Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወላሂ ሳላቅው እባየ እረገፈ እፍፍፍፍ አይ እናት ምን አይነት ቃል ነው የሚገልፅሽ ምንም ቃል የለ ለአች እማየ አላህ እረጅም እድሚ ከሙሉ አፊያጋር ያኑርልን እናቶቻችንን😭😭😭
ደምሪኝ ወዴ
ቤተሰብእንሁን።።
እንደዚህ የሰው ልብ በመስበር ፕራንክ አያስደስትም ያሳዝናል
እኔእራሱ ወረቢ
ውዴ ደምሪኝ
ኩራዝ ልጅሽ መራ ህሉ እተቢሀ ማሻአላህ በዛ ላይ ረጋ ያለይ ናት አለሰህ በእስልምናዋ ያፅናት ያረብ
አላህ ሆይ በስደት ለሚሰቃዩ እህት ወንዲሞቻችን ፈረጃውን ቅርብ አዲርግላቸው
አሚንንን ያረብ
ደምሪኝ አሡ
@@anuyoutube5454 እሺ
አሚን
@@Asiatube ውዴ ደምሪኝ
ለዚሕ እኮነው ቁረአነል ከሪም የናትና የአባት ሐቅ ውዱ ነብያችን ሡለ ሏሑ አለሒ ወሠለም የናትን ሐቅ የነገሩን😭😭😭😭
እናቴ ሺ አመት ኑራልኝ አጀቴን በላቸው ወላሂ ኩራዝ😭😭😭👌👌😍😍😍💟💟💟💟💟💟💟ትደግ ትመደገለሽ ሀፍዘል ቁረአን ያረገልሽ 💟💟😍😍👌
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️
@@emtube9470 በቅንነት እነደማመር
@@emtube9470 ውዴ ደምሪኝ
@@TubeTube-vf4yb ውዴ ደምሪኝ
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
እሪፈ ሲይዳላ አ አ አላለቺም
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ
እናትኮ ምን አይነት ቃል ነዉ የሚገልፅሽ ምንም ቃል የለ ለአች እማየ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን
@@jemilaatube1904 እሽ
ለታመመ ጤንነትንላጣ ማገኘትንላላገባ መልካም ትዳርንላልወለዴ መልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫንኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
ማሻ አላህ ስታምሩ እናትና ልጁ በሂጃባችሁ የምትፀኑ ያድርጋችሁ ኩራዝየ እኔ ላልቅስ😭😭
ደምሪኝ ወድ
ሲያምርሽይቅር።።መቸምአይፀኑ።ለማየትያብቃሽ።።።ሰይጣንአሳስቷቸው።እጭለማውስጥቢገቡም።።ነገሌላቀንነው።።ወደሀይማኖታቸውይመለሳሉ።።።
እንደማመር ውዴ
@@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ መቸም እጨት ለመሸከም ነው እግዜር ሸርሙጣውን ስለምኝ ኑሬ
@@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ አትናደጂ አችንም አሏህ የህዲሽ
የኔ ማር አሳዘንሽኝ የኔ ሚስኪን እፍ አየ እናትነት እናትኳ መከረኛናት ወላሂ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ለናቶቻችን
ደምሩኝ
ኩራዝዬ ወላሂ አስለቅሸኝ የኔ ውድ እናትነት ልዩ ነዉ በቃ ቃል የለኝም 😭😭
@@በድርያዩቱብ ውዴ ደምራኝ
በአላህ!ውዷ እምዬኮ!እንዲህ አትደረግም!?ይህን ሁሉ መስዋዕትነት ከፍላሽ!ጭራሽ የላከችልሽን ንብረት መመለስ!ቀልድም!ቢሆን የእናት ዋጋ ይህ ስላልሆነ ሳላውቅ በጣም ከፍቶኛልና!ከእናቶቻችን ቀልብ እንሻ!አላህ/ይጠብቀን!!ለዛውም!ለስደተኛዋ ታታሪዋ እምዬ!!
