Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን አውቆ ማሳወቅ. ሰው. ያብዛልን
ሰላም ጥሩ ጥሩ ጠቃሚ እዉቀቶች ታቀርባለህ እባክህንከሰዉነቴ ተለይቶ የጆቼ ጣቶች ያሉበት በጣም ጠቆረ ምን አይነትመፍትኤ አለዉ እባክህን
እጆቼ ጥቁር ሆኖል
Lactic Acid በጣም ጥሩ አማራጭ ነው። Amlactin 14 % lactic Acid ከአማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል።
በሎሚ በአገኘሽው አጋጣሚ እሺውእየፈገገ ይመጣል
I don't have any hair by nature Thank u brother ur advice
D.R Plz ስለ ሸንተረር ስራልን 😢🙏
እሺ እሰራለሁ።
እናመሰግናለን ደ/ር❤❤❤❤
Thank you great job🙏
እናመሰግናለን ደከተር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ሎሹኑ ሁሉም ቦታ ነው የሚቀባው ወይ የጠቆረ ቦታ ብቻ ነው
Ok❤❤❤
Thanks for your help and dedication ❤
ዶክተር እባክህ ፀጉራችን እንዴ ነው moisturize ማድረግ ምንችለው?? የሆነ product ጠቁመን እባክህ
ስለጸጉር በቅርብ ይዤ እመለሳለሁ።
ዋው ❤❤❤
አረ የት ነክ አድራሻ
ወንድም በጣም ነው የማመሰግነው እስኪ እንደ ወንድ ፂም የሚያወጣብን በምን ማጥፋት ይቻላል ??
ደምሪኝ ውዴ
Ara enem
ወንድም የታፋ ጥቁርት የሚያጠፋ ክሬም ነገርን
ዛሬ እኔ ከንፈሬ አካባባ የነበረኝን ፀጉር አነሳሁት በጣም ደስ ይላል አሰራሩ ስኳር ሎሚዉሃ ብቻ
@@aynalemageze8592 ደምሪኝ ውዴ
ሎሚ አይመከርም ሆላ በሺታ ያመጣል እኔ ስላየሁት ነው
አጥጥፊ ወዲዴ እደትኮ በጉጉት እደምጠብቅክ😊😊
የብልት አከባቢ ጥቁረት እንዴት ማስወገጅ እችላለን
ብልት አካባቢ ያለ መጥቆር በጣም ጤናማ ነው። ምንም ነገር እዛ አካባቢ መጠቀም አያስፈልግም ። ምናልባት ጥብቅብቅ የሚያደርጉ አልባሳትን መቀነስ ወዘተ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ነገር መጠቀም አይገባም።
እናመሰግናለን
🎉❤🎉❤🎉❤👍
የኔ እቢብሎኛልአለቅብሎ ያልሞከርኩት ነገርየለም 5ወርነው የቀረኝላገባ በሡውምክንያት ቀኑ እድራዘም የማላደርገው የለም😢አለቅአለኝምንይሻለኛል አጭር ቲሸርት ኳ ለመልበሥ በጣምነው የምሳቀቀው😢 መላ ታላቹ ንገሩኝ
Lomi laye bakingsoda argash for 10 min eswena tatabi ena endza nw yatafalegnee dagagmesh endzi tatabiwe ayzosh yatfale
ሲያልብሽ በዋያብስ ወይም በፎጣ ፈግፍጊው የላብ መከላከያ የምንጠቀመው የሚፈገፈገው ነገር ተለጥፎ ነው የሚያጠቁረው እኔ ጽድቶልኛል በፎጣና በዋይብስ እየፈገፈግኩት ከሰውነቴጋር ሊመሳሰል ትንሽ ይቀረዋል በፊት እንኳን ለሰው ለራሴም ያሳፍረኝ ነበር አሁን ነጻነት እየተሰማኝ ነው
ዋይብስ ምንድነው
@@سعادهالحربي-ف6ث እርጥቡ ሶፍት ወይም የልጆች ዳይፐር ሲቀየር ሰውነታቸው ሚጠረግበት
@@meronassefa7847 ማበብአልችልም😒ነይባማረኛ ንገሪኝ ሎሚ የሚለውብቻነው ያወኩት😆😆😆
ስደት ከመጠው አንስቶ ሰውነቴ መጥቆር ነው
አኔም ስደት ሁሉም ሰውነቴ አበላሽቶኛል ብቻ ዋናው ጤና😢
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ግን የአረብ ሀገር ውሃ ሰወነትን የስጦቆረል መሰለኝ ኢትዮጵያ እያለው ሰውነቴ ነጭ ነበረ አሁን ግን ጦቆር ምን ይሻላል 😢😢
ሙቀቱ ነው
👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር❤
❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን አውቆ ማሳወቅ. ሰው. ያብዛልን
ሰላም ጥሩ ጥሩ ጠቃሚ እዉቀቶች ታቀርባለህ እባክህንከሰዉነቴ ተለይቶ የጆቼ ጣቶች ያሉበት በጣም ጠቆረ ምን አይነትመፍትኤ አለዉ እባክህን
እጆቼ ጥቁር ሆኖል
Lactic Acid በጣም ጥሩ አማራጭ ነው። Amlactin 14 % lactic Acid ከአማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል።
በሎሚ በአገኘሽው አጋጣሚ እሺው
እየፈገገ ይመጣል