Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
  • Видео 24
  • Просмотров 403 052

Видео

How to remove skin tags at home/ ኪንታሮትን በቀናት ውስጥ በቤታችን የማስወገጃ መንገዶች
Просмотров 1,6 тыс.14 дней назад
Must know! በዚህ ቪድዮ ኪንታሮትን በቀናት ውስጥ በቤታችን የማስወገጃ መንገዶች ታገኛላቹ። ከዛም በተጨማሪ ኪንታሮት የውስጥ ጤናችን አደጋ ላይ መሆኑን ጥቋሚ ነገር ነው። አደጋው ምንድነው የሚለውን እና መፍትሄውንም ታገኛላች ሁ።
How to Use Retinol correctly/ ልትሰሯቸው የማይገቡ የሬቲኖል ስህተቶች
Просмотров 2,8 тыс.28 дней назад
በብዙ የጥናታዊ ጽሁፎች የቆዳን መሸብሸብ፣ ብጉርን፣ ማድያትን ወዘተ በሚገባ እንደሚያስተካክል የተርጋገጠለት ሬቲኖል በተሳሳተ መንገድ መጠቀም ለጉዳት ይዳርጋል። ዋና ዋና ስሀተቶቹ ከነትክክለኛ አጠቃቀሙ በዚህ ቪድዮ ትገልጿል። እንዲመለከቱት ተጋብዘዋል።
በሳይንስ የተረጋገጡ የኮላጅን ጥቅሞች/The new way to reverse skin aging and wrinkles using collagen
Просмотров 21 тыс.Месяц назад
የቆዳችንን መሸብሸብ (እርጅና) ለመቀነስ ብሎም ወደ ኋላ ለመመለስ ኮላጅን መፍትሄ ሆ ብቅ ብሏል።ሳይንስ ያረጋገጣቸውን አስገራሚ የኮላጅን ጥቅሞች ተመልከቱ ። #ethiopia #skincare
7ቱ ቆዳን የሚያስረጁ የተሳሳቱ ግንዛቤዎች/ Top 7 skincare misconceptions.
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
#skincare #ethiopia #cerave ወደታች ይውረዱ ☟☟ 🔥 ☟☟ ☟☟ ☟☟ 🔥
የጠቆረ የሰውነታችንን ክፍል የማፍካት ዘዴ /how to remove unwanted skin darkness
Просмотров 10 тыс.2 месяца назад
#skincare #ethiopia #cerave ወደታች ይውረዱ ☟☟ 🔥 ☟☟ ☟☟ ☟☟ 🔥 ruclips.net/video/aPjtKzEllHw/видео.html (የሞተ ቆዳዎን ያስወግዱ/How to exfoliate your skin properly. ruclips.net/video/a2OeEncs5aA/видео.html (የፊትዎን ታሪክ ቀያሪው ረቲኖል እና አጠቃቀሙ) ruclips.net/video/VTdTthemQ4k/видео.html (ለተሸበሸበ ቆዳ በሳይንስ የተረጋገጡ መፍትሔዎች/How to increase your collagen effectively. ruclips.net/video/8DQYHHfbopg/видео.html /የጉሎ ዘይት እጅግ አስገራሚ ጥቅ...
የቆዳን እርጅና (መሽብሸብ) ለመቀነስ ሳይንስ ያስቀመጣቸው 3ቱ ወርቃማ መንገዶች/ 3 Powerful Antiaging Skincare Routine.
Просмотров 47 тыс.3 месяца назад
#skincare #ethiopia #cerave ወደታች ይውረዱ ☟☟ 🔥 ☟☟ ☟☟ ☟☟ 🔥 ruclips.net/video/aPjtKzEllHw/видео.html)
የሞተ ቆዳዎን ያስወግዱ፣ የወጣትነት መልክዎን ይመልሱ/How to exfoliate your skin properly.
Просмотров 15 тыс.3 месяца назад
#skincare #ethiopia #antiaging #hyperpigmentation ከስር ይመልከቱ..☟☟ 📌🎊🎊🎉 የሞተ ቆዳን ለማስወገድ amzn.to/46gVW5d (ማንዴሊክ አሲድ 10% amzn.to/4by5Noi (ግላይኮሊክ አሲድ 7 %) amzn.to/3Y78sSD (ላክቲክ አሲድ 10 %) ለሁለገብ የቆዳ ጤንነት amzn.to/3XSKM4p (The Ordinary Retinol ( ለጀማሪ የሚሆን ሬቲኖል ) ttps://amzn.to/4ek3wjd CeraVe Retinol Serum /ሴራቪ ሬቲኖል የፊት ሞይስቸራይዘር (ማርጠቢያ) amzn.to/4cuSLt6 ( La Roche-Posay Cicaplast Balm B5, ..(የተቆጣን ቆዳ የሚያረጋጋ...
የፊትዎን ታሪክ ቀያሪው ረቲኖል እና አጠቃቀሙ/The magical benefits of retinol for anti-aging and Hyperpigmentation
