በሳይንስ የተደገፈ የፊት እርጥበት አጠባበቅ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 26

  • @merondejene495
    @merondejene495 10 месяцев назад +5

    በጣም ጠቃሚ እና የተብራራ ሳይንሳዊ መረጃ ስለሰጠኸን እጅግ እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽

  • @zuzu5034
    @zuzu5034 4 месяца назад +1

    Thank you so much, the way you explain is very helpful and wonderful; 👌

  • @tigistgebeyehu-w7s
    @tigistgebeyehu-w7s 10 месяцев назад +1

    Wow wow very interesting 🎉❤

  • @kalkidandejene6989
    @kalkidandejene6989 10 месяцев назад +1

    Tnx for this wonderful video… good job Biruk!

    • @nolawitnolawit1581
      @nolawitnolawit1581 7 месяцев назад

      ለወዛማ ፊት ቫዝሊን መቀባት ይቻላል?

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 4 месяца назад

    MERTE ETHIOPIAWE NEHE...PROUD OF Y 10Q

  • @getachewbirhanu.1297
    @getachewbirhanu.1297 10 месяцев назад +1

    ግሩም አቀራረብ ነዉ ምስጋናዬ ይድረስህ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 4 месяца назад

    tebarekilege yemalawekewene negere newe yasetemarkege be EWENETE EWEKETEHENE FETARE YEBAREKELHE🙏🙏🙏🤍

  • @girmafeyissa1416
    @girmafeyissa1416 10 месяцев назад +1

    Very helpful thank you.

  • @ZoeyTewodros
    @ZoeyTewodros 10 месяцев назад

    👏👏👏.keep goin dear.thank you for the great explanation.

  • @felagot884
    @felagot884 10 месяцев назад +1

    Betam tekami nw ❤😐

  • @kemer1663
    @kemer1663 8 месяцев назад

    ፊቴ ወዛም ነው ብጉር በጣም ያጠቃኛል እና ደሞ እናተ የምትሉትን ሞስቸራይዘር እና ሰንስክሪን መግዛት አቅሙ የለኝም ምን ላርግ?

  • @EyobMelese-v2v
    @EyobMelese-v2v 9 месяцев назад

    ቡሩኬ ፊቴን ኮኮናት እና የተለያየ ሎሽን እቀባለው ግን ፊቴ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ ይወጣብኛል ሲቀጥል ፊቴ በተፈጥሮ ደረቅ ነው እና ምን ትመክለኛለክ ,,,,,,,,,ክብር ይስጥልኝ 🙏❤

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  9 месяцев назад

      ውድ እዮብ ስለ ጥያቄህ አመሰግናለው። ጥቁር ነጠብጣብ (dark spot) የምንለው በተለያየ ምክንያት ይከሰታል። የተለመደው ምክንያት ብጉር ነው። በተለይ የምናፈርጠው ከሆነ ደግሞ ጠባሳው ይባባሳል። ከዛ ውጭ የቆዳህ ደረቅ መሆን ሌላው ምክንያት ሊሆን ይችላል።
      ከጻፍከው ግን ስነሳ ኮኮናት ዘይት ለፊትሕ ትጠቀማለህ። ምንም ክፋት የለዉም እንደውም ጥሩ ሞይስቸራይዘር ሊሆን ይችላል።ገር ግን ኮኮናት ዘይት በተደጋጋሚ ስንጠቀም የቆዳችን ቀዳዳ ስለሚደፍነው ብጉር በቀላሉ እናወጣለን። ያ ደግሞ ጥቁር ነጠብጣብ እንዲወጣብን ምክንያት ሊሆን ይችላል።ስለዚህ ኮኮናቱን ለግዜው ገታ አድርገህ ሞክረው። ለብጉር የሚሆኑ ሞይስቸራይዘሮች መጠቀም ያስፈልግህ ይሆናል። ። ነገሩ ከዚህም በላይ ከሆነ ግን ደርማቶሎጂስት ቢያይህ አይከፋም።