ወለሂ እናትነት ከቃላት በላይ ነዉ ❤️❤️
አይእናትነት ግን ወላሂምንአይነት ቃልነዉ የሚገልፀሸ የኔዉድ እናት አላህእረጅም እድሚከሙሉ አፊያጋር ያኑርልኝ እናቶችንንንን ያረብ
የኔ ልጅ አድርጌ ሳልኩት ወይ 1 ልጅ መከራ ነው እኔም የ5 አመት ልጅ ከለቺኝ በቅር እሄድላታለሁ ዱአ አርጉልኝ። 💔አይዞሺ ኩራዜዋ
እኔም
@@SsSs-os7fp በቅንነት እነደማመር
ለኔም አላህ ይጣብቃን
እፍፍፍፍፍ አይ እናት ሸአመት ተኑር እናት እደት እደለቀስኩ ማሻአላህ ህጂብ አለባበሶ ሳምር የልጂሺ አላህ ይጨምረላቸሁ ❤🌹
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️🌹❤️🍓
ሰለምቴወቹ ቆጆወቺ አላህ ይጠብቃቺሁ
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️🌹
@@emtube9470 ደመርኩህ
@@madinaali5732 ውዴ ደምሪኝ
@@jemilaatube1904 ደምረኝ በቅንነት አመልሳለሁ
እናትና ልጅ ድምጽችሁም መልካችሁም አንድ ስላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ የሀገሬ ልጅች ስላም ለሀገራችን
አስለቀሰችኝ ኩራዝ የኔውድ አይእናት አሏህይ የእናቶችን አድሜ እረዝም አርግልን
እይይ እናት ወላሂ እድሜናጤናይሰጥልን እህህህህህ❤❤❤❤❤❤
ሀንየ የኔ ውድ እንባየ መጣ አይ እናት 😢😭 እህቶችሽ ደግሞ ቆንጆወች ናቸው የኔ ወሎየወች ♥♥😘😘💖💖
ደምሪኝ እህት
አይ እናትነት እናት ልዩናት እኔም ልጆቸ እማየ ይሉኝ ይሆን አያዉቁኝ ያረብ አንተ ሰላም አገላኘን ያረብ እያለቀስኩ ነበር በዚህ አትቀልዱ የወለደ ያቀዋል መለየትን ሀኒየ አብሽሪ
ኩራዜ አንጀቴን ነው የበላሺኝ እውነት 😘 🥰
ያአላህ የናት ነገር ሀኒየ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እስከልጅሽ አስለቀሺኝ ስታዝኒ
እናት እኮ የተለየነው አጀት እየበጣም እያለቀ😭😭😭😭እናቶቻችን አላህ እረጅም እድሜናጤና ይሥጥልን
ደምሪኝ ውድ
እሸ
ማማ በቅን ት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
እደው ወላሒ ይሔ ብራክ የሚሉት ነገር አሥቀያሚነው እሥኪ አሑን ምን ያህል ልቧ ተሠበረ ሐራምአሌ
ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ እደት እዳለቀስኩኝ ኩራዝየ አይዞሽ እናተ ግን ጡሩ አልሰራችሁም ማን አለ እደእናት በዚች አለም አላህ ለናቶቻችን ረጂም እድሜ ይስጥልን
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️
ሀኒየ አስለቀሽኝ እፍ እናት እኮ ልዩ ፍጡር ነች😥😥እድህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ
የቀልድም ቢሆን ለእናት እንደዚህ አይደረግም
ኑደምሩኝ
ማሻ አላህ ኩራስየ ታድልሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድራስልሽ አላህ ይጠብቃችሁ
ስቅስቅ ብየ አለቀስኩ ወላሂ እዴት አሳዘነችኝ ሀናንየ 😭😭😭😭
ኑቤተሰብእንሁን
እፍፍፍፍ እናት በምድርላይ የናት ፍቅር ድበር የለውም 😭😭😭
ወላሂ ፈራሁ ለልጆቼ በራሥ ያላደገ ልጅ ባህሩው ማወቅ ከባድ ነው የእናትነትም ጣእም ለማግኘት ከባድ ነው አይ ዱኒያ ሁሌ ላይሞላ ያልፋል እያልን በተስፋ ጎዳና ጊዜው እሩቅ ሆነ እየጓጓን🥺🥺
ግን አይልመድባቺሁ ብራክ ጥሩ አይደለም አይፈቀድም በሰልምናቺን ሀንየ
እኔ አልቻልኩም 😭😭😭ወልጄ ነዉ የመጣሁት ልጆ ፍቅሩ ይቀንሥ ይሆን አይሆን ያሥጨንቀኛል ተዉ ቅሥሟን አትሥበሯት😥😥😥