Просмотров 30 тыс.4 месяца назад
#skincare #ethiopia #antiaging #hyperpigmentation ከስር ይመልከቱ..☟☟ 📌🎊🎊🎉 ለሁለገብ የቆዳ ጤንነት amzn.to/3XSKM4p (The Ordinary Retinol ( ለጀማሪ የሚሆን ሬቲኖል ) ttps://amzn.to/4ek3wjd CeraVe Retinol Serum /ሴራቪ ሬቲኖል የፊት ሞይስቸራይዘር (ማርጠቢያ) amzn.to/4cuSLt6 ( La Roche-Posay Cicaplast Balm B5, ..(የተቆጣን ቆዳን የሚያረጋጋ) amzn.to/3Wb4k2E (Aquaphor healing ointment) ..(የተቆጣን ቆዳን የሚያረጋጋ) amzn.to/4bx5nOP (Cerave Healing ointment) ....
የጉሎ ዘይት እጅግ አስገራሚ ጥቅሞች/ካስተር ኦይል/CASTOR OIL FOR FACE & HAIR.
Просмотров 27 тыс.4 месяца назад
#skincare #ethiopia #castoroil #castoroilforhairgrowth ከስር ይመልከቱ..☟☟ 📌🎊🎊🎉 amzn.to/4eJICdB (Castor oil የጉሎ ዘይት) amzn.to/3zq9nmQ ( Paula choice ቫይታሚን ሲ ሴረም) amzn.to/3RsAuUR (Vaseline ቫስሊን) amzn.to/4bWMiH1 (go to sun sunscreen 50 ( የጸሃይ መከላከያ ለደረቅ/ኖርማል ቆዳ ) amzn.to/3VEI5C7 (Daily Soft Touch Sunscreen 60ml Oil Free የጸሃይ መከላከያ/ለወዛም amzn.to/3Xm5V6M (Vanicream Moisturiser የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል...
ለተሸበሸበ ቆዳ በሳይንስ የተረጋገጡ መፍትሔዎች/How to Boost your collagen effectively.
Просмотров 76 тыс.4 месяца назад
#skincare #ethiopia ከስር ይመልከቱ..☟☟ 📌🎊🎊🎉 DISCLAIMER: The information in this video is not intended as medical advice, diagnosis, or treatment. Always seek the advice of your physician. amzn.to/3zq9nmQ ( Paula choice ቫይታሚን ሲ ሴረም) amzn.to/3RsAuUR (Vaseline ቫስሊን) amzn.to/4bWMiH1 (go to sun sunscreen 50 ( የጸሃይ መከላከያ ለደረቅ/ኖርማል ቆዳ ) amzn.to/3VEI5C7 (Daily Soft Touch Sunscreen 60ml Oil Free የጸሃይ መከላከያ/ለ...
የቫስሊን 10 አስደናቂ ጥቅሞች/ የፊት ቅባት/10 best Ways To Use Vaseline everyday.
Просмотров 77 тыс.5 месяцев назад
#vaseline, #ethiopia, #skincare, #ceravecleansers ከስር ይመልከቱ..☟☟ 📌🎊🎊🎉 amzn.to/3zq9nmQ ( Paula choice ቫይታሚን ሲ ሴረም) amzn.to/3RsAuUR (Vaseline ቫስሊን) amzn.to/4bWMiH1 (go to sun sunscreen 50 ( የጸሃይ መከላከያ ለደረቅ/ኖርማል ቆዳ ) amzn.to/3VEI5C7 (Daily Soft Touch Sunscreen 60ml Oil Free የጸሃይ መከላከያ/ለወዛም amzn.to/3Xm5V6M (Vanicream Moisturiser የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል amzn.to/4b1ISBE (Cerave Moisturiser (ሴራቪ ...
የትኛውን የሴራቪ መታጠቢያ ልጠቀም? / Cerave Cleansers and which one should you use?
Просмотров 9 тыс.5 месяцев назад