  • @sofiasofia3018
    @sofiasofia3018 8 месяцев назад

    Crème stekem fiten yatral yshebeshebal

  • @GenetAsefa-ou1uy
    @GenetAsefa-ou1uy 9 месяцев назад +1

    ወንድሜ እባክህን ፊቴ ደረቅ ነው ግን ብጉር እና ጠባሳው አስቸገረኝ ምን ልጠቅም እንዳታልፈኝ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  9 месяцев назад +1

      ጤና ይስጥልኝ ውድ ገነት!
      ያነሳሻቸው ጥያቄዎች ኣብዝተው ከሚከሰቱ የቆዳ ችግሮች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። ኣንደኛ ቆዳሽ ደረቅ ነው ።ሁለተኛ ብጉር በቀላሉ ይወጣብሻል። ችግሮቹ የተለያዩ ቢመስሉም ነገር ግን የቆዳሽ ደረቅ መሆን በዋናነት ለብጉሩ መከሰት ምክንያት ሊሆን ይችላል።
      ነገሩ እንዲህ ነው።በሁላችንም ቆዳ ላይ የሚገኝ የቆዳችንን እርጥበት በተፈጥሮ የሚጠብቅ
      ዘይታማ ንጥረ ነገር ኣለ። ይህ ዘይታማ ንጥረ ነገር ቆዳችን ሲደርቅ የቆዳችንን ድርቀት ለማካካስ ወይም ድርቀቱን ለመከላልከል ከተለመደው በዛ ብሎ ይመረታል። ታዲያ ይህ ዘይታማ ነገር
      ብሎም የሙቱ የቆዳችን ሴሎች
      የቆዳችንን ቀዳዳዎች ስለሚደፍኑት ቆዳችን በቀላሉ ለባክቴርያ ኢንፈክሽን ይጋለጣል። በዚህም የተነሳ በፊታችን ላይ ብጉር ይከሰታል። ስለዚህ ያንቺ ተግባር መሆን ያለበት
      ቆዳሽን ጥሩ ሞይስቸራይዘር ሁልጊዜ መጠቀም። ብጉር ላለው ቆዳ የሚሆነው የ ሞይስቸራይዘር ኣይነት ከተለመደው ሞይስቸራይዘር የተለየ ነው። ከዚህ ቨዲዮ ጎን ሊንኩን ኣስቀምጥልሻለው። ሁለተኛ በፊት ሽ ላይ ያለዉን የሞቱ ሴሎች በሚገባ ማጽዳት ኣለብሽ። ለዚህ የሚረዳሽንም ክሬም ሊንኩን ኣስቀምጣለው። ይሁን እንጂ ካስቀመጥኩት ምክንያት የተለየ ሌላ ምክንያትም ሊኖር የሚችልበት ኣጋጣሚም ኣለ። ጠባሳዉን ግን መቀነስ የምትችይው ብጉሩን ማፈንዳት ማፍረጥ
      ስታቆሚ ብቻ ነው።በቅርብ ዘርዘር ያለ መረጃ ይዤ እመጣለሁና ተከታተይ።
      'amzn.to/42kqocx (affiliate)
      amzn.to/4bcWXgP (affiliate)

    • @GenetAsefa-ou1uy
      @GenetAsefa-ou1uy 9 месяцев назад

      @@brookhealthandfitness በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ክበርልኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 9 месяцев назад

      ​@@GenetAsefa-ou1uy
      ያች ተመሳሳይ ችግር ነበረብኝ ሊንኩን ተጭኜ ሳየው 850 ድርሀም አካባቢ ………

  • @nolawitnolawit1581
    @nolawitnolawit1581 7 месяцев назад

    ለወዛማ ፊት ቫዝሊን መቀባት ይቻላል?

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  7 месяцев назад +1

      ቫስሊን ለየትኛውም የቆዳ አይነት በጣም ጥሩ ነው። ቆዳን ቀዳዳም አይደፍንም። ገር ግን ቆሻሻ የመሳብ ባህሪ ስላለው ቀን ቀን መጠቀም አይመከርም። ቫስሊን ከመጠቀምሽ በፊት ግን ሞይስጨራቸይስ አድርጊ።

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 9 месяцев назад

    👍👍

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