😭😭ወይኔ እኔም ልጀ ምን ይለኝ ይሆን
እኔም ወላሂ የናት ፍቅር ታያገኙ እደው እደናት ያውን ይሆን
ደምሩኝ እህቶቸ
ሁላችንም ነን እኔም በአመት ከስምት ወሩ ነው ትቸው የመጣሁት አናግረኝ እንካን ስለው እሺ አይልም ይሸሻል ወላሂ ከባድነው
@@እጅግነሸyouTube በቅንነት እነደማመር እህቴ
ማሻላህ
እኔ ሳኡድ ወልጀ በ7ወሩ ልኬው አሁን ቪድወኮል ሳወራው ክፍት ሲለው ቀድሜ ልቤም ቅስሜም ስብርብር ይላል ከባድ ነው እናትነት 😢😭😭
አይዞሽማሬአላህያሳድግልሽ
@@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ ውዴ ደምሪኝ
ጉራዝየ እንዴት ነሽ በጣም ነውዴስ እምትይኝ
ዛሬ ልጅሽን አጥቤ ላሰጣት ነበር ደግነቱ ፕራክ ነው ሀኔየ ስታልቅሽ😢😢😢😢😢
@@በድርያዩቱብ ድምሬ ሀለሁ ያገሬልጅ የባቦው
እኔ እጠመዝዛለሁ ክክክ
@@በድርያዩቱብ አርጌህአለሁ
ፕራክ አደለም ታውቃለች ካሚራ ደቅናችሁ
እኮ
ተው ተው በምንፈራው,እውነት አትቀልዱ ውሸት መሆኑን እያወቀሁ አስለቀሳችሁኝ ልጀ ይቀበለኝ ይሆን ከቶ😭😭ተው አትኩን
ደምሪኝ እጁ
ወላሂ እኔ ራሱ ልጄ ከፊቴ መጣብኝ እና በለቅሶ ስንጥቅ አልኩ
ሀኒየ በጣም አስለቀሽኝ እናትነት ማለት ከባድነው
🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም👍اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم💌👌ሀኒዬ ልጅሽ አንችን ቁጭ ናት ማሻአላህ
اللهمَّ صلي على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله وعلي وسلم تسليما كثيران 🎁🌺🌷🌹
ሰላሁላሂ ወሰለም ❤❤❤
ምነው ኧረ ምነው በአላህ አልቅሸ ልሞት እኔም ልጅን ትቻት ድፍን አስር አለፈኝ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ልጅ እንዳለሽ አላውቅም ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ልጅ ስላለሽ እህቴ እኔንም አላህ ያገናኘኝ 😢
ወይኔ ልጆች አላህ ቶለ ልጆች ጋርአገናኘን
አረፕራክይቅርባቺሁደሥአይልምእደትውሥጥይነካል
እፍፍፍፍ እናት የኔማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የምር አስለቀሳችሁኝ
አላህ ይቅር ይበልሽ እድሜና ጤና ለእናቶች😥😥😥😥😥
እህ ወላሂ እደዚህ አታድርኩ የኔውድ ኩራዝየ ወላሂ እንዴት እዳዛዘንሽኝ እኔም ልጅ አለችኝ እንደዚህ ሲታይ ጥሩ አይደለም😢😢😢💔💔💔
አስተፍርላሕ ያርቢ እርታው ይኸፕራክ ይቅራባችሑ ሐራም አለይኩም በተለይ በናት አትቀልዱ አይዞሽ የኔፍልቅልቅ ሳይከፍሽ ኑሪ
የኔ እነት ❤❤❤❤
በርቱ
እኔም እናቴ በ13አመቴ ነበር ሀገር የገባይው ከዛ እቤቷ ወሰደችኝ😊ሸዋሮቢት ከተማ ያደግሁት ገጠር ነው😂እኔ የለመድኩትፍየል ከብት ሳግድነው😊 ሸዋሮቢት ስቶስደኝ😩እደፈለጉ ሰፈር ለሰፈር መጫወት የለ ከብት ማገድ የለ😂 እስር ቤት የገባሁ አህል ነበር የሚሰማኝ🙄ይቅር ይበለኝና አያቴ ጋር ነው መኖር የምፈልገው ስላት ማን አለኝ ያላች እንዴት ብቻዬን ጥለሽኝ ትሄጃለሽ ስትለኝ😪ገፍትሪያት ነበር የምሄደው ወደ አደግሁበት😩ከዛም ጓደኞቼ ሳውዲ ሲመጡ😆እኔም ወጉ ይንካኝ ማንሄዶ ማን ይቀራል ብዬ😊ሳውዲ መጣሁ እናቴን በደንቡ ሳላያት ዛሬ ይፀፅተኝል 😴
ihe pirak ayidelemi yasi tawiqali kamerawu👌👌😍😍😍