#cerave #cleansers #ceravecleansers #ethiopia #skincare ከስር ይመልከቱ..☟☟ 📌🎊🎊🎉 amzn.to/4b1ISBE (Cerave Moisturiser (ሴራቪ የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል amzn.to/4ckYMYJ ( Cerave hydr Cleanser( ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ለኖርማል amzn.to/4c0iIR1 (Cerave SA Cleanser ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለወዛም/ብጉር ለሚያወጣ ቆዳ ለድብልቅ amzn.to/4cg8L1o (Cerave cream-to-foam) ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ለኖርማል/ለድብልቅ amzn.to/3Xop9bT(Cerave Foaming cleanser)...
ማድያት በስደት የሚከሰትበት ምክንያት እና መፍትሄው /Why Melasma occurs and what is the solution?
Просмотров 2,6 тыс.5 месяцев назад
#melasma, #hyperpigmentation,#ethiopia ☟☟ 📌🎊🎊🎉 DISCLAIMER: The information in this video is not intended as medical advice, diagnosis, or treatment. Always seek the advice of your physician. amzn.to/3zq9nmQ ( Paula choice ቫይታሚን ሲ ሴረም) amzn.to/3RsAuUR (Vaseline ቫስሊን) amzn.to/4bWMiH1 (go to sun sunscreen 50 ( የጸሃይ መከላከያ ለደረቅ/ኖርማል ቆዳ ) amzn.to/3VEI5C7 (Daily Soft Touch Sunscreen 60ml Oil Free የጸሃይ...
የፊት ክሬም/የፊት ቅባት/ ለተለያየ የቆዳ አይነት/ Which moisturiser should I use for my skin type?
Просмотров 12 тыс.6 месяцев назад
#moisturizer #cerave #cetaphil #ethiopia amzn.to/3RsAuUR (Vaseline ቫስሊን) amzn.to/4bWMiH1 (go to sun sunscreen 50 ( የጸሃይ መከላከያ ለደረቅ/ኖርማል ቆዳ ) amzn.to/3VEI5C7 (Daily Soft Touch Sunscreen 60ml Oil Free የጸሃይ መከላከያ/ለወዛም amzn.to/3Xm5V6M (Vanicream Moisturiser የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል amzn.to/4b1ISBE (Cerave Moisturiser (ሴራቪ የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል amzn.to/4ckYMYJ ( Cerave hydr Cleanser( ሴራ...
ሳይንስን መሰረት ያደረገ የኔ የለት እለት የቆዳ እንክብካቤ
Просмотров 6 тыс.6 месяцев назад
ሳይንስን መሰረት ያደረገ የኔ የለት እለት የቆዳ እንክብካቤ
የጸሃይ መከላከያ (sunscreen) እና 90 % የቆዳዎ ችግር ምን አገናኛቸው?
Просмотров 2,4 тыс.6 месяцев назад
የጸሃይ መከላከያ (sunscreen) እና 90 % የቆዳዎ ችግር ምን አገናኛቸው?
3 ቱ የ3 ወር የማድያት ማጥፊያ ሳይንሳዊ አካሄዶች።
Просмотров 11 тыс.7 месяцев назад
3 ቱ የ3 ወር የማድያት ማጥፊያ ሳይንሳዊ አካሄዶች።
ለማድያትዎ ቅባት (serum) ሳይገዙ ሊያውቁት የሚገባ
Просмотров 29 тыс.8 месяцев назад
ለማድያትዎ ቅባት (serum) ሳይገዙ ሊያውቁት የሚገባ
ብዙዎቻችን ሳናውቅ የቆየነው የስኳር በሽታ ቀንደኛ ምክንያት
Просмотров 6309 месяцев назад
ብዙዎቻችን ሳናውቅ የቆየነው የስኳር በሽታ ቀንደኛ ምክንያት
አዲሱን ሳይንስ ይተዋወቁና ሰውነትዎን ያስተካክሉ
Просмотров 2,9 тыс.10 месяцев назад
አዲሱን ሳይንስ ይተዋወቁና ሰውነትዎን ያስተካክሉ
በሳይንስ የተደገፈ የፊት እርጥበት አጠባበቅ!
Просмотров 3,8 тыс.10 месяцев назад
በሳይንስ የተደገፈ የፊት እርጥበት አጠባበቅ!
የቫይታሚን ዲ የጤና በረከቶች
Просмотров 1,2 тыс.10 месяцев назад
የቫይታሚን ዲ የጤና በረከቶች
ከዚህ ዩቲዩብ ቻናል ምን የተለየ ነገር እንጠብቅ?
Просмотров 74611 месяцев назад
ከዚህ ዩቲዩብ ቻናል ምን የተለየ ነገር እንጠብቅ?

