራችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠን ተአምር በቂ ነው!💚
    እድሜ ይስጥልን አቡነ💚

  • @azebgetnet2926
    @azebgetnet2926 Год назад +28

    አባታችን እንደ እርሰዎ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን

  • @MMel12379
    @MMel12379 Год назад +15

    ከእኛ ከማንረባው ሰዎች እድሜ ቀንሶ እኝህን ለመሰለ አፈ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 Месяц назад

      ደብተራ ሁሌ እነዲህ ነው ሰው በላ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Год назад +14

    በውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @TinsaeTewahedo
    @TinsaeTewahedo Год назад +10

    አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Год назад +8

    በእውነት ልጅቷ ጋዜጠኛው ጉበዝ ነሽ በርቼ❤

  • @absalatdaneil
    @absalatdaneil Год назад +17

    የሚጣፍኘ አንደበት የማያልቅ እውቀት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Год назад +6

    የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን
    በእውነት አባታችን በረከቶይደርብን ልብያለው ልብ ይበል

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 Год назад +26

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን::

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 5 месяцев назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን!!!

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 Год назад +8

    ማወቅ የምፈልገውን ነው ያሳወቁኝ በመንፈስ ትምህር ለተጠመዱት መማሪ ይሁናቸው።

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 2 месяца назад +1

    የኔታ አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ቅዱስ አትናትዮስ በረከታቸው ይደርብንና አባታችን ከኸሉም ጠቅሰው ጠቅለል አድርገው ሰላስተማሩን አ/ር ይሰጥልን አሜን ።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Год назад +6

    አባታችን የዘወትር መጋቢዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yenu5076
    @yenu5076 Год назад +2

    ለትውልድ ለሜጠቅሙ አባት ለርሶ እድሜ ከኔ ወስዶ ይጨምርሎት

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q Год назад +11

    አባ እግዚአብሔር በክብር በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያስፋልን👏💚💛❤

  • @abnegn6368
    @abnegn6368 Год назад +4

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💛💛💛

  • @abebeabebaw3604
    @abebeabebaw3604 Год назад +10

    የደረሰበት ያቀዋል! ያልታመመ መች የሰው ቁስል ይገባዋል እስኪ በየፀበሉ ያሉ ሰወችን ኢንተርቪው አድርጊልን እስኪ....???

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 5 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay Год назад +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም በሰማነዉ ቃል ለፍሬ ያብቃን

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 Год назад +6

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን ልቦና ሰጥቶን ሰውን ሳይሆን ቃሉን የምንከተል ያድርገን!

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Месяц назад

    ኣባቴ❤ቃለ ህይወት❤ያሰማልን❤

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 9 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ማህበረ ቅዱሳን እኒህን አባትና መምህር ዲያቆን ያረጋል የመሳሰሉትን ሁሌም አቅርቡልን።

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Год назад +24

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤ ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ኧርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ጉብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅድሥት ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማኤታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @crestnysweet5968
      @crestnysweet5968 Год назад

      በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን የአባቶቻችን አምላክ ይቅር የበለን

    • @Eleni-bw7og
      @Eleni-bw7og Год назад

      አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏

  • @mesfn7396
    @mesfn7396 Год назад +4

    አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ያበጁ መስሏቸው የሚያጠፉትንም ወደ ቤቱ ይመልስልን

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን

  • @menaze4203
    @menaze4203 Год назад +7

    በርቱ እንደዚህ ጥርት ያለ ትምህርት ስንሰማ ልባችን ሀሴት ታደርጋለች እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰሜልን

  • @addisababa147
    @addisababa147 Год назад +2

    የእውቀታቸው ጏዳ ተጠልቆ የማያልቅ መልካም እና አንደበተ ርትዑ አባታችን በረከትዎ ይደርብን::

  • @tigistkasegn7765
    @tigistkasegn7765 Год назад +1

    መስኪ የረዳሽን አምላክ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ፡፡ የአባቶቻችን አምላክ ያበርታሽ፡፡

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 Год назад +6

    ቃለ ሕይወትት ያሰማልን በአባታችን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን።

  • @enkumariam6461
    @enkumariam6461 Год назад +4

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay Год назад +8

    ማሕበረ ቅዱሳን እነ አባ ግርማ እንደምትጠሉዋቸው ብዞቻችን እናውቃለን የእውነት እስኪ ሂዳቹ በስርዓቱ ከእነሱ ጋር ወንበር ላይ ተቀምጣቹ ተነጋገሩ እውነቱን ሁሉም እንዲያውቅ ምክንያቱም ከእናንተም ሆነ ከነሱ ብዙ እየተጠቀምን ነው እናንተ ንስሃ እንድንገባ ታስተምራላቹ እነሱም እኔደዛው ስለዚ ሁሌም ሠውን ከመውቀስ በጠረቤዛ ተቀምጣቹ ከእነሱ ጋር ብትወያዩ መልካም ይመስለኛል እኛ የምንፈልገው መዳን ነው