በናትና ፱ልጅ ፕራክ ቢቀር ይሻላል እናት ልብ ይሰብራል ቀልድም ቢሆን ለግዜዉ ያስጨንቃል አይይ
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️🌹❤️
የኔ ወድ ሀናን ምርጥ እናት ነሽ
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺እኔ እናቴ ናፍቃኛለች ኡፍፍፍፍፍፍ😓😓😓😓😓😓
ሰላም,,አይ,ማን,አደእናት, በሳ ቦታ ማንም,አይተካም,,እድሜ,ጤና,ይሰጠልሽ ውይ አይ,
ተመካክረዉ ካሜራዉ እየዞ አይደል
ሳህ
@@ami3506 ይገርማል የማናቅ ነዉ የሚመስላቸዉ ጂሎቺ
በፕራኩ ሰበብ ሰብ አረኩሽ
ውዲ የኢስላም ልጆች አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢስላማውይ ትምርቶችን ታገኛላችሁ ፍሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ👉👂👂👂👂💐🌺🌺🍬🍬🌹🌹🌹🌹
ደምሪኝ ውዴ
@@ameuyoutube9715 እሺ ነይ አንቺም
እናት ቃላትየለኝም ለእናት አላህ ደስታቸውንብቻያሰማን ያረብ እናት
*አሳቃችሁኝም ሀኒም ሀሳዘነችኝ ሌላ ምክክር የሌለበት ጠበቅ ያለ ፕራንክ እንጠብቃለን ጎበዝ እህቶች ነው ያሉሽ ሀንዬ በደብ ስሩ*
እኮ ተመከክሮ ነዉ ምሰሩት ከልነ እንዴት በእሱ ስልከ ሰሩ
ሀንየ አጀቴን በላሽዉ የኔ መልካም በአላህ አታስቀይሞት አታስከፎት ይከፋኛል
እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🍫🍫🍫👈
ምነው ሥደትያሥጨነቃት አይበቃም በሽታላይ ብትወድቅባችሑ አታሣዝናችሑም ወላሒ አሣዘንሽኝ ይሔነገር ፕራክ የሚሉትመቅረት አለበት አልሐምዱሊላ አለኩሊሐል እወዳችኋለሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በአለም ዳርቻላይ የምትገኝ ውድ ኢትዮቢያዊያን በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፓሮፋይሌን በመጫን ወደኔ ቤት ጎራ ይበሉ በቅንነት😎
የኔ ዉዲ እህት ኩራዝየ ሥብርብር አለች አይናት ቃል አይገልፃት
መካክራችሁ ነዉ ታዉቃለች ባታዉቅ ኖሮማ ሸርሸፍ አትለብስም ነበር እ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ በድናችሁም ያጠንክራችሁ በተረፈ ከልጅሽ ጋአ ታላቅና ታናሽ ነው የምትመሥሉት
ከልጂቱ ትልልቆቹ
ኡፍ የኔ እባ መፍሠስ ምን ይሉታን እኔ ሳላቅ ያስቀየምኩሺ ነገር አለ አላለቺም አየ እናት የሠይጣን ጆሮ ይደፈን💔💔😭😭😭😭
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ :እፍፍፍፍፍ የኔ ምስኪን አፈር ልብላ አይ እናትነት አይይይይይይይይ 😭
ኡፍፍፍ አይ እናት በፍቅር አብሮ ያኑራችሁ ሀኒየ
ያአሏህ እኔም አሳዘነችኝ ኩራዜ አብሽሪ የዝህ አይጀት ብራክ ቢቀር
መመመመ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት😢😢😢😢
ጎበዝ ምርጥ እናት የኔ ልዩ
ተማካክራችኋል ያስታውቃልካሜራውስ ከቦታቦታ እየተቀሳቀሰ አይደል ከስተጀርባ ካሜራ አማን አለ ማለትነው ድራማም ሀሪፍ ትምህርትነው
ክክክክ ሲጀመር የውሸት መሆኑ ያስታውቃል
እኮ😃
ቀጣይሱራየለበሰችዉንእንጠብቃለን ሀንየ ትህድያልሽዉነገርአሞኛልለምን ብለሽ ፕራክአራጊያት😂😂😂😂😂👈👈👈👈
የኔ ዉድ እኔም እረዳሻለሁ እኔም በቦታዉ አለሁበት
ኩራዝየ በንባየም ማዘዝአልቻልኩም እኔም እዳች ስዴትነኝ ልጅአለችኝ ነገለኔ ብየ አለቀስኩ
ተይ ሀኒዬን አታሰለቅሸብኝ 😍 የኔ ማር ልጅሸ የጨዋ ልጅ ናት