Комментарии

  • @Woinihaile
    @Woinihaile 20 часов назад

    Hi❤

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 День назад

    Selam late yehun አመሰግናለሁ

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh День назад

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን ,ፊታችን ወዛምና ሰንሴቲቭ ለሆነ የትኛውን እንጠቀም??

  • @HayatAhmed-s5r
    @HayatAhmed-s5r День назад

    Selam nek yet new megegnew

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 День назад

    ወንድሜ ሰላም መልክት በዋትስ አፕ ❤❤ልኬልህ ነበር አላየኸውም?

  • @GenetGadisa-h7s
    @GenetGadisa-h7s 2 дня назад

    በቀን ስንት ፍሬ መወሰድ አለበት?

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 2 дня назад

    የእኔ ቀኝ አይኔ ያብጣል😢😢😢😢

  • @zewdidebru2500
    @zewdidebru2500 2 дня назад

    Thanks, Bro.

  • @RuthDinku
    @RuthDinku 3 дня назад

    እናመሰግናለን

  • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ

    አረ ሲያናድ እኔተጀመረኝ ወርአልሆነኝም አሁን በጣም ሰፋ እሲ ተሞክሮ እዳላችሁ ያጀመአ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 4 дня назад

    concombre (keyare)froo newe yebalale

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 4 дня назад

    Enkone dehena metahelene terooo wendemachene FETARE YETEBEKEHE...

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u 4 дня назад

    Wandme anmsgnlan abkh ayn sr ltshbhb sralan plz❤

  • @HayatAhmed-s5r
    @HayatAhmed-s5r 4 дня назад

    Selkeken lakeln

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db 4 дня назад

    Manew degagmo Endene yenisema ? Adamtut betam setoch Ehtoche hulem adis neger taterfubetalachu ... demom share endayresa please setoch Enredada ❤

  • @sirajahmad9794
    @sirajahmad9794 4 дня назад

    ዋውው አርዳዳህ ትችላለህ

  • @HeDud-bf1vv
    @HeDud-bf1vv 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaniSani-cq5dy
    @NaniSani-cq5dy 5 дней назад

    Selam d/R lemsetew teqame temhert Hulu ademache teteqamem nege amesegenalhu 1 teyaqi melseleg ebakeh Casetor oil hod ( enbert)laye madereg gudat alew wedewst selemgeba ferche new

  • @HabteAlganesh-zb8rd
    @HabteAlganesh-zb8rd 5 дней назад

    ሰላም፡ላንተ፡ይሁን፡እባኽ፡ዶክቶር፡ቁጥር፡ስልክህን፡እንድትጽፍልን፡በትህትና፡እጠይቃለሁ፡ጌታ፡ካንተ፡ጋር፡ይሁን፡

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness 5 дней назад

      ቴሌግራም ወይም ዋትሳፕ +46790409411 ጻፊልኝ ወይም የድምጽ መልክት ላኪልኝ።

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 5 дней назад

    Dr. I was asking if you leave in Ethiopia, I know I know you don't Thanks.

  • @abegu6807
    @abegu6807 5 дней назад

    My best RUclipsr ❤

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 5 дней назад

    Great advice educational video 📹 Doc. Do you leave in Ethiopia 🇪🇹 🤔 ? Thanks for sharing this great video. God bless you.

  • @Serkalemtebeje
    @Serkalemtebeje 6 дней назад

    This is the video I was waiting for!!!Well explained and very useful. Thanx for sharing such science-based information bro🎉🙏🏽🥰

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness 5 дней назад

      Yes, this is not just home made stuff, it is also very science and research based skin care.