    • @nitsuhshetu9692
      @nitsuhshetu9692 Год назад

      Ewinet bileshal ehite

    • @hesn6839
      @hesn6839 Год назад

      እህቴ አሁን መምህር ግርማም ሆነ ሌሎች አጥማቂዎች የሚሰሩት መልካም ሊመስለን ይችላል። ግን ማስተዋል ያለብሽ ነግር በቤተክርስቲያን ህግና ስርዓት የማይማራ ማንኛውም አጋልጋይ ለቤተክርስቲያን ህልውና እጅግ አደጋ ይፈጥራል ። ለዚህ ጥሩ ማሳያ ደግሞ ከአባ ግርማ በኋላ የመጡት አጥማቂዎች አካሄዳቸው ያስፈራል።

  • @MmWerede
    @MmWerede 12 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን፡ ነገር ግን ለኣባታቾች ቃለ መጠየቅ ለማደርግ በወንድማችን እንጂ በሴቶች ማቅረብ መልካም ኣይደለም፡

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 3 месяца назад

    እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት አባቶችን ባያስወምጥልን የለንም ነበር።ብቻ እነሱ የሚያደርጉት ከጥቅማቸው አንጻር እንጅ ከመጽደቅና ከመኮነን ገጽታ አይደለም።እነኝህን አባቶች እግዚአብሔር ያቆይልን።ሀሳዊ መሲሆችን እንደዚህ ባዶ እጃቸውን አስቀሩልን።ቃለ-ሕይወት ያሰማልን አባቲቻችን።

  • @amachew
    @amachew Год назад +1

    አባታችን እንዳይደነቁ እንዳጨበጨብለዎት አይፈቅዱምና ፦ የከበረች የታፋረችና በእውቀትና በጥበብ ለዘመናት የፀናች የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሁሌም እንኮራብሻለን !!!

  • @desalezinabu2204
    @desalezinabu2204 Год назад +3

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Год назад +1

    እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለአባታችን አሜን(3 ) ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 Год назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏 መስከረምም ተባረኪ🙏

  • @dr.mastewal3858
    @dr.mastewal3858 Год назад +5

    "ልብ ያለው ልብ ይበል ፤ጀሮ ያለው ይስማ።"
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @shegermobile5625
    @shegermobile5625 Год назад +2

    እውነት የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ እውቀታቸው እና የሚገልፁበት ጥበብ በጣም ይገርመኛል
    ሰው ሁልግዜ ቢያደምጣቸው የማይሰለቹ አባት
    ሌላ ምንም የምገልፅበት ቃል የለኝም የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu Год назад +3

    እግዚአብሔርይመሰገን ቃ ለህወትያሰማልን አባታችን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 Год назад +3

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 11 месяцев назад

    እውነት ዕርሰዎን የሰጠን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባውና ትክክለኛ መልሳቸውን ስለሰጡልን እልልልልልልል ብያለሁ ስም መጥራት አያስፈልግም እንጅ የአድስ አበባ ያይነጥላ መንፈስ መምህሮች እፈሩ በቃችሁ

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @hassetabdella3641
    @hassetabdella3641 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የኛ ድንቅ አባት ይሄ ለሁሉም መልስ ነው።

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ☦️❤👏👏👏👏

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Год назад

    ቡጣም ትልቅ እውቀት ትምህርት ነው የሰጡን አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @user-dv7jd9oz6u
    @user-dv7jd9oz6u Год назад +1

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫
    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያሉትን ያፅናልን የወጡትን ይመልስልን ልቦና ይስጠን በእውነት

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад

    ቃለህዎትን ያሰማልን ክቡር አባታችን እንደ እርሰዎ አይነቱን አባት ያብዛልን ክርስቶስ ❤❤

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 Год назад +5

    ሁሉም መልካም ሆኖ ሳለ አንዲት ሴት አንድን መነኩሴ አባት ልትጠይቅ አትችልም እሳቸውም እኮ ተሸማቀቁ ለሰይጣንም ፈተና አሳልፋችሁ እንዳትሰጧቸው ፈራሁ ዝም ብዬ ሳያቸው እኔ ተጨነቅሁ ለሳቸው ወንድ ቢጠይቅ መልካም ነው አስቡበት እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