ኡፍ አጀቴን አላወሰችው በአላህ በናት አትቀልዱ ቀልቧ ይሰበራል እናት ክብር ነው የሚገባት
የማር ኩራ ዝየ ወላሂ አሳዘንኚ ተው ተውይሄን ብራክ እሚሉት ነገ የሰው ቀስም ይሰብራል
ሀኒየ እፍፍ አሳዘንሽኝ የኔውድ ❤❤ እናት ❤❤ማለት እኮ ማለት ቃል ያጥራታል
ይቅርበይኝ እማ እኔእናቴንእድህታሰቃያትነውየኖርኩት ከዚህ5አመትሰርታገብታ እደናትአላያትምነበር አያትጋርስለሆኩያደኩትአህግንቆጨኝ ኢሻአላህ ውለተዋንለመመለስያብቃኝ
😭😭😭😭😭😭ኢፋፋፋ ሊላልጂየለኝም አይይይ እናት
ወላሂእደኔልቡየተነካየለምየኔከርታታለበጎነው💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይኽንኘራንክአላህአላህከአለምያጥፍው እህኩራዝየአሥለቀሺኚ
እረ ካሜራው እየተንቀሳቀስ ፕራክ አይደለም ኩራዝየ ድራማ በሚለው ይስተካከል
ሚስኪ ን እናት ቤት እንከራይ እቤታችን እንግባ ወልዲያ እናት እኮ ልጇን ይዛ እንደ ድመት ብዞር አይደክማትም ያ አላህ 1 ልጅ ከባድ ነው ድገሚ ጡሩ ባል ባይገኝም ዝም ብሎ አንዱን ዲን ያለውን አግብቶ ወለድ ወለድ አርጎ ካልሆነም ትዳሩ ኪሳራ የለውም ልጅ ታተርፊያለሽ አግቢና ውለጅ በእርግጥ የኡትዮ ወንዶች አያስፈልጉም ጫት ቃማቴየ ናቸው ግን ባል ካላገብው ልጅ አይገኝም
የኔማሮች ኩራዝየ መሰልሽ ልጅሽ ነች ሰደት ነው የኖርኩት አለች ማማየ አይይ ስደት ከልጆቻችን አልሆን ወይ ከራሳችን
እኔ ብሆን ጠርጌ ጠርጌ ነበር እምለቃት ደሞ አይጉደልባት እንጂ ልትጨማለቅብኝ ነው ሆ
ማሻአላህ ስታምር ልጂሽ
ፕራኩ ያስለቅሳል ግን ሀቅ ለማውራት ኩራዝ በደብ ታቂለሺ ያስታውቅብሻል ቀጣይ ያለምክክር ስሩ የዛሬው ድራማ ነው ግን እባየ መጣ እናት መሆን ከባድ ነው ስሜቱ
ወላሄ የእናትንት ቃላትንት ከባድ ነው
ልጂ ገና አልወለድኩም ግን ዉሸት መሆኑን ብራክ መሆኑን እያወኩ ማልቀሴ ቱ😢😢😢😢😢
እኔም 🥺🥺
መስኪን ሀኒየ
ካሜራው እየተቀሳቀሰ እኮ ነው እንደት ነው ፕራክ የሚሆነው አላየሺውም ወይስ ድራማ ነው?
ወላሂ ሳላቅው እባየ እረገፈ እፍፍፍፍ አይ እናት ምን አይነት ቃል ነው የሚገልፅሽ ምንም ቃል የለ ለአች እማየ አላህ እረጅም እድሚ ከሙሉ አፊያጋር ያኑርልን እናቶቻችንን😭😭😭
ደምሪኝ ወዴ
ቤተሰብእንሁን።።
እንደዚህ የሰው ልብ በመስበር ፕራንክ አያስደስትም ያሳዝናል
እኔእራሱ ወረቢ
ውዴ ደምሪኝ
ኩራዝ ልጅሽ መራ ህሉ እተቢሀ ማሻአላህ በዛ ላይ ረጋ ያለይ ናት አለሰህ በእስልምናዋ ያፅናት ያረብ
ደምሪኝ ወዴ
አላህ ሆይ በስደት ለሚሰቃዩ እህት ወንዲሞቻችን ፈረጃውን ቅርብ አዲርግላቸው
አሚንንን ያረብ
ደምሪኝ አሡ
@@anuyoutube5454 እሺ
አሚን
@@Asiatube ውዴ ደምሪኝ
ለዚሕ እኮነው ቁረአነል ከሪም የናትና የአባት ሐቅ ውዱ ነብያችን ሡለ ሏሑ አለሒ ወሠለም የናትን ሐቅ የነገሩን😭😭😭😭
እናቴ ሺ አመት ኑራልኝ አጀቴን በላቸው ወላሂ ኩራዝ😭😭😭👌👌😍😍😍💟💟💟💟💟💟💟ትደግ ትመደገለሽ ሀፍዘል ቁረአን ያረገልሽ 💟💟😍😍👌
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️
@@emtube9470 በቅንነት እነደማመር
ውዴ ደምሪኝ
@@emtube9470 ውዴ ደምሪኝ
@@TubeTube-vf4yb ውዴ ደምሪኝ
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
እሪፈ ሲይዳላ አ አ አላለቺም
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ
እናትኮ ምን አይነት ቃል ነዉ የሚገልፅሽ ምንም ቃል የለ ለአች እማየ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን
ውዴ ደምሪኝ
@@jemilaatube1904 እሽ
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
ማሻ አላህ ስታምሩ እናትና ልጁ በሂጃባችሁ የምትፀኑ ያድርጋችሁ ኩራዝየ እኔ ላልቅስ😭😭
ደምሪኝ ወድ
ሲያምርሽይቅር።።መቸምአይፀኑ።ለማየትያብቃሽ።።።ሰይጣንአሳስቷቸው።እጭለማውስጥቢገቡም።።ነገሌላቀንነው።።ወደሀይማኖታቸውይመለሳሉ።።።
እንደማመር ውዴ
@@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ መቸም እጨት ለመሸከም ነው እግዜር ሸርሙጣውን ስለምኝ ኑሬ
@@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ አትናደጂ አችንም አሏህ የህዲሽ
የኔ ማር አሳዘንሽኝ የኔ ሚስኪን እፍ አየ እናትነት እናትኳ መከረኛናት ወላሂ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ለናቶቻችን
ደምሩኝ
ኩራዝዬ ወላሂ አስለቅሸኝ የኔ ውድ እናትነት ልዩ ነዉ በቃ ቃል የለኝም 😭😭
ደምሩኝ
ውዴ ደምሪኝ
@@በድርያዩቱብ ውዴ ደምራኝ
በአላህ!ውዷ እምዬኮ!እንዲህ አትደረግም!?ይህን ሁሉ መስዋዕትነት ከፍላሽ!ጭራሽ የላከችልሽን ንብረት መመለስ!ቀልድም!ቢሆን የእናት ዋጋ ይህ ስላልሆነ ሳላውቅ በጣም ከፍቶኛልና!ከእናቶቻችን ቀልብ እንሻ!አላህ/ይጠብቀን!!ለዛውም!ለስደተኛዋ ታታሪዋ እምዬ!!
ወለሂ እናትነት ከቃላት በላይ ነዉ ❤️❤️
ውዴ ደምሪኝ
አይእናትነት ግን ወላሂምንአይነት ቃልነዉ የሚገልፀሸ የኔዉድ እናት አላህእረጅም እድሚከሙሉ አፊያጋር ያኑርልኝ እናቶችንንንን ያረብ
የኔ ልጅ አድርጌ ሳልኩት ወይ 1 ልጅ መከራ ነው እኔም የ5 አመት ልጅ ከለቺኝ በቅር እሄድላታለሁ ዱአ አርጉልኝ። 💔አይዞሺ ኩራዜዋ
እኔም
ደምሪኝ ወዴ
@@SsSs-os7fp በቅንነት እነደማመር
ውዴ ደምሪኝ
ለኔም አላህ ይጣብቃን
እፍፍፍፍፍ አይ እናት ሸአመት ተኑር እናት እደት እደለቀስኩ ማሻአላህ ህጂብ አለባበሶ ሳምር የልጂሺ አላህ ይጨምረላቸሁ ❤🌹
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️🌹❤️🍓
ሰለምቴወቹ ቆጆወቺ አላህ ይጠብቃቺሁ
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️🌹
@@emtube9470 ደመርኩህ
@@madinaali5732 ውዴ ደምሪኝ
@@jemilaatube1904 ደምረኝ በቅንነት አመልሳለሁ
እናትና ልጅ ድምጽችሁም መልካችሁም አንድ ስላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ የሀገሬ ልጅች ስላም ለሀገራችን
አስለቀሰችኝ ኩራዝ የኔውድ አይእናት አሏህይ የእናቶችን አድሜ እረዝም አርግልን
ደምሩኝ
እይይ እናት ወላሂ እድሜናጤናይሰጥልን እህህህህህ❤❤❤❤❤❤
ሀንየ የኔ ውድ እንባየ መጣ አይ እናት 😢😭
እህቶችሽ ደግሞ ቆንጆወች ናቸው የኔ ወሎየወች ♥♥😘😘💖💖
ደምሪኝ እህት
አይ እናትነት እናት ልዩናት እኔም ልጆቸ እማየ ይሉኝ ይሆን አያዉቁኝ ያረብ አንተ ሰላም አገላኘን ያረብ እያለቀስኩ ነበር በዚህ አትቀልዱ የወለደ ያቀዋል መለየትን ሀኒየ አብሽሪ
ኩራዜ አንጀቴን ነው የበላሺኝ እውነት 😘 🥰
ያአላህ የናት ነገር ሀኒየ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እስከልጅሽ አስለቀሺኝ ስታዝኒ
እናት እኮ የተለየነው አጀት እየበጣም እያለቀ😭😭😭😭እናቶቻችን አላህ እረጅም እድሜናጤና ይሥጥልን
ደምሪኝ ውድ
እሸ