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db 6 дней назад

    Please share this video every body have to see this video. He is trying to give us good medication simply... so share share share share ❤

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness 5 дней назад

      I am so glad you find this video helpful. Yes, I am trying to help people with different skin issues.Thank for sharing.

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db 6 дней назад

    As usual it's amazing video and explanation! God bless you brother!

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 6 дней назад

    እናመሰግናለን አንጀት በሚያርስ መልኩ ነዉ የገለፅክልን

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 7 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 7 дней назад

    ሰላም ወንድሜ ፕሮግራምህ በጣም ጠቃሚ ነው ባለፈው እስተያየትና ጥያቄ ጠይቄ ነበር መልስ የለም ሆኖም ባለፈው በማድያት ዙሪያ ትንሽ ጥያቄ ነበረኝ በተጨማሪም ስለሬቲኖልና መጠቀም ስለምፈልገው ምርት ለማውራት ፈልጌ ከመጻፍይልቅ ቮይስ ይቀለኛል እድራሻህን ማግኘት ከተቻለ? ያለሁበት አገር ምርቱን ማግኘት አልቻልኩም

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness 6 дней назад

      +46790409411 WhatsApp/ telegram

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness 5 дней назад

      ይቅርታ ውድ ቤተሰብ። በ ቴሌግራም ወይም ዋትሳፕ +46790409411 ጻፊልኝ ወይም የድምጽ መልክት ላኪልኝ።

  • @NigistBekesa
    @NigistBekesa 7 дней назад

    Elisabeth Arden teru new

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness 5 дней назад

      ብዙ ስለሱ ምርት የጠለቀ እውቀት የለኝም። እስቲ አየዋለሁ። ቤተሰብነትሽ ይቀጥል።

    • @NigistBekesa
      @NigistBekesa 5 дней назад

      @ enem advertising skin care test endadergew ebet lekewlenge new yemokerkute eski ante muyatenga selehonk video teserabetaleh beye tesfa adergalehu

  • @temramuhamed
    @temramuhamed 7 дней назад

    ቁጥርህ የት ነው

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 7 дней назад

    Enamesegenalen 😊👏

  • @FatumaRejib
    @FatumaRejib 7 дней назад

    ጤና ይስጥልኝ ወንድም ለምትሰራልን ጠቃሚ ቪዲዮዎች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! skincare productቶቼን ከመግዛቴ በፊት አንዳንድ ጥያቄዎች ነበሩኝ ስልክህን ማግኘት እችላለሁ??

  • @bdnbxnx314
    @bdnbxnx314 7 дней назад

    enamsgn alan❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 7 дней назад

    እኔ አይኔጋር በጣም ጠቁሮ ሳስቶ ነበር ምክንያቱም እንቅልፌን ወደ ቀን በማድረጌ ውኃ ባለመጣቴ ነው መንሴው ግን እሪልቶል ለአይንምክሬሙ1% ለፊቴ 3% መጠቀም ጀመርኩ ግን አይኔን ይበልጥኑ ሸበሸበው አሳሳው ምን ላድርገው ያስተማርከንን ሁሉ ላድርግ ? እናመሰግናለን ለሰጠከን ግንዛቤ❤❤❤❤

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness 7 дней назад

      ሬቲኖል ስትጠቀሚ ቆዳሽ ከተሸበሸበ 100% የአጠቃቀም ስ ህተት ነው።እኔ እንደገባኝ ከሆነ ፊትሽ ተጎድቷል። ሬቲኖል ከመጀመርሽ በፊት ፊትሽን የተወሰነ መንከባከብ አለብሽ። በዛላይ ሬቲኖል መጠቀም ስትጀምሪ ወፍራም ሞይስቸራይዘር መጠቀም መጀመር አለብሽ።

    • @konjokonjo4190
      @konjokonjo4190 7 дней назад

      @brookhealthandfitness አዎን ፊቴማ ተበላሺቶዋል ቆዳዬን መከባከብ ከተውክ 6አመት ሞላኝ ክሬሞቺን መጠቀም እፈራለው ሬቲኖል ለመጀመሪያ ጊዜ ደፍሬ ተቀምኩት ፊቴን ቀላ ቆዳዬን በትንሹ ቀራረፈው ግን ሳሳ ቆዳዬ ደግሞ እየተስተካከለ ነው