    • @sarazenebe3326
      @sarazenebe3326 Год назад

      እንዴ ምነዉ የዚን ያህል ነዉ እንዴ? በዉስጣቸዉ ያለዉ የክርስቶስ ፍቅር እሳት ምን ያህል ታላቅ የበለጠ ይሆን

    • @Israel9563
      @Israel9563 6 месяцев назад

      ትክክል እህቴ

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Год назад +1

    አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን

  • @temesgen637
    @temesgen637 Год назад +2

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን
    የጋንንት ስም በደምብ አድርገን እናውቃለን ምክንያቱም በሃገሪቱ ባህልና የሰው ጠባይ መስሎ የሚኖር አለው የቋንቋ ልዩነት እንጂ ስሙኮ ያው ነው የአጋንንት ስም በ መፅሐፍ ሄኖክ ምዕራፍ 2 አለ የለ እንዴ. ባለፈው ያቀረባቹሃት ልጅ እኛ ቤት የሚመለከው ጠቋር ነበር ያለችው ታድለያ ለምን አይ ጠቋር የሚባል ሰይጣን የለም አላላችሁም?
    በላያቸው ነጠላ ለብሰው ቤተ ክርስቲያን መጥቶው ከዛ በየ ቤቱ ዘንዶውና አተቴ ጨሌ የሚያምልኩ በየ ጠንቋይ ቤቱ የሚሄዱስ ማን ባያቸው በቡና ሱስ ተይዘው ቤተ ክርስቲያን እንዳይመጥቱ እንዳያማቸው እየፈሩ እንደ ግን ቆርቦው መልሰው ወደ ነበርንበት ኀጢአት የምንመለስስ እውነት በራሳችን ነው እንዴ? የምልፈልገው የማድር ግ ከሆንኩ እኔ አይደለሁምበእኔ ያደረ ኃጢአት እንጂ አይልም እንዴ መፅሐፍ ቅዱስ? አረ ተው ወረድ ብላችሁ የህዝብ ቁስል ተረዱ እንዴ ደሞ ራሴችሁ አይደለ እንዴ በባዕድ አምልኮ የነበሩት ከዛ የወጡት እያቀረባችሁ የነበራችሁ??
    ጠንቋዩ ደብተራና ቤተ ክርስቲያን የሚሰድብ የንስሐ አባት መስሎ ገብቶ ሴቶችን የሚደፍሩ እንዲሁም መዳፍ ማንበብና ኮክብ ቆጦራ ዓውደ ነገስት ና የተለያዩ የጥንቆላ መፃሕፍ የአባቶች ነው የቤተ ክርስቲያን ነው ብሎው ሲለሚያስተምሩ እንዲሁም ለደሞዝ ብለው የገቡ የቅብዓት የፀጋ እምነት ተከታዮች ብታጋልጡዋቸው ምንኛ መልካም ነበር!!
    አስሬ ሃሰተኞች አጥማቅያን ከማለት ይልቅ እውነተኛ አጥማቂ ለምን አታሳዩንም? አጋንንት ሲጮሆም በየ ፀበል ቤቱ አጋንንት ይጮሁ የለ እንዴ? አሁንኮ አልተጀመረም አጋንንት ማስወጣት ይቅርታ ይህንን በመፃፌ ማቅረባችሁ ላይቀር ግልፅ አድርጉት ነው

  • @ቶክቻው
    @ቶክቻው Год назад +109

    አጥማቂ ነን ባዮችንና ባሕታዊ ነን ባዮችን የሚከተሉ ሁሉ ተገቢ መልስ አግኝቷል ። .... ሥግደትን ከእገሌ ተምረናል እያላችሁ ሰውን የሚትከተሉ ሁሉ በዚህ ቃል ትመለሳላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ !

    • @tsehayababaw2126
      @tsehayababaw2126 Год назад +3

      Wow i swear you are understand me thank you
      God blessed you and our father🙏🙏🙏

    • @abrehamaddis939
      @abrehamaddis939 Год назад

      ሠውን የሚከተል ማንም የለም ወዳጄ
      ጦርነቱ ወዲህ ነው የነአባ ገብረ ኪዳን ቡድን ለምን ድብቅ አውደ ነገስታዊ ጥንቁልናችን ለወጣቱ ተገለጠብን ሲሆን
      በወዲያ የእነ አባ ግርማና መሠሎቻቸው ቡድን ደግሞ የለም አምልኮ ባእድ ከቤ/ክ መወገድ አለበት ነው ዋናው ጦርነቱ ።ሌላው ሁሉ ምክንያት መሸፈኛ ነው።

    • @egziharya4826
      @egziharya4826 Год назад +8

      ልል ስል እውነት ነው ቤተክርስትያን ስግደት ፆም ፀሎት ምግባር ቱሩፋት እንደማታስተምር ማስተዋልን የሚያክል ፀጋ ምን አለ?ምንም

    • @temetemdaw5650
      @temetemdaw5650 Год назад +24

      አንመለስም እንሰግዳለን
      እሰግድ ለአብ
      እሰግድ ለወልድ
      እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
      እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ (3X)
      ስብሐት ለአብ
      ስብሐት ለወልድ
      ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ
      ምስጋና ለኵሉ አብ
      ምስጋና ለኵሉ ወልድ
      ምስጋና ለኵሉ መንፈስ ቅዱስ
      ሃሌሉያ ለአብ
      ሃሌሉያ ለወልድ
      ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
      ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ (3X)
      ቅዱስ እግዚአብሔር ፣
      ቅዱስ ኃያል ፣
      ቅዱስ ሕያው ፣
      ቅዱስ ጸባኦት ፣
      ቅዱስ አዶናይ ፣
      ቅዱስ ኤልሻዳይ ፣
      ቅዱስ ያሕዌ ፣ ቅዱስ እብኖዲ ፣ ቅዱስ ታዖስ ፣ ቅዱስ ኢየሱስ ፣ ቅዱስ ክርስቶስ ፣ ቅዱስ አማኑኤል ፣ እስከዚች ጊዜ ላደረሠን፥ በመለኮቱ ኃይል ለጠበቀን፥ ፍጹም ፍቅሩን ለሰጠን፥ ቸርነቱን ላበዛልን፥ በብርሃኑ መንገድ ለመራን፥ ኃጢአታችንን ለታገሠልን፥ በሥጋ ወደሙ ለባረከን፥ ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር አምልኮም ምስጋናም ክብርም ይግባው ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ፤ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን!

    • @tilahunsimie
      @tilahunsimie Год назад

      አንተ የማን ተከታይ ነክ።

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 9 месяцев назад

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🤲✝️❤🌷🌷🌹🌹❤🌷🌹🌹🌷❤🌷🌹❤❤🌷🌹❤❤🌷❤❤🤲✝️❤🌹🌹🌷🌷❤

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Год назад

    ቃል ህይወት የስምዐልና በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ይጠብቅልን አሜን❤❤❤

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንደነዚህ ያሉትን እውነተኛ አባቶች ያብዛልን አሜን፡፡ ሁሌም እውነትና እውነትን ብቻ የሚያስተምሩና የሚመሰክሩ አባት ናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ሰጦ ያቆይልን አሜን፡፡

  • @solomon2747
    @solomon2747 Год назад +1

    በርቱ አባታችን በኪሳቸው ቅብዐ ቅዱስ ይዘው ከሚዞሩ ሰዎች ጋር ነው የተጋፈጡት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ማስተዋሉን ያድለን ከቅዱሳን ፍኖት አይለየን 💒♥

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባዬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏✝️

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o 11 месяцев назад

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በእድሜና በጤና እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Год назад

    በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት ለኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ማስተዋልን ያድለን🙏❤🙏💒

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 10 месяцев назад

    Thank you Aba🙏🏽❤️May God gives you many more years to serve!!!

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Год назад

    አሜን አባታችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልቦና ያድለን ሰምተን ለመተግበር ይርዳን

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Год назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን።

  • @Sara-bc3oc
    @Sara-bc3oc Год назад

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን

  • @Amansima
    @Amansima Год назад +1

    ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣቹህ ..

  • @user-iq8uf9ob8c
    @user-iq8uf9ob8c 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያኑረልን አባታችን በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማለ።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እህታችን መስከረም ጌታቸው በርችልን በጣም ጎበዝ ነሽ!ጥያቄ ትችያለሽ።
    የጠፉትንም በቸርነቱ ይመልስልን። አለን የምንለውንም የእዋወት እንድንኖር ይርዳን ከሃሰተኞች ይጠብቀን።እውነተኛውን የቤተክርስቲያን አስተምህሮ እንድንሰማ እዝነ ልቡናችንን ይክፈትልን።

  • @seblewengeltsehay6389
    @seblewengeltsehay6389 Год назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @gersyoutube883
    @gersyoutube883 Год назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-gi2cv9kh1w
    @user-gi2cv9kh1w Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን! ለትውልድ የሚጠቅም እውነተኛ ሚዲያ!