ውዴ ደምሪኝ
ማማ በቅን ት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
እደው ወላሒ ይሔ ብራክ የሚሉት ነገር አሥቀያሚነው እሥኪ አሑን ምን ያህል ልቧ ተሠበረ ሐራምአሌ
ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ እደት እዳለቀስኩኝ ኩራዝየ አይዞሽ እናተ ግን ጡሩ አልሰራችሁም ማን አለ እደእናት በዚች አለም አላህ ለናቶቻችን ረጂም እድሜ ይስጥልን
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️
ሀኒየ አስለቀሽኝ እፍ እናት እኮ ልዩ ፍጡር ነች😥😥
እድህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ
የቀልድም ቢሆን ለእናት እንደዚህ አይደረግም
ኑደምሩኝ
ማሻ አላህ ኩራስየ ታድልሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድራስልሽ አላህ ይጠብቃችሁ
ስቅስቅ ብየ አለቀስኩ ወላሂ እዴት አሳዘነችኝ ሀናንየ 😭😭😭😭
ኑቤተሰብእንሁን
ውዴ ደምሪኝ
እፍፍፍፍ እናት በምድርላይ የናት ፍቅር ድበር የለውም 😭😭😭
ወላሂ ፈራሁ ለልጆቼ በራሥ ያላደገ ልጅ ባህሩው ማወቅ ከባድ ነው የእናትነትም ጣእም ለማግኘት ከባድ ነው አይ ዱኒያ ሁሌ ላይሞላ ያልፋል እያልን በተስፋ ጎዳና ጊዜው እሩቅ ሆነ እየጓጓን🥺🥺
ግን አይልመድባቺሁ ብራክ ጥሩ አይደለም አይፈቀድም በሰልምናቺን ሀንየ
እኔ አልቻልኩም 😭😭😭ወልጄ ነዉ የመጣሁት ልጆ ፍቅሩ ይቀንሥ ይሆን አይሆን ያሥጨንቀኛል ተዉ ቅሥሟን አትሥበሯት😥😥😥
😭😭ወይኔ እኔም ልጀ ምን ይለኝ ይሆን
እኔም ወላሂ የናት ፍቅር ታያገኙ እደው እደናት ያውን ይሆን
ደምሩኝ እህቶቸ
ሁላችንም ነን እኔም በአመት ከስምት ወሩ ነው ትቸው የመጣሁት አናግረኝ እንካን ስለው እሺ አይልም ይሸሻል ወላሂ ከባድነው
@@እጅግነሸyouTube በቅንነት እነደማመር እህቴ
ማሻላህ
እኔ ሳኡድ ወልጀ በ7ወሩ ልኬው አሁን ቪድወኮል ሳወራው ክፍት ሲለው ቀድሜ ልቤም ቅስሜም ስብርብር ይላል ከባድ ነው እናትነት 😢😭😭
ደምሪኝ ወዴ
አይዞሽማሬአላህያሳድግልሽ
ውዴ ደምሪኝ
@@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ ውዴ ደምሪኝ
@@jemilaatube1904 እሽ
ጉራዝየ እንዴት ነሽ በጣም ነውዴስ እምትይኝ
ዛሬ ልጅሽን አጥቤ ላሰጣት ነበር ደግነቱ ፕራክ ነው ሀኔየ ስታልቅሽ😢😢😢😢😢
ደምሩኝ
@@በድርያዩቱብ ድምሬ ሀለሁ ያገሬልጅ የባቦው
እኔ እጠመዝዛለሁ ክክክ
@@በድርያዩቱብ
አርጌህአለሁ
ፕራክ አደለም ታውቃለች ካሚራ ደቅናችሁ
እኮ
ተው ተው በምንፈራው,እውነት አትቀልዱ ውሸት መሆኑን እያወቀሁ አስለቀሳችሁኝ ልጀ ይቀበለኝ ይሆን ከቶ😭😭ተው አትኩን
ደምሪኝ እጁ
ወላሂ እኔ ራሱ ልጄ ከፊቴ መጣብኝ እና በለቅሶ ስንጥቅ አልኩ
ሀኒየ በጣም አስለቀሽኝ እናትነት ማለት ከባድነው
🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
👍اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم💌👌
ሀኒዬ ልጅሽ አንችን ቁጭ ናት ማሻአላህ
اللهمَّ صلي على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله وعلي وسلم تسليما كثيران 🎁🌺🌷🌹
ሰላሁላሂ ወሰለም ❤❤❤