  • @Liye137
    @Liye137 7 дней назад

    ሰላም ውንድሜ አይንስር ለተሸበሸበ የኔ አይኔ ስር ተሸብሽቦል ምንላድርግ ካየህው መልስልኝ አመሰግናለው።

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness 7 дней назад

      ስለአይን ስር መሸብሸብ ቪድዮ ሰራለሁ። ነገር ግን ስለቆዳ መሸብሸብ የሰራሁት አለ።እስከዛው እሱን ብታይው አሪፍ ነው።

  • @ሠው
    @ሠው 7 дней назад

    ኮላጅንሥ ከየት ነው ምናገኘው ኢቲዮጲያ ላለነው

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness 7 дней назад

      ኮላጅን ወደ ኢትዮጵያ ስለምንልክ ከፈለግሽ በ ዋትሳፕ/ቴሌግራም ቁጥር +46790409411 ልታወሪኝ ትችያለሽ

  • @MekdesTigab
    @MekdesTigab 7 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @ሠው
    @ሠው 7 дней назад

    plz አይን ሥር ለተሸበሸበም ሥራልን

  • @brookhealthandfitness
    @brookhealthandfitness 7 дней назад

    ውድ ቤተሰቦች ቪድዮውን ካያችሁ ብኋላ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 7 дней назад

      ደክተር እባክህ ቫይታሚን ኢ ካፕሱን ለብቻው ለፊት መጠቀም ይቻላል ?_ከዚህ በፊት ቪድዮ ከሰራክ ሊንኩ ካልሰራክ ብትሰራልን ከይቅርታ ጋር

    • @Hab428
      @Hab428 6 дней назад

      የ ዋትስአብ እና ቴሌግራም ቁጥርህን አስቀምጥልን

    • @haderamohammed2344
      @haderamohammed2344 6 дней назад

      ወንድም እኔማ ገና ሳላዳመጥ ነው like የማደርገው።እጅግ በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሏሕ ይስጥሕ ከነ ቤተሰቦችሕ❤።

    • @SebleliSurafal
      @SebleliSurafal 6 дней назад

      Kemem yhonk lij

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness 5 дней назад

      @@SebleliSurafal Kemem...betam des yemil ababl new. Wedjewalehu hehe. Atitfi tadia

  • @tsedallove
    @tsedallove 7 дней назад

    ልስማና እኮምታለሁ

  • @eskedarAbie
    @eskedarAbie 8 дней назад

    በጣም ጎበዝ በዛ ላይ እረግታክ በርታልን

  • @tsehaygebre4124
    @tsehaygebre4124 8 дней назад

    Merci 🙏

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 9 дней назад

    ተባረክ 🙏🙏

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 10 дней назад

    ለቦጭ የተባለውስ ያጠፋል?

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 11 дней назад

    ሰለ ሰንሥኪልን አሲድ ምን ተመከረኛለህ አየተቀምኩት ነው ከተጠብኩ ቡሃላ ጧት ጧት

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 11 дней назад

    • @zerithunassefa6923
      @zerithunassefa6923 11 дней назад

      በጣም ጥሩ ገለጻ ነው እኔ ያለሁበት እስራኤል እገር ምርቶቹን ለማግኘት እልቻልኩም ለምሳሌ ትንሽ ማድያት ፊቴና እፍንጫዬ ላይ አለብኝ እና መዳኒቱን ማግኘት የምችለው እንዴት ነው ሂደቱን ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ቪዲዮውን የምትሰራልን እኛም ተጠቅመን ከእግዚያቤር በታችእንድናመሰግንህና ቻናሉ እንዲያድግም እስፈላጊ ስለሆነ ነው

    • @zerithunassefa6923
      @zerithunassefa6923 11 дней назад

      ሌላው ስለማድያት መዳኒቱ በድጋሚ እሰራለው ጠብቁ ብለህ ነበር እንጠብቅ

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 11 дней назад

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 12 дней назад

    እግዚ አብሔር ይስጥህ ሌሎቹ እደተ እያብረሩልንመነበር😍😍

  • @mekdesasfaw9964
    @mekdesasfaw9964 12 дней назад

    ምርቱ ብታቀርብልን ኦርጅናል እንዳንሸወድ ጥሩ ነበር

  • @mugrukamugruka9947
    @mugrukamugruka9947 13 дней назад

    Very good bareta🥰🥰