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Год назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን
    የማይጠገብ ትምህርት ነው

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 9 месяцев назад

    አባታችንን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችዉን ይባርክ❤❤❤

  • @contactyoniboni7245
    @contactyoniboni7245 11 месяцев назад

    እግዚያብሔር አባታችን የተመሰገነ ይሁንልን።ያጽናዎት።

  • @user-db5hu8wh3f
    @user-db5hu8wh3f Год назад +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን በእውነት መናፍቃን መሰተዋሉ ያደልልን በሰመት ለምነዱ እህት ወንድሞቻችን አምላክ ቅዱሳን መሰተዋለ ልቦና ይሰጥልን እኛም ባሃይማኖታችን ያፅናን አምላክ አበወ

  • @Israel9563
    @Israel9563 6 месяцев назад

    አባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @crestnysweet5968
    @crestnysweet5968 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን አባታችን

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 Год назад

    በእዉነት በእዉነት አባታችን ቃለ ይህዉት በእድሜ በፀጋይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳን እግአብሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @user-ti3ey8wn2u
    @user-ti3ey8wn2u Год назад

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ግን አባታችን ያልገባኝ ነገር አለ ሌሎች አባቶቻችነን እንተውና በፀበል የሚደረገው ትአምር ስህተት ነው እያሉኝ ነው???ማለቴ ፀበሉ ውስጥም ብዙ የሚለፈልፉ ሰዎች አሉ ለምሳሌ ማን እደመተተባቸውና እዳረገባቸው ይናገራሉ ስለዚህ በዚህ ጉዳይም ትምህርት ይስጡበት አባታችን❤❤❤

  • @sharkzoom8542
    @sharkzoom8542 7 месяцев назад

    እኔ አኚህ አባት ከተከታያቸው ይልቅ ሰሚያቸው ይበዛል።እውቀትን ከስጦታ አላቸው፤አጥማቂያን(የግል ድርጅቶች) ግን ብዙ ደጋፊ አላቸው (ተሳዳቢ ቲፎዞ አላቸው)።
    አጥማቂያን ለስጋ ጥሩ ናቸው እንደነፓስተር ወዘተ.
    አንድ ነገር ግን ይታየኛል ለፅድቅ የሚመጥን ሰው ከሀገራችን እየጠፋ ነው....ፈጣሪ ይታረቀን።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Год назад +4

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @weldehaweriatnegesse4219
    @weldehaweriatnegesse4219 Год назад

    ማኔ ቴቄል ፋሬስ እናንተ ይገልጣል አቤት ቅናት

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Год назад

    በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ ማዕቱሳላን ያድልልን👐

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
    ተስፋእርስት መንግስትሰማያትን ያውርስልን

  • @kibretgetachew8370
    @kibretgetachew8370 Год назад

    በዚህ ክፉ ዘመን ፈጣሪ እርስዎን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባዉ ሁሌም በእርስዎና በ ዲ/ን ሄኖክ ትምህርት ውስጠ ይረጋጋል ጥያቅወቼ ይመለሱልኛል እፅናናለሁም እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን።

  • @tesfamichael5653
    @tesfamichael5653 Год назад

    ለ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙌🙏

  • @efratatube286
    @efratatube286 Год назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ማኅበረ ቅዱሳንም እናመሰግናለን !!!

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Год назад

    በረከቶ ይደርብን አባታችን ልዩ ኖት በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም 🙏🙏

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእኛ እንቁ አባት 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @user-nc4sn2hv6d
    @user-nc4sn2hv6d Год назад

    አባቴ

  • @ftjo3584
    @ftjo3584 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩምነዉ አባየ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @NebiyuAbebe6543
    @NebiyuAbebe6543 Год назад +1

    እድሜ ከጸጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን። ችግሩ ስልጣነክህነት የሚሰጠው በእውቀቱ ሳይሆን ከዋኖቹ ተጀምሮ እስከ ታችኞቹ በቲፎዞ፣በብር እና በዝምድና ሰለሆነ።በቤተክርስቲያን ላይ ለሚነፍሱ ማንኛውም ችግር እነዚ ከላይ ያሉት ችግሮች ከተፈቱ ከተስተካከሉ ይፈታል።

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 Год назад

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ከስሜታዊነት እንድንወጣ እግዚአብሔር ይርዳን። በርቺልኝ እህታችን

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Месяц назад

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 3 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