ምነው ኧረ ምነው በአላህ አልቅሸ ልሞት እኔም ልጅን ትቻት ድፍን አስር አለፈኝ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ልጅ እንዳለሽ አላውቅም ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ልጅ ስላለሽ እህቴ እኔንም አላህ ያገናኘኝ 😢
ወይኔ ልጆች አላህ ቶለ ልጆች ጋርአገናኘን
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️
አረፕራክይቅርባቺሁደሥአይልምእደትውሥጥይነካል
እፍፍፍፍ እናት የኔማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የምር አስለቀሳችሁኝ
ውዴ ደምሪኝ
አላህ ይቅር ይበልሽ እድሜና ጤና ለእናቶች😥😥😥😥😥
እህ ወላሂ እደዚህ አታድርኩ የኔውድ ኩራዝየ ወላሂ እንዴት እዳዛዘንሽኝ እኔም ልጅ አለችኝ እንደዚህ ሲታይ ጥሩ አይደለም😢😢😢💔💔💔
ደምሩኝ
ደምሩኝ
አስተፍርላሕ ያርቢ እርታው ይኸፕራክ ይቅራባችሑ ሐራም አለይኩም በተለይ በናት አትቀልዱ አይዞሽ የኔፍልቅልቅ ሳይከፍሽ ኑሪ
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️
የኔ እነት ❤❤❤❤
በርቱ
እኔም እናቴ በ13አመቴ ነበር ሀገር የገባይው ከዛ እቤቷ ወሰደችኝ😊ሸዋሮቢት ከተማ ያደግሁት ገጠር ነው😂እኔ የለመድኩትፍየል ከብት ሳግድነው😊 ሸዋሮቢት ስቶስደኝ😩እደፈለጉ ሰፈር ለሰፈር መጫወት የለ ከብት ማገድ የለ😂 እስር ቤት የገባሁ አህል ነበር የሚሰማኝ🙄ይቅር ይበለኝና አያቴ ጋር ነው መኖር የምፈልገው ስላት ማን አለኝ ያላች እንዴት ብቻዬን ጥለሽኝ ትሄጃለሽ ስትለኝ😪ገፍትሪያት ነበር የምሄደው ወደ አደግሁበት😩ከዛም ጓደኞቼ ሳውዲ ሲመጡ😆እኔም ወጉ ይንካኝ ማንሄዶ ማን ይቀራል ብዬ😊ሳውዲ መጣሁ እናቴን በደንቡ ሳላያት ዛሬ ይፀፅተኝል 😴
ihe pirak ayidelemi yasi tawiqali kamerawu👌👌😍😍😍
በናትና ፱ልጅ ፕራክ ቢቀር ይሻላል እናት ልብ ይሰብራል ቀልድም ቢሆን ለግዜዉ ያስጨንቃል አይይ
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️🌹❤️
የኔ ወድ ሀናን ምርጥ እናት ነሽ
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺እኔ እናቴ ናፍቃኛለች ኡፍፍፍፍፍፍ😓😓😓😓😓😓
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️
ሰላም,,አይ,ማን,አደእናት, በሳ ቦታ ማንም,አይተካም,,እድሜ,ጤና,ይሰጠልሽ ውይ አይ,
ተመካክረዉ ካሜራዉ እየዞ አይደል
ሳህ
@@ami3506 ይገርማል የማናቅ ነዉ የሚመስላቸዉ ጂሎቺ
በፕራኩ ሰበብ ሰብ አረኩሽ
ውዲ የኢስላም ልጆች አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢስላማውይ ትምርቶችን ታገኛላችሁ ፍሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ👉👂👂👂👂💐🌺🌺🍬🍬🌹🌹🌹🌹
ደምሪኝ ውዴ
@@ameuyoutube9715 እሺ ነይ አንቺም
እናት ቃላትየለኝም ለእናት አላህ ደስታቸውንብቻያሰማን ያረብ እናት
*አሳቃችሁኝም ሀኒም ሀሳዘነችኝ ሌላ ምክክር የሌለበት ጠበቅ ያለ ፕራንክ እንጠብቃለን ጎበዝ እህቶች ነው ያሉሽ ሀንዬ በደብ ስሩ*
ውዴ ደምሪኝ
እኮ ተመከክሮ ነዉ ምሰሩት ከልነ እንዴት በእሱ ስልከ ሰሩ
ሀንየ አጀቴን በላሽዉ የኔ መልካም በአላህ አታስቀይሞት አታስከፎት ይከፋኛል
እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ
ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🍫🍫🍫👈